Тёмный
No video :(

(005) ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት l Learn French in Amharic 

ይማሩ - Yimaru
Подписаться 353 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #ፈረንሳይኛ #ፈረንሳይኛንይማሩ
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________
እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English
• (012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገ...
መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መልመድ መቻል)
• መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መ...
ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት l Learn French in Amharic
• (005) ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገ...
20 መታወቅ ያለባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት!
• (022) 20 መታወቅ ያለባቸው የእ...
እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች
• (021) እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወ...
Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት
• (019) Do or Did? የትኛውን...
በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች l How to start a Conversation
• (004) በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂ...
እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them)
• (003) እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀ...
Welcome to our Official RU-vid channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
...

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@beqelemola4746
@beqelemola4746 4 года назад
ፈረንሳይኛ ብታስተምር መልካም ነው
@chinusweet4977
@chinusweet4977 4 года назад
Adis negni please French betasetemer des yelegnel bezu sew yefelegewol please
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 года назад
@@chinusweet4977 የትነሽ
@bitanyaelsu
@bitanyaelsu 2 года назад
Ene esu eziga chinigna new miyastemrw Are u blind
@feronenazezew8758
@feronenazezew8758 2 года назад
ውድ መምህር ንጉሥ በጣም አመሰግናለሁ! በፈረንሳይኛም በእንግሊዝኛም የምትሰጠውን ትምህርት እየተከታተልኩ ነው። ፈጣሪ ያበርታህ
@thesecretofsucess9571
@thesecretofsucess9571 2 года назад
It's great to see such a genius teacher, Merci beaucoup Professeur Negoussie!, continue s'il te plait
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 года назад
ዛሬ ነው ያየሁት ይሄን የዩቱብ ቻናል በማግኝቴ ደግሞ እጅግ ደስ ብሎኛል ላይክና ሰብስክራይብ ሳልጠየቅ ነው የማደርገው መልካም ሰው
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 3 года назад
በናትሕየማስተማሪያቦታአለሕ
@amdeworkdesale25
@amdeworkdesale25 8 месяцев назад
በጣም አሪፈ ነው ቲቸር ቲክቶክን ዘጋው ይማሩ ይሻለኞል ለውጥም አምጥቻለው ቲክቶክና ትምሕርት አብሮ አይሔዲም እዲሜ ጤና ይስጥልኝ
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 3 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው። ፈረንሳይኛ ተዘባርቆብኝ ነበር።እግዚአብሔር ይስጥህ።
@mameadefa1142
@mameadefa1142 4 года назад
Merci teacher በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላገኘኹኸ ግራ ገብቶኝ ነበር
@melakehabtemariam1191
@melakehabtemariam1191 4 года назад
ስትናገር ስትጽፍ የምትጽፈው ኣይታይም ምክንያቱ ልንረዳ ኣልቻልንም ኣድምቀህ ጽፎው ከነ ይቅርታው ኣመስግናሉሁ
@degagotube
@degagotube Год назад
ደስ ይላል እየተማርኩ ነው እንዳይቋርጥ
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 4 года назад
Thank you Teacher Niguse..you are doing us a favor like you said we’re lucky☺️
@ethiohadiya6054
@ethiohadiya6054 3 года назад
Merci Professeur🙏 S V P Professeur ፈረንሳይኛ በዘ ብታደርግልን በጣም አሪፍ ነው ምክንያትም ፈረንሳይኛ በአማርኛ የሚያስተምሩ ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 года назад
እሺ። ጥያቄውን ተቀብያለሁ።
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 года назад
ለፈረንሳይኛውም ግሩፕ እጀምራለሁ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@ethiohadiya6054
@ethiohadiya6054 3 года назад
@@-yimaru9824 Ok አሪፍ ነው ግን የበለጠ ፈረንሳይኛ ብሆን በጣም ነው የሚፈልገው ለሁሉም እናመሰግናለን ተባራክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@IzakKebede-mt7yf
@IzakKebede-mt7yf Год назад
ትምህርትክ በትክክል ስድብ ይገባል ይበልጥ በተከታአታአይ ቢሆን ጥገና ሩነበር
@heraniyoutube5146
@heraniyoutube5146 3 года назад
bewenetu betame enamesegenalen sefelegew yeneberewen be amaregna bemagegnete betam edelegna negne memeherachin wendemachin beretalen
@Shewa116
@Shewa116 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
@hiruthailu3751
@hiruthailu3751 3 года назад
ፈረንሳይኛው ሰፋ አድርገህ ብትረዳን መልካም ነው አመሰግናለሁ። merci
@tilahunmequanent109
@tilahunmequanent109 4 месяца назад
I am very high interest to learn French and you have a good skill
@eyobieleyob2801
@eyobieleyob2801 2 года назад
Betam Arif new teacher, gin tsubufu aynebebn.
