Тёмный
No video :(

🟢አበበ በለው በምርጫው በሰጨው /ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ/አማራ/ፋኖ/አዲስ ድምፅ/ 

its me Ageri
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

🟢አበበ በለው በምርጫው በሰጨው /ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ/አማራ/ፋኖ/አዲስ ድምፅ/
#ethiopia #ethiopianews #አማራ_ፋኖ #zemedkun_bekele #ethio360 #anchormedia #ኢትዩጵያ #አማራፋኖ #ዘመድኩን_በቀለ አበበ በለው አዲስድምፅ derenews ethio360 ethio 251 media derjie habetwold ethidaily ethiofrom
‪@itsmeageri‬

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 410   
@AmezenechAssefa-uz5gb
@AmezenechAssefa-uz5gb Месяц назад
አቤ ወንድማችን በርታልን ድል ለጀግኖቹ ፋኖቻችን
@azabewollo1807
@azabewollo1807 Месяц назад
አቤ: ትክክል:: አባባል: ነው: እነዚህን: ተቀጣሪዎች: አንዳንድ: በዩቱብ: የፋኖን: ትግል: ለማጓተትና: ለመከፋፈል: መስሏቸው: የረከሰ: ቃላቸው: የሚለፈልፍ: አድር: ባዮች: መጋለጥና: ስማቸው: መነገር: አለበት። ድል: ድል: ድል: ህይወታቸውን: በዱር: በገደሉ: በብርድና: ሐሩር: እየሰው: ላሉት: ለመላው: የአማራ: ፋኖ ። አትጠራጠሩ: ፋኖ: ያሸንፋል። 💚💛❤️💪💪💪
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Месяц назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ከዚህ አባገነናን ገዢ የትኛዉም የአማራ ፎኖ ሺ አመት ይግዛ ግን የደከመዉ የተከፋዉ አጥቱን የከሰከሰዉ ደሙን ያፈሰሰዉ የአማራ ነገድ ቢገዛ ደስ ይለኛል
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Месяц назад
❤❤❤ አንበሣው አቤው ምርጥ ነዋ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
@esatulayned
@esatulayned Месяц назад
አቤ አንቂያችን ክበርልን ዘመድኩን እሚባል የአማራን አንቂወች እሚያሳድድ የአማራ ልጆች ከሱ እራቁ አትከተሉት
@tesfahunadino688
@tesfahunadino688 Месяц назад
ሰላም ሰላም አቤ ልክ ብለሀል ማንም ይመረጥ ማንም የአማራ ፋኖ አሸንፎ ስልጣን እንዲይዝ ነው የምፈልገው ሰላምህ ይብዛ አቤ
@NuruJabreli
@NuruJabreli Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
እባካቹህ ፋኖዋች አንድ ሁኑ ከእግዚአብሔር ቀጥሉ ያላቹሁን ተሰፋ እናተ ናቹህ. አለበለዚያ የአብይ አህመድ ሰርግና ምላሺ ነዉ የሚሆነዉ.
@user-tr6qv4lb8q
@user-tr6qv4lb8q Месяц назад
አቤ በርቱ ሰሁ ሁሉም ገብቶታል እውነትና ንጋት እያደር ይጠሪል፣
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Месяц назад
እስክድር እደኔ ያንሰዋል እኔ የምፈልገው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆን ነው ፍላጎቴ
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ትክክል 💯%
@ayana9852
@ayana9852 Месяц назад
ቦታው እሱ ነው።
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
Eskander faces justice for his crime.
@wasma1971
@wasma1971 Месяц назад
ትክክል የአማራ የህልውናን ተጋድሎ ግን በጭራሽ መምራት የለበትም! (አማራው ብዙ ጊዜ በዬዋህነትና በአማኝነቱ ተክዷልና!)
