Тёмный

108ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)በስህተት የተሰገደለት ዱርዬ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 294   
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ኤፍታህ ጌታ ሆይ አእምሮዬን አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ አሜን የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን
@geethageta4060
@geethageta4060 3 года назад
አሜን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 года назад
እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ይጠብቅልን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
@bdbd114
@bdbd114 3 года назад
ምምህሬ አንዳዴ እኮ ኮሚዲ ያረገሃን በውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እኛም እፍታህ እያልን ትምርቱን እንጀምራልን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኢትዮጰያ ታማልች እና ማራት።
@abac2092
@abac2092 3 года назад
Amen member enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen egezabeher agerachn selam adergeln amen amen amen
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 года назад
ኤፍታ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🙏💒🤲💚💛❤️ በእውነት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ያልተቀየረ ሰው አለ ብዬ አላምንም የዛሬውም ከዛሬ በፊትም የነበረው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ እራሳችንን የምናገኝበት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የምዬ ልጆች ባለማተቦቹ ኑ እንማር 🌹
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰላም ያርግልን
@user-dp6eu1wk7p
@user-dp6eu1wk7p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 😍
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@seblewongel122
@seblewongel122 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እባክህ መምህር በውጭ ያለነው የፀሎት ቤት ምስለ ስእል ዳውንሎድ አድርግልን ቢያንስ በስልካችን ላይ ዳሰን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን እባክህ መምህር
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Very welcome memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Oh my god what kind of person
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
እንደምን ውለሀል መምህራችን 🤝ኤፍታህ 👂እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ ሁሉሉሉሉሉ ይጠብቅህ ☝️
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 года назад
ኤፍህታ ቃልህይዉት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቃልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 3 года назад
መምህር እግዚአቤሔር እድሜህን ያስረዝመው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@f7390
@f7390 3 года назад
በእውነት መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን የልኡል እግዚኣብሔር ፀጋና ክብር ብዝትዝትዝት ይበልልክ ከነ ልጆችክ
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መሀምራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅህ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯📚📚
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@user-fm9jp5ey7m
@user-fm9jp5ey7m 3 года назад
መምእር ቃለእይወት ያሰማልን እባክ በፀሎትክ አስበኝ እሴተ ሚካኤል
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 года назад
በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 года назад
በእውነት በጣም አስተማሪ። ነው። ትምህርቱች ከእንደዚህ። ነገር ይጠብቅን
@hanilove2730
@hanilove2730 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፍዬ የምንወድህ የምናከብርህር
@salam2274
@salam2274 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
ቃለሒወት ያሰማልን:: አገልግሎትህን ይባርክ:: ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይስጥልን:: አሜን::
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
የሚገርም ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@zinatube2251
@zinatube2251 3 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እጅግ በጣም እድለኛ ነን ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተጠቅሚያለው ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 года назад
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ! ኤፍታህ./.... መምህሬ ኑርልኝ በገጠመኝህ ጓደኛዬን አድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን የእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫ 😭😭😭
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 года назад
አሜን ፫ በእውነት
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
Amen kale hywet yasemaln Amen abtachin grum new
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
ውዴ ወንድሜ አባቴ መምህር የህይወት መሰራት እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Oh my god what kind of person they are going to be doing
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Memihir tesfaye keep up the good work
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህር በጣም በሚገርም መልኩ እያቀረብክልን ብዙ ለውጥ አግቻለሁ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህርራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ይገርማል ጥሩ አስተማሪ ነው በርታ
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ሠላም መጣህ እንቁ መምህራችን ስጠብቅህ ነበር ስታስተምር ኣጠገቤ ሁነህ እስኪመስለኝ ነዉ በጡመና ማዳምጥህ ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
