Тёмный
No video :(

02# ቤ/ክ ውስጥ የዲያብሎስ ልጆች አሉ !YARED_TILAHUN_(EVANGELIST) Nikodimos Show - Tigist Ejigu 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 125 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Опубликовано:

20 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 483   
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Год назад
ከየሱስ እግር ሥር ቁጭ ብዬ የተማርኩ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው እዉነቱ የበራልኝ። Thank you ፣Thank you ፣ Thank you ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም ። ትግስትዬ የእኔ ዉብ እህት ከጠየቅሽ በሁላ ሁሊ የሚገርመኝ የምታዳምጭበት አደማመጥ ልዩ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 Год назад
Betammmm!!! Geta yebarkew!!
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Год назад
@@affordableground-transport7169 ወንጌላዊ ያሬድ ስራ ያጣ አይመስለኝ ይህ የሚመልሰው። አንተም ከዚ ጥላቻ ልብህን አፅዳ
@affordableground-transport7169
@@MT-rg3mt ወንድሜ, አንተም የእውቀት ችግር ያለብህ ይመስለኛል። አንድ ሰው ሲዋሽ ወይም በደል ሲፈጽም በሐቅ confront ማድረግ ጥላቻ አይደለም። ኬፋ (ጴጥሮስ) አይሁዳውያንን ላለማስከፋት ብሎ ባደረገው ነገር ሐዋርያው ጳውሎስ በአንጾኪያ ጴጥሮስን confront እንዳደረገው የማታውቅ ከሆነ ገላትያ ምዕራፍ 2ን እንደገና አንብብ። ታዲያ ያንን ጥላቻ ነው ልትል ነው? አይደለም። አንዱ ትልቅ ችግር በወንጌላውያን ቤ/ክን ውስጥ እውነትን በግልጽ ለመናገር የመፍራት/የመሸሽ ብሎም ሲከፋ ዝም ብሎ እንደመንጋ የመነዳት ባህል/ተለምዶ ነው። ስለዛም ይሆናል cultic devotion to a “minister” (“የተቀባ አገልጋይ“ ነው ለተባለ ሰው ሰዎች (ምዕመናን) እንደ-ስለት) ራሳቸውን የሚሰጡትና ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ፈር የለቀቀ ነገር የተበራከተው። ያሬድ በዚህ የቃለ-መጠይቅ እንኳን በርካታ አፍ የሚያስይዙ፣ ለትዝብት የሚዳርጉ ነገሮችን ብሏል። እንደው ለምሳሌ ብቻ ይሄንን ልጥቀስ፦ “እኔ በመንፈስ ስለምመራ ... በአንዳች ነገር ተጸጽቼ አላውቅም።“ ይህ አባባል ራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር የሚጋጭ፣ ከእውነት የራቀ (ሐሳዊ) አባባል ነው። በነገራችን ላይ ከክርስቶስ ኢየሱስ በቀር በደልና ሐጢዓትን ያልፈጸመ ሰው በምድር ላይ አልነበረም/አይኖርም። የእግዚአብሔር ቃል በ 1ኛ ዮሐንስ 1:8 እንዲህ ሲል ይህንን እውነት ያረጋግጥልናል። “ኀጢአት የለብንም ብንል፣ ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።” ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭1:8 ሐጢዓትን በማወቅም ይሁን ባለማስተዋል እንደምንሰራ የሚካድ አይደለም። ነገር ግን በበደላችን ተጸጽተን ንሠሐ እንገባለን። ይቅር ባይ አምላክ ስላለን አጥቦ ያነፃናል። ተጸጽቼ አላውቅም የሚል ሰው ግን በሐሰት ይኖራልና ሐሳዊ ነው ቢባል labelኡ የሚገባው ይመስለኛል። በእኔ እምነት የያሬድ ትልቁ ችግሩ ለራሱ ያለው ወይም የሚሰጠው ግምት ከሚገባው በላይ መለጠጡ ይመስለኛል። በእንግሊዝኛው ወይም ሳይኮሎጂስቶች Narcissistic የሚሉት የሥነ-ልቦና disorder የተጠናወተው ይመስለኛል። ከዛ እንዲፈታ ጌታ ይርዳው።
@user-ji1ir6je2i
@user-ji1ir6je2i Год назад
ውድ ያሬድ ወንድሜ በትግራይ ያገልግሎትህ ፍሬ ነኝ ተባረክ ።እውነተኛ የክርስቶስ ልጅ ሰውን በክርስቶስ ያየዋል ደግሞም እውነት ነው። ሁሉም ሰው ለክርስቶስ እናዘጋጃለን አንድ የሚያደርግ ጌታ ብቻ ነው።
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ ንጹሐንን አስገድለው የበርካታ ዜጎቻችን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በዚህ ቦታ ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር ሊባል የሚችል የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት ወያኔዎቹ አስከፊ ስላቅ የሰሩብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ ድራማ ዳግም ሲከሰቱ, እንዴት አንተ አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@ephremfekade3205
@ephremfekade3205 Год назад
@@affordableground-transport7169 brother, your question is good and legitimate! But, this is not his channel and the questions are raised by the interviewer.
@user-gf2qm8xh8q
@user-gf2qm8xh8q 9 месяцев назад
አንተ ብቻ አልክ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 8 месяцев назад
አንተን መስሎኝ ትግራዋይን እባጭ ነው ካንሰር ሳይሆን መነቀል አለበት ያለው
@haimanotakalu749
@haimanotakalu749 Год назад
ኡኡኡኡ!!!! እግዚአብሔር ስለ አዲሱ ሰው ማንነት እንዲገባን ጌታ ይርዳን !!! ይሄ ብቻ ነው የሚያወጣን!!! ወንድማችን ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!!