@eyobieleyob2801
@eyobieleyob2801 2 года назад
Betam Arif now teacher, gin tsuhufu aynebebb
@mesaytunsiaa2142
@mesaytunsiaa2142 4 года назад
በጣም አርፊ ትምህርት ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ኑጉሴ እግዚአብሔር ይባርክ
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@emuryan3434
@emuryan3434 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው ግዜ በነበረኘ እግሊዘዘኛ ባወኩ. ንባብ እችላለሁ ፍቹንነው🇪🇹👍🇪🇹
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 3 года назад
እኔም ንባብ አንደኛነኝ ትርጉም ዜሮሮሮሮሮሮሮ እውየ ስሙን ተምራያለሁ
@EsublweAkililu-nm7gq
@EsublweAkililu-nm7gq 7 месяцев назад
አረፍ ነው ፈረንሳይኛን በአማርኛ በማማሬ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን እሱቤ ከ ካናዳ
@ephrem5751
@ephrem5751 2 года назад
Part 2 lagenew alchalkum arif new
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 3 года назад
እኔ ምስጋናዬን አያቆርጥም ሀገርን መለወጥማሳድግ ይሄ ነው ወጣቱ የሀገሬ ልጅ ተማር ንቃ ካልባሌ ድርጊትወጥቶ እራስን ማየት።የህገራችን ሚድያ በዛ ሁሉም አንዳይነት ስለጤና ለሚያስተምሩትም ሌሎችም አሉ ቋንቋ መግባቢያ ነው ሌላም እንዲህ እውቀቱን ችሎታውን ልምዱን ቢያካፍል ሀገር ታድጋለች መምህር።ጤና ና እድሜ ከመላ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥልን ይቅርታ ብዙ ሚድያ የተደጋገመ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሎ ህዝቡ የሰለቸውን ያቀርባሉ ምንአለ የሰው መሰርታዊ በሆኑት ላይ ሚድያው ቢያስጠጋ ቦታውን ቢያካፍል ይሄን ነው የምል ፈጣሪ ይርዳን
@tigist23445
@tigist23445 3 года назад
Edate nehe ymetseraw sera betame ymibretata new Berta Germenega degemo betasetemer kankwawen kechalek enamesegenalen
@samuelkefale8092
@samuelkefale8092 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@hamzajemal4103
@hamzajemal4103 2 года назад
Wow wow batem batem tamachitognal thank you very much
@chawitchawit3468
@chawitchawit3468 3 года назад
እሽ መምህር ስላገኝዉህ ደስብሎኝል ቀጥልበት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ እናመሰግናለን
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 года назад
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 года назад
ትግርኛ ብታስተምረን የምታውቅ ከሁነ እግልዘኛው ጋ በጣም ጥሮነ እሳካሁን አማራኛ በ ትግርኛ የሜያስተምር አላየሁም ግን ቡዙ ሰው ስጠይቅ እሰማለሁ ብዙ መማር የሚፈልግ አለ
@HewteHewte
@HewteHewte Год назад
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
@user-hf9yc6zs7i
@user-hf9yc6zs7i 4 месяца назад
ጥሩ ገብቶ ኛል ❤❤❤🎉🎉
@georgedesta4885
@georgedesta4885 4 года назад
Tiru negr new eyaderklen yalkew thank you bertalne
@shumettigab7538
@shumettigab7538 3 года назад
Wow.tanks.techar
@GoobanaGetachew
@GoobanaGetachew 3 года назад
I appreciate you. Thank u. God bless u
@josephelias3480
@josephelias3480 4 года назад
I want to learn french than english right now. Could you please come out with more french lesson. Thank you!