ተውዳጃችን ውድ መምህራችንን መቶዋል ኤፍታህ ብዬ ጀምሪያለው ግድግዳ እያጠብኩ ነው እናም እያዳመጥኩ ነው ጉልበት ይጨምርልሽ ብሎኝ
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
እመብራሀን ትራዳሽ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ እህቴ
@meri1193
@meri1193 3 года назад
ቅዱስ ሚኻኤል ሀይልና ጉልበቱን ይጨምርልሽ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እመብርሀን ታበርታሽ እህቴ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 3 года назад
እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እህች
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
ኤፍታኽ ተከፈች በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት ማርን ይቅር በለን ሰላም ወንድማችን እንኳን ዳና መጠኽ ቃላህወት የሰማልን በፀሎት አስበኝ ስዳታኛው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዛሬም።ተመስገን አምላኬ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሳባችህ. ትጠብቅልን
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፍየ
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
መምህር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልህ አለን ሁሌም አንተ ለብዙዎች መዳን ምክንያትነህ እኔእምለዉ በጣም የሚገርመኝ አድስ አበባ ዉስጥ ተቀምጠው ባድ አምልኮ የሚያመልኩ ወንጌል በበዛበት ቤተክርስቲያን በበዛች አበት አገር እንዲህ አይነት አመለካከት ያሳዝና የገጠር እናቶቻችን እኮ ባለማወቃቸዉም ጭምር የሚያስተምራቸዉ ሰሌለነዉ አሁን አሁን እነሱም እዬተዉነዉ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስታማረን። መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@getaneheniyew
@getaneheniyew 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር ተስፋስላሴ
@MalikaMalika-cl4qq
@MalikaMalika-cl4qq 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ አምላክ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
ሰላም ላተይሁን መ ምኽራችን እንዴትተ ነክልን ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያብዛልክ💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 года назад
ወይጉድ ድቅነው የሰውን ድክመት አይቶ ዲቢሎስ የሚሴረው ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
እንኳን ስላም መጣክልን የኛ ውድ መምህር ሁሌም አዲስ ነው የምታቀርብልን ገጠመኝ ጌታየ ሆይ ማስተዋሉን አድልን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-dh7fn8kz3b
@user-dh7fn8kz3b 3 года назад
እንኩአን ደና መጣህልን እንቁአችን🙏🙏
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን
@yemaryamlijnegnlooo7211
@yemaryamlijnegnlooo7211 3 года назад
Yifta biye jemerku memeri edemkin tenakin yabzalin welte kiros negn betselot asibugn
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ውድ ውድ መምህሮች ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 года назад
መምህሬ ሰላም ላንተ ይሁን ።እንዲሁም እህት ወንደሞቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁንልኝ።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ድና መ ጠ ህ መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 года назад
እካን ደህና መጡ መ/ር ራችን እየተማርኩበት ነው ዕድመትን ይብዛ ኣሜን
@user-cg9yi6hk2i
@user-cg9yi6hk2i 3 года назад
መምህር እንኳን ሠላም መጣህ እናመሠግናለን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 года назад
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏
@luciajoseph7753
@luciajoseph7753 3 года назад
Memhrachn selam ye egziabiher lante yhun enkan beselam metahln 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
በመሀል በሰቅ የለሁም በሰመ ሰላሴ ይገርማል በጣም እሰኪ መጨረሻዉን ልሰማና እኮምታለሁ
@bekunobi8838
@bekunobi8838 3 года назад
መምህር እንኳ ን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤜
@saralove7139
@saralove7139 3 года назад
እንኳን በሠላም መጣህልን መመህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከ ሙላ ቤተሰቦችህ መምህራችን በእውነት እኔ መፅናኛዬ ነው ገጠምኝህ ሁላ እኔም የሐጢተኛዋ እህትህ አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናየን እንዳበራልኝ በፀሎት አስብኝ የመምህር ተስፋዬ ልጆች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእለተ ሰንበት ከሰንበት በረከት እረደኤት ያካፍለን አሜን
@user-vc2sl8ul1g
@user-vc2sl8ul1g 3 года назад
መምህር የዛሬው ትምህርት በጣም ግልፅ ነው በስማም ከውሉም ቤት ያለው
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 года назад
መምህር እኮን ደህና መጣህ ስወዱህ ኑርልን እረዝም እድሚ መድህን አለም ይስጥልኝ
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
@abayayayu393
@abayayayu393 3 года назад
እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሪ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንካን ደና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@yohanamama4838
@yohanamama4838 3 года назад
መምህር እንዴት ነክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩበት ነው ከገጠመኙ በእውነት በርታልን እናመሰግናለን
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህን እኛ የምንለውጥበትን የምንማርበት ትምህርት ምክር ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት እይደርክ በአንተ አድሩ ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና እስከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ይስጥህ ካንተ ጋር ይሁኑ መምህር
@monalizaabreham1569
@monalizaabreham1569 3 года назад
Tebrk memher
@BettyBiru
@BettyBiru 3 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ሰላምህን ያብዛው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ሐገራችን ሰላም ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ አሜን አሜን አሜን !!
