Тёмный
No video :(

#0066 

TEDEL TUBE
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
0:00 መግቢያ 13:32 ምእራፍ አንድ : የምትፈራው ምንድነው? ለምን? 33:44 ምእራፍ ሁለት : ልታስወግደው አትችልም 01:00:59 ምእራፍ ሶስት : ከስጋትና ስቃይ ውስጣዊ ኃይልን ወደማካበት የመሸጋገሪያው መንገድ 01:39:13 ምእራፍ አራት : ፈለግከውም አልፈለከውም ያንተው ነው 02:25:35 ምእራፍ አምስት : ፖሊያና ስታንሰራራ! 03:06:52 ምእራፍ ስድስት : ወዳጆችህ እድገትን ሳይፈልጉ 03:57:02 ምእራፍ ሰባት : ጉዳት የማያስከትል ውሳኔን እንዴት መወሰን ይቻላል? 04:45:16 ምእራፍ ስምንት : መላው ህይወትህ ምን ያህል የተሟላ ነው ? 05:19:24 ምእራፍ ዘጠኝ : በእሺታ ራስህን ነቅነቅ አድርገህ ሁኔታዎችን ተቀበል 05:54:56 ምእራፍ አስር : ፍቅርን መምረጥ 06:39:47 ምእራፍ አስራአንድ : የባዶነት ስሜትን ማስወገድ 07:13:26 ምእራፍ አስራሁለት : ጊዜ ሞልቷል
@abisbelay3710
@abisbelay3710 2 года назад
አመሰግናለሁ
@fbhouse8025
@fbhouse8025 Год назад
Please how to get amharic pdf
@sudden2463
@sudden2463 Год назад
@@fbhouse8025 enega ale
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 3 месяца назад
አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ይስጥልን ሁላቹህንም
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 года назад
ለደራሲዎች...ለተርጓሚዎች እና ላንተ ይሄን ያክል ግዜ ሰውተህ ደስ በሚል አቀራረብ ላቀረብክልን ውድ ወንድማችን ከልብ አመስግናለሁ።
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
📢📢 አዲስ 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ Science of Getting Rich Amharic audiobooks full-length ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HO6A6jxU3B4.html
@Gozhini
@Gozhini 2 года назад
የጠፋብኝን የህይወት ቁልፍ ስላገኘሁት አመሰግናለው፡፡ ድንቅ መጽሃፍ ፣ ድንቅ ትርጉም እና ድንቅ ትረካ !!!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
[👉ሙሉ መፅሐፍ] የአሁን ሃያልነት The power of now FULL AUDIOBOOK 🎧 📖Eckhart Tolle ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-F3rLPPeLbkg.html
@behailubekele5350
@behailubekele5350 2 года назад
ፀጋ ይብዛልህ፤ በጣም አመሰግናለሁ ።👍
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
ተስፋ የቆረጥክ እለት II The Story of the Frog II motivational video Short story ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-C_jYEE4OJcw.html
@user-hh8zu8qv9t
@user-hh8zu8qv9t Год назад
እንደት ያለ ትልቅ ስው ነህ ለእኔ መርህ ሆነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@azebassefa2057
@azebassefa2057 2 года назад
ገራሚ መፀሀፍ ጭንቅላቴን ፈወሰኝ እኮ!!!! ዋዉ አመሰግናለው ወንድማችን ተባረክ
@mimidegefa7803
@mimidegefa7803 2 года назад
ገራሚ መፀሀፍ ነው እየሰራሁ ነው የሰማሁት እራሴንም በከፊል አግንቻለሁ እራሴንም እንደሚጠቅመኝ ተረድቻለሁ ጠቃሚ መፀሀፍ ስለሆነና ስለመረጥክልን አመሰገንኩህ ከልቤ።👍👍👍👍
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 года назад
በርታ!!! ድምፅህ አእምሮክ ይባረክ!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@meazakebede880
@meazakebede880 2 года назад
ድንቅ መጽሐፍ። ያላነበበ ሰው አመለጠው ያስብላል። ተባረክ ወንድሜ።
@saron6
@saron6 2 года назад
እግዛቢሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ዉስጤን ነዉ የገነባዉ ከነበርኩበት መጥፎ ስመት አሽቀንጥሬ እንዲወጣ ነዉ ያደሬገኚ 🙏
@mesfinmare7076
@mesfinmare7076 Год назад
ድምፅህ ግለፅና ጎርናና ስለሆነ በጣም ለማዳመጥ ይመቻል እናመሰግናለን
@ephremb2
@ephremb2 2 года назад
የሚገርም መፅሐፍ ነው 2008ዓ.ም ላይ አንብቤዋለሁ የመጀመሪያ ጠላቶችህ ቤተሰቦችህ ናቸው!! ለአቅራቢው ትልቅ ክብር አለኝ thanks alot
@benzalex9520
@benzalex9520 2 года назад
Why beteseb endet telat yihonal
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@user-le5vy4re4q
@user-le5vy4re4q 2 года назад
@@tedeltubeethiopia በፀሃፊን በአማረኛ የተተረጎመ የት ነው እምናገኛው
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 месяцев назад
በአማርኛ ተተርጉሟል?