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 Месяц назад
Eskinder has no history of success,
@bantayehu19
@bantayehu19 Месяц назад
አቤ በቀለ ዘመድኩን ሳይሆን ዘመድኩን በቀለ በልልኝ።እኔም ሳስበዉ ዘመድኩን በቀለ ጤነኛ ነዉ ብዬ አላስብም።ምክንያቱም እስክንድር ለዚህች ሃገር የከፈለዉን ማንም አልከፈለም ብዬ በድፍረት መናገር እወዳለሁ።እግዚአብሔር ይፈርዳል።ድል ለእዉነተኛዉ የአማራ ፋኖ!!!
@Jsaa485
@Jsaa485 Месяц назад
ጀዝባ ይች ሐገር እና አምሐራ ምን አገናኛቸው
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
Eskander is cancer for Ethiopia and Amhara.
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Месяц назад
​@@FreeEthiopia14@freeeRthiopia24 ካንሰሩ አንተ ነህ እሰክንድር ሀቀኛ ነው ዘመነም እንደዚሁ። ባንዳ ብቻ ነው አማአራን የሚቃወም
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
እኛ እነሱ ሁሉም ተስማምተው ከመረጡት ማንም ተመረጠ ማንም ደስተኛ ነን ግን አትለያዩ እባካችሁ ሁሉም ባለውለታችን ናቸው ሁሉም ፋኖ ከ ሀ እስከ ፐ ነው የምለው፣ እባካችሁ እከሌ እከሌ አትበሉ?
@solteshe
@solteshe Месяц назад
አንድ ሁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የእናተ አንድነት ነው የዮፈልገው. ሀገርን አድኑ
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 6 дноК наСад
ድልለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Thanks very much brother information
@romanethiopia
@romanethiopia Месяц назад
ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤❤
@gochogaga
@gochogaga Месяц назад
አቤ ምን ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ብቻ ክበርልኝ እግዚአብሔ ማስተዋልን ይስጥህ
@danielalamerew194
@danielalamerew194 Месяц назад
አቤ አይዞህ እግዚአብሔር ያስተካክለዋል
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉ድልለአማራፋኖ
@TigistGĂŞtanhTaye
@TigistGêtanhTaye Месяц назад
በጣም ትክክል እውነት ነዉ።
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Месяц назад
በትክክል አቤ የተለቀቀው ለሴራ ነው ህዝቤ ንቃ ድል ለፋኖ
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Месяц назад
አቤ ምርጡ ሰው ኃሣብ እውቀት አንደበት እውነት የታደለው ለኔ የዘመኔ ጀግና ነው::
@MrVip-gb8tk
@MrVip-gb8tk 20 дноК наСад
ከዛበኢቶባዉነትስም ደግማችሁ ትግላችንን ወሀልከልሱበት በመጨረሻ ተመዘናችሁ ወደቃችሁ ድል ለኡነተኛ ፋኖ ለህዝብልጆች
@zeleketewabe3561
@zeleketewabe3561 Месяц назад
Thank you abea We fight zemedkun bekele
@SamiTata-xw8yj
@SamiTata-xw8yj Месяц назад
ፋኖ ያሻንፋል፣አብይ ይዋራዳል።
@WendemTeka
@WendemTeka Месяц назад
አቤ አንተ የምትለዉ ትክክል ነክ በርታ
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r Месяц назад
እግዜቤር ይርዳን ማንም ይሁን እኛ የምንፈልገው ድል እዲያደርጉነው ድል ላማራልጂ ፍኖ
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 Месяц назад
ሁሉም የአማራ ፋኖ ለአማራ እስከሆነ ድረስ እየታገለ ያለና ህይወቱን እየሰጠ ያለዉ ሁሉንም በሚያስማማና ሁሉም ተነጋግረዉ ቢወስኑ ጥሩ ነዉ ያለያ ግን ባቋራጭ የማደረግ ነገር ሁሉ ትግሉን ወደሗላ ይጎትተዉና ችግር ዉስጥ መግባት ነዉ የሚሆነዉ ለስልጣን ከመሽቀዳደም ይልቅ መቅደም ያለበት የጋራ የሆነዉን ጠላት በጋራ ታግሎ መጣል ነዉ
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 Месяц назад
እውነት ነው ዘመድኩን በጣም ነው ያበዛው በፈት ደህና ነበር ግን ዋጋውን ያገኛል። ድል ለአማራ ፋኖ !!!
