Тёмный

1,የአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ኤልያስ ማነው ? 2,የመምህር ዘበነ ለማ ንጉስ ( ቶ) ማነው ? 

Ermias Abebe Official
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@addgetab2984
@addgetab2984 4 года назад
ምን ብዬ ልባርክህ የአባቴ ልጅ ኤርምያስ ዘርህ ይባረክ። አስተምርልኝ ይህን ነጻ የሚያወጣውን የብርሀን ወንጌል።
@mamaethiopia54
@mamaethiopia54 4 года назад
አቤትትት የገባው ሲናገር መስማት እንዴት ያስደስተኛል ሳቅባቸው በደንብ አንተስ ይገባሃል እውነቱ የገባህ የወንጌል አርበኛ ድፍርስርስ አድርግባቸው ፣ ካልደፈረሰ አይጠራም ይላል አበሻ ሲተርት እሰይ እንኳን የጌታ ልጅ ወንድሜ ሆንክልኝ
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 года назад
ኤርሚዬ የምትጋርም ሰው ነህ ልዩ አገልጋይ ነህ ታባረክልኝ
@konjithaile579
@konjithaile579 4 года назад
ንጉሳችን ኢየሱሰ ይመጣል።አሜነ።
@rasalula1127
@rasalula1127 3 года назад
ኤርሚ በርግጠኝነት የምነግርህ ነገር ይመጣል የተባለው ንጉስ ሀሰተኛው መሲህ ነው፣አስበው እስቲ ማነው አለምን ይገዛል የተባለው ንጉስ?ቤተ እስራኤላውያን የዳን ነገድ ናቸው ይባላል ዳን ደሞ ምልክቱ እባብ ነው፣የዩሐንስ ራዕይ ላይ ከተዋጁት አስራሁለቱ ነገድ እና 144,000 ውስጥ የዳን ነገድ አልተጠቀሰም ፣በሱ ፋንታ ምናሴ ነው የገባው፣ ለምን ዳን አልተዋጀም? ኢትዮጵያዊ ንጉስ አለምን የሚገዛ የተባለለት ንጉስ ? ሀሰተኛው ንጉስ እሱ ራሱ ነው
@rasalula1127
@rasalula1127 3 года назад
5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ፥ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 6 ከአሴር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከንፍታሌም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 7 ከምናሴ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከስምዖን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ 8 ከዛብሎን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከዮሴፍ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከብንያም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ። የዳን ነገድ አልተጠቀሰም
@bantealembisetegn4879
@bantealembisetegn4879 3 года назад
በርታ ወንድማችን ወሬውንና ወሬኛውን ተወው እኛ እየረካን ነው ተባረክ
@betican1486
@betican1486 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኤርምያስ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አስመለጥከኝ እየሱስን በ30 አመቴ አገኘሁት ወዳጄ :: ጌታ ይባርክህ ወዳጄ :: ሃሌ ሉያ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!
@ayanadiriba7390
@ayanadiriba7390 4 года назад
Congratulations sister/brother. Stick to the word of God and read it. You need the Holy Spirit to live the Christian life so pray to be filled with the Holy Spirit. I will pray for you too. May Jesus strengthen your faith and teach you.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
እሰይ ጌታ ይባረክ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ ኢየሱስ እረት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ይትከልሽ፣ እልልልልልልልልክ፣ እግዚአብሔር ይመስገን።
@kidestshimels6477
@kidestshimels6477 4 года назад
እግዚአብሄር ልብ ይስጥሽ
@bacaagalanaa5438
@bacaagalanaa5438 4 года назад
Tebarekish Ehite
@tesmen3278
@tesmen3278 4 года назад
ኤርሚ የኡነት ኣገልጋሊ ስንቱ የነ ዘበነ ተረት ፍርጥ ኣርግተህ ስለ ምተነግረን ተበረክልኝ በብዙህ ከ ኤርትራ ነኝ
@selamleethiopia9536
@selamleethiopia9536 4 года назад
ወንድም ኤርሚያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን። ኡኡኡኡኡ በል ጩህ አትድከም ወንድሜ ዋጋህ በሰማይ ነው ከዚህ በላይ ወንጌልን መስበክ አለ እንዴ የጠፉትን ከመመለስ ከማንቃት ከማባነን በላይ። ትልቅ አገልግሎት ነው በርታ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
እኔ ብዙዎቹን የሀይማኖቱን ገድላት እና ድርሳናት ሳነበንብ ነበር ያደግሁት ስለዚህ ሁሉንም በመረዳት ነው የማዳምጥ የነበረው፣ ግን በጣም እየገረመኝ ማወቅ የምፈልገውን ነገር ግልጥልጥ አድርገህልኛል። ኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ፣ እባክህን የሚሰማ ጆሮ እና የሚያስተውል ልቦና ለህዝብ ስጥ። ወይኔ ወገኖቼ፣ እረ አምልኮ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
የሚመጣ የሚነግሥ ኢየሱስ ብቻ ነው ወይ ዘንድሮ መጨረሻው ዘመን ገና ብዙ ጉድ ያሳየናል
@leulgebre76
@leulgebre76 4 года назад
ዮሐንስ 17 (John) 3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
@yetiworku3872
@yetiworku3872 4 года назад
ኤርሚዬ አንተን ላይክ ያላረኩ ማንን ላደርግ ነው
@alemuamare3167
@alemuamare3167 4 года назад
በደንብ አንተ ልክነህ ጠበል ጠባቂ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ። ልክ ነህ መሰዊያ ሆይ መሰዊያ ሆይ ኢዮስያስ የሚባል ልጅ ለዳዊት ቤት ይወለዳል እረ ለኢትዮጵያም ይወለድ። ቶ በፍጹም አይመጣም ውሸት ነው ሟርታቸው እንዳይሰራ አፍርሰናል በኢየሱስ ስም ቀድመነዋል ።
@hawzyshayahu8230
@hawzyshayahu8230 4 года назад
ሃሌሉያ ኤርሚዬ ጀግና እንዴት እንደምቀናብህ ፍጥጥ ያለ እዉነት ዉስጥህን ሲፈነቅለዉ ያስታዉቃል ጌታ በጥፍ ድርብ ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም!!!!!