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 года назад
ግሩም እና ድንቅ አተራረክ ነው!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ውንድሜ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
እናመሰግናለን
@yousefyakob5601
@yousefyakob5601 Год назад
እግዚአብሔር ይክብርን በጣም እናመስግናለን ። ብርቱልን ። የመኖር ትርጉም ያወኩበት መጽሐፍ ነው ።
@fatumaahmed2273
@fatumaahmed2273 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ስራ ነው
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@demere6405
@demere6405 2 года назад
ጸሀፊዋ ፈላስፋ ነች ማለት ያንሳታል በስራዋ ትኩራ ትደሰትም እኛን አስተምራናለች እና ! የተርጓሚው እና የአንባቢው ችሎታ እጅግ በችሎታና በጥበብ የተሞላ በመሆኑ ያለማድነቅ ጨርሶ አይቻልም! እናመሰግናለን።
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
[👉ሙሉ መፅሐፍ] Act Like a Lady, Think Like a Man የወንዶች ሚስጥር full Audiobook 🎧 📖 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dSEgHcvcjdI.html
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
አመሰግናለሁ
@amyabraham3639
@amyabraham3639 2 года назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት ለብዙ ሰው ጥሩ መለወጥ ነው
@ghideighebresillassie7164
@ghideighebresillassie7164 2 года назад
Wow Amazing book and hepefull. May the lord bless
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 года назад
This is an amazing book that has changed my life!
@ethiopianortodoxmezmur8022
@ethiopianortodoxmezmur8022 2 года назад
ዋው ይሄን መፅሀፍ በጣም ደጋግሜ አንብቤዋለው ካነበብኳቸው መፅሀፎች. በጣም የምወደው ነው በድምፅ ስለሰማውት በጣም ደስ ብሎኛል ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል
@ashebermamo7438
@ashebermamo7438 2 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ እየሰራሁ ስለማዳምጠው ረጅም ሆኖ ሳይቆራረጥ ስለሆነ ተመችቶኛል በጣም ብዙ በረጃጅም ትረካዎችን አድምጫለሁ አይቻልም እንጂ ብችል ማስታወቂያዎች ባይገባ ምርጫዬ ነው ረጅም መሆኑ አንጥላው ከአቆምንበት ስለምንቀጥል በሌላ በኩል በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ሆነው የሚያዳምጡ ስለሚኖሩ እና ቢቆራረጥ የሚቸገሩ አሉ ለማለት ነው ። ቢቆራረጥ እንደማልቸገር ባውቅም ግን ባይቆራረጥ ምርጫዬ ነው ።
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 2 года назад
ግሩም መፀሀፍ ነው ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ
@tsegayebelete2937
@tsegayebelete2937 2 года назад
አመሰግናለሁ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 года назад
አንተ ልዩ ሰው ነህ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 года назад
ከዚህ መፅሓፍ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው
@saraali8994
@saraali8994 2 года назад
ዋዉ ድምፅክ ለራሱ ማራኪ ነው ለመስማት ኣያሰለችም እናመሰግናለን 💖💖💖💖💖
@aidahassen4090
@aidahassen4090 2 года назад
Betam Areeeeef astemare Amsegenalehu
@asfawendiro9735
@asfawendiro9735 2 года назад
I like it personally to avoid frustration and sycological weakness. God bless.
