Тёмный

#0100 

TEDEL TUBE
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@video-uk5cv
@video-uk5cv 2 года назад
Thanks
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
ክፍል አንድ የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ድምፀ መፅሐፍ 00:00 መፅሐፉ በውስጡ ምን ይዟል 04:46 መግቢያ 11:00 ምዕራፍ 1 የመበልፀግ መብት 18:58 ምዕራፍ 2 የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ 28:29 ምዕራፍ 3 ሃብት በሞኖፖል ተይዟል እንዴ 34:58 ምዕራፍ 4 የብልፅግና ሳይንስ የመጀመሪያው መርህ 45:50 ምዕራፍ 5 ህይወትን ማሳደግ 57:32 ምዕራፍ 6 የሃብት መንገድ የቱ ነው 01:08:42 ምዕራፍ 7 የምስጋና ኃይል 01:16:50 ምዕራፍ 8 በትክክለኛው መንገድ ማሰብ 01:27:18 ምዕራፍ 9 የፈቃደ ልቦና አጠቃቀም 01:37:30 ምዕራፍ 10 የፈቃደ ልቦና ተጨማሪ ጥቅም 01:46:36 ምዕራፍ 11 በትክክለኛው መንገድ መጓዝ 01:58:22 ምዕራፍ 12 ብቁና ውጤታማ ተግባር 02:08:23 ምዕራፍ 13 ወደ ትክክለኛ ቢዝነስ መግባት 02:18:07 ምዕራፍ 14 የማደግና የመጨመር ስሜት 02:27:00 ምዕራፍ 15 ወደ እድገት ገስጋሽ ስብዕና 02:36:06 ምዕራፍ 16 ማንቂያዎችና ማጠቃለያዎች 02:46:04 ምዕራፍ 17 የብልፅግና ሳይንስ አንኳር ሃሳቦች ክፍል ሁለት- ተጨማሪ የብልፅግና ሃሳቦች 02:50:12 ክፍል ሁለት ምዕራፍ 1 የፈጣሪ መንግስት 02:59:23 ክፍል ሁለት ምዕራፍ 2 ፈጣሪና ተፈጥሮ 03:08:30 ክፍል ሁለት ምዕራፍ 3 መትረፍረፍ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
💪💪🏃‍♀🏃‍♀🕺🕺🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AMHARIC AUDIOBOOKS FULL-LENGTH 👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3eAJBStIllE.html
@ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ
ከልብ እናመሰግናለን ለምታደርግልን መልካም ነገር ልኡል እግዛብሄር ይክፈልህ ሰላምህ ይብዛ እዳተ አይነት ለሰው ልጂ ሁሉ ተስፋ ለሚሰጡ አነቃቂወች ሁሉ አምላክ ያብዛልን በርታ ወንድማችን🙏❤😘🇪🇹💗👌
@millala7327
@millala7327 Год назад
የምሬን ነው እምልክ ሙሉ መጽሃፉን ቁጭ ብዬ ነው ያደመጥኩት በቶሎ ነው ያለቀብኝ እና ዛረ ሳደምጠው ሃሳበን እሚጋሩኝ ሰዎችህ እንዳሉ ተረድቻለሁ እና በጣም ነው እማመሰኘው እግዚአብሄር ይስጥልኝ ዛረ ብንባብ ምልኩ ንው ያደመጥኩት ብከታይ ደሞ ማስታወሻ እየያዝኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hassenawel7761
@hassenawel7761 2 года назад
በጣም አሪፍ መፃፍ ነው አንብቤያለሁ
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤነት ጋር ይስጥልን🙏😘
@mishelpiter3715
@mishelpiter3715 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እባክህን BREAKING THE HABIT OF BEING YOURSELF ተርጉምልን👏👏👏
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Год назад
Thanks so much guys you doing great bless you more 🙏🙏🙏
@tigeludaba3401
@tigeludaba3401 2 года назад
አቦ የሕይወቴን መንገድ ለመስተካከል እንደረዳችዉኝ መንገዳችዉ በብርሃን፣በፍቅር፣በሰላም የማረ ይሁን
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 7 месяцев назад
እስኪ ምን አገኘህ?
