Тёмный

🟢👉[ለ10 ደቂቃም ጴንጤ አልሆንም]🟢🟢👉ህዝቡን በሳቅ ገደሉት መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ 

ጊዜ ሚዲያ gize media
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 466 тыс.
50% 1

#gizemedia #ጊዜሚዲያ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize_media
#gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Опубликовано:

 

31 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 841   
@meherat938
@meherat938 Год назад
አዛኝትዋን❤ ትቼ አስታራቂዬን ትቼ አማላጄን ትቼ አረ ወዴት እሄዳለው.😢 የሴጣን ጆሮ ይደፈን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብርዋ ከፍ ይበልልን ከነ ልጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤
@Tsss646
@Tsss646 10 месяцев назад
ማርያም ሳትፈጠር የሰው ልጆች ሁሉ ሳይፈጠሩ ኢየሱስ በሰማይ ነበር:: እናንተ እኮ የአስተምርሆት ችግር ስላለባችሁ እንጂ ማርያምን ማንም አላንቋሸሸም:: ማርያም አማላጅ ነች ተብሎ የተፃፈ አለ በመፅሀፍ ቅዱስ? እግዚአብሔር የሚወደውን ስሩ እንጂ ለፍጡራን ሐሰት ትምህርት አትገዙ:: እግዚአብሔር ሀይማኖት የለውም:: ሀይማኖት የእናንተም የጴንጤዎችም ምእመኑን መግፈፋያ ካምፕ ነው:: እውነት በሁለታችሁም የለም::
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳን ተወለደችልን የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ውዳሴ ለአንች ይገባል 💚💛❤️🙏
@addisshibru9539
@addisshibru9539 Год назад
እመጣለው ያልከን ተናፋቂው ጌታ ናልን ተመልሰህ ናልን ማራናታ ❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 Год назад
አሜን በመምጣትህ አስበን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 5 месяцев назад
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@tamanetesema4672
@tamanetesema4672 3 месяца назад
Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyýyyýýýýyyyýýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyygyyyyyyyyyyyyyýyýyyyyyýýyyyyyyýýyýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy​@@godbewithethiopian7446
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@hanaini
@hanaini Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ጴንጤ ትእቢት እና ሁከት የተሞላበት የክፉ ሃይማኖት እንደሆነ፣ ገብተን አይተነዋል። እግዚአብሔር ወደ ቀናው ሃይማኖት ይመልሳቸው።
@sollhar192
@sollhar192 Год назад
ጴንጤ ለመሆን በመጀመሪያ በእግዚአብሔር መመረጥ ያሰፈልጋል የእግዚአብሔር መንግሰት ማንም ጭብጨባ ፈላጊ ዘው ብሎ የሚገባበት መንግሰት ሳይሆን በበጉ ደም ታጥበው የነፁ በኢየሱሰ ክርሰቶሰ አምነው የዳኑሥለ ሥሙ የተጠሉ የተሰደዱ የተነቀፉ ቅዱሳን ሰዎች የሚገቡበት መንግሰት ነው❤🎉🎉
@user-md3bz6lp7l
@user-md3bz6lp7l 3 месяца назад
በሴጣን የተመረጣቹ መሆናቹ እርግጥ ነው አስተምሯቹ ብቻ በቂ ነው አሳፋሪ አምልኮ በምድርም በሰማይም ለመቃጠል የተፈጠራቹ
@asss9426
@asss9426 Год назад
መምህሬአባቴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስትልን
@tolosademe5201
@tolosademe5201 11 месяцев назад
መምህር መጋቤ ሐድስ እሸቱ እድሜ ይስጠዎት እግዚ አብሔር
@sileshkefalemekonen-st4qg
@sileshkefalemekonen-st4qg Год назад
የቀደሙ አባቶችህን መንገድ አስብ እሷንም አጥበቀህ ያዝ።የ አባቶቸን የቅዱሳንን እምነት ትቸ የትም አልሄድሜ።እመ ብርሀን አማላጅነትሽ ይርዳን አሜን።
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@kaleababera356
@kaleababera356 Год назад
እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ። በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:14-16
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን። የ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።❤
@sulamatistube279
@sulamatistube279 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏
@yefkrsew39
@yefkrsew39 Год назад
አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl Год назад
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ይምጣልን ጌታችን መዳንታችን እየሱስ ❤❤❤
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 10 месяцев назад