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቃል ያጥረኛል በጣም ግሩም የሆነ መፅሐፍ ነው ትረካው ምርጥ እና ጉሩም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@KingAandfriends
@KingAandfriends 9 месяцев назад
Thank you ❤
@rozaarozaaoromoo2309
@rozaarozaaoromoo2309 2 года назад
Mashaa alhaa Galtomaa🙏 Dhugaa kitabaa kanar wan bayee bree jiraa Alhamdulillah 🐅🐅💪💪❤❤
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 года назад
ትልቅ ስራ ነው እጅግ በጣም እናመስግናለን ወንዴም አሌሜ እግዚአብሄር ይባርክህ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 года назад
ዋው ሣላደንቅና ሣላመሠግን ባልፍ እራሥ ወዳድነት ይሆንብኛል 😢በጥሞና አደመጥኩት እፍፍፍ እንዴት ደሥ እንደሚል በጣም አመሠግናለሁ ብዚ ነገር አሥተምሮኛል 👍👍👍👍👍💪😍😍😍😍
@abiyoteshete5308
@abiyoteshete5308 10 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 2 года назад
ወንድም እጅግ እናመሰግናለን ይህ ሶስተኛ መፅሐፌ ሰምቼ ስጨርስ ለመግዛት ካንተ ቲዩብ ተባረክ:: አንድ ሀሳብ ግን አለኝ ሙሉውን በአንድ ቪዲዮ ከሚሆን ከፉፍሎ መጫኑ ለስሚውም የሚመች ላንተም ብዙ ተደራሽ ትሆናለክ የኔ ሀሳብ ነው::
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወዳጃችን ጠቃሚ ሃሳብ ነው የሰጡን እኛም ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጨማሪ ላሉ ተግባር የሚውል ሁለተኛ ቻናል ከፍተን በክፍል በክፍል ማስቀመጥ ጀምረናል ለዚህም ይረዳዎት ዘንድ የተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f1m2DlvLxiw.html በድጋሚ እናመሰግናለን ይበርቱልን!!!
@eyobtefera5718
@eyobtefera5718 2 года назад
አመሠግናለሁ ምርጥ ነው
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
እናመሰግናለን የሚያስፈልገኝ ሳይመስለኝ ጀምረው በፍቅር በጥሞና በማዳመጥ ጨረስኩት እጅግ በጣም ወሳኝ ነጥቦችን ተካተውበታል ...! ፍራትህን አትፍራው በትልቁ ማሰብ ለአሸናፊነት መገዛት የሚሉትን ጨርሻቸዋለሁ እቀጥላለሁ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 2 года назад
እጅግ የከበረ ስራ ነው ብዙ ተምሬበታለው !!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@zuzujemal1240
@zuzujemal1240 2 года назад
ከፈርሃቴ እንዴት እንደምላቀቅ እያሰብኩ ነበረ ለማንበብ ደግሞ ሞራል አልነበረኝም ያንተን ኦዲዮ ሳገኝ በጣም ደስአለኝ ልትመሰገን ይገባሃል 🙏🙏 ከልቤ ነው የማመሰግንህ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@zdwelloyewa3747
@zdwelloyewa3747 Год назад
ትለያለህ የእውነት ክበርልን ወንድማችን
@heavenzaid4939
@heavenzaid4939 2 года назад
I don’t know what to say Wendme this is the best book 📚 ever 🇪🇷
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@solomonmg1688
@solomonmg1688 2 года назад
በርታ ወንድሜ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 2 года назад
Wawwww er enidet des enidemil ijig bexam ameseginalew🙏 ene ke ennigid kenezi mesafi alem hiyiwoten alarikim ke mesafum betechemari yanit dimis bexam yanekakal yasebikew melikam mignot hulu yisakalik🙏 Tediy beritalin🙏🙏❤❤❤👍👍👍
@mesobmuday
@mesobmuday 2 года назад
Thanks a lot
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@user-cr1pf6ny3l
@user-cr1pf6ny3l 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ቴዲ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 года назад
እናመሰግናለን በዛላይ አተራረክህ ዋው ልገልፀው አልችልም👌 ግን ከማንበብ ና ከትረካ የቱ ነው አሪፍ አንድነቱና ልዩነቱ ምንድነው ብዙዎቹ ለማወቅ የሚፈልጉ ይመስለኛል
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me 2 года назад
Bichal manbeb yeteshale nw...yanebebkewun atiresam...tireka sihon gin meliktun bicha nw yemtastawsew...kerase limd.