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
እኔ የምለው ኤርሚ "ቶ" ብሎ ቴዎድሮስ እንዴት ይባላል? "ቶ" ቶማስ ወይም ቶሎሳ ነው መሆን ያለበት። "A" for Apple yemilewun. "A" Banana እንደማለት ነው የሚሰማኝ። ታዲያ ከዚህ በላይ መሸወድ ከየት ይምጣ? ጌታ ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው፣ ከዚህ ድንቁርና ጋር መተላለፍ እኮ የማይገኝ በረከት ነው። ከዚህ በላይ አልናገርም በቃኝ ።
@bahruabogalebahrua9385
@bahruabogalebahrua9385 4 года назад
አረረ ኤርምዬ ሌላም ነገር አለ አርቲስ ይስማአከ ወርቁ ሰለዚህ ነገር በደንብ የጻፈው አለ ከሁለት መጽሐፍ እንዳውም ባለፈው የሆንን ቦታ ጣና ሀይቅ ውስጥ ነው ያለው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያ አለ የሚል ነገር ነው ያውም ከአዲስ አበባና ከተለያዩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለጉብኝት ሆደው ሲናገሩ ሰምቻለሁ እናም ዶርቶ ጋዳ የሚለው ምልክቱ ይሄ ቶ ነው ይገርማል ምን እየሆነ ነው ትውልዱ በኢየሱስ ሰም የወጋ እውነት ነው አውሬው ነው ጌታ ይውጋው
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 года назад
ጥቅስ መኖሩን አላወኩም ነበር, ግን ውስጤ ይነግረኝ ነበር የእግዛብሄር አላማ እና ሀሳብ ሁሉንም በእየሱስ ክርስቶስ መጠቅለል እንደሆን,❣️!!
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
እኔ፡እኮ፡ተረት፡ተረቱ፡አይገባቸውም፡እንዴ?ማርያም፡ለኢትዬጵያ፡አስራት፡ተሰታለች፡ይላሉ፡ክክክ፡ከዛስ፡ደሀ፡አደረገችን፡ሊሉ፡ይሆን፡
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 2 года назад
የሚሳደቡትን ብላክ አታድርጓቸው እየተሳደቡ እውነቱን ይስሙ ማን ያውቃል ሊድኑ ይችላሉ
@elishidygebremariam2139
@elishidygebremariam2139 4 года назад
የሚገርም ጉድና ተረት ተረት ነው እየሰማን ያለነው: መች ነው ይህ ጉድ የሚያበቃው ወንድሜ አንተ እውነቱን በማጋለጥ በርታ እውነት አርነት ያውጣልና እየሱስ ብቻውን ያድናል በክብርም ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና፣
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 года назад
ተባረክ ኤርሚ ስንቱን ጉድ እንድናውቅ ጊዜህን ሰውተህ ስለምታገለግል።
@ejnsubrko5414
@ejnsubrko5414 4 года назад
Ewneu. Newu. Tbark
@ejnsubrko5414
@ejnsubrko5414 4 года назад
Amen. Amenñnnnnnnn
@ejnsubrko5414
@ejnsubrko5414 4 года назад
End it. Des. Yilsl
@ejnsubrko5414
@ejnsubrko5414 4 года назад
Ewunt. Newu!!!!!!???