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Год назад
አቤት ወንጌላዊ ያሬድ እንዳንተ አይነት ወንድም አስተማሪ የማያመቻምች እውነትን ግልጥልጥ አድረጎ የሚነግረን እኔ በግሌ የዘመኑ ሀዋርያው ጳዉሎስ በይ ብልህ እንዳላገነንኩህ አስባለዉ ያሬድይ ስለድሆች ያስረዳህበት እኮ ተደንቄያለዉ የአባቴን የእየሱስን የልብ ትርታ ስላስረዳከን ምን እላለዉ ተባረክ አሁንም ቀሪ ዘመንህ በፊቱ በቤቱ ይለቅ: ቲጂይ ተባረኪልኝ ተወዳጆች ተባረኩ::
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 Год назад
ታላቅ አስተማሪ ነህ ። የጌታ ቃል በሙላት ያለብህ ዘመንህ ይባረክ🙏❤
@user-ps2is2dm6c
@user-ps2is2dm6c Год назад
ተባረክ ወንድሜ የአባቴ ልጅ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ በአንተ ላይ ያለውን ፀጋ ለኔም እንዲያካፍለኝ እፀልያለሁ ጊዜ ሰጠቼ ማንበብ እንድችል ጌታ ይርዳኝ
@rozeag5510
@rozeag5510 Год назад
አሜን,ለሁላችንም,ይርዳንንንን
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 Год назад
ድንቅ እና ብዙ ያስተማረኝ ቃለ ምልልስ ነው፡፡ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ብዙ መጽሀፉን አንብቤ ተጠቅሚያለሁ፡፡ ቲጂ,,,,, የኒቆዲሞስ ሾው በጣም እያነጸን ያለ አገልግሎት ነው፡፡ በርቺልን ፤ ጠንክሪሊን፡፡ በሰማይ አክሊል እንዳላሽ አምናለሁ፡፡
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 Год назад
Wow! የማይታየዉን አንድነታችንን እንስበክ powerful message. ሁሉም የእምነት መሪወች ይህንን ቢሰብኩ🙏🏿
@batrileta5214
@batrileta5214 Год назад
እውነት ነው ልዩነት መከበር ፣አንድነት መነገር አለበት ፣ማቀንቀን አለብን!ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እና የሀገር ፍቅር ከአንተ ውስጥ ይፈልቃል!ተባረክልን!
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Год назад
ጥያቂ:አለኝ:ለምሳሌ:አንድሰው:ከዳነ:በሗላ:አሀዛብ:ቢያገባ:ወይም:የማያምን:ቢያገባ:ይድናል:ማለትነው?
@affordableground-transport7169
“... የሀገር ፍቅር ከአንተ ውስጥ ይፈልቃል ...“ Really? እውነት ከወያኔዎች በመመቻመች እነሱን በማወደስ ያሳለፈው የትናንትና ታሪኩ የሚያሳየን የያሬድን የሀገር ፍቅር ነው? ለእኔ አይመስለኝም። ይህንን ደግሞ የምለው, አንዱ/ዷ እንደመለሰልኝ /ችልኝ በጥላቻ አይደለም። እንደውም የሃሳቦቹን exchanges እነሆ፦ “MT 2 days ago @Affordable Ground-Iransportation ወንጌላዊ ያሬድ ስራ ያጣ አይመስለኝ ይህ የሚመልሰው፡፡ አንተም ከዚ ጥላቻ ልብህን አፅዳ“ የኔም ሃሳብ ቀጥሎ እነሆ፦ ወንድሜ, አንተም የእውቀት ችግር ያለብህ ይመስለኛል። አንድ ሰው ሲዋሽ ወይም በደል ሲፈጽም በሐቅ confront ማድረግ ጥላቻ አይደለም። ኬፋ (ጴጥሮስ) አይሁዳውያንን ላለማስከፋት ብሎ ባደረገው ነገር ሐዋርያው ጳውሎስ በአንጾኪያ ጴጥሮስን confront እንዳደረገው የማታውቅ ከሆነ ገላትያ ምዕራፍ 2ን እንደገና አንብብ። ታዲያ ያንን ጥላቻ ነው ልትል ነው? አይደለም። አንዱ ትልቅ ችግር በወንጌላውያን ቤ/ክን ውስጥ እውነትን በግልጽ ለመናገር የመፍራት/የመሸሽ ብሎም ሲከፋ ዝም ብሎ እንደመንጋ የመነዳት ባህል/ተለምዶ ነው። ስለዛም ይሆናል cultic devotion to a “minister” (“የተቀባ አገልጋይ“ ነው ለተባለ ሰው ሰዎች (ምዕመናን) እንደ-ስለት) ራሳቸውን የሚሰጡትና ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ፈር የለቀቀ ነገር የተበራከተው። ያሬድ በዚህ የቃለ-መጠይቅ በርካታ አፍ የሚያስይዙ ነገሮችን ብሏል። እንደው ለምሳሌ ያህል ብቻ ይሄንን ልጥቀስ፦ “እኔ በመንፈስ ስለምመራ ... በአንዳች ነገር ተጸጽቼ አላውቅም።“ ይህ አባባል ራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር የሚጋጭ፣ ከእውነት የራቀ (ሐሳዊ) አባባል ነው። በነገራችን ላይ ከክርስቶስ ኢየሱስ በቀር በደልና ሐጢዓትን ያልፈጸመ ሰው በምድር ላይ አልነበረም/አይኖርም። የእግዚአብሔር ቃል በ 1ኛ ዮሐንስ 1:8 እንዲህ ሲል ይህንን እውነት ያረጋግጥልናል። “ኀጢአት የለብንም ብንል፣ ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።” ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭1:8 ሐጢዓትን በማወቅም ይሁን ባለማስተዋል እንደምንሰራ የሚካድ አይደለም። ነገር ግን በበደላችን ተጸጽተን ንሠሐ እንገባለን። ይቅር ባይ አምላክ ስላለን አጥቦ ያነፃናል። ተጸጽቼ አላውቅም የሚል ሰው ግን በሐሰት ይኖራልና ሐሳዊ ነው ቢባል labelኡ የሚገባው ይመስለኛል። በእኔ እምነት የያሬድ ትልቁ ችግሩ ለራሱ የሚሰጠውን ግምት ከሚገባው በላይ መለጠጡ ይመስለኛል። በእንግሊዝኛው ወይም ሳይኮሎጂስቶች Narcissistic የሚሉት ዓይነት የሥነ-ልቦና disorder የተጠናወተው ይመስለኛል። ከዛ እንዲፈታ ጌታ ይርዳው።
@zewdituabera6520
@zewdituabera6520 Год назад
ይህን ትምህርቱ ተሰምቶ የማይጠገብ ወንድም ስለጋበዝሽልን ተባረኪ።
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@martatadele6215
@martatadele6215 Год назад
Tgye tebarekilgn endezih ayinet yetebareke sew gabezshiln!!