ሚ/S አሁንም እንኳንእኮ ሙት እኮ ነህ።ሌላ ሞት እየጠበክ/ሽ ከሆነ ተሳስተሃል/ተሳስተሻል። ከሞት/ሽ እኮ ሰንብተሃል። በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ።ሕያው ትሆናለህ።አሺ!አሺ በል ።
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Год назад
አቤቱ ተሎ ና ቁስላችንን. መከራችንን. እንባችንን አብስልን. ❤❤❤አቤቱ. በመንግስትህ. በመጣህ ግዜ. አስበን አሜን ፫❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@workneshdese2644
@workneshdese2644 Год назад
አንደበተ ርቱ ጣፋጭ አባት❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መዳኒተ አለም ቸሩ መድሐኒአለም
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yashiymaryam4533
@yashiymaryam4533 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግልን ትቼ ወዴት ልሄድ የአማኖኤል የአንድዬ የየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ይግባት አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@Tube-mp4pm
@Tube-mp4pm 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yy2ms4nq3w
@user-yy2ms4nq3w 11 месяцев назад
አቤት እንዴት ደስ እንደሚሉኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 6 месяцев назад
💥መላእክትን ድንግል ማርያምን ንቆ ጌታን አማላጅ ብሎ ...ጴንጤ ከምሆን ብታነቅ እመርጣለሁ❗️
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በፀጋ ያኑሩወት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እስከልጆ ከፍ ትበልልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
እናቴ ድንግል ማርያምን ትቼ ወዴት እሔዳለው ጴንጤ ከመሆን ሞቴን እመርጣለው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
እኔም ኦርቶዶክስ ከመሆን ሞቴን እመርጣለሁ። ጴንጤ በመሆኔ ኩራተኛ ነኝ እግዚአብሔር የሰጣኝ።
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
@@tigstuersumo6454 ጴንጤ ከሰንደ ጋር አብሮ ተቀላቅሎ የገባ የሳይጣኒዝም የግብረ ሰዶሞች የመሰረቱት እነ ቆሻሻዉ ሉተር የፈጠሩት ተረተረት ነዉ እንጅ ፈጣሪ አልሰጣችሁም ክርሰቶሰ የመሰረታት በአለት ላይ ያፀናት ተዋህዶን ብቻ ነዉ ገለቴ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
@@BurtiFan ኦርቶዶክስ ነው ሰይጣንዝም እንደ ብራዚል ዘንዶ ያመልካል😪😓 ጴንጤ ብቸኛው የመንግሥተ ሰማይ መግቢያ የምናገኘው ትምህርት ነው።
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
@@tigstuersumo6454 ብራዚል እኮ መናፍቃን ናቸዉ እናንተ እኮ ቀሰ በቀሰ ግብረ ሰዶምን ለማምፋፋት ነዉ ኢትዮ ላይም ሌት ተቀን የምትሮጡት ግን መቸም አይሳካላችሁም የሉተር ሴራ ኢትዮ ላይ አይሰራም አንገት አንገታችሁን ነዉ የምንላችሁ ጤንጤወች እረፉ እናንተ እኮ የተረገማችሁ የከሰራችሁ ናችሁ ወይ መላአክትን አትወዱ ወይ ነብያትን አትወዱ ወይ የጌታን እናት አትወዱ ወይ ሰማእታትን አትወዱ ሰለዛ የናንተ ብቸኛዉ ወዳጃችሁ ያዉ ሳጥናኤል ነዉ ማለቴ ሀሰተኛዉ ኢየሱስ ነዉ እሱ ደግሞ ትክክለኛዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሲመጣ መናፍቅንና ዘንዶዉን አንድ ላይ ወደ ገሀነብ ይወረዉራችኻል እሰከዛዉ እረፉ እሸ መናፍቅ
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
@@BurtiFan የተጠራነው የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን ልናመልክ እንጂ እናንተ የምትደርቱትን ዲሪቶ ልንሸከም የምትሏቸውን ኮተቶች ልናመልክ አቶ ልተጠራንም ግብረሰዶም ሺሻ ሀሺሽ ሲጋራ ጫት ጭፈራ ክለብ ዳንስና አስረሽ ምችው እስክስታ የዝክር የሰንበቴ የክርስትና ሰርግ ጠላ ጠጅ ካቲካላ አልኮልና ሰካራም ስርቆትና ዝሙት አንገት ላይ ጥቁር ክር አስሮ የሚገኘው ኦርቶዶክስ ውስጥ እንጂ የወንጌል አማኙ ውስጥ የለም እዛው ተረታችሁንና ማንም ደብተራና ደጋሚ የቸከቸከውን ኮተታችሁን ተሸክማችሁ ዙሩ እኛ የወንጌል አማኞች ከዚህ ሁሉ ምናምንቴ በኢየሱስ ነፃነትን አግኝተን የዘላለም ህይወት ተካፋይ ወራሾች ሆነናል ! "" ሃ ሌ ሉ ያ ! ""
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን አስተውለን ለመፈፀም ያብቃን።
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 11 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላልን አባታችን አሜን
@wubetube9848
@wubetube9848 5 месяцев назад
በእውነት መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቃለህይወትን ያሠማልን እጅግ ድቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጥሩ ምግብ ነው የመገቡኝ በጠዋት🙏❤❤❤
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Год назад
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 Год назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን !!
