Тёмный

100% እርግጠኛ ነኝ አንዴ ሞክራችሁ የማትተዉት የፊታችሁን ቆዳ ልዩ የሚያረገው  

Elsa Beauty NT
Подписаться 108 тыс.
Просмотров 487 тыс.
50% 1

Welcome to Elsa Beauty NT. My channel is about the latest in natural treatment's for hair and skin. please subscribe, click on bell and you will receive my next video as soon as i upload.
#Elsabeautynt #skinglowing #blackdot #sunscreen #collagen #እንዴት #Ethiopia #habesha #Amharic
RoC a.co/d/dzz9FMl የቫይታሚን ሲ ሴረም
#Donkey Tube, SHEGER INFO, Comedian Eshetu, Sefiu On EBS, የገኒ ቤተሰብ Reality Show, Abel Birhanu, Ethioinfo, Eyoha Media, Meski tube, EBC, Ethiopian Music, Eritrean Music,

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@hilu4406
@hilu4406 11 месяцев назад
Thanks!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 месяцев назад
Wow, what can i say dear thank you so so much. God bless you. May the lord be with you.
@FatiyaaXaahir-o3p
@FatiyaaXaahir-o3p 6 месяцев назад
❤❤❤qaqqq❤❤aa❤​@@elsabeautynt
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ሰላም ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ አርጉልኝ ተባረኩ❤❤❤
@madinamadina4749
@madinamadina4749 Год назад
ማሬ እኔ ከጎንናጎንጠቆረብኚ ከዛከአፍጫየጎንናጎንቆዳየ ተሸበሸበ ሀኪም ሒጂእያሉኚነዉ ምንምነገረ ብቀባ ያዉነዉ😡ምንማረግነዉያለብኚ ሒጄ ለዶክተሮቺላማክራቸዉወይሰ ምንትመክሪኛለሺ
@medihntube
@medihntube Год назад
አልሲ እናመሰግናለን ❤
@tarikrejebo3627
@tarikrejebo3627 Год назад
Betam ameseginalew kance bizu neger tetekimeyalew please kecalish vitamin c ceram hina ye senescren yegezasibetn linkun lakilg
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Год назад
Elsiye አሪፍ Treatment ነው የተቀባሽበትን ብሩሽ በጣም ወድጄዋለው የት ነው የማገኘው?
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 Год назад
ሰላም ኤልሲ የሳሙናውንም የስን እስክሪኑን የቫይታሚኑንም ከቻልሽ ልንክ አስቀምጭልን ፈልጌ ስላጣሁ ነው የኔ ውድ እህት እባክሽን የሰን እስክሪኑን ቁጥሩ ስንት ነው ቆዳዬ እንዳንቺ ነው
@mulato-v4v
@mulato-v4v Год назад
አንቺ የመትጠቀሚያቸው በጣም ቀላልና አቅም የማይጠይቅ ትርኢትመንት ስለሆነ ለሁሉም ቀላል ነው ብዬ አምናለሁ እናም በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ተከታይም ይኖርሻል ብዬ አምናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 Год назад
ጎበዝ ነሽ መልካምና ጥሩ ነገርመስማትና ማየት ለሚፈልግ ሰው የሚሆን ምርጥ ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ አክባሬሽ ነኝ
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Год назад
ኤልሲ የኛ ውድ ለሴቶች ውበት እንድናገኝ በጣም ነዉ የምትጥሪው ኑሪልን ❤
@mamaon3811
@mamaon3811 Год назад
ኣቤት ኣስተማሪ ብትሆኚ ኖሮ ተማሪዎቹ እንዴት የታደሉ ነበር ---
@ኑሪትአደም
@ኑሪትአደም Год назад
ሰላም ላች ይሁን ውድ እኔ እምልሽ የምኖረውአረብ አገርነው እና ማድያት ሲወጣብኝ አሰርየን ምን ልጠቀመው ስላት ነይ አብረሽኝ ተጠቀሚ ፋርማሲ ያመጠውትክሬምአለስተኝብቻብላ ሳላስበው ለሙቀት ተጋልጦነውመሰል በጣም ደረቀ ያሳክክኛልም ምን ላርግ እባክሽ😥😥😥😥
@ፋኑ
@ፋኑ Год назад