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 года назад
@@YegnaNegerOfficial ልክ ነህ ግን እኔ የጠየኩት የሚገባን ለውጥ የምናይበትና ለአይምሮ እድገት ወ.ዘ.ተ የሚጠቅመው የቱ ነው?
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 года назад
@@YegnaNegerOfficial አመሰግናለሁ አሪፍ አገላለፅ ነው ግን መልሱን ከራሱ ብንሰማውስ ቴዲ ምን ትላለህ
@addisken24
@addisken24 2 года назад
የሚያስፈልገኝን አቅም የሚገነባ ቃላት አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
@Teame2402
@Teame2402 2 года назад
ወንድሜ ተምበርክኬ እየኣመሰገንኩህ ነኝ🙏!!! በቃ ቃላት ያጥረኛል ኣንተን ለማመስገን 🌿🌿🌿🌿
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
ዋው!!! ወዳጄ ምስጋናዎትን ዝቅ ብለን ተቀብለናል ✌
@abebayegle1495
@abebayegle1495 2 года назад
ተባረክልን ውድ ወንድማችን
@MrMillazz
@MrMillazz 2 года назад
Thank you so much it's amazing
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 года назад
አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር ላይክ እያደረኩኝ ነው ውድ አድማጮች እንደረዳን እኛም በሼር እና በላይክ እንምበሸብሸው እባካችሁን.....ድጋሜ አመሰግናለሁ።
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 2 года назад
ትልቅ ስራ ነው በጣም ነው ምናመሰግንህ በርታ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@tizetaarnesen3686
@tizetaarnesen3686 2 года назад
Kalate yelgjme mirti new👍👌👌👌💥
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@amaregenet6911
@amaregenet6911 2 года назад
እግ/ር ይስጥህ ምርጥ ሰው በረታ
@coldcut8321
@coldcut8321 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድም :ይህን በጎ ሰራህን ቀጥልበት በረታ!!!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@Keder_Ahmed
@Keder_Ahmed 2 года назад
እናመሰግናለን ምርጥ መፅሃፍ ነው😊
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 года назад
Enamesginalen barta .
@meazaghebremeskel
@meazaghebremeskel 2 года назад
I can relate. My fear is holding me back for a long time I hope One day God will help face my fear. Amen
@_dibora3949
@_dibora3949 2 года назад
The power of now ብታዘጋጅልን.! ተባረክ 🙏
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@gechc.3372
@gechc.3372 2 года назад
I was reading this book for five years, which helped me a lot. now you make me easy to read with audible mood. Thank you very much. keep going. Love You.
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@aynalemeshete3058
@aynalemeshete3058 2 года назад
Thank you for your dedication
@Happy-ve4re
@Happy-ve4re 2 года назад
Thank you you are Great
@dagmawit2028
@dagmawit2028 2 года назад
Betam enamesegnslen🥰🥰
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@hilinanigatu
@hilinanigatu 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ነው
@gbnknmkuucbku3673
@gbnknmkuucbku3673 2 года назад
Betam amesgnalhu my bor🙏🙏🙏
@Aminyutub-lh3tc1gg9h
@Aminyutub-lh3tc1gg9h 8 месяцев назад
እነናመሰግናለን
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 2 года назад
What an amazing reader, you added a beauty and sweetness to the book. I will listen to it over and over again. Thank you so much 🙏
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
You are so welcome
@kamohammed2500
@kamohammed2500 2 года назад
በጣም የሚያስተምር ማፃፍ ነው.