@ejnsubrko5414
@ejnsubrko5414 4 года назад
Ewunt. Arnet. Ywetal
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
"እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ". ይልሀል እንዲህ አይነት ንፁህ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 года назад
አረ አልረዘመም እኔ ትምህርቱን ሳልጠግበው ነው የምትጨርሰው። ተባረክ
@mosesdavid1103
@mosesdavid1103 3 года назад
Zebene Lema 00000000000000000-------------------'------------%
@MrGIG2012
@MrGIG2012 4 года назад
አረ አንተ ራስህ ይመጣል ብለህ ፈራህ እንዴ አትፍራ። እነሱ እኮ ሳያውቁ መነፍስት ያኛውን ክርስቶስ (ሀሰተኛውን መስህ) ቶሎ እንዲመጣላችው እያስፀለዩአቸው ነው። ሀስተኛው መስህ እኮ ሁልጊዜ መገለጥ ይፈልጋል ግን መንፈስ ቅዱስ ጊዜው ስላልሆነ እስከ አሁን እየከለከለው ነው። ከእግዚአብሔር እውቅና ውጭ በየትም የዓለም ህዝብ የሚሆን ነገር የለም። ግን እንዳልከው ሰዎች እውነት መስሎአቸው እውነተኛውን ክርስቶስን ከመጥራትና ከዘላለም ሞት ከመዳን ይልቅ ሀሰተኛውን መስህ ና ማለታችው የሚያሳዝን ነው። እና እነሱ የሚሉት አለምን የሚገዛው ከኢትዮጵያ ይነሳል የሚል ቅዱሱ መፅሃፍ ላይ የለም። ሃሰተኛው መስህ እራሱ ሥልጣኑ የሚያገኘው እግዚአብሔር ስፈቅድለት ነው። ለዚህ ነው ራዕይ መፅሃፍ ውስጥ ተደጋግሞ፤ "..….......እንድህና እንዲህ እንዲያደርግ ተሰጠው፥ ተሰጠው፥ ተሰጠው ......." የሚለው። ስለዚህ " ንጉሥ ቶ" ን በመገሰፅ ማስቀረት አይቻልም። መንፈስ ቅዱስ እራሱ በፈቀደው ጊዜ ይገለጣል። ትክክለኛ መንፈሳዊ ክርስቲያኖች ደግሞ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ይላሉ። ግን ይኽ ነገር በዚህ ጊዜ ከዱሮ ጊዜ በፊት ይልቅ አሁን እንዲህ ትኩስ መሆኑ ኢየሱስ ለመምጣት በመንፈሳዊ ስዓት አቆጣጠር ጥቂት ሰኮንዴች ብቻ የቀሩት ይሆን ብዬ አስባለሁ። እነሱ የራሳቸውን ንጉሥ በጉጉት ና ልን ሲሉ አብዛኛው ጴንጤው ግን ኢየሱስን እባክህ እዚያው ቆይ አትምጣ የሚሉ ይመስላሉ በአኗኗራቸው።
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 года назад
ሰለም.ኤርሚ.ይሰመል
@ogbssolomon2803
@ogbssolomon2803 4 года назад
አንክዋን ደህና መጣህ፡ውድ፡ወንድሜ ኤርሚ የሚገርም ነው፡ሰዎች የምንወደው ጌታችን የሱስ በጉጉትና በናፍቆት መጠበቅ ቀርቶ ፍጡሩን መጠበቅ ያስፈራል ከ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 года назад
ልክ እንደጡጦ ስንጋየው አደግን ከዛ ደግሞ በሱሪንጅ ደማችን ውስጥ ሲግቱን ኖርን አሁን ግን እውነት በራልኝ ከተረታ ተረት አመለጥኩኝ። ውሸትና ውሽት ብቻ የሞላበት ትምህርታቸው ህዝቡን ወደ ጌታ እንዳይመጣ አድርገውታል አቤት በጌታ ፍርድ ነች ዙፋን ሲቆሙ እንዴት ያስፈራል እየሱስ ብቻውን ያድናል ። ወንድሜ ተባረክ
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 4 года назад
ስላም ስላም ኤርሜ
@john9762094
@john9762094 4 года назад
Thank you Eremias for exposing the devil's secret work! የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 8 9 ሲሞን የሚሉት አንድ ሰው ግን። እኔ ታላቅ ነኝ ብሎ፥ እየጠነቈለ የሰማርያንም ወገን እያስገረመ ቀድሞ በከተማ ነበረ። 10 ከታናናሾችም ጀምሮ እስከ ታላላቆቹ ድረስ። ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል ይህ ነው እያሉ ሁሉ ያደምጡት ነበር። 11 ከብዙ ዘመንም ጀምሮ በጥንቈላ ስላስገረማቸው ያደምጡት ነበር። 12 ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ፥ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። 13 ሲሞንም ደግሞ ራሱ አመነ፤ ተጠምቆም ከፊልጶስ ጋር ይተባበር ነበር፤ የሚደረገውንም ምልክትና ታላቅ ተአምራት ባየ ጊዜ ተገረመ። 14 በኢየሩሳሌምም የነበሩት ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንደተቀበሉ ሰምተው ጴጥሮስንና ዮሐንስን ሰደዱላቸው። የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 13 6 ደሴቲቱንም ሁሉ እስከ ጳፉ በዞሩ ጊዜ፥ በርያሱስ የሚሉትን ጠንቋይና ሐሰተኛ ነቢይ የሆነውን አንድ አይሁዳዊ ሰው አገኙ፤ 7 እርሱም አስተዋይ ሰው ከሆነው ሰርግዮስ ጳውሎስ ከሚባለው አገረ ገዥ ጋር ነበረ። ይህም በርናባስንና ሳውልን ወደ እርሱ ጠርቶ የእግዚአብሔርን ቃል ሊሰማ ፈለገ። 8 ጠንቋዩ ግን ኤልማስ፥ ስሙ እንዲሁ ይተረጐማልና፥ አገረ ገዡን ከማመን ሊያጣምም ፈልጎ ተቃወማቸው። 9 ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ትኵር ብሎ ሲመለከተው። 10 አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን? 11 አሁንም፥ እነሆ፥ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ናት፥ ዕውርም ትሆናለህ እስከ ጊዜውም ፀሐይን አታይም አለው። ያን ጊዜም ጭጋግና ጨለማ ወደቀበት፥ በእጁም የሚመራውን እየዞረ ፈለገ። Acts 8 Simon the Sorcerer 9 Now for some time a man named Simon had practiced sorcery in the city and amazed all the people of Samaria. He boasted that he was someone great, 10 and all the people, both high and low, gave him their attention and exclaimed, “This man is rightly called the Great Power of God.” 11 They followed him because he had amazed them for a long time with his sorcery. 12 But when they believed Philip as he proclaimed the good news of the kingdom of God and the name of Jesus Christ, they were baptized, both men and women. 