ከትምርትሽ በላይ እርጋታሽ 🎉🎉🎉🎉 ይማርካል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አመሰግናለሁ
@goremsyideresu5159
@goremsyideresu5159 Год назад
ሰላም እንዴነሸ እኔ ፊቴ ጥቁር ጥቁር አለው ነጠብጣብ በተለምዶ ማርያም ሳመችሽ ይባላል እንደዛ አይነትነው አሁን እየ በዛ ሄደ ምን ላርግ
@NusraIbrahim-d6d
@NusraIbrahim-d6d Год назад
በጣም ነው ያደነኩሽ ለዛውም በተፈጥሮ ግብዐቶች የሚመች ነገር ስላዘጋጀሽ በጣም ነው ምናመሠግነው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
የኔዉድእኔ በጣምያሥቸገረኝክደላይሽፍታነዉ እናምልጠቀምበትበዛላይይጠቁራል አትለፉኝበማርያም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
ብዙ ጊዜ ፊትሽ ላይ ልታሳይን ስትፈልጊ ፀጉርሽን ወደሆላ ብታሲዥው ጥሩ ነው
@alemshwafra
@alemshwafra Год назад
እኔ ማዲያት አልጠፋ አለኝ ኤልሲ
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر 7 месяцев назад
በጣም
@BirhanuAbiye-f7t
@BirhanuAbiye-f7t Месяц назад
እሚገርው ላይክ እማርገው ሳይሽ ገና አንዲንም አልተጠቀምኩም ግን በጣም ደስስስ ምትይኝ በነገራችን ላይ ማር ፌት ያሳሳል እሚሉን ነገር አለ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Месяц назад
ተባረኪ ማር አያሳሳም ቆዳ ስለሚያለሰልስ የሳሳ መስሏቸው ነው ቆንጆ ነው
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 Год назад
ኤልሲ እንዴት ነሽ ትምርትሽ ደስ ሲል ወስጤ እንዲነሳሳ ያረጋል
@TsehayWubishet-p1i
@TsehayWubishet-p1i 5 месяцев назад
እህቴ ተባረኪ ስታስተምሪ ገተታበማብዛ እንዳንሰለች አድርገሽ አጭርና ግልፅ ስለሆነው ትምርትሽ በጣም ረክቻለሁ ለቻናልሽአዲስነኝ ገናአንዱንም አልሞከርኩትም ።
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
የኔቆጆ እኔም እወድሻለው አደኛነሽ ፀባይ ሰናይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gghguj612
@gghguj612 Год назад
ከነገ ጀምሪ እሞክራለሁ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Год назад
ታድለሽ ሰትናገሪ አርጋታሽ ደስ ሲል
@rahmarahna6707
@rahmarahna6707 8 месяцев назад
አመሠገናለሁ የኔጥቁርነጠብጠብነው እንድትነው መልሶ እንድአድስ ይመጠል ለምን ቆዱየ ድረቀምነው ወዘማምነው አንድስሞን መንድነው መፈትህው ነገረኝ እህት ጨርሽ እምያጠፈው እንድትነው እማረገው??
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 Год назад
ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዛብሔር የባረከሽ ሰው
@shewaassefa6401
@shewaassefa6401 11 месяцев назад
ፊቴ በጣም ከምልሽ በላይ ወዛም ነው ትንሽ ሲሞቅኝ በጣም ነው የሚያልበኝ ምን ላድርግ ዝም ብሎ ነው ካንገቴ በላይ የሚያልበኝ እባክሽ መፍትሄ ንገሪኝ
@yabserah8334
@yabserah8334 Год назад
አፍንጫ አካባቢ የተበሳሳ ቆዳ ስሪልን
@zehara53o
@zehara53o Год назад
ኧረ ባክሽን እህቴ መላ ካለሽ ፊቴ የሆነ ሽፍ ታ ነገር ወጥቶብኝ በሙሉ ፊቴ ተበላሸ ተጉረበረበ ብችይ ስልክ ቁጥርሽን በሰጠሽኝ እና በውስጥ ባወራሁሽ ፊቴንም ባሳዬሁሽ ደግሞ ቀይ ስለሆንኩ በጣም ያስጠላል በርቀት ሁሉ ይታያል መቼም ኮሜቴን አይተሽ እንደማታልፊኝ ተስፋ አረጋለሁ😢
@richyegna583
@richyegna583 Год назад
ቤትሽን በቀላሉ ማዘነጥ ትፈልጊያለሽ?? Do you want to decorate your house easily?? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-z-QbW0ejDAQ.html
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Год назад
በጣም ምርጥ ነው ኤልሲዬ እናመሰግናለን የኔ መልካም
@kelemuaagize3609
@kelemuaagize3609 10 месяцев назад
ሰን እስክሪን የቆዳ ምርመራ ያስፈልጋል ወይስ ዝም ብሎ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ?