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Год назад
የእውነት ቃል የለኝም ምናይነት ደግ ሰው ነክ እንደአንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን በጣም አመሰግናለሁ
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን እሄንን ህይወት ቀያሪ ትምህርት በቀላሉ ስለሰጣቹን ለናንተም የተትረፈረፈ ህይወት ፈጣሪ ያድላችሁ❤
@yousefyakob5601
@yousefyakob5601 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን !!!
@meazaabate4217
@meazaabate4217 2 месяца назад
🙏🏼በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@lalishodaniel8339
@lalishodaniel8339 2 года назад
BIG thanks
@seifeteshome6176
@seifeteshome6176 Год назад
በጣም አሪፍ አስማሪ ት/ት ነዉ ማንም ሰዉ ማግኘትን ይወዳል ግን ወደ ቢዝነስ መንገድ የሚመራዉን ይፈልጋል።
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 10 месяцев назад
Thank You
@Fenkil14
@Fenkil14 2 года назад
Bless up keep doing ❤️✌🏾
@kmamtub1412
@kmamtub1412 Год назад
tebark
@RB-zd8rw
@RB-zd8rw 2 года назад
Thank you so much . I really appreciate for what you are doing for us. especially someone like me who has no time for reading but able to lesson audio. I get a lot benefit from your audiobooks . Thank you again and if you can please read for us The Power of Positive Thinking
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Год назад
egziabher yibarikh wendme ameseginalew🥰🥰
@fevengemeshu4736
@fevengemeshu4736 2 года назад
Enamesegnalen teddy 🌻🌻😍
@tesfayamanuel1466
@tesfayamanuel1466 2 года назад
Thank you so much for your service
@drzelalemCounselor
@drzelalemCounselor 2 года назад
Thank you so much!!!
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 11 месяцев назад
Thank u
@selimh7387
@selimh7387 Год назад
እናመሰግናለን
@eyobtefera5718
@eyobtefera5718 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ አምላክ ፀጋህን ያብዛው ተባረክ
@marumuche7346
@marumuche7346 2 года назад
10q
@techfreak_et
@techfreak_et Год назад
Thanks
@samsonyilmadesalegn4419
@samsonyilmadesalegn4419 3 месяца назад
እናመሰግናለን ይሄን መጽሀፍ ስላቀረብክል
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 3 месяца назад
Thanks ✅
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍና አሥተማሪ መፅሀፍ
@wendyassetsshibeshi2218
@wendyassetsshibeshi2218 Год назад
Geta zemenhn ybak! Inamesegnalen
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 2 года назад
ዋው በጣም ድንቅ መፅሐፍ በድንቅ ድምፅ በርታ ትችላለህ ኢን ሻአላህ
@getugashaw
@getugashaw 2 года назад
I thank you a lot, you are a great man and life change man really ,please continue your journey !!
@tewodrostefera7895
@tewodrostefera7895 2 года назад
Thank you Teddy I appreciate
@abenetberhane4292
@abenetberhane4292 2 года назад
Thank you very much.