13 Simon himself believed and was baptized. And he followed Philip everywhere, astonished by the great signs and miracles he saw. when the true gospel preacher, Philip, preached about Jesus, the magician Simon accept Jesus. Acts 13 6 They traveled through the whole island until they came to Paphos. There they met a Jewish sorcerer and false prophet named Bar-Jesus, 7 who was an attendant of the proconsul, Sergius Paulus. The proconsul, an intelligent man, sent for Barnabas and Saul because he wanted to hear the word of God. 8 But Elymas the sorcerer (for that is what his name means) opposed them and tried to turn the proconsul from the faith. 9 Then Saul, who was also called Paul, filled with the Holy Spirit, looked straight at Elymas and said, 10 “You are a child of the devil and an enemy of everything that is right! You are full of all kinds of deceit and trickery. Will you never stop perverting the right ways of the Lord? 11 Now the hand of the Lord is against you. You are going to be blind for a time, not even able to see the light of the sun.” Preach Eremi! Just like Philip and Paul, you are destroying the devil's work.
@TG-ek5bu
@TG-ek5bu 4 года назад
ተናገር እዉነቱን ማየት እሻለሁ ተረት ተረት ተለዉጦ በእዉነት የወገኔ ዓይን ጠርቶ ማየት በብርሃን መሄድ ሆኖለት ወደ ህይወት ሲመለስ ከዘላለም እሳት ኧረ ወገኔ ተመለስ ከጨለማ ህይወት መውጪያ ማምለጪያ ከሌለበት የዘላለም ህይወት ተጋብዘሃል ወደ እየሱስ መምጣት ይሻልሃል እውነት እዉነት ያድናል
@senaitsenait1312
@senaitsenait1312 4 года назад
እኔን የሚገርመኝ ሰማይንና ምድርን በቃሉ ያፀና አምላክ እያለ እግዚአብሔርን ትተው እመቤቴ ትጠብቃችኀ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተ ቀኑ ይጠብቃችኀ የሚሉት በጣም ነው የሚገርመኝ ሁሉን የፈጠረ የናዝሬቱ ኢየሡስ ነው ታዲያ እነሡ በምን ስልጣናቸው ነው ሊጠብቁን የሚችሉት?
@john9762094
@john9762094 4 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 10 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። 12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 16 29 መብራትም ለምኖ ወደ ውስጥ ሮጠ፥ እየተንቀጠቀጠም ከጳውሎስና ከሲላስ ፊት ተደፋ፤ 30 ወደ ውጭም አውጥቶ። ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። 31 እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። 32 ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው። 33 በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቍስላቸውን አጠበላቸው፥ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፤ 34 ወደ ቤቱም አውጥቶ ማዕድ አቀረበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ስላመነ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ሐሤት አደረገ። ትንቢተ ኢሳይያስ - ምዕራፍ 45 22 ፤ እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 6 አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ 2 በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። Romans 10 9 If you declare with your mouth, “Jesus is Lord,” and believe in your heart that God raised him from the dead, you will be saved. 10 For it is with your heart that you believe and are justified, and it is with your mouth that you profess your faith and are saved. 11 As Scripture says, “Anyone who believes in him will never be put to shame.”[e] 12 For there is no difference between Jew and Gentile-the same Lord is Lord of all and richly blesses all who call on him, 13 for, “Everyone who calls on the name of the Lord will be saved. Acts 16 29 The jailer called for lights, rushed in and fell trembling before Paul and Silas. 30 He then brought them out and asked, “Sirs, what must I do to be saved?” 31 They replied, “Believe in the Lord Jesus, and you will be saved-you and your household.” 32 Then they spoke the word of the Lord to him and to all the others in his house. 33 At that hour of the night the jailer took them and washed their wounds; then immediately he and all his household were baptized. 34 The jailer brought them into his house and set a meal before them; he was filled with joy because he had come to believe in God-he and his whole household. He then brought them out and asked, “Sirs, what must I do to be saved? They replied, “Believe in the Lord Jesus, and you will be saved-you and your household. Isaiah 45:22 22 “Turn to me and be saved, all you ends of the earth; for I am God, and there is no other. 2 Corinthians 6 6 As God’s co-workers we urge you not to receive God’s grace in vain. 2 For he says, “In the time of my favor I heard you, and in the day of salvation I helped you.”[a] I tell you, now is the time of God’s favor, now is the day of salvation.