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 Год назад
Thank you for sharing this simple and affordable treatment.
@amarechbaye8508
@amarechbaye8508 Год назад
ኤልሲ እኔ የምጠይቅሽ ቡግር ነበረብኝ ቡግሩ ሲፈርጥ ጎድጓዳ ሆኖ ቀረ እሱን በምን እንደሚሞላ እባክሽ መላ ቀይኝ በአንድ በኩል ያለው ጉንጨ ኩፍኝ የያዘው ሰው ነው የሚመስል
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Год назад
እሺ የኔ ቆንጆ 🥰 ለጠቆረ ብብት መፍትሄ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
እሺ ሰራለሁ
@tehetnaGebeye
@tehetnaGebeye Год назад
ሰላም ኤልሲ እኔ የቆዳየ ከለር ሶስት አይነት ነው እና ደግሞ ምንም ብቀባ እጄ አመዳም ነው የሚሆነው ቆዳየ ደግሞ ጥቋቁር ነገሮች አሉት ህክምና ሂጄ ነበር ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም እስኪ መላ በይኝ አመሰግናለሁ
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
በርችልን ኤሉ የኛመልካም ለምሰርያቸው ነገሮች እናመሰግናለን በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ጠቃሚ የሆኑ
@sisaygugsa-u6w
@sisaygugsa-u6w Год назад
ሰላም ኤልሲ ቪታሚኑን ማግኘት ካልቻልን እንደ አማራጭ ምን መጠቀም ይቻላል ?በውሃ ብቻ ብንታጠብ ምንድነው ችግሩ ?ሳሙና ተጠቅሞ ለማያውቁ አመሰግናለሁ
@Ethiopialove-m1r
@Ethiopialove-m1r Год назад
ዋው የድምፅሽ ሹክሹክታ በራሱ መዳኒት ነው እውነት ስሜቱ ይለያል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አመሰግናለሁ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
​@@elsabeautyntየፈጨሽው ምንድነው ስሙ በአማረኛ እህቴ የሾርባክክነው የውጩ?
@selamawitbeza7844
@selamawitbeza7844 Год назад
ኦትስ የልጆች ምግብ ነው እሱን ፈጭተሽ ነው ያለችው
@uaeuae4640
@uaeuae4640 10 месяцев назад
የኬሬመን ፎቶአሳይኝ በድንብ እንዳስግዛ. በፈጣሪእንዳታልፊኝ
@umekramtube1478
@umekramtube1478 Год назад
እናመሰግናለን እህታችን ሚጠቅም ቪዲዮ በተለይ ለእኛ ለሴቶች ተባረኪልን ❤❤❤
@EYONADAEpiram
@EYONADAEpiram 7 месяцев назад
ኤልስዬ ለወዛም ፊት ይሆናል እባክሽ ግንባሬ ላይ ብቻ ቡግርና ወዝ አለኝ በጣም ለኔ ፊት ይሆናል
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
ኤልሲ❤ ፍቅር ❤ እናመሠግንሻለን።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 11 месяцев назад
የምታሳይን ሳምፕሎች ዘቅዝቀሽ ስለሆነ ጽሁፎቹን ማየት አልቻልንም.