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 года назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መቼ ሀገረ መጥቼ ትምህርቱን ሁሉን በፍላሽ ወስጀ ፈውስን ማገኝውን ቀን ነው የጓጓውት ብዙ ችግር አለብኝ ግን መምህራችን በፀሎቶ አስቡኝ መንበፅዮን እያሉ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን አሜን
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
እካን ደና መጣክልን መምራችን እውነት ያለማወቅ ያስጨንቃል የምገርሙ ነው እኔ ይቅር ይበለኝ እግዝአብሔር እውነት ሳቄ አቃተኝ የሰዉ ሞኝነት ያሳዝናል እረ በስማም
@selamethiopia9860
@selamethiopia9860 3 года назад
Amen amen amen egiziyabher yimesgen
@helena6020
@helena6020 3 года назад
Kale hiwotn yasemalen Abatachin yane wed memeher
@feiekuabera5711
@feiekuabera5711 3 года назад
Amen Amen Amen memehe kale hiwot yasmlen
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚዘብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፃለትህ ኣስበን መምህር ወለተ ማርያ ለስጋዶሞ እንዲበቃኝ
@ashanifkaskis9369
@ashanifkaskis9369 3 года назад
አሜን እንኳን ደህና መጠሁ ልን 👐👐👐
@mesidessalgne5998
@mesidessalgne5998 3 года назад
Memeher selam yebeza temeheretehen sesema bezu temeheret temerelewe meseratem masetewalem yegegnehute ahune new bechegne negne enem medane felegalewe beselote asebegne eredagne
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hebtamhana832
@hebtamhana832 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ አሁን ያለውን እያዳመጥኩ ነው ። ባለታሪክ ሰዎች እድለኞች ናቸው ታድለው እላለሁ ፈጣሪ ስለረዳቸው ያስቀኑኛል ። በተለይ የተማርኩበት ስለመፍትሄ ስራይ ጉዳት የደብተራ ስራ መጥፎነት ቤተክርስትያን በደንብ ብታስተምረንም መፍትሄ የሚመስል ነገር ከኛ አካባቢ ያሉ አገልጋዮች አብዛኞቹ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ መፍትሄ ስራይ አስነብቦ መጠመቅ ጥሩ ነው እያሉ እጠመቅ ነበር ችግሬ ግን በጣም ተባባሰ ግን አንተ ገጠመኝ በድምፅ መልቀቅ ከጀመርክ አስቶ ተጠምቄ አላውቅም ጉዳቱን አውቄ ንሰሀ ገብቸበታለሁ መምህር ላቀረብከው ገጠመኝ ማብራርያ ስትሰጥ በሚቀጥለው በደብ እናገራለሁ አስተምራለሁ አትበል እዛው ጨርስልን ። ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርታ መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ። ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር) መምህር በፀሎት አስቡኝ
@user-hy7wv6do9k
@user-hy7wv6do9k 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
@melatazene4413
@melatazene4413 3 года назад
እንኳን ደና መጣክ
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
እፍታአ ብየ ጀመርኩት እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከመደረኛ ወረኛ ያድነን በየመደሩ ያለጉድ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
መምህር ተስፋዬ ሰላምክ ይብዛ አሁን ያንተን እያዳመጥኩኝ ይሄንን ለቀክ ሁሉም አስተማሪ ነው አንድ ቀን በስልክ ባገኝክ ከችግሬ ከህመሜ እንደምፈወስ አምናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ🤲🤲🤲
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 года назад
Egzihaber yimasgen mamihirachin enkuan baselam metahiln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
የ እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ !የተወደሰ! የተባረከ ! የተቀደሰ !ይሁን አሜን መምህር ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ ጌታ ሆይ "ኤፍታህ" በለኝ በልቤ ንገሰልኝ ➕❤
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 года назад
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እሺ መምህራችን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ ደብሮኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ ስመጣ 🙏🙏🙏💐💐💐💐
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሠላምህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን
@user-uh4pc8ct5r
@user-uh4pc8ct5r 3 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 3 года назад
Mamiher ye Matusala edma yestik
Далее
Hamster Kombat 20 July Mini Game
00:13
Просмотров 10 млн
መፃጉዕ
1:32
Просмотров 1 тыс.