@kifledamite7577
@kifledamite7577 Год назад
ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክልህ:: እጅግ የምወድህ የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አድርገህ የምታስተምር excellent መ/ር ነህ ::እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ:: ብዙ ጥያቄ የሆኑ ያልገቡኝን የእግዚአብሔርን ቃል ፈተህ ስታስተምር ተጠቅሜአለሁ::እርሱ ጥሩ አስተማሪ ሲሆን እኔ ደግሞ ጥሩ አድማጭ ነኝ::
@Gelane1
@Gelane1 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ዕውቀት ነው ያገኝሁበት አሁንም የቃሉን ዕውቀት ያብዛልህ እህታችን ም ተባረኪ መልካም የጌታን ሥራ እየሰራሽ ነው ቀጥይበት ተባረኩ ልኝ 🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Год назад
በዚህ ክፉ ዘመን አንተን ሳይ ጌታ ቅሬታዎች እንዳሉት ማሳያ ነው ያሬድዬዬዬ ብሩክ ሁን ♥♥♥
@affordableground-transport7169
ያሬድ, በዚህ የዩ-ትዩብ ቻነል ላይ ከሚሰጡት አስተያየቶች/ሃሳቦች ውስጥ ለአንዳንዶቹ መልስ እንደምትሰጥ ስላየሁ ቀደም ብዬ የጠየቅሁትን ጥያቄ አላየህም ማለት አይቻልም። ለምን ጥያቄውን ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆንክ ባይገባኝም, አንድ የማይካድ ሐቅ ግን አለ። ማንም ሰው ካለፈው ታሪኩ ሊያመልጥ አይችልም። ንሠሐ ሊገባ ይችላል፤ Genuine የሆነ ንሠሐ ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለው ቃሉ ይላልና እሙን ነው። በቅድሚያ ግን ያ ሰው ይቅር እንዲባል ስለፈጸመው በደል ጸጸት ሊሰማው ይገባል። ያም ሆኖ ግን የቀደመው በደሉ የሰውዬው ታሪክ አካል መሆኑ የማይካድ ሐቅ ነው። ቀደም ብሎ ወያኔዎች በሰሩት ተውኔት በሐውዜን ገበያ አስገድለው የበርካታ ንጹሐን ደም እንዲፈስስ የተሰራው አሰቃቂ ድራማ ሳያንስ የዛሬ 7-8 ስምንት ዓመት ደግሞ አንተን ወደ ሐውዜን ወስደው “ትናንትና በሐውዜን ሞትና ዋይታ ነበር፤ ዛሬ ግን ...“ ሠላም፣ መረጋጋትና እፎይታ የሰፈነባት ቦታ ሆናለች የሚል ቅላጼ ያለው ለወያኔዎቹ የፕሮፓጋንዳ ዲስኩር የመገለጥ ቃል (prophetic oratory) በሚመስል መልኩ ያቀረብከው ነገር አምባ-ገነናዊ ስርዓታቸው እንዲቀጥል ነዳጅ (fuel) አቀባይ፣ አሞጋሽ፣ እስዬው ባይ ዓይነት ንግግር እንደነበር ለማንም ግልጽ ነበር። እኔ ባለፈው በእንግሊዝኛ ጽሑፌ የጠየቅሁህ “እንዴት በፊት የተሳለቁብን ሳያንስ, የዛሬ 7-8 ዓመት አካባቢ በሌላ የወያኔ ድራማ, እንዴት አንዱ ዋና ተዋናይ ልትሆን ቻልክ?” የሚል ነበር። ይህ እውነተኛ ቃለ-መጠይቅ ከሆነ ልትመልሰው የሚገባ ነገር ነው። (ምናልባት ባለፈው በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አላየሁም የምትል ከሆነ, እነሆ ከዚህ በታች አስፍሬልሃለሁ።) Yared, I have heard a number of your teachings on RU-vid and some in person at a local church. I believe your teachings for the most part, are based on sound doctrine. One thing that I have some reservations on is this: what you call “Revelations” from God. How sure are you that they are truly from God; and not your sentiments? The reason that I asked that is, because I remember a time some seven or eight years ago when you went to Hawzen, Tigray region and declared in some prophetic language: “This place ‘yesterday’ was a site of death and horror. And now, God has declared …” I thought that was also not from God; but you being carried away with some type of euphoria, perhaps fueled by the help and cooperation that you got from the Woyanne regime then for whatever you were doing up there in the area. It will be really interesting if you delve into that episode and explain what caused you to say those things. (The gist of your ‘prophetic’ talk/oration was: ‘Yesterday, death and destruction by the Derg on the population; and today, peace and tranquillity brought to you by the Woyannes’). I wonder if that was what you heard from God! [Many of us remember the tragic drama that was orchestrated by the woyannes which culminated in the loss of innocent lives. As if that sickening drama wasn’t enough, the woyanne took you there so that you would shower them with praises for bringing peace and well-being to the place. Frankly speaking, that was another distasteful drama.] Would you care to comment on that?