@senaityohans888
@senaityohans888 Год назад
ደስ ስትዪ እስካሁን ኣላውቀሽም ነበር ለቤትሽ ኣዲስ ነኝ ግን እርጋታሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እናመሰግናለን 😘😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አመሰግናለሁ ተባረኪ
@asnipapi6230
@asnipapi6230 Год назад
የኔ ቆንጀ ኤልሲ መሲ ላዪ ሰላየውሸ ነው እንጂ ማዳትን ለማጥ ፋት ኢትዩብ መግባት ሱልቹት ብሎኛል ሰለቆሰጣ አዪቼ ሰመለሰ የአንቹን ኢትዬብ አየውት ❤❤❤
@saraa.8672
@saraa.8672 Год назад
Hi Elisi, Is your sunscreen SPF 30 or above? Thank you for your educational videos 🤗
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
SPF30
@saraa.8672
@saraa.8672 Год назад
@@elsabeautynt thank you Elsi🤗
@ehhdhdhfhxhdhhd
@ehhdhdhfhxhdhhd Год назад
ሠላም ኢሉ እናመሰግናለን ይቅርታና ስልክሽን ብልኪልኝደስስይለኛል።።
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 8 месяцев назад
እናመሰገናለንእታችን ጥቅልጎመን በአሰርዳሺን መጠን እየተጠቀምኩነው 3ቀንሆኖኛል ካዳነኛ እሞክራለሁ ሰለቸኝግንመጣቱ ❤❤😂
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 месяцев назад
በርቺ
@rrrobloc4597
@rrrobloc4597 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በቃ በህይወቴ ማለት ነው መዳኒ ት ወይም ትርትመንትየምወደው የተፈጥሮውንነው እና እግዚአብሔር ለኔነው ማለት ነው የመጣሽ ❤
@TenagnbekeleBekele
@TenagnbekeleBekele Год назад
የጥቅል ጎመኑየሚቀባው ን አልደረስኩበትም እባክሽ
@zgetahun
@zgetahun Год назад
I like your passion 😍 what's the scientific evidence to this? Would be nice to see references 😢I watched a video on lemon 🍋 on face but it's on the list of not to do on another video! I used baking potatoe which didn't have much juice, do you have recommendations? Tebareki. .
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
baking potato? i don't.
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Год назад
She used raw potato 🥔 ,oat powder , and honey 🍯
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Год назад
I think you can use any potatoes you want . What it matters is getting enough juice out of it
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
ሰላም ለዝህ ቤት ለቤቱ አድስ ነኝ ድንች እና አጃ ማር ብቻ ብጠቀምስ ምክናይቱም እኔ ትርትመቱን አላገኘም?
@medinahusean8947
@medinahusean8947 Год назад
Gorgeous ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you! Cheers!
@nathnaelberhanu6050
@nathnaelberhanu6050 9 месяцев назад
አሁኑኑ ተነስተሽ አድርጊ አድርጊ አለኝ ግን ድንች ብቻ ነው በቤቴ ያለኝ ምን ማድረግ እችላለሁ ?
@aminaamina-bg2bx
@aminaamina-bg2bx Год назад
💚💛❤
@Meazayimam
@Meazayimam Год назад
ፊቴ ብጉር አስቸገረኝ ከዛም ጥቁር ጥቁር ሆነ መፍትሄ በአላህ
@metiwudneh-nj4vw
@metiwudneh-nj4vw Год назад
የምታቀርቢው ደስ ይላል በርቺ! ፊትና አንገት ላይ ለሚወጣ ጥቋቁር ትንንሽ ኪንታሮት ነገር ምን ትመክሪናለሽ?
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 9 месяцев назад
የስኳር በሽታ ምልክት ነው
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 9 месяцев назад
ስን እስክሩኑን እምትገዚው የት ነውplease Thanks
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Год назад
የኔ መልካም ኤልሲዬ ተባረኪ አሁንም እውቀትሽ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ኤልስዬ በማዳም ኩሽና እያለሁ ብዙ ተጠቅሜብሽ ነበር ክክክክክ ዛሬ ይሄው ሀገር ገብቼ ከየቴ ላምጣው አስቤዛውን ወላሂ አንች ከምሰሪያቸው ቪድዮዎች ተጠቅሜ አንድ ለውጥ ያላገኘሁበት ነገር የለም በርች ትለያለሽ ውዴ በጣም እናመሰግናለሽለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኔ ቆንጆ የድንቹን የተለያየ አለ ተጠቀሚው አንቺም በርቺ የኔ ደግ ኢትዮጵያ ገባሽ በቃ ይመችሽ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
እሽ እሞክራለሁ እሽ አወ አልሀምዱሊላህ ሀገር ገብቻለሁ እከታተልሻለሁ
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl Год назад
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሺ ይብዛ በአለሺበት አሪፈ ቆይታ ነበረ በረች አገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ፈቅር
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 дня назад
የኔደርባባ:እህቴስወድሽ:እኔማዳምቤትነኝ:ፊቴበጣምተበላሽቷል:ምንትመክሪኛለሽ:ከ6ወርበሗላአርልገባነው:በጣምተሸማቀቅኩ:ሜካፖተጠቅሜ:አላቅምሙቀትነው:ያበላሸኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 дня назад
የምሰራቸውን ተከታትለሽ ተጠቀሚ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 дня назад
@@elsabeautynt እሺ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 дня назад
@@elsabeautynt እሺ
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it Год назад
Thank you so much for your service you are amazing and keep up 👍😊
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you too!
