Тёмный
No video :(

0922453571 ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ማሽኖችን ይመልከቱ 

Elegant Machinery in ethiopia ኤሌጋንት ማሽነሪ
Просмотров 311
50% 1

ጠቅላላ የ አጃከስ ሳሙና ዝርዝር መረጃ በሰአት ከ5500-6500 ማምረት የሚችል ሲሆን ማሽኑ ሁለት ክፍሎች አሉት እነዚህም ፕሮደር እና ሚክሰር ናቸው፡፡ ይህ ማሽን በሲንግል ፌዝ 5.5kw ወይም 3 ፌዝ (phase) ቆጣሪ (ሀይል) ወይም 15kw (15 ኪሎዋት) የሚጠቀም ማሽን ነው፡፡ ስራውን ለመስራት 50 ካሬ ቦታ በላይ ያስፈልጋል ማሽኑን ለመግዛት 250;000 ብር ያስፈልጋል ምርቱን ለመጀመር ጠቅላላ የጥሬ እቃ ዋጋ 70 ሺህ ብር ያስፈልጋል ድርጅታችን ይህንን ማሽን ሲያቀርብ ጥሬ እቃ ከአቅራቢዎች ጋር ያገናኛል እንዲሁም ድርጅቱ በሚያቀርበው ማሽን ሙሉ ስልጠና እና ማሽኑ ለሚያጋጥመው ችግር የአንድ አመት ዋስትና ይሠጣል፡፡የአጃክስ ምርት ኢትዮጵያ በመላው ሀገር ተጠቃሚው እጅግ በጣም ሰፊ ስለሆነ ምርቱን ለመሸጥ እና ገቢያ ውስጥ ለመግባት እጅግ በጣም ቀላል ያደርገዋል፡፡ የአጃክስ ሳሙና ትርፋማነት እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡ አንድ የአጃክስ ሳሙና ለማምረት አምስት (5) የተለያዩ ኬሚካሎች ያስፈልጉታል፡፡ እነዚህም ላብሳ, ሲልኬት, ሶዳአሽ, ሶዲየም ሰልፌት እና ዶሎማይት ናቸው፡፡ እነዚህን ኬሚካሎች ለመቀላቀል ወይም ለማዋሀድ በቂ የሆነ ስልጠና ከድርጅታችን በመውሰድ የአጃክስ ሳሙና መስራት ይቻላል፡፡ የአንድ አጃክስ ሳሙና ክብደት ትንሹ አንድ መቶ ግራም (100) ሲሆን ትልቁ ደግሞ ሁለት መቶ ግራም ነው፡፡ የ100 ግራም አጃክስ ሳሙናን ለማምረት ጠቅላላ ጥሬ ዋጋ 3ብር ከ 80 ሳንቲም ሲሆን ትልቁን አጃክስ 200 ግራም አጃክስ ሳሙና ለመስራት ደግሞ 5ብር ከሰማንያ ሳንቲም ይጨርሳል፡፡ አሁን ባለው የአጃክስ ሳሙና ዋጋ ትንሹ ስምንት ብር (8 ብር) ትልቁ 12 ብር ነው፡፡ ስለዚህ አንድ አጃክስ ማምረቻ ባለቤት ትንሹን አጃክስ በትንሹ -4.50ሳ ከአከፋፋይ ወይም ትልቁን አጃክስ ከ-8ከ 50 ሳ ለአከፋፋይ ቢያስረክብ ከ1 ብር እስከ 2.50 ሳንቲም ትርፍ ማግኘት ይችላል፡፡ ከላይ እንደተገለፀው ይህ የአጃክስ ማሽን በቀን ከ5500-6500 ፍሬ አጃክስ ማምረት አቅም ሲኖረው የኤሌክትሪክ ፍጆታው በወር 1500 ብር ይደርሳል፡፡ እንዲሁም 60 ፍሬ አጃክስ የሚይዝ ካርቶን 9ብር ወጪ ስለሆነ ይህንን ማሽን በመግዛት ወደ ስኬታማ ቢዝነስ መቀላቀል ይችላሉ፡፡ ከተገለፀው ውጭ ብቻ ጥያቄዎች ካልዎት በድርጅቱ ስልክ ይደውሉ፡፡እነዚህ ኬሚካሎች አብዛኛቹ 100 ፐርሰንቱ በሀገር ውስጥ በበርካታ ቦታዎች የሚገኙ ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ ከውጭ ሀገር የሚገኙ ናቸው እነዚህን ኬሚካሎች ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች መጠቀም ይችላሉ፡፡ሰብስክራይብ በማረግ የተለያዩ ማሽኖችን ዪመልከቱ Elegnat Machinery

Опубликовано:

 

25 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 477 тыс.
17 January 2024
9:42
Просмотров 411
0922453571
3:36
Просмотров 5 тыс.