@craven13yt23
@craven13yt23 Год назад
ውይ ምግብ እኮ ነው ኢንተርቨው አይደለም ቲጂዬ ተባረኪ አቦ ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዋ ያሬድ
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 Год назад
ቲጂዬ፡በጣም፡ እናመሰግናለን፡ ባላለቀ፡ እያልኩ ነው፡ ያለቀው፡ ወንጌላዊ ፡ ያሬድ፡ ብዙ ነው ፡ ካንተ የተማርኩት፡ጌታ፡ ዘመንህን : ይባርክ፡ ሁላችንን፡ እንደሃገር : ያለንን፡ በማካፈል፡ ከብረንህ፡ ልንቆም ይገባል።
@gemechisgenet8687
@gemechisgenet8687 Год назад
Geta ybarkih
@tgtak3916
@tgtak3916 Год назад
ቲጂዬ የእኔ ውድ ተባረኪልን! ወንጌላዊ ያሬድን ስላቀረብሽልን! ተባረኩ!
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 Год назад
እናመሰግናለን ይህን ምርጥ አሰተማሪ ሰላቀረብሸልን የማረሳው ከአሰተማርከኝ 1ወንድም ያሬድ ብላቹ ጥሩኝ ክርሰቶሰ እራሱ ወንድሞች ብሎ ነው የጠራን ሰለዚ አንድ አንዳቹ ከፊትያለውን ተቀጥያ ሰም ካልተጠራ እ/ር የሚቀሰፍ ያህልነው ለጉባኤው የሚያሰጠነቅቁት እናም ወንድም ያሬድ እ/ር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ ነገር ያሰመለጠኝ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Год назад
በየሱስ ሰም ያሬዱ አኔ ኤርትራዊ ነኝ ከ ኣንድ ሁለት ኣመት በፌት ያሁት ህልም ኣሁን አውን ሆነልኝ ስለምድርህ በሆድህ ተኝትህ ስጥጸልይ ጌታ ኣሳይቶኝ ነበር ጌታ አሱስ ይባርክህ አንዴት አንደምወድህ
@melakalemu3902
@melakalemu3902 Год назад
ዋው ስለደንነት የሰጠህው መልስ መንፈስን ሜሳርፍ ድንቅ ጥርት ያለ ቲጅ በመልሱ እረክቻለሁ እንዳልሽ እኔም እረክቻለሁ ወንጌላዊ ተባረክ ለኛ በዚህ ዘመን የተሰጠህን ስጦታችን ነህ።
@girmaanbasieordolo5238
@girmaanbasieordolo5238 Год назад
እንዴት አስገራሚ በሕያው መንፈስ የተሞላ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ፖሎቲካውን፣ ቤተክርስቲያንን ፣ ሰውን ፣ ተፈጥሮን ጠንቅቆ ያወቀ የእግዚአብሔር ልጅ። እርኩስን ከተቀደሰው ላይቶ ያወቀ ፍፁም የእግዚአብሔር መንፈስ ቤተመቅደስ የሆነ ሰው። ያሬድ ከእግር ሥሪ ሆኖ መማር እንዴት ደስ ይላል ። ተባረክ !!!!!!
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
የሚደንቅ ለህይወት የሚጠቅም እና እንዴት ከጌታ ጋር መኖር እንዳለብን የሚየሳዉቅ ቃለ መጠይቅ ነዉ። የእግዝአብሔር ሰዉ ያሬድ ተባረክ። ቲጂም ለጠየቅሽዉ ጥያቄ ሁሌ አድማጭ ስለሆንሽ ተባረኪ።
@ey504
@ey504 Год назад
This is the kind of preaching our people needs. God bless you both for your special service 🙏 🙌
@yoyoyeshi4165
@yoyoyeshi4165 Год назад
ታላቅ ለሆነው መልዕክት፣ ትምህርት አመሰግናለሁ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው!!