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 Год назад
በየቀኑ ፍሬሽ መሰራት አለበት? ተሰርቶ ፍሪጅ መቀመጥ አይችልም? ሌላው ደሞ ማር ለማይስማማው በማሬ ፋንታ ምን መተካት ይቻላል ከወለድኩ በኋላ በጣም ጥቋቋር አለኝ
@anesaasna120
@anesaasna120 Год назад
የኔ መልካም ሴት እኛም እኖድሻለን
@elutube3717
@elutube3717 Год назад
የኔ እመቤት አመሰግናለው እኔ የመዳም ቅመምነኝና ካውያ በጣም ይበዛብኛል ካውያው እንፋሎት አለው በሱ ምክኒያት መሰለኝ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ሆኖብኛል እኖም እሞክራለሁ ያድንልሽ በሉኝ
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Год назад
I love the way you explain keep it up
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thanks a lot 😊
@rahalnigusse3846
@rahalnigusse3846 Год назад
ስላም እንዴት ነሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተሳተፍኩት ጥያቄ ነበረኝ እኔ ለፊቴ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ምንም አይነት ነገር እውነት ለመናገር ገላዬን ስታጠብ ነው የምታጠበው አደራ ኮሜንት ሰጭዎች ምንም እዳትሉኝ በየቀኑ ነው የምታጠበው የተለየ እንክብካቤ አድርጌ እደማላው ለመግለፅ እዲመቸኝ ነው ፊቴላ ጥቁር ጥቁር ነገር አለብኝ በዚላይ ደግሞ ማዲያት እየጀመረኝ ነው አሁን እርጉዝ ነኝ ምን ትምክሪኛለሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ቆይ በእርግዝና ውሃ ብቻ ነው የምመክርሽ
@wineywelde3367
@wineywelde3367 Год назад
I really love ❤️ this woman 👩 ❤️ !
@wineywelde3367
@wineywelde3367 Год назад
She's caring for oll women Gad bless you 🙏 ❤️.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you dear
@Saada-kv2tq
@Saada-kv2tq 6 дней назад
ኤልስየ በጣምነዉማዳትያስቸገረኝመላበይኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 дней назад
ቻናሌ ጊቢ ተጠቀሚበት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
Thank you so much Elsa. God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
You are so welcome
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 9 месяцев назад
የጨመርሺው ዶቄት ስሙ ምዲ ነው አላወኩትም ንግሪኝ እማ
@NetsiLiving
@NetsiLiving Год назад
Elsiyee, as always, you brought us an amazing treatment. I can’t get over your videos. This treatment is very natural and useful. I can’t wait to try it. Honestly speaking, your skin is glowing with no blemishes. Thank you so very much for your effort, Yene Konjo.💕👌
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
My deae Netsiye, welcome i really missed seen your video, i wish one day you surprise us. I thank you for your presious time.
@zufanwodajo900
@zufanwodajo900 Год назад
RC😢LB
@etseginetbirhanu4610
@etseginetbirhanu4610 Год назад
​@@elsabeautynt5
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it Год назад
Thank you ❤ it your service
@habentesfamaryam6972
@habentesfamaryam6972 Год назад
​@@elsabeautynt benatish ye xehay mekalkey
@KalMedia-qc7ug
@KalMedia-qc7ug 2 месяца назад
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥቋቁር ነገር አለብኝ ፊቴ ላይ እሞክረዋለው ትህትና ከመልካም አንጋገር ጋር የተላበስ አቤት ተሰጥዎ ተባረኪ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 месяца назад
በተለይ በሙዝ የሰራሁትን
@genetsalmonsalmon8859
@genetsalmonsalmon8859 Год назад
በጣም ምርጥ ነዉ ኤልሲዬ እናመሰግናለን ተበረኪ❤❤❤
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Год назад
ኤልስዪ በማርያም እንዳታልፊኝ እኔ አንቺን ቃል በቃል ማውራት እምፈልገውው ነገር አለኝ እናም ስሞትልሽ በምን ላግኝሽ እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው የስደት እህትሽ በማርያም እንዳታልፊኝ ስሞትልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
@Elsasey በቴሌግራም
@wossenelakew
@wossenelakew Год назад
Dear Elsa our beautiful sister. Thank u a million. U r an amazing teacher. U shared your knowledge to the best of your ability to help many. Your voice is like music. So proud of you. Thank u and i am glad i found u!❤️❤️🙏🏽
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you so much!
