Тёмный

10 ባህርያትና ድርጊቶቻቸው | እነዚህን ባህርያት የምታዩባቸው ሰዎች የሚያስመትቱባችሁ ናቸው 

werkeaferahu Assefa
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

10 ባህርያትና ድርጊቶቻቸው | እነዚህን ባህርያት የምታዩባቸው ሰዎች የሚያስመትቱባችሁ ናቸው

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
እኔ እኮ አላምን ብየ ደግሜ ሰማሁህ እንዲህ አይነት ባህሪ ያላቸዉ ከቅርብ ቤተሰብ ጀምሮ እስከሁን በዙሪያየ ባሉት አስተዉላለሁ እራሴንም እጠይቅ ነበር
@እቢ
@እቢ Месяц назад
ልዩ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀኘ የኔስ ህይወት ግራ ገብቶኘል
@menberemulugeta829
@menberemulugeta829 Месяц назад
እዉነት ነዉ
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Месяц назад
እውነት ነው በአሁኑ ሰዓት ማንም የሚታመን የለም። ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ብቻ ነው የሚያዋጣው።
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 Месяц назад
ለጠንቋዮች ማስተዋልን ይስጣቸው::
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Месяц назад
በጣም የምገርም ትምርት ነዉ ልብ ያለው ልብ በል አይምሮ ያለው አስተውል ፈጣሪ ልብ ይስጣን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Месяц назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ጥቆማ ነው
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 Месяц назад
ኑርኝ ዘላለም::
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc Месяц назад
Kll lol kll l is l hmm kll
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Месяц назад
@@Sami-jo4ucእግዝአብሔር ይገስጽህ
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 21 день назад
አለች ጎኔ ላይ የምትኖር ይህን ስራዋን እንኩዋን ጎረቤት ልጆችዋና ባልዋም የሚያውቁ አይመስለኝም ጎረቤትንም በጥበብ ጠብ አድርጋ እግርዋ ስር ስለገዛቻቸው አይምሮዋቸውን እንዲ እንደምታደርግ በፍፁም አይጠረጥሩም። ኮንዶሚንየም ስለሆነ ያለነው ጭር ባለ ሰአት ወታ ልብሱን አፈር ና ደም ቀብታ ስትገባ አየናት ተከትለን ስንወጣ ዝግት አድርጋ ገባች ጠዋት መታ ስታወራን ነገሩን እንደምናውቅ እንዲሁም እግዚአብሔር እንደሚጠብቀን ነገርናት በጣም ግን እንዳልከው አስመሳይ ናት በእጅ በእግርህ ገብታ ሁሉንም ትተዋወቅና አይምሮዋቸውን ታስራለች ሰዎች ሁሉ እስዋን መጣላት ይፈራሉ ሰው ምን ይለናል እያሉ
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 17 дней назад
የማንን ልብስ ነው የቀባችው ብቻ ፈጣሪ እንዲጠብቃችሁ ፀልዩ እንደዚህ አይነት ሰዎች በጣም ከባድ ናቸው
@Masi-c6z
@Masi-c6z Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤
@blenaddis8267
@blenaddis8267 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ተባረክ
@hannahmariam2099
@hannahmariam2099 Месяц назад
Thanks again Good blessed you any way ሥለሠዉ መቼም ተጨንቈ አላቅ የማምነዉ ፈጣሪውን የሚያምን ሠዉ 19:30 ይዘገባል እንጂ ሁሉም በግዛቤር ይሆናል
@abebe7532
@abebe7532 12 дней назад
Zerih yebarek ty🙏
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 Месяц назад
ትምህርትህ አይሰለቸኝም::
@TewodrosHagos-n4j
@TewodrosHagos-n4j 26 дней назад
Egzhaber lebona yiseten ayne lebonach yikfetelen
@user-sj5re8mq7j
@user-sj5re8mq7j Месяц назад
እናመሰግናለን መምህራኝ
@eyrusi
@eyrusi Месяц назад
እዉነት ነዉ ቀለ ህይወት ያሰማልን😢😢
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f Месяц назад
እናመሰግናለን ወድማችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@AskalHailu
@AskalHailu 20 дней назад
Egziabher yelben yawkal befetna west hunh enkun yasalfehal
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አይ እቺ አሌም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዋንድማቺን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 Месяц назад
ትምህርትህን አያሳጣኝ አመሠግናለው ወርቃፈራው::
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад
You said it all ❤️ 👏 🙌 thank you for sharing ❤❤
@sindushimeles8416
@sindushimeles8416 25 дней назад
