Тёмный

1 በፀጋ ድነናል ማለት ምን ማለት ነው? 2 የሰው ልጅ የተሰጣቸው የተፃፈላቸው ህይወት አለ? ምክረ አበው 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
ru-vid.com/show-UCol_...
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

9 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 2 года назад
ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ እንዲህ አይነቱን ትምህርት የሚያዳምጡት ሰዎች ቁጥራቸው ጥቂት መሆናቸው ነው! ተራ ዋዛ ፈዛዛ ቢሆን ኖሮ ...... ብዙ ሽህ ሰዎች like ሲያደርጉ እናይ ነበር!
@sdgs6877
@sdgs6877 Месяц назад
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-kh1sx8vn6f
@user-kh1sx8vn6f Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን.
@user-yo4tf8ww2f
@user-yo4tf8ww2f 2 года назад
_እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን የተማርውን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ በልባችን ፀላት ይፃፍልን ማስተዋልን ያድለን አሜን፪_
@solomonjima2097
@solomonjima2097 2 года назад
kale hiwot yasemalin memhrochachin ejig des yemil libin yemiyasarif timhrt new ygegnewut enameseginalen andande endi eyekerebachu libachinin kalemawekim ketiritirim enditifewusut bihon legna melkam new. Egeziabhier tsegawun abizito kerejim edime gar yisitilin enameseginalen.
@user-ub4bo8ph8n
@user-ub4bo8ph8n 2 года назад
አሜን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህሮቻችን ኑሩልን የሠማነውን ቃለ ለህወት ያድርግልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 года назад
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿❤👏
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 2 года назад
EgziAbHier ymesgen, betam hiwet yemiset dinq agelalets new! Memeherochachin bertulen.
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
አሜን መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@hiwetaberha1239
@hiwetaberha1239 2 года назад
ፈጣሪ ተጋውን ያብዘልን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwetaberha1239
@hiwetaberha1239 2 года назад
ተመስገን አሐን መሰማተ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ አናንተን የሰጠን ምስጋና ለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለናንተም ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mskrh640
@mskrh640 8 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሠማልን።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
ስለቃሉ፦የቃሉባለቤትእግዚአብሔርይመስገን።አባቶቻችንእድሜናጤናይስጥልን
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያዋርሰን
@abebaakane9054
@abebaakane9054 2 года назад
ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abena820
@abena820 2 года назад
ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 года назад
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
@ritasentayew2064
@ritasentayew2064 2 года назад
መምህራኖቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሡራፌል ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሣሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ነብዩ ኤልሣእሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ዘረአ ብሩክ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጓድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሣማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገደማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 2 года назад
Kale hiwot yasemalen
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 2 года назад
ለመምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@God-bless-you-all
@God-bless-you-all Год назад
ምን እንላለን? እጅግ እናመሰግናለን፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ!
@tinahababa2818
@tinahababa2818 2 месяца назад
Yizii huluu sew dem edaa alebachuu ewunetun tenageruu atesheQaqexuu
@henoktademe1491
@henoktademe1491 2 месяца назад
ጆሮህን ከፍተህ ስማ
@tigisttigist3423
@tigisttigist3423 2 года назад
Qaliyotii yasamalin 👏👏👏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-oh1qe3om3n
@user-oh1qe3om3n Месяц назад
the doctrine you raised not includes all protestant it is only calvist TULIP doctrine please take care when you concluded some thing for example luthrean affirm means of grace Holy baptism and Holy Communion .
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
የሙሀ ተዋህዶ እቀስቃሴ እዴት ሆነ መምህር ? መልስ ስጡን እንጅ!
@emekulutube7135
@emekulutube7135 2 года назад
ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያንን ማስከፈት ነውና እርዱን እባካቹ subscribe አድርጉን አገልግሎቱን ይደግፉ🙏🙏🙏
Далее
This or That 🛍️
00:52
Просмотров 8 млн
СПАЛИЛА МАМЕ СТАРШУЮ СЕСТРУ
00:23