@nunubahiru554
@nunubahiru554 11 месяцев назад
ጉንጭናጉንጬላይ. እግር ላይ. እንደሚወጣው. ነጭ. ነጭ. የሆነነገር. አለብኝ. ምንላድርግ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 месяцев назад
እሺ
@82sose
@82sose Год назад
Thank you Else. Black seed oil is also good to slow down the appearance of wrinkles. I didn’t know about potatoes.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Thank you beautiful
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Год назад
እናመሰግናለን ኤልስየ ለማዴት የጥቅልል ጎመኑ እጠጠለው ብያለው ከላይ ድንች ልቀባ እንደአሁኑ የተቀባሽው አዘጋጅቼ ወይም ሌላ treatment አለ ?
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Год назад
ኤልሢ እናመሠግናለን❤️ ያንቺ የፊት ትርትመንቶችን ሁሉ እየሞከርሗቸው ነው ኢንሻአላህ ለውጥ ይኖረኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የምወድሽ
@gymborn4512
@gymborn4512 Год назад
ሠላም እንዴት ነሽ እባክሽ ክብደት አስቸገረኝ እንዴት ላድርግ መቀነስ እፈልጋለሁ በቴክስት ላኪልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ቴሌግራም ተቀላቀይ አለ
@seblekitchen
@seblekitchen Год назад
እኤልስዬ እጂሽ ይባረክ እህት እናመሰግናለን 🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አሜን የኔ ቆንጆ
@Sisi123-mm2ml
@Sisi123-mm2ml Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Год назад
Amazing treatment thank you ❤
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Год назад
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ዋዉ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የምታሳይን እናመሰግናለን የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@nebiateyassu3665
@nebiateyassu3665 Год назад
Tks Elsi you are so nice and humble!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
You are so welcome
@AselefchDesta
@AselefchDesta Год назад
እኔ ከዲስ ቤተሰብ ነኝ እንግዲህ ፈጣሪ ዮርዴኝ ገና ሶስት ቀኔ ነው የሜቀባውንም ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Год назад
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤እባካችሁ ላይክ አድርጉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
AMEN
@Eslamk-rf2cv
@Eslamk-rf2cv Год назад
ኢልስ ለምታቀርቢልን ትሪትመንት በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ አይተሽ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምግብ ለምንሰራ ሰወች ስንሰራ ብንጠቀም ችግር ያመጣል ወይ የብዙ ሰዉ ጥያቄም ስለሆነ ነዉ
@Eslamk-rf2cv
@Eslamk-rf2cv Год назад
ዉይ የኔ ነገር ስሙን ሳልጠቅስ ሀሳቤን ብቻ ሰን እስክሪን ነዉ ዉዴ
@ZedzedZedzed-lw5yo
@ZedzedZedzed-lw5yo Год назад
ኤልስዬ ስወድሽ መልሺልኝ የድንቹ ትርትመንት በማልጠቀምበት ጊዜ የእንቁላሉ ብጠቀምስ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ትችያለሽ በየቀኑ ሳይሆን በመሀል እየዘለልሽ
@kalekidanareaya
@kalekidanareaya Год назад
አሊስዬ እኔ ማዳት አለብኝ ግን መልካም ስውንሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@Tayetu19