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
አሱ አኮ ግማሽ ጋላ ነው ግማሽ ደቡብ ለአብይ ነው የሚሰራው አትሸወዱ አብይ አስክንድርን ግ ደሉት በልዋል ት አዛዝ ነው የላከው ! በቢሊዮን ብር አሰበጅትዋል አስኬን ለማስገደል አና ይሄ ህዝብ አልበስል አለ
@aronmeklit
@aronmeklit Месяц назад
አቤ፣ግድየለህም፣ግዮን፣ሚዲያ በብልፅግና፣በጀት፣የሚንቀሳቀስ ነው፣ምንአላቸው፣ትልቅ ስህተት እየሰራ መሆኑን፣መንገር ያስፈልጋል፣
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
Why do you hate Gojam ?
@TesfawuIemetages
@TesfawuIemetages Месяц назад
በጣም ትክክል❤❤❤❤❤
@hirutalege2972
@hirutalege2972 Месяц назад
አቤ አቤ ታላቅ ሰው ጀግናችን ኑርልን ::
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Месяц назад
ድሮም ዘመድኩን ድሞጹ ያስጨንቀኛል
@AntenehChekole
@AntenehChekole Месяц назад
ድል ለተገፋው ለጭቁኑ ፈጣርሆይ ቸርነትህ ይርዳን
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Месяц назад
አቤ ትክክል ብልሀል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
አበበ በጣም በትክክል ነው የገለጽካቸው ! ዘመነ አፍረንብሐል !! ለእስክድር የሰጠኸው ከስብዕናው ውጭ እርሱን የማይገጽ አንተን የሚያስተዛዝብ የአንተ ያለህበትን ደረጃ አመለካከትህን ስብዕናህን ነው የሚገልፀው የሠጠኸው አሳብ በጣም አዝነንብሐል በአንተ ላይ እምነት የለንም :::
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Месяц назад
ዜሜ❤መሪያችን
@tesfayebaye8968
@tesfayebaye8968 Месяц назад
ምንም ቢሆን አንድ ነን አይዞህ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
ትክክል ነህ ዘመድኲንን የምታዳምጡ ሰዎች እባካችሁን ከእብድ ጋር መዋል ነው እርሱ ከጳጳሱ እስከ ምዕመኑ የሚያዋርድው የለም ይህን መሃይም የማይገባበት የሌለው ወራዳ አድማጮች አፉን እንዲዘጋ ማድረግ ግድ ይለናል ::
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 Месяц назад
ፋኖፋኖ🇨🇬💪💪👌👏👏✅✅✅✅✅✅👌👌👍👍🕋☝
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Месяц назад
አቤ ይሄ እስከንድር ነው አሁን ላይ ችግር እየፈጠረ ያለው ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤❤❤
@merichannel743
@merichannel743 Месяц назад
እስኬውን ፡ አክብረህ ፡ ብትናገርስ !