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Год назад
ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ይባርክህ።
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 Год назад
ብሩክ ነህ ያሬድዬ ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@ey504
@ey504 Год назад
I really have so much respect to the man of God Yared. I agree with everything you said. Thank you TG you are so great too especially with the way you listening is amazing and very professional 👌
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Год назад
እውነት ክርስቶስ በእርግጥ ገብቶን ከሆን ፍፁም የማንንም ዘር ጥላቻም ሆነ ንቀት አይገባም ጌታ ሰውን ሁሉ ይወዳል
@kiflufikadu2356
@kiflufikadu2356 Год назад
Wow, ምን አይነት ፀጋ ነው!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!❤
@miesganaabedela5921
@miesganaabedela5921 Год назад
አንቺ የተባረክሽ ሴት ስወድሽ የማዳመጥ ችሎታሽን በጣም ነው የማደንቀው ወንጌላዊ ያሬድ ከልጅነቴ ጀምሮ ኮንፈረንስ ተጋብዞ እያመጣ ያገለግለን ነበር ብዙ ተባከናል። በተረፈ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ እንደአንድ ቤተ ክርስቲያን የተጠሩበትን አላማ የረሱ ይመስላል ዝምታዉ በቅቶ ሊወቀሱ ይገባል ምክንያቱም ክርስቶስ የሞተዉ ለሁሉም የሰዉ ዘር ነው።
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Год назад
Wow Evangelical Yared is always amazing. Thank you so much for inviting him. I learned so much. God bless you all more and more.
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 Год назад
አያልቅ የለ አለቀ😢 እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ቃለ-መጠይቅ ይብዙልን!! ሶፎንያስ ከዚህ ብዙ ተምሮ ቧልቱን ያቆማል ብዬ አስባለሁ
@almazamante6008
@almazamante6008 Год назад
Thank you evangelist. Your teachings are incredible. Stay blessed.
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Год назад
የላሉትን መሰረቶቻችንን ያጠበቀና ያጠነከረልን ተወዳጅ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርከው ! ያስፋውም !
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Год назад
ግን ብለህ ባትቆም ጉድ ፈላ ብዬ ነበረ ሁለንተናዬ ጆሮ ሆኖ ነበረ የእግዚአብሔርን እውቀት ሉዋላዊነቱን እንጂ ሰዉ ፈቃድ ስላለዉ የመዳን መንገዱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ ከካደ አለቀ።ተባረክ !!!!
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 Год назад
ትግስት ዬ ነፍሴ ረካች ጌታችንን ወደድኩት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እናንተም ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@meselechmado8544
@meselechmado8544 Год назад
እንኳን ደና መጣቹ የረዳቹ ይባረክ🙌🙌 ፀጋው ይብዛላችሁ 😍
@getchtefera7928
@getchtefera7928 Год назад
Nice to see yared , He is not only Evangelist, and also he is anointed teacher .God Job Tigist . In vite matured people in christ they can edify the christ body in ethiopia .
@yottesfu6338
@yottesfu6338 Год назад
ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ ካንተ ተምሪያለው ተባረክ ግን ያልገባኝ ነገር ጌታ ተናግሮኝ ነበር ካልክ ለምን ዲሲ ላይ ወያኔ ይጥፉ ብለህ ሠላማዊ ሠልፍ ወጣህ ፡ በዛ ላይ ስላለፈ ተናግሮኛል ስለሚመጣው ስትጠየቅ ግምታዊ ነው የተናገረገው በዚህ ጦርነት ማንነትህ አወኩ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Год назад
ወንጌለዊ ያሬዴ አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ይሁንህ የልብህን መሻት ይስጥህ ተከናወን በእየሱስ ስም
@bsgizaw1969
@bsgizaw1969 Год назад
አሜን እጅግ በጣም ተባርኬበታለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።አንተን ያስተማረ ባንተም ያስተማረ ና ገና የሚያስተምር፤አንተን የሰራ ባንተም የሰራ ገና ደግሞም የሚሰራ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ። የተባረከ ዘመን ተመኘሁልህ።እህቴ ጌታ የባረከሽ ሴት ነሽ በነገር ሁሉ ጌታ መከናወን ይሁንሽ!!!
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Год назад
ወንጌላዊ ያሪድዬ እግዚአብሔርን በዘመንክ እያከበርክ እኛም እንድናከብረው በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በየቀኑ እንድናድግ ( እንድንኖረው) ይህን የህይወት ቃል እንድንጠማ (ሰው ሰው የሚባለው በቃሉ ስንኖር ብቻ እንደሆነ በብዙ እግዚአብሔር በአንተ አስተምሮኛል እረጅም አመት ያሪድዬ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ እስከነቤተሰብህ!!!!!!
@dawitwelde7455
@dawitwelde7455 Год назад
ተባረክ በብዙ ወንድም ያሬድ ፣ ፀጋም ይብዛልህ በጣም የሚያንፅ ውይይት ነው ለቤተክርስትያን በረከት ነህ ይብዛልህ,...... thank you Nicodimos Show
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 Год назад
may the grace of Lord Jesus increas up on you again & again!🙏🇪🇹💚💛❤️Thank you Nikodmos Show bless you with all ur families Nice interview everseen!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Год назад
የኔን ጥያቄ መልሱን በትክክል አግኝቻለዉ! ወንጌላዊ ያሬድ የኔ አስተማሪ ዘመንህ ይባርክ!
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
መጀመሪያ እግዚአብሔር ስሙ የ ተመሰገነ ይሁን በመቀጠል ወንድሜን እና እህት እናተን እግዚአብሔር ሰለሰጠን ፈጣርየን አብዝቸ አመሰግነዋለሁ በእዉነት ትክክል ትህርት ሰላሰተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤ 🙏
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Год назад
ዎንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ብዙዎች ክርስቲያኖች ሆነን ነገሮችን እንዴት ለይተን እንደምናደርግ እንደማናደርግ ተንትኖ ያሳያልና እኔ ተመችቶኛል ጌታ ይባርከው! አቅራቢዋን ትዕግስት እጅጉንም እንባርካታለን!