@Tayetu19 Год назад
ኤልስዪ የምታሳይን ሁሉ የሚጡቅም ነው እናመሰግናለን ክዚህ በፊት መነጽር አፍንጫዬ ዳርና ዳሩ አጠቆረኝ የምትሰጭኝ ምክር ካለ ብዬ ጠይቄሽ መልስ አልሰጠሽኝም እባክሽ ምክራሽን እፈልጋለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ኦሌቬራ ሁሌ ቀቢው ለረጅም ሰአት ተይው እሺ
@Zinetየሱፋ
@Zinetየሱፋ 10 месяцев назад
😢ኤልሲ፡እኔስራ፡ሰራየን፡እጅ፡አድምቀን፡ለራሴ፡ሁኘ፡አላወቅ።አሁን፡ግን፡ሞራሌ፡መጥቶል፡ቆዳየ፡እዳች፡አይነት፡ከለር፡ነወ፡ይሄ፡ሰን፡እስክሪን፡ያልሽው፡የት፡ነወ፡የሚሸጠወ፡ዋጋው፡ስንት፡ነው።ቨይታሚ፡ሲወሰ።ስንትነወ፡እኔ፡ለኮስሞቲክስ፡ፋሬሽ፡ነኝ፡የ4ልጆች፡እናት፡ነኝ።ፊቴላይ፡አሁን፡ትናንሽ፡ነገር፡እየወጣብኝ፡ነወ
@emmushet
@emmushet Год назад
ይቺ የደላት ሴት.. እናቴ አንቺ በየቀኑ ፊትሽ ላይ የምትለቀልቂው ነገር እዚህ ስንት ቤተሰብ ይመግባል። አትጨማለቂብን እስቲ!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ስድብ ምን አመጣው ግን እኔ ወድሻለሁ ጌታ ይቅር ይበልሽ
@ፋኑ
@ፋኑ Год назад
የኔ ውድ ከሁሉም በላይ እርጋታሽ እወድልሻለሁ እባክሽ የማድያት መዳኒት ስሪልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኔ ቻናል ውስጥ ጊቢ የሚጠጣም የሚቀባም ለማዲያት ሰርቻለሁ
@naimahabdelrahman9269
@naimahabdelrahman9269 3 месяца назад
እኔ እጥሌ ያነሰ ነዉ ጥቅል ጎመን ብጠቀም ቸግር አለዉ ዉይ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ኤልስዬ በፈጠርሽ መልሽልኝ ሀገር ገብቼ ገና በወሬ ፌቴ ጥቁርቁር አለብኝ ምን ልጠቀም ሎሽን ነገር ተቀብቼ ፀሀይ ላይ እየወጣሁ ነበር ለዛ ይሆን እንደ ??
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ትክክል እኔ ሳልጠቁር አምስት ወር የቆየሁበት ሚስጥር ተጠቀሚበት
@urimbeyene4117
@urimbeyene4117 11 месяцев назад
ይህን መሊከሚ ኢኒዲተደሪጊ የደራገዉ መሊከሙ የጔተዬ። መኒፈሲ ዪበራኪ ተበራኪ። የበቴ ቡሩኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 месяцев назад
አሜን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا Год назад
ሲቀጥል እኔ በስደት አለም አረብ ሀገር ነኝ‼ፊቴ አንድ ቦታ አይታይም ጥቁረቱ ማለት ማድያት በህክምና የጨጓራ ኬዝ ነው አሉኝ ግንባሬ ሁሉ ሳይቀር አይኔ ብቻ ነው የሚታየዉ እህቴ ምን ላዶርግ ⁉ከተሞክሮሽ እንዲያዉ ብትተባበርሪኝ❤ እባክሽ እህቴ👏❤ በተረፈ ደስ የሚል ትሬት መንት ነው ቀጥይበት👍👍✅🔶🇪🇹
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
የሷን የምትለቅውን አተከታተይ,እይ,የዛሬው እራሱ አሪፊን,ነው
@hanawerku
@hanawerku Год назад
የኔ ጀግና ኢልሲ ሆሊም በጣም ጀግናነሽ ቤታችን ያለወን ሰምታስረጅን አናመሰግናለን ግን ሲስ ክሪም ስፅፍ አልጣልኛለ
@rbkarbka
@rbkarbka Год назад
ኤልሲዬ በናትሽ መልሺልኝ ለሽፍታ ይሆናል?እና ደሞ እርድ ብንጨምርበትስ ጥሩ ውጤት የሚሰጥ ይመስልሻል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
በእርድ የሰራሁት አለ ሌላ
@mukeremabbas2243
@mukeremabbas2243 9 месяцев назад
ወላሂ ትህትናሽ ያወራርሽ ለዛ እዳዳምጥሽ አድርጎኛል በርችልን ሀቢብቲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@amaamm6801
@amaamm6801 9 месяцев назад
እህቴ እኔ አድሲ ነኛ ለቤትሺ
@amaamm6801
@amaamm6801 9 месяцев назад
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Год назад
ከይቅራታ ጋር እሕት አለም ለመቀባት ለማሳየት ስትመጪ እባክሽ ፀጉርሽን ሸፍኝው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
እሺ
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 485 тыс.