@genetnigussie956
@genetnigussie956 2 года назад
እናመሠግናለን
@hewanayalew973
@hewanayalew973 2 года назад
ተባረክ ሌላቃል የለኛም
@seidseid6531
@seidseid6531 Год назад
እኔ ለዚህ ቻናል ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ እውቀቱን በእጥፍ ያድልህ ወድሜ።
@animenkassa2674
@animenkassa2674 2 года назад
ጠቃሚ መፃፍትን በመተርጎም ደስ በሚል ድምፅ ስለምታቀርብልን በእጅጉ ደስ ይለኛል፡፡ እኔ ደግሞ SUBSCRIBED AND LIKE በማድረግ መልካም አስተዋፆ አደርጋለሁ
@abubekermuhamedhassen7926
@abubekermuhamedhassen7926 2 года назад
ቴዲ ከልብ አመሰግናለሁ አንተ ትውልድ እየቀረፅክ ነው
@aduutsegaye6740
@aduutsegaye6740 Год назад
thank you in advance for your patience and best works
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
🎀 CHANNEL MEMBERSHIP INVITATION 🎀 IT IS OUR PLEASURE TO INVITE YOU TO JOIN…👇👇👇 ru-vid.com/show-UCYMNGgMWNecwrrvVMKcEhKgjoin ውድ ቤተሰቦቻችን የቻናላችን ልዩ ተጠቃሚ አባል እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው። ቻናላችን ለሚከፈልባቸው አባልነቶች አዳዲስ እቅዶችን አዘጋጅቷል እናም ይህ ለተጨማሪ ትጋታችን እንደሚረዳን ተስፋ እናደርጋለን። አባልነቱ ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር ስለሚመጣ ይህ ፍላጎት ላላቸው አድማጭ ተመልካቾች ስኬት ተኮር የሆኑ መፅሃፍት(በድምፅ) ፣ ተነሳሽነትን የሚፈጥሩ ቃለ-መጠይቆች እና ልዩ ልዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን የሚያካትት ነው። ቻናላችን በዘመናዊ መንገድ እየተደራጀ እና የመረጃ ምንጫችንም እየጨመረ ነው። ስለዚህ፣ ቀዳሚአባል በመሆን የሂደቱ አካል እንዲሆኑ እንጋብዛለን። እርስዎን እንጠብቅዎታለን. አናንተን ለማገልገል እንተጋለን። 👇👇👇👇👇👇👉👉👉👉👉👉 በዚህ ሊንክ በመጠቀም ይቀላቀሉ ru-vid.com/show-UCYMNGgMWNecwrrvVMKcEhKgjoin ከአክብሮት ጋር
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 2 года назад
Diniki mesihaf 👍👍i promise beykenu le 21 ken degagime admixalew fixar yibarikik ya sebikewin melikam mignot hulu yasakalik🙏🙏❤❤❤👍👍👍
@sami4229
@sami4229 2 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ መፅሃፍ ነው ። ከአገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተጣጥሞ የተተረጎመ መፅሃፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ !!!! በተረፈ ግን የተርጓሚው የብዕር አጣጣል እና የሀሳቡ ፍሰት የዶ/ር አብይ አህመድን ይመስላል !!!!
@endutube
@endutube 2 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ... የደራሲዉ እና የተርጓሚዉ ስም ፍሮንት ላይ ቢጻፍ አሪፍ ነዉ
@elsabetdemeke7987
@elsabetdemeke7987 Год назад
Thank You so much teddy
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 года назад
Thank you 🙏
@gebreslassieatsbha-by1vz
@gebreslassieatsbha-by1vz Год назад
Wowww
@inter-media6464
@inter-media6464 2 года назад
በርታልን ወንድማችን✌️✌️✌️✌️✌️
@EdenNatnael
@EdenNatnael Год назад
Thanks❤❤❤
@RobaJunior-w3f
@RobaJunior-w3f 4 дня назад
የሕይወት ዓላማ...ማደግ ነው
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 Год назад
Thank you bother 🙏 The power of now ተርጉምልን
@zahrasaid4255
@zahrasaid4255 Год назад
Thanks guys 😍😍
@nahooseb5421
@nahooseb5421 2 года назад
It was really helping thanks
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
እናመሰግናለን ቤተሰቦቻችን
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 2 года назад
Amesegnalew betam ❤🙏
@adaneduguma538
@adaneduguma538 2 года назад
Betam dess yemil astemari mestihaf new bertu enameseginalen
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
Great! Thanks for every thing dear!
@biglalo2930
@biglalo2930 2 года назад
እናመሰግናለን👏 !!!