@kukulu99
@kukulu99 Год назад
ወንድም ያሬዲሻ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ስአት ያንተን እርዳታ ያስፈልጋታል
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ወንጌልዊ ያሬድ በጣም ደሰ ብሎኛል ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ረጅም ዕድሜና ጠና ይሰጠህ ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝ ከዚህ በመቀጠል #የያዕቆብ መልዕክት# ትምህርት ከመጀመሪያ ጀመረ እየተከታተልኩ ነበር በጣም ድንቅ ነው ቡዙ ተጠቃሚያለው ተባረክልኝ አባቴ ይብዛልህ ትጉዬ ዘመንሺ ይባረኪ ተባረክ ውደ ፌቤን ነኝ ከቤሩት🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 Год назад
wow! Tigestye may God bless you abundantly, what a wonderful moment 😍❤😘 honestly speaking, I was feeling the holy sprit movement.praise his holy name 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@user-uq9mw5so1k
@user-uq9mw5so1k Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ♥️🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ጌታም ይባርክሽ ውዷ እህታችን ትእግስት ድንገት የተቋረጠውን ሁለተኛውን ክፍል ይዘሽ ስለ መጣች በዚህ ክፍልም ይሄ ነዉ ብዬ የማልገልጽው ብዙ ጠቃሚፕ ትምህርት ተምሬበታለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን ያሬድ ጌታ ከአንተ ጋራ ይሁን ያቀድከውን ታላቅ አላማ ጌታ ወደ እውነት ያወጣው በጸሎትና አቅማችን በፈቀደው አቅም እድንረዳህ ጌታ አቅሙን ያብዛልን በርታ ጠንክር ግሩም ውይይት ጌታ ይባርካችሁ
@girmagashu8730
@girmagashu8730 Год назад
ዘር ቅዱሰ፤ ዘረኝነት እርኩስ….!!! ……… ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ…..!!
@kongitshiferaw9770
@kongitshiferaw9770 Год назад
Amazing teaching ❤️ 👏 may God bless you 😊 🙏 ❤️
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
ወንጌላዊው ያሬድዬ ተባረክልኝ ትክክል የሆነውን ስለምትነግረን ዘመንህ ይባረክ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Год назад
ድጋሚ ስላየኋችሁ ተደስቻለሁ አክባሪያችሁ ነኝ። ወንጌላዊ ያሬድ አሜን ብለናል የተሀድሶ ዘመን ለሀገራችን ሊሆንልን ስለሆነ።እንደናንተ ያለውን ሰዎች እግዚአብሔር ያበርክትልን ይባርክልን ያብዛልን ነገሮችን በማረጋጋትና በአስተውሎት እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖር ሰው ለምድራችን ያስፈልገናል።ጌታ ይባርካችሁ።
@lemlemhaile3543
@lemlemhaile3543 Год назад
በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ገና ወጣት እያለህ አገልግለኸኛል! ያንን የወጣትነት አገልግሎትህ በፍፁም አልረሳውም። ከዚያን ግዜ ጀምሮ በተለያዩ ግዚያትና ቦታዎች አገልግሎትህን ተካፍያለሁ! ግሩም ነው! የምከተለው እምነት ህይዎት መሆኑን በትክክል ያረጋገጥሁት ባንተ ትምህርት ነው!! አገልግሎትህ የእውነት ነው! መጠሪያህም ትልቁን ማዕረግ " ወንጌላዊ" የሚለውን ነው። ዘመንህ ይባረክ! ያንተ በምድር ላይ መኖር ራሱ ለኛ በህይወት መኖር ነው!!
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Год назад
Essential doctrine (basic) -ድሆችን አለማሰብ - በሰጋዬ ሀጥአት ብሠራ መንፈሴ ንጹሕ ከሆነ ችግር የለዉም ይባላል ግን ስህተት ነዉ።
@abimandefro6385
@abimandefro6385 Год назад
ጥቅስ ስጠኝ ወይስ በመሰለኝ ነው
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Год назад
ወንጌላዊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። በብዙ ተጠቅሜያለሁ በትምህርትህ ሁሉ ። እህት ትዕግስት ተባረኪ ወንጌላዊን ስላቀረብሽልኝ ። እኔ የእርሱ College የነፃ ተማሪ እድል የሰጠኝ የተባረከ ሰው ነው ወንጌላዊ ያሬድ ። ነቢዩ ዳንኤል ከሚዛን አማን ።
@user-em7sz6xe5f
@user-em7sz6xe5f Год назад
ዋው ልክ መፃፍ እያነበብኩ አንዱን ክፈል ስጨርስ እደምገልጥ ሁሉ ልክ እደዚሁ የጥያቄዎቹን መልስ በሚገባ መልኩ ትገልጥ ነበር ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ደስ የሚል ነበር ። ቲጂም ተባረኪ
@fasikaalemayehu4753
@fasikaalemayehu4753 Год назад
Wengelawi yared Geta yibarkeh endayehew mekeraw yemiabeqabet geze yihunelen Amen...
@mesfin4j
@mesfin4j Год назад
ወ/ዊ ያሬድ:- ስለዚህ ጥልቅና ሚዛናዊ ስለሆነው ማብራሪያህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ቲጂ አንችም እንደዚህ ዓይነት መረዳት ያላቸውን ሰዎች መርጠሽ ለቅዱሳን ጥቅም እየጋበዝሽ ስለሆነ ጌታ ይባርክሽ። በርቺ።
@adiammehari1511
@adiammehari1511 Год назад
Tebareku brethren evangelist yared and Tigiest Ejigu
@MsFaithnhope
@MsFaithnhope Год назад
Blessings to all my brother and sisters. I thank God for providing me with this wonderful interview/message. I have been blessed with it beyond you can ever know. Thank you brother Yared and sister Tigest, for taking your time to bless us with outstanding interview. God bless your upcoming endeavors. May this message reach out many more.