@hannabelay124
@hannabelay124 Месяц назад
አቤ ፣ወንድም አለም ፣።።።ቃለህይወት ያሰማህ ! በጣም ተረብሸ ነበር !!!😂❤❤❤❤❤
@MuluLegese-ir2df
@MuluLegese-ir2df Месяц назад
አቤ. በርታውንድሜ
@Unfa372
@Unfa372 Месяц назад
አቤ የእስክንድር ጉዳይ መፍትሄ ካልተበጀለት ጥሩ አይደለም።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MrVip-gb8tk
@MrVip-gb8tk 20 дноК наСад
የአማራልጆች የተናገረዉ ሁላ የአማራ ችግርለመፍታት እዳይመሥልህ የተነገረዉን ሁሉ ሣታሥተዉሉ አትዋጡ እባካችሁ እናበበ በአማራትግል ላይነዉ እየቀለድ ነዉ ያሉት ግንዉነትያሸንፋል እናበበምነገያፍራሉ
@Nezbir
@Nezbir Месяц назад
በጣም ትክክል አቤ :: በቀለ ዘመድኩን ወሬው ንጽህና የሌለዎ የተቀበጣጠረና አማራን ሸርሻሪ ነው:: አማራው አበጥሮ መስማት አለበት::
@helenzerihun831
@helenzerihun831 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል እሰክንድርን በጣም ነበር የማከብርህ አዝኝለው ዘሜ የኔ ጀግና መራየ
@user-pk9qt2no2o
@user-pk9qt2no2o Месяц назад
በትክክል አስተዋይ ነህ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Месяц назад
ከሁሉም በላይ ከጠላቶቻችን በላይ የፋኖ መከፋፋል አስፈረቶኛል መከራውን የሚበላው የአማራ ህዘቦች በጣም ያሳዝናል ለምን ከህወሓት ወያኔዎች ለምን አንማርም በመካከላቸው ችግር ቢኖርም አንዳችም አያስታውቁም ነገር ግን ጠላቴ ነው ያሉበት ሐይል ላይ ቢቻ ነው የሚረባረቡት
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 Месяц назад
ክህውሃት ወያኔ ምን ትምህርት ይገኛል ብለህ ነው። እያስገደደ አባል ማድረግና በሀይል ወደ ጦርነት መንገድ ይሆን ክወያኔ የምትማረው። ? እንድ ሚልዮን ህዝብ ያስጨረስ፣ ህዝብን ለዛሬው ረሃብና እርዛት መጣል ይሆን ክህውሃት የምትማረው። ? ክህውሃት ዘራፊነት፣ዘረኝነት ጉረኝነት፣ራስን በክንቱ ማግዘፍ። ለህዝብ ደንታ ቢስነት እንጅ ሌላ የምትማረው የለም አለ ካልክ እስር ዳን!!
@AntenhYitayal
@AntenhYitayal Месяц назад
አቤ አቤ ታላቅ ሰው ጀግናችን ኑርልን ❤❤❤ ክፉ አይንካክ 💪💪💪
@tadeleyismaw5567
@tadeleyismaw5567 Месяц назад
Thank You....
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Месяц назад
የጦሩ መሃዲስ ጄኔራል ተፈራ ማሞ የት ሄዶነዉ እስክድር የአማራ ፋኖ መሪ የሚሆነዉ በጭራሺ እስክድር የአማራ ፋኖ መሪ መሆን የለበትም።
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
👍
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Месяц назад
ድል ለአማራ
@shibabahuShim
@shibabahuShim Месяц назад
ይመችህ አበበየ
@learntulearn848
@learntulearn848 Месяц назад
yeFANO TEGEL #BEGILESEBOCH SAYHON #BEALAMA ZURYA MEMERAT ALEBET ✅
@MrVip-gb8tk
@MrVip-gb8tk 20 дноК наСад
አይታሠብም የገዛችኋቸዉ ፋኖወች የግዜጉዳይእጅ ወደራሣቸዉ ወደቀልባቸዉ ይመለሣሉ እናተምታፍራለችሁ
@Catty2025
@Catty2025 Месяц назад
አ ቤ አካፋን አካፋ ማለት አለብን ዘ መ ድ ኩ ን እ ባ ብ ነ ው ::
@merichannel743
@merichannel743 Месяц назад
በጣም ፡ ትክክል / ጤናውም ፡ ያጠራጥራል
@user-uf3fv7ik8e
@user-uf3fv7ik8e Месяц назад
አቤ በርታ። እባክህ አማራ በአጠቃላይ ሰከን ማለት አለብን።ለወሬኞች ውዠንብር ስራቸው ለሆነው ደላሎችን እየሰማህ ክቡር አላማህን እንዳታረክስ ።ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ።ድል ለመስዋእትነት በዱር በገደሉ ዝናብና ቁጥሩ ሳይበግረው ለሚፋለመው ፋኖ!!!!!