@boni2186
@boni2186 2 года назад
Enameseginalen 👍👍
@NossoTube
@NossoTube 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@menfesawiaynihabena4286
@menfesawiaynihabena4286 2 года назад
Good thanks
@Jemalkebe
@Jemalkebe Год назад
🥰❤️🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰❤️❤️👍
@AbdiAlemu-c3g
@AbdiAlemu-c3g Месяц назад
እናመስገናለን
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 года назад
Thank you bro 🙏
@samuelsteve007
@samuelsteve007 2 года назад
Tebarek
@redmimi6106
@redmimi6106 2 года назад
Thanks bro
@endalebesufkadtaye3326
@endalebesufkadtaye3326 2 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@አርእየነትንሳኤሀለሃገር
የቀንየልና ዝሓወይ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 года назад
Studying finance and economics , beside innovation is key to sucess . Outside this you dont need book like this
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 2 года назад
ለማመስገን ቃል ሁላ አጣሁ ብቻ ክበርልን።።
@remli112
@remli112 2 года назад
እናመሰግናለን. ቴድ የአማርኛ መፀሀፍ አንብልን. ማግኘት ስለማንችል ትልቅ ህልም አለኝ. የዶ/ር ኢዮብን ምናምን.
@bobmen877
@bobmen877 2 года назад
👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@mulutsegaye3592
@mulutsegaye3592 2 года назад
በጣም አመሰግነለሁ በደንብ አሰኪገበኘ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir Год назад
Thank u tediyee pls increase finacial iq akrablen
@hanaabebe2028
@hanaabebe2028 2 года назад
Betam new yemnamsgenaw tadi konjo new kant Aodibook bezu temaral ermjwesja yesraw new berslay lewatm alen egzaber chemro yestak
@rahelhagos3002
@rahelhagos3002 2 года назад
Enamesegnalen Teddy. Edmena Tiena ystik abo
@Edenyirgaduendayehu
@Edenyirgaduendayehu 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Edenyirgaduendayehu
@Edenyirgaduendayehu 2 года назад
አመለካከቴን ሌውጠህልኛል
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 года назад
Enamesginalen
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 10 месяцев назад
Psycology Of Money...Please
@yonasbirhanu5236
@yonasbirhanu5236 Год назад
10nx tade
@techfreak_et
@techfreak_et Год назад
Please translate Psycho Cybernetics by Maxwell Maltz. Thanks!
@yosephtesfaye9738
@yosephtesfaye9738 2 года назад
The 48 lows of power....Robert green... pls😊
@adu4451
@adu4451 2 года назад
the power now & a new heart book please
@Jemalkebe
@Jemalkebe Год назад
ሁፍፍፍፍፍ ልፈነዳ ነዉ አሁን የሆነልኝ እየመሰለኝ ነው
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
ብልጽግና ዝርፊያና አጋንታዊ መንገድ መሆኑን አየነው እግዚአብሔር ይበትናችሁ
@yassermuna970
@yassermuna970 Год назад
Yhen ymesale tmhrt slesthgn amesgnalew
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 2 года назад
ግን በቴዲ የሚጠሩ ሰዎች ልባቸው ቸር ነው እውቀታቸው አመለካከታቸው እፍፍፍ
@betgelutsegaye4349
@betgelutsegaye4349 Год назад
መፅሐፉን የት ማግኝት እችላለወ
@yifatastube9534
@yifatastube9534 2 года назад
mnm motivat ayadergm
@techfreak_et
@techfreak_et Год назад
"The habit of highly effective people " ከቻልክ አቅርብልን።አመሰግናለሁ።
@bereketmelese2608
@bereketmelese2608 2 года назад
ድምፅ ዓይል አለው
@RobaJunior-w3f
@RobaJunior-w3f 4 дня назад
ገንዘብ ሁሌ የሚሄደው...ገንዘብ ወዳለው ነው
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ 2 года назад
ፒድ ኢፍ የት እናገኝአለን
@alem7785
@alem7785 Год назад
ድግግሞሽ አለው
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
ሰርተችሁ መበልጸግና እየወረሩ እየገደሉ እየዘረፉ ምኑን ብልጽግና አለ ? ፍርድ እንጂ
@Gec969
@Gec969 5 месяцев назад
Video sidale
@yifatastube9534
@yifatastube9534 2 года назад
yihe hulu negade yet lemdew new
@seifeteshome6176
@seifeteshome6176 Год назад
በጣም አሪፍ አስማሪ ት/ት ነዉ ማንም ሰዉ ማግኘትን ይወዳል ግን ወደ ቢዝነስ መንገድ የሚመራዉን ይፈልጋል።
Далее