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 Год назад
እንደነ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ያሉ ስጦታዎችን በዘመናችን ውስጥ ስላገኘን እግዚአብሔርን አመስግኛለሁ፤ እህቴ ትዕግሥት አንቺንም የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ በርቺ እያልኩ በሚቀጥሉ ጊዜያቶችሽ እንዲህ የበሰሉ አገልጋዮችን እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ፡፡
@haymidenbel223
@haymidenbel223 Год назад
Our beloved evangelist Yared belssssssss you. Much respect for you.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 I wish you could interview him more.
@abdbula5288
@abdbula5288 Год назад
It's loud and clear message to all of us. Thank you! May Almighty God bless you!
@christmazmur8004
@christmazmur8004 Год назад
ወ/ዊ ያሬድ ጌታይባርክህ ከጌታ ጋር አብሮ ለመሰንበት የጠቀመህን ምክር ስለነገርከን ደስ ብሎኛል
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 9 месяцев назад
አንተ ድንቅ ሰው ነህ በእውነት ተባረክ በተለይ ስለ ድነት ያብራራኸው part በጣም ወድጄዋለው-- ሰው በሀጢያት ድግግሞሽ( ልምምድ) ውስጥ የሚኖር ከሆነ ካልተመለሰ ከባድ ሊሆንበት ስለሚችል-ለጠፋ ይችላል የሚለውን በመያዝ በፅድቅ መንገድ የሚሄድበትን አቅጣጫ አሳየዋለው ያልከው part በጣም ወድጄዋለው ተባረክ
@messeretengida2992
@messeretengida2992 Год назад
ከቅባቱ ጋር መኖር🤔 እውነት፣ ህይወት፣ እዉቀት.... ዘመንህ ይለምልም፣ በብዙ ተጠቅሚያለሁ
@amiwassie7576
@amiwassie7576 Год назад
Powerful!! ሀያል ሰዉ! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ብሩክ ነህ አንተ!! ብዙ ተምረናል
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 Год назад
Wow! Learned so much! May God bless you both!!!
@abiy-EL
@abiy-EL Год назад
Very Impressive, and Full of Blessings. I am sure I want to hear it again. Thank you sister Tigist.
@sisaybeyene7886
@sisaybeyene7886 Год назад
My second time watching this, surely not my last ! Just Amazing!!! God bless you🙏🏼
@wendesenhaile2321
@wendesenhaile2321 Год назад
የእግዚአብሔር ሰዉ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ሁሌም በምታስተምረዉ የእግዚአብሔር ቃል ደስተኛ ነኝ። በነዚህ ሁለት ዝግጅቶች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ዕዉነቶችን አካፍለኸናል። አገልጋይ እንዲህ የተዘጋጀና ለማስተማር የበቃ ሆኖ ሲገኝ ለበረከት ይሆናል። ቲጂ ተባረኪ በዚህ መንገድ ስላገለገልሽን። ባንቺ ቦታ የመሆን ዕድል ቢኖረኝ ኖሮ ወንጌላዊ ያሬድን አስተማሪ ነህ እንዴት ወንጌላዊ ተባልክ ብዬ ሳልጠይቅ አላልፍም ነበር።
@abnett.6429
@abnett.6429 Год назад
"አስተማሪው መንፈስ ቅዱስ ነው እኔ አስተርጓሚ ነኝ" ብሏል ካሁን በፊት
@feyasspecial5314
@feyasspecial5314 Год назад
ትግስት ኒቆዲሞስ እናመሰግናለን! ይህን ጉምቱ ሰው ስላቀረብሽልን። አንቺም እድለኛ ነሽ።በርቺ🙏
@kidistibeyene3343
@kidistibeyene3343 Год назад
ተስምቶ የማይጠገብ ቃል ምልልስ ወንድም ያሬድ የስጠከው መልስ የደንነት በጣም ደስ ብሎኝል ጌታ ዘመን ይባረክ we love you
@rb2782
@rb2782 Год назад
ክቡር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት, ወንጌላዊ ያሬድ ምን እንደምል አላውቅም ሁሌ ምን አለ ባይጨርስ እያልኩ ነው ምሰማህ ስታወራ ብትውል ብታድር በፍጹም አትሰለችም በቃሉ ያለህን መረዳት ማንም ሰው ላይ አጋጥሞኝ አያውቅም፡ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ፡ ቲጂዬ የኔ ትሁት ባንቺ እርግታ እና አዳማጭነት ደግሞ ያቀረብሻቸው ሰዎች በሚገባ ሐሳባቸው ተረጋግቶ የጀመርቱን እንዲጨርሱ ታረጊያቸዋለሽ፡ በጣም ነው ማደንቅሽ የማዳመጥ ጸጋ ነው እግዚአብሔር ያፈሰሰብሽ፡ ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹ ይለምልም 🙏🏽
@kasakebede9923
@kasakebede9923 Год назад
ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክሽ እላለሁኝ ። እጅግ ተባርከለሁኝ ።በሌላ ዙር እንደገና እንደምታቀርቢ በመታማመን ።Almighty God bless you,your family and your Ministry!!!