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 Месяц назад
ትክክል አቤ አላማው ወዲጅ እና ጠሊትን የምንለይበት ነው::ፑቲን እና መስል አጋሮችን ለማየት ነው
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Correct brother
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
እውነት ነው ለኛ ሁሉም ያው ናቸው አንድ ሆነውእዳ መውጣት ብቻ እጂ እከሌ ከከሌ የምንለው የለም
@melakufeleke6598
@melakufeleke6598 Месяц назад
አቤ እግዚሐር ይባርክህ ያልከውን ፕሮፖጋንዳ የሚነዙትን አይቼ አበሳጭቶኛል አንተ በርታልን ።
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb Месяц назад
እስከንድር የስልጣን ጥመኛ ግለሰብ ነው
@merichannel743
@merichannel743 Месяц назад
ዘመድኩን ፡ ደህና ፡ ነህ ።፣ ባለጌ ፡ አትሁኑ
@kassawahmed594
@kassawahmed594 Месяц назад
በትክክል ምርጫዉ አልተደረገም ስለዚህ እንደገና ተነጋግረዉ ይምረጡ አልያ እነ ዘመነም ምሪም አንድ ሁነዉ ይታገሉ ከስድድብ ከመወራረድ እንፅዳ
@fanmoges2219
@fanmoges2219 Месяц назад
እናመሠግናለን አቤ
@teklemariam1860
@teklemariam1860 Месяц назад
እዉነትነዉ ልንነቃ ይገባል
@kibremarkosaklilu6383
@kibremarkosaklilu6383 Месяц назад
ABE THE GREAT, BE STRONG
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Месяц назад
Yes my lovely brother 🇬🇧🇲🇱 jegeny 😩💪💔💪👍
@tsegahunegnkirub933
@tsegahunegnkirub933 Месяц назад
እኔ እምለው ለአንድነት ካልታደልን በየግላችንመጥተን አብይንና ሥርአቱን እናውድ ምርጫውን ዳኝነቱን ሊያልቅ ለተወሰነበት ሕዝብ ልንሰጥ ይወሰን!!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Месяц назад
የፋኖንም አላማንም ለማፍረስም ነዉ ምርጫም ምትባልም ድራማንም አንድንም ክፍለሀገርንም ስልትቆጣጠርንም ድራማንም ፈጠራም ትክክልም ላልሆነንም የእርስንም በርስንም የመገዳደልም ምንገድም ናትም ስራዋንም አንድንም የጦርንም ሀይልም ምስረታም ሀይልም ረባቂይንም ህዝብንም ትግልም የጦርንም ምስረታም ወዳንድም አመራርም እዝዎችንም ስልይመሰረትዉንም ባንድንም ጠቅላይም እዝንም ጀነራሎችንም አራትም ኮርንም መድበዉም አታትዉንም ጀነራልም ሚያሰማራቸዉ አራትዉንም መደበኛም ጦርንም ኮርም ሀገርንም ያማራም ህዝብንም ሚያቅፍንም ነዉ ሚጠብቅንም የእዝንም ጀነራልም አዛዥም ጦርንም ፋኖንም ምስረታም ቅድምያንም ምርጫም መካሀድንም መመድፕብንም ስላለብንም ፋኖም ጦርንም አጠናቅቆንም ነዉ ምርጫም ዉይይትም የህዝብንም ስራም ሙሰራም ወታደራችንም መድበንም ጠባቂያችንም ናቸዉ ምንመድባቸዉንም የእዝንም የበላይነትም ጀነራልም እዝንም ባራትም ኮርንም ፈዉዜንም ጦርንም ፋኖንም በመደበኛም መድቦንም ያማራም ግዛቶችንም ለግዝየዉም የህዝብንም ምርጫም ከአታደራዊያንም ገለልተኛም ምርጫም ያካህድዉ ነዉ ንግግራችንም ስራችንም መለየት ያለብንም የስቢልንም ምርጫም የወታደራዊያንምስረታም ስብሰባም ማድረግም ማደራጀትም ጦራችንም ባንድንም ጀነራልም እዝንም ማቀፍንም በዉይይትም ብቃትም የትግልም መምራትም ችሎትም ያለዉ ፋኖም አዋጊይንም መመራጥም በጀነራልነትም በችሌትዉም ወዳንድንም እዝንም አምቶንም ፈዉዞንም አራትዉንም ክፍለሀገርንም እዝዎችንም ማራትም መደበኛም ኮርንም መድቦንም በመደበኛም ጦርንም መስርቶም አራትም ጀነራልም ላራትዉንም ኮርም መድቦንም ማስቀመጥም ነዉ ጥረታችንም የፋኖንም ትግልም ላማራም ህዝብንም ጠባቂይም ፋኖም ባራትም ኮርንም መድበንም መፈነኛም የሀገርንም ጦርንም ማድረግም ማድቀደም መመስረትም ብቻም ማስቀደም ነዉ ።