ወንድሜ ደርሶበታል
@munaalhabesha8147
@munaalhabesha8147 Месяц назад
Tebarek Workeaferahu Wondmea Betam teqami Timhrt naw yemtseten !!!
@zadtube7653
@zadtube7653 Месяц назад
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ስጥህ
@user-dh8qh9oi7f
@user-dh8qh9oi7f Месяц назад
መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አለብን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተምሪናል።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Wey gud estee tekedno yibsel! Werk Tebarek! Memihiranochachin edmena Tena yistachew kifu ayinkachew!
@user-nw9zs6tu8e
@user-nw9zs6tu8e Месяц назад
እድሜ ይስጥክ❤
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Месяц назад
🙏🙏🙏!!!
@EpiTulu
@EpiTulu Месяц назад
በርታ አግዛብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ፕሮግራምክን ከአሁን በኋላ ለመከታተል እፈልጋለሁ እውነቱን አውሩ ህብረተሠቡን አንቁ የአውሬውን መንፈስ አጋልጡ እኔም ከአገር ውጪ ነኝ ያለሁት መሳተፍ ማገዝ ባለብኝ pleas ዝግጁ ነኝ
@HaileAmedebrhan
@HaileAmedebrhan Месяц назад
በርታ እንዲ ከሚል ሰው አለመቅረብ ነው
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Месяц назад
🙏🙏🙏
@hannahmariam2099
@hannahmariam2099 Месяц назад
🎉
@absabs3111
@absabs3111 Месяц назад
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Месяц назад
lik new wndime enem beteseboche ke bizu amet bohala teleyayu 8 lij afirtew gin lemastarek sanchil abate motebign hulem yikochegnal alteredanewim 😢😢😢😢😢
@StmarryTega
@StmarryTega Месяц назад
ሆዳም ደብተራ አለልህ እኮ ለብት ብሎ በታአምር እሸ ማትል ሲት በመስተፋቅር አሳብዶ የሚገባ ከሴቷ አልፎ የቤተስብ ዘብት ሊወርስ በአብር አንከርት፣ መስተፃርር ፣አፍዝ አደንግዝ ቤተስቦቿ ላይ እያደረገ ውርስ የሚጠብቅ ቤት ይቁጠረው እረ ብዙ ባጋልጥ…………
@Kidanemihret1990
@Kidanemihret1990 Месяц назад
አጀብ! ነው የሚባለው። ምነው የዛሬ 15-20 ዓመት ባቀረብክ አሁነም ክብረሀ ይሰፋ ብዙ እየተማርን ነው
@KandeyniKandeyni
@KandeyniKandeyni Месяц назад
🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 25 дней назад
ወይ ጉድ በቃ በቻዬን ልቀር ነው!? ሣሌ መዳኃኒአለም ጥርግ ይበሉ። በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሆሆ ሆ ታዲያ ከማን ጋር ይኖራል? አበቱ አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏።
@MeseretAbebe-ph7om
@MeseretAbebe-ph7om Месяц назад
Werkaferahu lemtesetan timeheret ena eyanekahen silehone fetari kenebetesebeh yitebekeh
@tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675
@tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675 Месяц назад
ስልክ እንዴትነው የምናገኝው ወንድሜ
@S-G.19
@S-G.19 Месяц назад
Ere kemetet ena ketenkola weta bel!
@yodahevariety9064
@yodahevariety9064 Месяц назад
telegram channel ylhem?
@SelamBety
@SelamBety Месяц назад
ኪኪኪኪኪ kkkkkkkkkkkkk😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@absabs3111
@absabs3111 Месяц назад
፣????
@user-fu8ok1fr9m
@user-fu8ok1fr9m Месяц назад
ምን ማለት ይሆን ይሄ ደግሞ
@Helen-d5c
@Helen-d5c Месяц назад
Ye asmetach sew behari
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 Месяц назад
Yemetetegna sew bahiriy new, sineka indih yihonalu
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 17 дней назад
አስመታች ሰው ባህሪ በሰዉ ስቃይ ይሳለቃል
Далее
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 783 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 66 тыс.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,7 млн
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 783 тыс.