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 года назад
የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ወንጌላዊ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የእውቀትና የጥበብን ፀጋ እግዚሃብሔር ያብዛልህ ።
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 4 года назад
ይህ ሁሉ ጥንቆላ ነው ኢትዮጵያ ጉብ ብሎ ቁጭ ብሎባት ረሃብተኛ ባላት ሃብት አንካን አንዳትጠቀም ያደረጋት ለሁሉም ጊዚ ኣለው
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 4 года назад
ኤርሜዬ ውድ የአባቴ ልጅ ጌታዬ ይባርክህ ዘመንህ ይባርከ ፀጋ ይብዛልህ የሚመጣ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው
@ethio...2123
@ethio...2123 4 года назад
እግዚአብሔር ሆይ የኤርሚን አይምሮ ጨምረህ ክፈትለት ባርከው
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
አይ ሠው በቁሙ እየቃዠ ነው ልበል አይ ዘቤ ምን ይሻልክ ይሆን ለመሆኑ ዶክተር ያሉክ ምን ተምረህ ይሁን ጌታ ይፈውስክ ዝም ብለክ እንደው እቶ ፈንቶ ይደብራል ጊዜው እኮ እራሱ አይመችም ለእቶ ፈንቶ
@liorayasni4283
@liorayasni4283 4 года назад
አሜን ይህ ህዝብን ያሳተ ደብተራ ሰይጣን ይድፋው ብቻ ይንቀለው ብቻ ኡኡ
@mennashewaye1277
@mennashewaye1277 4 года назад
አሜን! ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ። ዳን12፡3
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 4 года назад
አው እኔ በቃሉ መሞላት እፈልጋለሁ ጌታ በቃሉ ይሙላኝ ያንፅኝ እውነት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 года назад
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ተባረክ እግዛብሄር አንተን ስለሰጠን ብዙዎቹን ነብሳቶች ያስመለጥክ የጌታ ባርያ
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 4 года назад
አሜን አሜን 🙏
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 4 года назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን !! በዚህ ሁሉ ተስፋ አለኝ ...... እኔም የዚህ መከር ሰራተኛ እንደሆንኩ አምናለሁ እርግጠኛ ነኝ !!
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 4 года назад
ተባረክ ተባረክ ሁሌ እሰማሃለሁ !!
@michaelrafael4706
@michaelrafael4706 4 года назад
Zebene Lema nisiha giba Ermin zim asegnesh eko? Ermi tebarek ewunet silemitnager
@zenasamuali1645
@zenasamuali1645 4 года назад
well come well come well come
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
"Welcome " እንዲህ ነው የሚፃፈው ወንድሜ ፣ ይቅርታ ግን።
@kidanmeheret8509
@kidanmeheret8509 3 года назад
ኤርምዬ ቀሲስ ዘበነ እኮ ያውቀዋል ግን ከዚያ መውጣት አፍሮ ይመስለኛል፣ ባህል ይዞት
@yonatantesfaye2955
@yonatantesfaye2955 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@ביטאוטגסט
@ביטאוטגסט 4 года назад
God bless you 🙏
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 года назад
אמן
@bezabeza7374
@bezabeza7374 4 года назад
Thank u geta yibarkih
@eyasuyegetalegieyasuyegeta364
@eyasuyegetalegieyasuyegeta364 4 года назад
እየሱስ ጌታ ነፍሴ ሀሴት አደረገች ዘመንህ ይባረክ
@ኢየሱስየድናልይታደገል
እሁነትም ስንት ኮቶት አጠቡን ሰነዊቅ አበቴ ዱሮ የሁና ዘፍ ስር በግ እየረደ የመልክ ነበረ ደሞ የሴጠን ምግብ መንም ሰይቀምሶ አስቀድሞ እዘ እንጨቱ ስር የሰቀምጠል ከዘ በጡወቱ ሄዶ የያል ከልበለ አኩርፎነው የለን ነበር አሁን ግን ጌታ ጠገለጦ ኮቶታኮቶቱን አስጠለ ጌታ ይበረክ ለዘለለም ሃሌሉየ
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 4 года назад
እንካንም አገኘከኝ የ ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ኤርሚያስ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ
@almazsime4584
@almazsime4584 4 года назад
I have question sew Hulu moto afer mekimes silalebet b/c yegizeber Kali Sinager Adam hoy motine timotaleh bilotal silezeh henok ena Elias motine alayume silezh dagim wede mider metewu sile Jesus sisebiku metsiwat yihonalu yibalal eyenen endet tayewaleh??