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@user-bx7ox7pw9f
@user-bx7ox7pw9f 2 года назад
ቃላት የለኝም ብቻ ባለህበት ፈጣሪይጠብቅህየኛእንቁምንያህልእየደረስክልንእንደሁአታውቅም
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@yodit587
@yodit587 2 года назад
Thank you 🙏
@meseretdabala8145
@meseretdabala8145 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን! ልንጠቀምባቸው የስፈልጋል።
@zoealemayehu6855
@zoealemayehu6855 2 года назад
ፍረሃትን አልፈራውም ። በተላይ በተለያዩ የስራ አይነት ጊዜ ወስደው ማንበብ ለማይችሉት እጅግ ድንቅ አቅርቦት ነው ። አመሠግናለሁ
@zeytunahassen1344
@zeytunahassen1344 2 года назад
Thanks a lot 🙏🇪🇹
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 года назад
Masha allh betam turu new berta
@mitkunigussie7344
@mitkunigussie7344 2 года назад
Thank you very much indeed Mate ur an Amazing
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@redmimi6106
@redmimi6106 2 года назад
Thank you soe much
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 года назад
ለአት ቀል የለኝም በጠም አመሰግናለሁ 🙏ከልቤ 💞💞💞
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
ኣመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@habtamutadele1178
@habtamutadele1178 2 года назад
ደስ ይላል ሌሎችም እንደዚህ ቢቀርብ ደስ ይለኛል
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 года назад
እውነት በጣም እናመሰግንሃለን
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@bereketisamuel2482
@bereketisamuel2482 2 года назад
ቃላት የለኝም ብቻ አመሰግናለሁ ቴዲዬ ፈጣር ዕድሜ እና ጤና ያድልህ ወንዲሜ ቀጥልበት አመሰግናለሁ በድጋም
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 2 года назад
Kal yelegnim ewnet betam new yeminamesginih hulum yemitakerbachew metsafoch gerami nachew wektun yamakele new thanks betam!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሰአቱ ግን በዛ ትንሽ ቀነስ ብታረጉት ጥሩ ነው
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@hiwotzeneb4790
@hiwotzeneb4790 2 года назад
Thanks 🙏
@abumedia8385
@abumedia8385 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቴዳ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@abrhamnahusenay6158
@abrhamnahusenay6158 2 года назад
ወንድሜ እናመሰግናለን ትልቅ ነገር ነው አያደረክልን ያለኸው::
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@askematube509
@askematube509 2 года назад
Thanks so much
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
በርታ!! ትችላለህ
@yordanosdesta891
@yordanosdesta891 2 года назад
Thank you be blessed 😊
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 2 года назад
በርቱ ትውልድን እያነፃቹ ነው
@sunshine-zv9gl
@sunshine-zv9gl 2 года назад
Thank you so much and God be with you. I have learned too many good things & makes me very positive, visionary, strong, thanskful, big dreamer etc
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
Wonderful!
@discoveramerica2622
@discoveramerica2622 2 года назад
Good job!!!(
@abdujemal3234
@abdujemal3234 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው ይሄን ሁሉ ሰአት መስዋዕት ከፍለህ ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ
@saronamanuel7931
@saronamanuel7931 2 года назад
Thank you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mulugetagabrielhuit1726
@mulugetagabrielhuit1726 2 года назад
በርታ በጣም ጠቃሚ ነው የሁሉም ስው ችግር ነው thankyou infinity times
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እናመሰግናለን✌
@tigistbussa8309
@tigistbussa8309 2 года назад
Thankyou for your outstanding reading, i appreciate you and worth following you. Keep on going
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
Thank you, I will
@masrataeiuo1707
@masrataeiuo1707 Год назад
አመሰግናለሁ ወድሜ
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн
ሌላ ሰው መፅሀፍ ትረካ
1:05:46
Просмотров 14 тыс.