@user-uq6ji8jn5j
@user-uq6ji8jn5j 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@birtukan120
@birtukan120 11 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰመሊን አባተችን💚🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እውነት ነው, መጋቤ እሸቱ 🙏🏿 እኔም ሞቴን እመርጣለሁ ጴንጤ ከመሆን 😊
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
አትሁን ማንም ሽጉጥ ይዞ ጴንጤ ሁን ያለው የለም እኔም ደግሞ ኦርቶዶክስ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ ምንፍቅና ስለሆነ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
@@tigstuersumo6454,, መናፍቃን 🤮🤮🤮👎👎👎 የዉሻ ልጆች ናችሁ
@gamerer128
@gamerer128 Год назад
​@@tigstuersumo6454 😂😂😂😂አይዞህ አትናደድ የሉተር ልጅ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
@@gamerer128 ምን ያናድዳል ምንፍቅና ለመሆን አንፈልግም
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
አሁንም እኮ ሞተሻል ወደ ሲኦል እየገሰገስሽ
@TigsetTb
@TigsetTb 2 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@habtamuyitayew4303
@habtamuyitayew4303 Год назад
የተከሸኑ ቃላትንና ቧልትን እያቀረቡ ዕድሜን ከመጨረስ ሁሉን ቻይ የሆነውን የእግዚአብሄርን ቃል ማስተማር ይገባ ነበር። ያሳዝናል እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልን።
@hanna4751
@hanna4751 10 месяцев назад
ከዛስ
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 Год назад
Amen kale hiwet yasemaln abatachin
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትልቅ መልዕክት ነው።
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamawitkibert62
@selamawitkibert62 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🏽❤️🙏🏽
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Год назад
SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️ ABATACHIN THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 🙏🏻
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Год назад
Kale hiywot Yasemalen 🙏🏽 Egizybher Yemesegen ❤️❤️❤️
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 4 месяца назад
Amen amen kale hiwet yasemalen❤❤❤❤
@helengere5834
@helengere5834 6 месяцев назад
Amen እኔም ከሁሉ ስደትን መከራን አሳልፌ እስራኤል ገባሁ በዛ ምትክ የቦክር ልጄ ምናሴ አልኩት
@muluebrhaneyob4630
@muluebrhaneyob4630 Год назад
May Eritrea orthodox tewahdo and Ethiopian orthodox tewahdo live forever ❤❤
@hanaini
@hanaini Год назад
የኢርትርያ ተዋህዶ የሚባል የለም፣ የኢትዬጵያዊው የአክሱሙ የቅዱስ ያሪድን ዜማ ነው የምትጠቀሙት። እግዚአብሔር ከክህደት ከጥላቻ እና ከሞኝ መንገድ ይመልሳችሁ።
@ishakghebredingle4590
@ishakghebredingle4590 9 месяцев назад
There is no Ethiopian or Eritrean tewahdo orthodox. The church is universal,
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 4 месяца назад
እኔ ለአስር ደቂቃ ፕሮቴስታንት ሆነህ የቢልጌት ሀብት ተሰጦህ የማቱ ሳላ እድሜ ተሰጦህ ትኖራለህ ብባል አላደርገውም ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን እርስወ እኔ ምንም ማላውቀውም አላደርገውም በእውነት አላደርገውም
@getahuneshete3383
@getahuneshete3383 Год назад
አምላክና አምልኮ ይጣመራሉ።የምናመልከው አምላክን ነው።እያሱ እስራኤላዊያን የተለያዩ ቀናትና አማልክትን ባመለኩ ግዜ አኔና ቤቴ ግን እግዛቤርን ብቻ እናመልካለን ነው ያለው።
@betefage9697
@betefage9697 Год назад
አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@edil2530
@edil2530 11 месяцев назад
Kale hiwot yasemalin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambesesemuye
@ambesesemuye Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቻን!
