Тёмный
No video :(

11ኛ የዲያቢሎስ ሴራ ፦ በሚዲያ ሲያፈጥብንና ስንሰማው ( በመ/ር ተስፋዬ ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 года назад
መምረ.እግዚአብሔር .ይባረክ .በጸሎት .አስበኝ
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 года назад
እንኳን በሰላም በጣህልን እግዚአብሔር ይባረክህ መምህረች በእድሜ በጠኔ ከነቤተሰቦ 🙏🙏🙏🙏💒⛪️💒⛪️🙏🙏🙏🙏
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 года назад
ቃልህይወት ያሰማልን መምህረ እግዚአብሔር በጠኔ ይጠብቅል እውነት ነው ይገርማልኮ አለማዊ ነገር እየሳበን ከንቱ አደረገን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በእውነት ኦርተዶግስያን እንንቃ አይጠቅመንም ግዘያዊ ነው እንፀልይ ተግተን ወደ አምላካችን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏💒
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
💒💒💓💓
@dawittewahdotuyub3176
@dawittewahdotuyub3176 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
በስማም ሁሉም ነገር ከባድ ነው ምንም መፈናፈኛ ያሌለው አለምውስጥ ነው ያልነው ይህ ሚስጥር ስቶቻችን ገብቶን ይሆን እኛኮ አለማዊይውን መንፈሳዊይ አደረግነውኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 года назад
በእውነት መምህራችን የኛ እንቁ መምህራችን የተዋህዶ መምህራችን የኛ መካሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እሺ ላዳምጥ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa legnam masetewalun yadeln yewunet 💚💛❤🤲
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት🙏🙏🙏
@blenaddis8267
@blenaddis8267 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜን አሜን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🙏
@halanatadssa3681
@halanatadssa3681 2 года назад
እድሜነ ጤነ ይሰጥህ መምህር
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳደህናመጣህ
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏👍👍👏👏👏💖💖💖
@Teruneshi
@Teruneshi 2 года назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን ኑርልን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@abijohannes
@abijohannes 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SamsungAs-yg8je
@SamsungAs-yg8je 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቃል ሂወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኔ ስስት 💞💞💞💞
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 года назад
Amne aAmne amne
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ምንም ሳትሰለች የነፍስ ምግብ ስለምትመግበን።
@sarawedm430
@sarawedm430 2 года назад
Memehrachen qale hiwotn yasemalen bewunet. Egziabeher amelakachen. Be edme. Betsega yetebekelen. Amen Amen Amen!!!
@prime5689
@prime5689 2 года назад
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@user-vb3ud3tl2e
@user-vb3ud3tl2e 2 года назад
ቃል ህወት ያሰማልን ጸጋዉ ያብዛልህ ወንድሜ
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 года назад
አሜን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣክ ቃልሂዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 года назад
መምሕርቃለሕይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን መምሕሬያንተን ትምሕርት መከታተል ከጀርኩጀምሮ ቃና እና ሌሎቹምሙቤዎች መከታተልአቆምኩ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
ላይይይይይይክክክክክክየለም በሉ በላይክክ ጀምሩ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
አዎ
@hannadesta382
@hannadesta382 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን አዳምጥን ለመተግበር ያብቃን ለሁላችን የምናስተውልበትን ዓይነ ልቦና ያብራልን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋን ያብዛልህ
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 года назад
ዕቁ መምህራችን በእውነት አተላይ አድሮበየአንዳንዶነገር እንድንነቃእንድንማርያደርግን የተመስገንይሁን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
በስመ ስላሴ እክደከ ሴጣን ዳቢሎስ🙌 በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ይገስጸው አሜን፫ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን የድግል ማርያም ልጂ ጎይታ ኣማኑኤል😭❤💒💌🙏
@helenlove7981
@helenlove7981 2 года назад
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን በተለኛ በስደት ላይ ላልን ሰወች በጣም አስፈላጊ ነው ብዙ ትምርቶችን እያገኘ ነው በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Qal hiwot yisamalen igzebiher Anurilin Ameen
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እጅግ በጣም ያሳዝናል ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋል ያድለን አሜን ፫➕
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 года назад
Enamesegnalen Egziabher yistilin Tebarek memihir ewinet new
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 года назад
Memirachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
Selam mamher enkon dehena metah kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 года назад
እውነት ነው በዚሁ ተጠምደን ነው ያለነው ልክ ነው ብቻ ልቦና ይስጠን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህርና ብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻 አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላኽ ሃገርና ስላም ፍቅር እንደነትን ይሃባና እግዚአብሔር አመላኽ 🤲🏻
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 2 года назад
ድነቀ ትምህርት ነው. አግዛብሕር ጽጋውን ያብዛልሕ.
