Тёмный

10. ሰላምሽ ዛሬ ነው 

eyosAda
Подписаться 16
Просмотров 214
50% 1

ሰላምሽ ዛሬ ነው
=====π====
ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሳሌም
ወዳንች መጥቷልና አምላክ ዘለዓለም(2)
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕጻናት በኢየሩሳሌም
አንቺ ቤተልሐየም የዳዊት ከተማ
የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ(2)
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕጻናት በኢየሩሳሌም
ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
በኢየሩሳሌም አእሩግ ወሕጻናት(2)
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕጻናት በኢየሩሳሌም
ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት
መስቀል ተሸክሞ ሆነን መድኃኒት(2)
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕጻናት በኢየሩሳሌም
የኢየሱስን ሕማም ደናግል አይተው
እያለቀሱለት ሔዱ ተከትለው(2)
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕጻናት በኢየሩሳሌም
==========π===========

Опубликовано:

 

5 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
ሰላምሽ ዛሬ ነው
3:47
Просмотров 14 тыс.
1.1 ነአኩትከ (ግ እ ዝ)
1:31
Просмотров 81
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
01:00
12. እም አፈ ደቂቅ
1:04
Просмотров 577
Habits: Identifying Good And Bad Habits
28:51
Просмотров 36 тыс.
11. ሆሳዕና
0:58
Просмотров 122
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
01:00