ትግላችንም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም። ይህንም 4አምታችንም ምርጫም ምን ፈልገዉ ነዉ ከትግልም ዉስጥም ግርግርም ንርጫም ድራማንም ለትግላችንም በጥባጭንም አላማንም እየነዝዉንም ያልዉትም እረፍዉልን ንለናልም ይምማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፋኖም አማራምታጋይም አታጋይም ነንም።
@avir1559
@avir1559 Месяц назад
አውነትነውአቤ
@user-tq8ch5jx5g
@user-tq8ch5jx5g Месяц назад
እስክንድር የስልጣን ጥመኛ ነው።
@solomungizaw
@solomungizaw Месяц назад
እስክድር ግን ከስኪብርቶ ትግል ወደጫካ የገባው ትግሉን ለመበጥበጥ ነውደ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Fetari 🙏 🙏 🙏 kefanowochachin gar new kibirun zinawin mogesun yadilachew ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g Месяц назад
እውነት፡ነው፡አቤ፡በጣም፡ያሳዝናል፡እስክንድር፡የእውነት፡እግዚአብሔር፡በሚአውቀው፡የብአዴን፡ውሽማ፡ነው፡ውሽማ፡ደግሞ፡ምን፡እንደሚአደርግ፡ማስረዳት፡ለቀባሪ፡ማርዳት፡ነው፡
@Zemene-t7b
@Zemene-t7b Месяц назад
አቤ በረታ
@user-eq1ud6hy4u
@user-eq1ud6hy4u Месяц назад
U are correct Abe
@alemabebe2398
@alemabebe2398 Месяц назад
ስሙ ዘመድኩን በቀለ ነዉ አስተካክል እባክህ።
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
ውቤ ነኝ ከእስራአል
@FunnyAlligator-en1zd
@FunnyAlligator-en1zd Месяц назад
Bertaln jegnaw dl lefano❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@TesfayeMillion
@TesfayeMillion Месяц назад
Betam tesmtonale besemanew meriachen zema newÂĄ!!!!ÂĄ!!!ÂĄ!!!!!ÂĄ!!!!ÂĄ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopianow9649
@ethiopianow9649 Месяц назад
Abe tebarek tekekel neh zemedkun lehodu Adair new Seleucid batanesa Teru new
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Месяц назад
ማንም ይመረጥ ብሎ ነገር የለም ፋኖ በጋራ አመራር ነው እንጂ በአንድ ግለሰብ መመራት የለበትም። ሁሉም የፋኖ አባላት ተሳትፍ ነው አመራሩ መመረጥ ያለበት። በቃ ታላቁ እስክንድር እያላችሁ ከልት አትገንቡ። እስክንድር ለአመራር አይደለም ራሱንም መግለፅ አይችልም ። በረሃ ገባሁ ብሎ ፋኖን ከመከፋፈል ውጭ ሌላ አላማ የለውም። አናንተም ራሳችሁን አፅዱ የአማራን ቶግል አትሽጡ። መጋለጥ ያለበት መጋለጥ አለበት ካሁን በኋላ ሴረኝነት ከፋፋይነት ይብቃ በቃ እስክንድር ዞር ይበል።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Месяц назад
Thanks 🇬🇧🇲🇱🤔
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Bravo fano victory sooner