@benjamin8387
@benjamin8387 10 месяцев назад
ዋው ያመነውን እናውቃለን ቅዱስ ጳውሎስ/ያወቅነውን እናምናለን-ሳይንስቶች :-ትልቅ ትምህርት
@user-ib1ql6db1e
@user-ib1ql6db1e 5 месяцев назад
ቃለህየወት ያሰማለን አደበታቸዉ እሜይጠገብ አባት❤❤❤❤
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤
@hanamanbarou5167
@hanamanbarou5167 Год назад
Kale hiwet yasemalen memerachen regem edemina Tena yesteln🙏🙏🙏🙏🙏
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 Год назад
Amen.memeheracehen.kalehiwot yasemalen
@user-le8ev9bk9f
@user-le8ev9bk9f 10 месяцев назад
ቃለሂወትንያውርስልን፣በድሜበጸጋያኑርልን
@user-ol1ww3qw2z
@user-ol1ww3qw2z 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 4 месяца назад
ከስላሴ ከክርስቶስ ከድንግል ማርያም ከተዋሕዶ ብለይ የማይቆጠር ከሞት ይሻለኛል ።🙏
@brosrat4538
@brosrat4538 Год назад
እየሱስ ጌታ ነዉ። አሜን❤..........እኛ እንወዳቹሃለን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን ❤
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@erbikanfalta
@erbikanfalta 3 месяца назад
መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@temesgengetachew3013
@temesgengetachew3013 4 месяца назад
የአባቶች እምነት ስለሆነ ቅርስና ዉርስ ጣኦት ተሸክመህ ከምትዞር ወደጌታ ናና እረፍ የዘላለም ሕይወት በርሱ በቀር የለምና።
@tesfayeberhe8198
@tesfayeberhe8198 9 месяцев назад
ድንግል ሆይ እወድሻለሁ
@Tgtg-ed4uz
@Tgtg-ed4uz 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እውነት ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-re8ww4wl5l
@user-re8ww4wl5l 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የተዋሂዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልኝ ለኝም አስተዋይ ልቦና ያድለን ❤❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🥰🥰🥰😘😘😘
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 Год назад
ስንቴ ሰው ይሞታል ሰው ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም በአፍ መጥራትማ አጋንንትም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያምናል እኮ ማመንና በቀራንዮ ጎልጎታ የከፈለውን ያንን የነፍስና የደም ዋጋ ለእኔ ብሎ አምኖ መቅበል ነው ዳግም መወለድ እና ዳግም ጥቅምትን ያላገኝ አይድንም
@AWEKEADMASU
@AWEKEADMASU Год назад
ምን እያልሽ ነው ሰኒ !ለማንኛውም ግን ሰላም ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽ
@AWEKEADMASU
@AWEKEADMASU Год назад
ግን የምታመልኪው አብን ነው ወልድ ወይስ መንፈስ ቅዱስን ?ጥያቄሽ ምንም አልገባኝም
@EyayawWorku-br6nk
@EyayawWorku-br6nk Год назад
ጾመልሽ በመብላት ነው ውለታውን የምትከፍይው ታዳ
@emukasa7979