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 Год назад
እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ይቅደምህ ይርዳህ አመሰግናልሁ ተባረክ እህቴ ተባረኪ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Год назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው:: ጊታ ይባርክህ ወንድሜ - ተባረክ::
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m Год назад
Tg ስወድሽ ተባረኪ አንቺ ምርጥ አንኩአን አህቴ ሆንሽ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ታልቅ ሴት ነሽ.
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 Год назад
አረ ጌታሆይ እያወቅን እየተነገረን የምንሂደውን አካሂድ ይቅር በለን እኔነትን ከኛ አርቅልነሰ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ስለሰጠኸን የመንቃት የማወቅ የመገለጽ ቃል ተባረክ እህቴ ተባረኪ ስለትህትናሽ
@biniamgunta776
@biniamgunta776 Год назад
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ;እህት ትዕግስት እጅጉ ስላቀረብሺው ስለ ጠየቅሻቸው ጥያቄዎች እግዚአብሔር ይባርክሽ;ተባረኩ!
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
ጸጋና ራዕይ ያለው ሠው ከግጭት መሸሽ ነው ያለበት። ዋው!!! ወንድሜ ያሬድ!!!! ቲጂ በጌታ ክፍል 3 ይዘሽልን ቅረቢ!!! እንደ ፊልም ጉጉቴ ሣያልቅ አለቀብኝ......
@binishuyegeta5558
@binishuyegeta5558 Год назад
እንዴት የተባረከ ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ አንተን የሚመስሉ ይብዙልን
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 Год назад
Equipped የሆነ ዘመኑን የምመጥን አገልጋይ❤ ቲጂ ምክንያቷ ተባረክ
@amanuelworku7444
@amanuelworku7444 Год назад
ምን እንደምል አላውቅም ሁለቱንም ክፍል በተከታታይ ነው የተመለከትኩት በጣም የሚባርክ የሕይወት አቅጣጫ የሚያስቀይር ቃለምልልስ ነበር እኔ በብዙ ተምሪያለሁ በተለይ የመጨረሻ ክፍል ላይ የተናገረው አገልጋይ ወይም ሰው ለመሆን መጣር ያለበት ክርስቶስ በውስጡ የሆነውን ነው የሚለው ሁለንተናዬን ቀይሮታል። ወንጌላዊ በብዙ ተባረክልኝ ለኔም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ስጦታ ነህ። ቲጂዬ እንቺም እንዲ የመሰሉ የበሰሉ የሕይወት ጭማቂ ያላቸውን ሰዎች እየጋበዝሽልን ስላለ ብሩክ ሁኝልኝ
@dawitalemu5825
@dawitalemu5825 Год назад
ለካስ ብሔር እቸቆጠርኩኝ እስካሁን የ እግዚአብሔር ጠላት የክርስቶስን ስራ አፍራሽ ነበርኩ ከዚ ቡሀላ ጌታሆ ሰው አንድ ነው ዘሬም ክርስቶስ ነው ሁሉም ወንድሜ ነው እወዳቹሀለሁ ሁሉ አንድ ነው አሜን
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Год назад
May God almighty bless you exceedingly according to his richness .it’s selfishness to not appreciate our beloved sis Tg and renowned gospel preacher man of God .bless y’all🙏🏾
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Год назад
ዋው እጅግ ድንቅ ትምህርት በእውነት ተባረክ ✅️
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Год назад
ዕብራውያን 6:- 4: አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5: መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6: በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@terushetwoldemariam9714
@terushetwoldemariam9714 Год назад
ህይወትን ኖረዉት የህይወትን መንገድ የሆነዉን እየሱስን የሚያሳዩን ግሩምና ድንቅ ጥያቄና መልስ ወንጌላዊ ያሪድ ስለአንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሰዉ ስላለዉ። የተወድሽ እህቴ ትግስት ፕሮግራም ሽን እወደዋለሁ በሌለኘ ሰዓት እከታተልሻለሁ አደራ የምልሽ እየሱስን የሚሸቱትን አቅርቢልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏
@yadedaka1325
@yadedaka1325 Год назад
እኔ ወንድሜን ያሬድን ከ15 ዓመታት በላይ አውቀዋለሁ ። የተረዳሁት ግን በዚህ በ2 ፕሮግራሞች ነው። 2 ታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ቃሉን ሁሉን ነገር ገልጣችሁልናል ተቀደሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !🙏 ለክርስቲያን በጣም ጠቃሚ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው።
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Год назад
አንዳንድ ጋዜጠኞች ይበልጥ ሲያሽቃብጡ የሚጠቀማት ቃል ዋው ዋው
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 Год назад
ዋው በጣም የሚገርም ት ምህርት ነው ተባረኩ
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
አምኖ ከዳነ ክዶ ይጠፋል!!!ዋው ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው?? አቦ ብርክ በል
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን እንወድሀለን ተባረክ ቲጂየ ተባረኪ
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Год назад
Thank you TG for this especial presentation with the best Teacher. This is full of substantial & solid (fundamental teaching which enabled us to stand & died for the Lord Amen) stay blessed !!!
@rosemare8314
@rosemare8314 Год назад
Wongelawi geta yebarkh bezu temerealehu. Ehte tebarki
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 Год назад
እንዳንተ ያሉ አገልጋይ ያብዛልን ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ እናመስግናለን ቴጄዬ ተባረኬ
Далее
Мухочирон эхтиёт бошед!
01:31
Просмотров 116 тыс.
Qora Gelik
00:26
Просмотров 543 тыс.