@john9762094
@john9762094 4 года назад
የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 4 12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። Acts 4 12 Salvation is found in no one else, for there is no other name under heaven given to mankind by which we must be saved.” No aresema (artemis of the Ephesians act 19:24-27) No St. Mary No St. Gabriel No abune habtemariam No one! Zebene and mereteab stop preaching other gospel and hinder people from coming to Christ.
@nahommesfin3412
@nahommesfin3412 4 года назад
ኤርሚዬ በጣም ነው ምወደውክ የሚወድክ ሥለምትከራከር ሣይሆን ወንጌል ሥለምታውቅ ነው በሂወት ኑር እድሜክ ይርዘም እግዚያብሄር ብዙ የሥራ ፋይል ይሥጥክ
@nazerawimediadrandargachew2787
@nazerawimediadrandargachew2787 4 года назад
Amen!! Rejim Edme ketenagar bemnfes kidus hail yetajebe yetebeb ena yehail yewengel agelgelote sayakuwret betiweledu hululay sibek! Amen! begeta beyesus sim!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 года назад
ውድክርስቱያኖች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹህ Hussenmohammed WEDEBCHANNAL ሰብስክራይብ በማድረግለሙሰሊሞች ጥያቄ መልስ የሚሰጥበትን ይህንአገልግሎት ከዳር ለማድረስ በጸሎጽ በገንዘብ እቃዎች እገዛ በማድረግ ከጎኔበመሆንትደግፉኝ ዘንድ በጌታ ፈቅርእጠይቃለሁ፡፡
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የምትናገረው ህይወት ይሁነልህ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-71izWhnkeM0.html
@ሄሉየእየሱስልጅ
@ሄሉየእየሱስልጅ 4 года назад
አንገታቸውም ላይ በጥቁር ክር (ቶ) የሚለውን ቡዙ ሰው አድርገውታል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን
@ashenafiayalew2939
@ashenafiayalew2939 2 года назад
ወንድሜ እኛ እኮ እናንተን መናፍቃን የምንለው በክርስቶስ ኢየሱስ የባህሪ አምላክነት እንደማታምኑ ስለምናውቅ ነው በዚች ምድር ላይ ዋናው የሀይማኖት / የእምነት ልዩነት በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያለው አስተምሮ ነው ይሄ ነው መሰረታዊ ልዩነት አንተ እንደምትለው ገድላትና የመሳሰሉት አይደሉም ..... ወንድሜ አታጭበርብር እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያውቃል በማንም አይጭበረበርም ..... በዚች ምድር ላይ ብቸኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብላ የምታውነው .... ወንድሜ አንተ የእውነት ሰው ከሆንክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን በክርስቶስ ላይ ያላትን አስተምህሮ አንስተህ መፅሐፍ ቅዱስን እያጣቀስክ ሞግት የዛን ጊዜ በስሜት ብቻ ጌታ ጌታ የሚል ሁሉ ወደ እውነተኛ በረቱ ይመለሳል ።
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Год назад
ልትቀበሉት ብትወዱ ይመጣል የተባለው ይህ ነው ብሎ ስለመጥምቀ ዬሀንስ እንደነገራቸው አስተዋሉ ይላል
@abebaabera6618
@abebaabera6618 2 года назад
ገና አሁን ዉነተኛ ወንጌል ተሰበከ አባትየ ፀጋዉን ያብዛልህ ጉድ ጉድ ጉድ አረ ህዝቡ አልቋል አሁን ጌታ እንደተነሳ አወቄአለሁ። አረ በርታልኝ ዘርህ ይባረክ ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
ዛሬ ድጋሚ የገባሁበት በአንድ ባየሁት ቪዲዮ ምክንያት ነው። "የሺበር" የሚባለው፣ ባለፈው ትዳሩን እንኳን ጥሎ የ"እህተ ማርያም" አገልጋይ ሆኖ የነበረውን ስው በአንድ ቪዲዮ አየሁት። ይሄ ሰው ቪዲዮ ላይ ይታያል፣ ቃለ መጠይቅ የሚያደርጋቸው ሴትዮ ግን በስልክ ስለሚያነጋግራቸው ድምፃቸው ብቻ ነው የሚሰማው። እና የሚገርሙ ነገሮችን እዳመጥኩ። የሺበር ሲጠይቅ:- በትንቢት የተነገረው ንጉስ ቴዎድሮስ መቼ ይመጣል ነው የተባለው? ማንስ ነገረዎት? ሴትዮዋ:- አያቴ ነው የነገረኝ። አንድ እስላም ለሁለት ዓመት ከገዛ በኋላ እርሱ ይመጣል ብሎኛል። አሁን የት ነው ንጉሱ: ያሉት? በ አክሱም ገዳም ነው ያሉት። የእሳቸውን መምጣት ለማስተካከል የመጡት ባህታዊ ነበሩ እሳቸው ደግሞ " አባ ዮሐንስን" ተክተዋል። አሉ። ውገኖች " አባ ዮሐንስ" የተባለውን ሰው ገብታችሁ እዩት፣ ኦርቶዶክስ ወደዬት እየሄደች እንዳለች። ኤርሚ ገብተህ ይህንን ጉድ ማግኘት ብትችልና ይህን ሕዝብ ብናነቃቸው ምርልካም ነው። አባ ዮሐንስ የተባለው ሰውዬ እያሰገደ ያለውን ህዝብ ከአውሬው አፍ እናስጥላቸው፣ እንፀልይላቸው በጌታ። እድሜአቸው ምን ይ
@genetkersie739
