Тёмный

🦋Habesha Kemis Ethiopian Dress Fashion Ethiopian/ Traditional Clothes Style ciffon dres 

Tsegi ethiopia Tube
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

ዘመናዊ የባህል አልባሳት ለገና እና ለጥምቀት የተሰፉ ልዩልዩ ሃበሻ ቀሚሶች ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለሰርግ ለምርቃት ለክርስትና ለሽምግልና ለአጥር ለፍ አትስማሽ ለሚዜዎች ለመልስ ለተለያዩ ዝግጅቶች እንሰራለን ደውለው ይዘዙን +251969066071 መሲ ወይም ሳባ ብለው ይደውሉ

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@astubtube
@astubtube 9 месяцев назад
እውነት ነው ሁሉም ያምራሉ ሁላችንም ብንለብስ ያምራል አንዷን አትሸልሚኝም ፀጊ ❤❤
@konjonesh
@konjonesh 9 месяцев назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፅጌዬ በጣም ያማምራሉ ፈጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ሁሉም ነገር የሚያምርው በገር ነው ስላሙን ይመልስልን
@roman2ethiopia330
@roman2ethiopia330 9 месяцев назад
wow yemiyamamr albasat new yzeshiln yemetashiw👌👌👌👌
@hayatuu
@hayatuu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጠሠሸ ዋዉዉዉ ያምራል 👍👍👍💪💪💪🌺🌺
@seaditube1239
@seaditube1239 9 месяцев назад
ሰላም ፀግሻየ ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ ዋው በጣም የማያማምሩ የሀበሻ ልብሰ ናቸው ዋጋ በውሰጥ ብትነጋገሩ ጥሩ ነው ምክን ያቱም ሁሉም የራሱን ማራፍ ነው ማሰቀመጥ ያለበት
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ዉዴ እንዴት ያምራሉ ዋዉ የሴቶች ዉበት ነዉ ድምቀታችን የሀበሻ ቀሚስ ደሞ ሲያምር በዉነ እያሳመሩት መጡ በየግዜዉ አዳዲስ ስታይል ነዉ የምናየዉ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
@debralemTube-vn6le
@debralemTube-vn6le 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅገይ በጣም ያማምራል ፋሽኖች ሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያምጣልን ለሀገራችን መክራና ችግር ተፈራርቆብናል በተለይ ያማራ ህዝብ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 месяцев назад
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ ውዴ ትክክል ቦታው ይወስነዋል ለምሳሌ አረብ ሀገር የምገዛው ቀሚስና ኢትዮጵያ የምንገዛው ዋጋ በሁለት እጥፍ ነው እና ገበሬና ነጋዴ እንደማለት ነው እናመሰግናለን በአል በአል አሸተትሽው ዶሮቹ 😂😂
@mayunegethio
@mayunegethio 9 месяцев назад
selam selamshi ybza tgye enkuwan dehna metashi waww yeabeshi lbsochu keken wede ken eyetewabu newu yemimetut💞
@selamtube7930
@selamtube7930 9 месяцев назад
Egzbhr Yemesgn Selamish Yebzalegn Marr Wowwww Liyuuu Naww❤❤
@habitayetubi
@habitayetubi 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው በእውነት በጣም ምረጥ ቀሚሶች ናችሁ
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 9 месяцев назад
ሠላም ሠላም ቲጂየ አንኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ የምወድሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚሉነቸው አነመሠግናለንንንን❤❤❤🎉🎉🎉
@romanethiopia
@romanethiopia 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ፀጊ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው ለገና ፏ ብትን ነው 😅 ሰምተሻል
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 9 месяцев назад
ሠላም ሠላም ፀጉ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ያምራሉ#ሸር
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ፀግዬ ሰላምሸን ይብዛልኝ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሸ የእኔ ማር ዛሬ ጠፋሸ እማይዬ በሰላም ነዉ አላህ ይጠብቅሸ የእኔ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉 ዋውውውው በጣም ያምራሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 9 месяцев назад
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ልክነሽ ፅግዬ በጣም ከባድነው ቢዶ ለማቀናበር እራሡ ያው ከሥራው አፃር ግን ሠማኒያ ሺህ ነው ያልሺው ወይሥ ደግሜ ልሥማ 😂😂😂😂የኔ ውድ ልክነው ሁሉም የራሡ ዲዛይን አለው ግን እኮ ለኔ በጣምነው የበሉኝ የሠርጌ ቀሚሥ አሥራ ምናምን ሺነው ከመጣ በዋላ ተናደድኩ 😂😂😂
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 9 месяцев назад
Tisega anakn dhani matesh wdy ehty wwwwwwwwyamrail🌹🌹🌹🌹🌹
@MsratAkele
@MsratAkele 7 месяцев назад
ፈትል በስንት ቀን ይደርሳል
Далее
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59