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Месяц назад
ሀብታሙ አያሌው ብዙ ከረባት ገዝቶ ከሰረ ሀዘን ተቀምጧል አቤ ሀዘን ድረስ
@GebiruGebere
@GebiruGebere Месяц назад
እሰቴበራታልኝ፥ፈጣሪየርዳህ
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Месяц назад
አቤ እስክድር ያለውን የፖለቲካ ልዩነት ከነዘመነ ጋር በስነ ስርአቱ ተወያይቶ መተማመን አለበት ዛሬ እስክድር ይህንን ሲያደርግ ለሶስተኛ ግዜ ነው ለምን ይቸኩላል ለሚዲያ ከመብቃቱ በፊት ችግሩ ለምን አይፈታም አንተም አቤ ሀብታሙም ለዘመድኩን በቀለ ላይ ጦር አንስታችኋል ለምን አስፈለገ ድከመታችሁን ልዩነታችሁን በውስጥ ጨርሱ እንደግመዋለሁ አቤም ሀብታሙም አያሌው የእስክድር ዋነኛ ተከራካሪ ናችሁ ግን እስክድርን ከሌሎቹ የተለየ የሚሆንበት እሱ ብቻ ታማኝ የሚሆንበት ምክንያት የለም እንዲያውም እስክድር ለአማራ መገፋት ሞት ሲባል እንደ ቅንጅት ሊቀመንበር እንደነበሩት ኃይሉ ሻውል ለልደቱ ስልጣን ሲለቁ የቅንጅትን አንድነት ለማዳን ነበር ግን ልደቱ አላማው ሌላ ስለነበር አልተቀበለም አሁንም እስክድር ማድረግ ያለበት እኔ ከሆንኩ ችግር የፈጠርኩት ስልጣን አልፈልግም ሌላ ሰው ምረጡና የፋኖ አንድነት መመስረት አለበት ነው ማለት ያለበት በእኔ እምነት ። 17:40
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Bravo Amara be together
@LijeYohanes
@LijeYohanes Месяц назад
እስክድር ድርጅት ጀምሮ ማፈረስ እጅ ለድል አብቅቶ አያቅም የስርቤት ጀግና
@merichannel743
@merichannel743 Месяц назад
እስኪ ፡ አንተ ፡ ታስረህ ፡ እየው ! ባለጌ ፡ ዘመድኩን !
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Месяц назад
ድልበውስጥምበውጭምለእውነትለቆሙየሕዝብልጅየማራፋኖ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Liaul egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MulugetaMetaferia-k5t
@MulugetaMetaferia-k5t Месяц назад
tikikil
@DTFNews
@DTFNews Месяц назад
አቤ አልተስማሙም አብላጫው ሳይስማሙ ነው እስክንድር ካልመረጣችሁኝ ብሎ ነው ዋና ዋናዎቹን ያላካተተ ምርጫ ነው እነሱ ካልተስማሙና ካላወቁ እንዴት ሊሆን ይችላል
@kassutekle5062
@kassutekle5062 Месяц назад
በበኩሌ የአማራን ሕዝብ ለመምራት እስክንድር አይመጥንም ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊት በጎጃም በሸዋ የተለያየ የፋኖ አደረጃጀት በስም እየፈጠረ መሬት ላይ አንድ ወታደር ሳይኖረው ፋኖን ለመከፋፈል ቆርጦ የተነሳ ነው ስለዚህ ይሄን ሰውየ በጊዜ ከትግሉ ገለል ማረግ ወሰኝ ነው የአማራ ሕዝባዊ ፉኖ የት ነው ጦሩ ጎጃም ፡ሸዋ ፡ጎንደር ፡ወሎ ፣?ይንገረን ትክክል ለአማራ ሕዝብ አስቦ ከሆነ ምን እንደቱሪስት አንዴ ጎጃም አንዴ ሸዋ የሚሽከረከረው ምን አስፈለገው በገባበት ሁሉ ሰላም እየነሳ ያለ ሰው ስለሆነ አማራ ንቃ።።።
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 Месяц назад
All true 👍
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Месяц назад
ተባረግ አበበ
Далее
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн
ዘመዴ ስለ አበበ በለው
19:25
Просмотров 10 тыс.