@clickclick4680
@clickclick4680 2 года назад
እኳን በሰላም መጣህልን መምህር ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
እውነት ነው መምህር ያንተ ትመምህርት የቲቢ ቻናል ቢፍቀድልህ እጂግ በጣምበዙ ስው ይድን ነበር መምህር ማለት ኢንተርኔት የማይጠቀም ሰው ያያህል ብየ አሰባለሁ መምህር በቻ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁንም በጣም በዙ ነው እየዳነ ያው ሰው ተመስገን ኑርልንንንን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንደምን አደርክ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቀና ድራማ እና የተርኪ ድራማ በተለይ ስንት ሰው ኦና አድርጎታል ኑእንስገድ ስላቸው እና ስመክራቸው አሁን አደለም ስአት ደርሰብን ድራማ ልናይ ነው ይላሉ እና በጣም ያናድኛል ማስተዋሉን ያድለን እድሜ ለመምህሮቻችን ተመስገን እግዚአብሔር ይበርታን
@edenhiyab5400
@edenhiyab5400 2 года назад
God bless u 🙏 ❤ I appreciate you my brother
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በርታልን
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 2 года назад
እውነትነው መምህር ተቆጣጥሮናል እግዚአብሔር ይፈውሠንጂ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 года назад
እውነት ነው መምህር ይዞን ጠፍቷል ፈጣሪ ወደልቦናችን ይመልሰን እጂ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 2 года назад
Kelhewate yasamlean Mehmirechin❤❤❤❤
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 года назад
ኤፍታህ🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
ሁሉም በየተሰማራበት እንደዚህ እውነቱን ቢስተምር ብዙ ቱልድ ይድን ነበር እግዚአብሄር ያክብርልን
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 2 года назад
Kale hiwot yasemaln
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 года назад
እፍታህ🙏
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 года назад
Sem
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን 🌿👐አሜን👐🌾አሜን🌿👐ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አይነ ልቦናችን እግዚአብሔር ያብራልን 👐👐🌾 አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👐🌿❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
እውነት ነዉ መምህር ሁላችንም ተይዘናል
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Год назад
መምህር በዛር አምልኮ ምክንያት ነው ይሁሉ እየሆነ ያለው እኛ አልነቃንም እንጅ እግዚሀብሄር ይርዳን
@amya2737
@amya2737 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን በህልም አባት መሞት ምንድነው
@alsalamaa3220
@alsalamaa3220 2 года назад
መምህር አማኑኤል ይጠብቅህ በጣም እፈልግሀለሁ ስልክ ስደውል አይሰራም እኔ ስደትላይነኝ ግን ስልክህን ለእህቴ ሰጥቻት ስልክህን በየደቂቃውሞክሪለት ብያት ግን አይሰራም አለች እና መምህር እናቴን እና ወንድሜን አድንልኝ ሰለ ድንግል ማሪያም ብለህ
@meazagetu4560
@meazagetu4560 2 года назад
ምምህር ምንም ብዚ ድምዕ አይሰማም የሚበዙት vido
Далее
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 9 млн
Bike Challenge
00:20
Просмотров 10 млн