@genetkersie739 4 года назад
ጥበብን ለጠቢባን ይሰጣል ማለት ጥበብ ለሰነፍ አይሰጥም ማለት ነው ሲጀምር እግዚአብሄር ጥበብ የሚሰጠው ጥበበኛ ማለት በእግዚአብሄር መኖር የሚያምን እግዚአብሄርን የሚፈልግ እግዚአብሄርንም የሚፈራ ነው ሰነፍ ማለት በልባቸውና በስራቸው እግዚአብሄር የለም የሚሉ ናቸው ልክ አሁን ኤርሚያስ እያስተማረ እንዳለው የእግዚአብሄር እውነት ጥለውና ሸፍነው እንቶፈንቶ በመዝራት ክርስቶስን የሚቃወሙ ናቸው ሰነፍ ማለት ፈጣሪን ጥለው እድል ፈንታቸውን ከፍጥረት ጋር ጠፍረው ያሰሩ ማለት ነው ስለዚህ እግዚአብሄር ጥበብን ለጠቢባን እውቀትን ለአስተዋዮች ይሰጣል ! ማራናታ ተስፋችን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 года назад
ጆሮ ያለው ይስማ ማናፊቃን የሚትሉት ጆረቹን ከፊታቹ ስሙ
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 2 года назад
የኑፋቄን ትምህርት በክርስቶስ ትምህርት ስለምትንደው ደስታዬ ወደር የለውም።። ተባረክ።።
@ኩኩ
@ኩኩ 3 года назад
ኤርሚ የተባረክ ሰው መንፈስቅዱስ ያለበት ቁጣ ተግሳፅ ምክር የእውነት ውስጤ ዘለለ "ቶ" ሲዋረድ እግዚአብሔር እንዲጠቀምብኝ ናፈቅሁ
@HananHanan-uo4ts
@HananHanan-uo4ts 4 года назад
እውነት፡ወንድሜ፡ለሰጠኸን፡ትምርት፡ጌታ፡ይባርክኽ፡አሜን
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 года назад
ኤርሚያስ አንተ ታበዜዋለህ እንጂ አንድ አንድ ነገሮች ስታወራ የኔም ጥያቄ ነው ያ ማለት እኔ ፔንጤ ሆናለሁ ማለት አይደለም ጠይቃለሁ ማወቅ እፈልጋለሁ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
ኤሪሚዬ ጀግና የጌታ ወታደር ዘመንህ ይባረክ የውሸትን ቃል በእውነተኛው በእግዚአብሔር ቃል ገደል ክተትባቸው ።ለምልም ያባቴ ብሩክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 3 года назад
መምህር ዘበነን ስታይ እራስህን ያምሀን ሰምትቀናበት የሱን ትለጥፋለህ የዮቱብ ብር አሳብጦሀን ውፍረት
@astertadese4489
@astertadese4489 4 года назад
ብርክበልልን
@emebetzewde6939
@emebetzewde6939 4 года назад
ናደው
@teshalebekele6032
@teshalebekele6032 3 года назад
የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌል እንዲህ ነው በሀይልና በስልጣን በእምነት ሲሰበክ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የማይለየው;;
@sirakgetachewbelayneh5498
@sirakgetachewbelayneh5498 2 года назад
ኤርሚ ምን ብዬ እንደምባርክህ አላውቅም የጠላትን ሀሳብ እና እቅድ ስትንደው ውስጤ የደስታ እሳት ነው የሚነደው አንተን የነካ የጌታ ቅናት እኔንም ያግኘኝ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 2 года назад
አቦ አተሰው እደው ምን ልበልህ ዘመንህ ይባረክ የበራልህ ይህ አተውስጥ የተጠቀጠቀ የወጌል እውነት ለሁሉ ይድረሰው
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 года назад
እኛ የምንጠብቀው በክብር የሚመጣውን ጌታ እየሱስን ብቻ ነው። በምድራችን የሚመለኩት ጣኦታትና ፣ መላክታት ፣ ፃድቃን የሚሉአቸው ሰዎች አልበቃ ብሎ ነው ደግሞ ሌላ መጨመር የፈለጉት እግዚአብሄር ን በጣም እያስቆጡት እኮ ነው በሽታው ፣ ጉስቁልና ፣ ድህነት ፣ ረሀቡስ ፣ እንዴት ከምድራችን ይጠፋል የእርግማንን ምክንያት ሆነዋል። ቅዱሳን በናዝሬት በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራቸውን እናፍርስው።
@hailugebre5823
@hailugebre5823 4 года назад
እየሱስ
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 4 года назад
ወንድሜ ኤርሚ ጌታ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን፣ ቤተሰብህን ይባርክ፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ይቆማል ቀጥል፡፡ እውነት ሲገለጥ አንድ ቀን በቤቱ ውስጥ ተቀምጠው ወንጌል ተናግረው የማያውቁ እውነትን የሚገልጡ ሰዎች ሲናገሩ ዝም ብለህ ወንጌል ስበክ ይላሉ፡፡ የወንጌል ሥራ ማለት በጨለማ ያለውን በብርሃን መግለጥ ውሸት የሆነ በተረት የተፈጠረ ትምህርት ማፍረስ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ወንጌል አለ ወይ ተባረክ
@birukgosaye5809
@birukgosaye5809 3 года назад
ንጉስ ቷ ..... ቧ ...... ሏ .... ኳ ....... ሯ 😂😂😂😂😂😂😂
@getafikirnew2926
@getafikirnew2926 4 года назад
Ermiye geta yibarkih ba ewunet yewusten new yemiyas temirew orto negn gin geta yegebagn
@getafikirnew2926
@getafikirnew2926 4 года назад
Amen Amen Amen yidefa
@michaelrafael4706
@michaelrafael4706 4 года назад
Zebene Lema yet neh?