@emukasa7979 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድሮ የተማረ በሌለበት ጥቂት ሙሁራን በፈጣሪ በአግዚያብሄር አምላካችን በህገ ልቦና በሚመሩበት ዘመን ሰይጣን በሰነፍ ሰው ልብ ተዘፍዝፎ ነግሶ መነጋ ይሰበስብና ጦአት ማመለክን የፈጣሪን ህግ ሰው ሁሉ አንዲሽር በጣም በማሰጨነቅ ሰውን አርስጨበአርስ መጋልን ቅናት መቀኝነት ግፍ ሀጥያትን ከቃዬል ወንድሙ ላይ ገፍ ቅናት ያሰራውን ለመሰራት በማደረግ ብዙዎች ሞ ን ፈረተው ምድራዊ ደህነት ድካመ የሰጋ ሰራ ሰልችቶአቸው የገፈኞችን አነጀራ ሀበት ለመብላት ሲሉ ፈጣሪ አምላክን ሰለካዱ በኖህ ዘመን ደረስ ፈጣሪ ታግሶ ታግሶ ሲያቅተው በፈላ ወሃና አሳት ቀቀሎ ከምድር አጠፋቸው ለዘር ያህል ኖህና ቤተሰቦቹን አሰተረፈ 8 ሰው ብቻ ሰይጣን ያ በጣኦት የማደንዘዝ ተነኮሉን ዳግም ኮህ ልጆች ከሴም ካም የፌትን ያበዛ አነዲዋለዱ ባደረገ ህዝብ ላይ ዳግም ጦኦት አምልኮን አሰተማረ ከዛ ያ አልበቃ ብሎት ከርስትናን በአዳዲስ አየሱሳዊ ክርስቶሳዊ አያለ ሰንቱን አዳዲስ የጥፋት የገዳይ አምልኮ ፀበኛ ፀረ አግዚያብሄር ፀረ ሰላም ፀረ ክርስቲያን የፈጠረበት ዘመን አዲስ ኪዳንን ሰይጣን በብሉይ ኪዳን የጀመረውን የክህደት ትመሀርቱን የሚያሰራጩለት ሰነፍ ልብ ያላቸውን የሰው ልጆች በልባቸው አርም አየዘራ ሀሰተኛው እየሱስ ክርስቶስ ነኝ አያለ ብዙ ከፉ ገዳይ ግፈኛ ሰዎችን ከነአምልኮ ፈጥሮ ዛሬም ከምንድን ይልቅ ፈጣሪ አግዚያብሄር ወልድ አየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሊመጣብን ጊዜው ቀበ ተመለሱ በንሰሃ የተጠመቃቹ ሰጋዬን ደሜን ተቀበሉ ተዘገሰጅታቹ ጠብቁኝ ቢለን ማን ሰማው ያለተጠመቁም ቢጠሩ ለምን ብለው ጭራሽ ሰይጣን አምላካችን ሉሰፈር ነው በለው ተሸክመው በአደባባይ ቢወጡ ፈጣሪ አበዛችሁት ብሎ ቡን ለማደረግ ከመደር አሰከሰማይ የሚደረስ የሰው ልጅን ወደአፈርነት ሲደበላለቅ አየተናል እሺ በትሉ የምድርን ፍሬ ትበላላቹ አምቢ ብትሉ ሰየፍ የበላችሆል ተብለናል ሰየፍ አግዚያብሄር ነው ፈጣሪ አኔ ነኝ አምላክ አግዚያብሄር አምጂ ሰይጣን ሉሰፈር ጣኦታቹ አየደለም አረፉ ሲል አምላካችን አየሱስ ክርስቶስ በመበረቁ ከሰማይ አሰከመድር እኔ ነኝ ብሎ በብራዚል አየሱስ ክርስቶስ አሳያቸው ለደነዘዙት አየሱስ ክርስቶስ አኔ ነኝ ሰይጣን ሉሰፈር አመድ ነው ፈሪ አናተን በሚወረደው መቀሰፍት አሰበልቶ አሱ ወደሲኦል ይሮጣል አትጃጃሉ ነው ያላቸው በብራዚል
@user-ep3bt5cy9l
@user-ep3bt5cy9l 3 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@sarasara14192
@sarasara14192 9 месяцев назад
አሜን ቃላ ህይወት ያስማልን
@user-dl2el4kt8d
@user-dl2el4kt8d 9 месяцев назад
ማን እንደ ኦርቶዶክስ ማን እንደ መብት ማርያም
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Год назад
መምህሬ👏💚
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Год назад
ክክክክክክ ወይ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 9 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@teddytesfay1853
@teddytesfay1853 Год назад
Kale hiwet yasemalen abatachun
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@elsatsegaye8734
@elsatsegaye8734 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@user-qm8dk1hm8h
@user-qm8dk1hm8h Год назад
Kale hywetn yasemaln abatachin
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልንአገራችንን ሰለምዎን ይጠብቅልን
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏 ማስተዋልን ስጠን አባት ሆይ 🙏😢😢
@lakechberedda3489
@lakechberedda3489 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን!!!!!!