@adamafework5907
@adamafework5907 3 года назад
Betam Enamesegenalen
@merci1093
@merci1093 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት እሽ👍
@NunuTeshome2021
@NunuTeshome2021 3 года назад
Betam enameseginalen! You are the best
@getachewtadesse2338
@getachewtadesse2338 2 года назад
really you are a good teacher
@zinabinyam9831
@zinabinyam9831 3 года назад
Tsehufu I aytayem
@abdellabahar6044
@abdellabahar6044 3 года назад
Merci professor
@dunfatechinologyzone7287
@dunfatechinologyzone7287 2 года назад
You are natural intellivent
@abrahamberihu2671
@abrahamberihu2671 2 года назад
Please ፈረንሳይኛ ቀጥሉበት በጣም ብዙ ተመልካች ኣለ
@habitamuhailuhailu5587
@habitamuhailuhailu5587 4 года назад
merci beaucoup professour
@photoende8181
@photoende8181 3 года назад
Thank you so mach for teaching them
@adelimad3659
@adelimad3659 3 года назад
Je trop aimé votre chaîne de RU-vid. Je suis née à Djibouti mais maintenant je suis avec maman en Addis Abeba. Et merci pour l'aide 😊😊😊😊😊.
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 года назад
Merci
@queenmeti9375
@queenmeti9375 2 года назад
Vous êtes best professeur 👏
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 4 года назад
What I really want to know is education. Thank you
@ruhamamycrazy8307
@ruhamamycrazy8307 3 года назад
Good bles you
@gelilaabebe5068
@gelilaabebe5068 3 года назад
It is a great beginning thank you!
@bedruzemanmohammedawelhamz5683
@bedruzemanmohammedawelhamz5683 3 года назад
ቻይና ብታስተምር በታም ሃሪፍ ነው
@marshamarsha6958
@marshamarsha6958 4 года назад
Wooow techar batam naw yemenmsagenaw tana ena edema yesetln
@kalebmesfin8803
@kalebmesfin8803 3 года назад
Wow betam temechitognal thank you teacher 🙏🏼
@bakalechtadese2087
@bakalechtadese2087 2 года назад
Thank you so much for teaching us, we'll be happy if you teach us France,
@Huneynmohammed
@Huneynmohammed 2 года назад
Je penasais tout expression je suis etudient a alhabesh academy in harrar the only school who give french language regularly from 1-10
@misganadaba7664
@misganadaba7664 4 года назад
Bexam das Kamitilany nagar andu sitawara raga mitilaw nagar naw THANK YOU
@oroscholarly
@oroscholarly 4 года назад
Bataaam inji battam
@natitube9466
@natitube9466 4 года назад
Ymaru arif program new gn yemtlekachew meleya bsetachew arif new
@azebmekuannt608
@azebmekuannt608 2 года назад
Thank you
@bettybh5015
@bettybh5015 3 года назад
እባክህ ቶሎ ቶሎ ስራልን በጣም ያስፈልገናል 🙏🙏🙏
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 года назад
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@tesfatela3617
@tesfatela3617 3 года назад
I'm so happy.pls keep it up!