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 2 года назад
Eyesus ymetal amen mara nata
@judbeky
@judbeky 4 года назад
Selamh ybza tsgawn yabzalh ysentochachenen ayen kifetkew bezalen ahunm ye kalu berhan ybzalh Geta bethen ybark ‼️❤‼️
@senaitsenait1312
@senaitsenait1312 4 года назад
የጌታ መሖን መታደል ነው አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍ እረፍት እኮ ነው የእግዚአብሔር ልጅ መሖን መመረጥ ነው ኦ አባዬ ሰምሕ ይክበር ይባረክ አሜን
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 2 года назад
Man why don't you pick a word of God and teach us from the bible. Why are focusing on others preaching? Please stop talking about Orthodox church and preach the bible.
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 4 года назад
ኤርምያስ ጅግና ናይ ኣምላኽ ሰብ ጸጉ የብዛሓልካ ተባረኽ
@solomonwoldu1112
@solomonwoldu1112 3 года назад
My brother.that best,but in eritrea.not understand b/c language , how??b/c you speak true.God bless you
@DubaiDubai-zg9rr
@DubaiDubai-zg9rr 2 года назад
ለዚህሕዝብ ጌታ ልቦና አይናቸውን ይክፈት
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 4 года назад
በጌታ በኢየሱስ ሥም እኔም እዳተ ከውስጤ ያለውን ሁሉ ፅድት አድርጉ አውቶ ይጣልልኝ እውነት እኔም በጣም ነው የጌታን ቃል ማወቅ የምፈልገው ጥማቴ ነው
@wendyebelachew973
@wendyebelachew973 4 года назад
bless u my bro
@ሚሚሾ1234
@ሚሚሾ1234 4 года назад
የሐዋርያት ስራ ም1 ቁጥር 8-11 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ። 9 ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው። 10 እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤ 11 ደግሞም። የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።
@saraambesi9869
@saraambesi9869 4 года назад
ይሰማል
@simonatklt817
@simonatklt817 3 года назад
😂😂😂😂😂😂ለምን ፊት ለፊት አታወራም ከነ ዘበነ ጋር ፎቶውን ከምለጥፍ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
Tebarek ኢየሱስ ጌታ ነው።
@selmti6124
@selmti6124 3 года назад
Ye ethiopian bereket lezemenat yebelache Ortodox church nat
@sarahaile6506
@sarahaile6506 4 года назад
U are so blessed 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@DubaiDubai-zg9rr
@DubaiDubai-zg9rr 2 года назад
ለአንተ የደረሰልህ ጌታ ይድረስላቸው
@meklitbekele3626
@meklitbekele3626 2 года назад
ትንቢትን ተናገርክ ኤርሚ ከኢትዮጵያ ነው አውሬው
@kinfeteferi4095
@kinfeteferi4095 3 года назад
ጌታ ብርክ ያርግህ ወንድሜ እወድሀለሁ በርታ ልኝ!!!
@abewada4784
@abewada4784 4 года назад
Geta eyesus yikebirlgn jeginaw tebarek
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 4 года назад
Egziabher yebarekh Ermi,🙏Geta eyesus abzeto yebarkat 🙏konjo balebeteh 🙏
@yyouapy4012
@yyouapy4012 2 года назад
እውነት ነው ወንጌል ኤርምያስ ጌታ ይባርክ ተባረክ
@endlesstube8676
@endlesstube8676 3 года назад
ኤር ሚ እባክህ ዶክተር ብለህ አትጥራው ዱክትርናን ማርከስ ነው !
@samuelgennai3702
@samuelgennai3702 4 года назад
Endeeeeee leka endih ayinet Jegina wendim alegn halelua edmeh yirzem legeta
Далее
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,4 млн
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 74 тыс.
Apostle Hneshim Ethiopia sänder live!
57:30
Просмотров 3,3 тыс.
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Просмотров 15 тыс.
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,4 млн