@dawitgirma-lx3rf
@dawitgirma-lx3rf 10 месяцев назад
kale hiwot yasemalen abatachen
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ለሁሉነገርእግዚአብሔርይመስገንየድግልማርያምልጃ
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 5 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@matebietegegne7711
@matebietegegne7711 4 месяца назад
አምላክ እረጅም አገልግሎት ዘመን ለመምህራችን
@SlenatDesta
@SlenatDesta 2 месяца назад
kale Hiwot Yasemaln
@gidayhagos1646
@gidayhagos1646 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kalabpapa3318
@kalabpapa3318 11 месяцев назад
ጴንጤ ለመሆን መጠራት ያስፈልጋል እየሱስ በዘመናት ሁሉ ሰው አለው ይህን ተረተረትህን ትተህ ጅማሬ የሌለውን ፋፃሜ የሌለውን እየሱስን ተከተል ህዝቡን የራስህን አስተሳሰብ አየጫንክ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የተጠራውን ሕዝብ እዳያመልጥ ጉስቁልና ውስጥ ሆኖ እዲሞት በማድረግህ ይፈረድብሀል እዲሁ እዳላግጥ የምትንር እዳይመስልህ ተመለስ ጊዜ አለህ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማል 🙏🙏🙏
@user-gm2jr9oy7l
@user-gm2jr9oy7l 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Habtamu-ll5zg
@Habtamu-ll5zg Год назад
እድሜ ይስጥልኝ
@fikerneghe660
@fikerneghe660 Год назад
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራንን
@kokab597
@kokab597 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂዉት ያሰማልን አሜን
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 4 месяца назад
ውይ መቼ በመፎከር ሆነ መጀመሪያ መመረጥ ነው የማከብሮት ሰው ኖት ንግግሮን እወደዋለሁ ግን መዳን በሌላ የለም ያለ ክርስቶስ እባክዎ ወዳጄ ዮሐንስን ወንጌል ከምእራፍ አንድ ጀምረው ያንብቡ ከዛ በኋላ ሊረዱ ይችሉ ይሆናል እመቤታችንን ሁላችንም እናከብራታለን ሰማይ ምድር ሊሸከመው የማይችለውን አሷ ግን በማህፀንዋ ተሸክማለችና። እባክዎ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ክርስቶስ እየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ይቀበሉ ጌተ እየሱስ ጌታ ነው።
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
እውነት ነው መጋቢ አዲስ እሼቱ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ለአምስት ደቂቃ ጴጤ አልሆንም በእውነት ሞቴን እመርጣለው እጂ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
እኔም ኦርቶዶክስ ከመሆን ሞቴን እመርጣለሁ ኦርቶዶክስ fake ነው።😍😘
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 Год назад
“እግዚአብሔር በሰማይ፥ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል፤ ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን።” - መክብብ 5፥2 “በአፍህ ቃል ተጠመድህ፤ በአፍህ ቃል ተያዝህ።” - ምሳሌ 6፥2
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 Год назад
ካልገባዎ ዝም ቢሉ እርሱ አዋቂነት ነው ካልተቻለዎት ለሥም ለዝና ብለው በወንድማማቾች መካከል ጠብ ባይዘሩ “ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን ያስባል፤ ጠብንም ይዘራል።” - ምሳሌ 6፥14 ምሳሌ 6 ¹⁶ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ ¹⁷ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ ¹⁸ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ ¹⁹ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፥ በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። እራስዎ በለፈለፉ ባይጠፉ እግዚአብሔር የአፍዎን ፍሬ እንዳያሳጭድዎ
@seyoummengesha6380
@seyoummengesha6380 Год назад
መምህር ምእመኑን ለማስተማርና ለማሳወቅ የምታደርጉት ጥረት በጣም ደስ ይላል።ፈጣሪ እድሜንና ጤናዎን ይጠብቅልን።የአእናንተ የአባቶች ጥረቶች የሚያበረታቱን ቢሆንም በቤተክርስትያኗ የተሰገሰጉ ሌቦችንነ‍ኣ ፅንፈኛ ችን ማጥራት ካልተቻለ ምእመኑ መፍለሱ አይሬ ነውነሸ ቢታሰብበት
@getachewdoa5496
@getachewdoa5496 Год назад
sew ayidelem yemiyateraw egiabeher new. lew sew bilen sayihon lerasachin hiwot new yeminamelkew!!
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 4 месяца назад
እኔ በበኩሌ ለሰው ብዬ አይደለም። ሰነፍ ካልሆነ አይፈልስም
Далее
Fudbol hozir vs avval😂
01:01
Просмотров 478 тыс.
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 1,2 млн
СКОЛЬКО МОИХ ТРЕКОВ ТЫ ЗНАЕШЬ?
00:41
Fudbol hozir vs avval😂
01:01
Просмотров 478 тыс.