@wendeaman5330
@wendeaman5330 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@addis312
@addis312 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል
@fyorimmurts6100
@fyorimmurts6100 2 года назад
merci
@aronhailu8556
@aronhailu8556 4 года назад
I loved your way of teaching
@johnkaseta4874
@johnkaseta4874 4 года назад
Très Très bien merci
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 года назад
Amsegnalhu 🙏
@FeredeTekiu
@FeredeTekiu 2 месяца назад
አናመሰግናለን 🥰
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Месяц назад
Trés bien j'ai apprai beaucoup
@alemayalew7654
@alemayalew7654 2 года назад
meci teacher
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 7 месяцев назад
በርታ ጎበዝ
@elhamahmed586
@elhamahmed586 Год назад
Thank you teacher
@genetworku9286
@genetworku9286 3 года назад
I would like to learn French language. keep on it and thanks
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 года назад
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@wagayetadese3969
@wagayetadese3969 3 года назад
የሚፃፈውን አሻሽሉት። አይታይም ለጥረታችሁ እናመሠግናለን
@LetayLak
@LetayLak Год назад
Thank you teacher😊
@asnakugirma1317
@asnakugirma1317 3 года назад
Ayitayim
@chalachewtakele7199
@chalachewtakele7199 3 года назад
መምህር ንጉሴ ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምን አይነት አሰተያየት መሰጠት አልፈልግም ምክንያትም ትክክለኛው የመማር ማስተማር እየተከተልህ ሰለሆነ በእኔ እየታ መሰጠት የምችለው ካሜራ ቀረፅ ላይ ይርቃ ሰለዚህ እንደታይ ቀረፃውን ቀረብ ይበል
@ermgr8948
@ermgr8948 2 года назад
Be learning continuity others smart
@massamssw2292
@massamssw2292 11 месяцев назад
Enamesegn alen wendmachn ketlbet
@lililetel9128
@lililetel9128 3 года назад
Mercy Niguse
@medimedi7287
@medimedi7287 3 года назад
Thank you very much bro
@tigistayele9002
@tigistayele9002 3 года назад
ቀጥልበት ተመችቶኛል
@hawadawad4963
@hawadawad4963 3 года назад
tanxs
@ideashare8887
@ideashare8887 4 года назад
Wow , Merci Merci
@user-ql9dm6gx1s
@user-ql9dm6gx1s 2 года назад
ሰላም prof የፈራንሳ ትምህርት አንድ ላይ ስብስበህ በተራ ቁጥር አንድ ላይ ብታረገው አሪፍ ነው
@lidyaasrat6253
@lidyaasrat6253 3 года назад
ለጀማሪዎች ፈረንሳይኛ ስታስተምር አብረክ አክሰንት ብታስተምረን መልካም ነው
@asnakugirma1317
@asnakugirma1317 3 года назад
Ere besefewu serabet betam asfelagi new
@tilahunbeyadgie1683
@tilahunbeyadgie1683 Год назад
ደስ ይላል
@muzza294
@muzza294 3 года назад
Complete French language education
@user-cb5ou3vs7t
@user-cb5ou3vs7t Год назад
እናመሰግናለን
@emebetkiki7860
@emebetkiki7860 Год назад
Tnx teacher
@jambomuhammodmako5537
@jambomuhammodmako5537 2 года назад
We need your lesson at France 🇫🇷 s'ìl vou plaît
@terefechtmamayebetamiename8453
@terefechtmamayebetamiename8453 4 года назад
Enameseginalen Teacher 👏👏👏
@kanenusnura3990
@kanenusnura3990 4 года назад
Waw thank you so much
@samueltirkaso8322
@samueltirkaso8322 4 года назад
hey professor ebaku ye Franceny video likelen betam new iyetamrane yalenwo
@naaomiichannel2490
@naaomiichannel2490 3 года назад
Wow
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 3 года назад
It's Very difficalt me
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 года назад
Bonsoir professeur
@khalidbab3025
@khalidbab3025 4 года назад
merci mon grand frere 👏👏
@inateinate6570
@inateinate6570 3 года назад
Thank. You.
@naemikahsay756
@naemikahsay756 3 года назад
Thanks brother
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 116 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 142 тыс.
French5
20:02
Просмотров 6 тыс.
ትክክለኛ እንግሊዘኛ/Real English
43:24
Просмотров 396 тыс.
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 116 тыс.