Тёмный

116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 324   
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ልደታለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እንዴት ነበር በአል እስኪ ሁላችሁ ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው በሉ😍
@gufuc4671
@gufuc4671 Год назад
Ehte yet neshi ene sawudi negn ehte badergshi des yilegnal edakeshi❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Mariam hoy Lidetsh Lidetachin new Kidstye🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@m.g5295
@m.g5295 Год назад
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Год назад
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehtachn Emebete hoy Ledetsh Ledete nrw 🎉🎉🎉
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Год назад
ልደትሽ ልደቴ ነው ❤❤❤❤
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ወላዲተ አምላክ ከክፊ ሁሉ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላይክ 👍👍👍 like አንርሳ
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Год назад
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወላድተ አምላክ በቤታችን ትግባ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅድስት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል 🙏🏿
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን (٣) እግዚአብሔር ይመሥገን የትላንትና የላይቩ ገጠመኝ በዙ ሰዎችን አስለቅሶታል ተምሮበታል ሥለ ሾተል ሥለ በቀል ጣጣው😭ፀጋውን ያብዛልሕ መምህረዬ በእውነት #መላእክተ እግዚአብሔርም ይህን ፍርድ በሰሙ ጊዜ አቤቱ ጌታችን ፍርድህ የተቃና አገዛዝህም በእውነት ነው ብለው ደስ አላቸው እኔም እንደነሳቸው ደስ አለኝ ያችንም ነፍስ ሸኙዋት ወደ ገነትም አደረሷት ጻድቃን ሰማዕታት አብርሃምና ይስሐቅ ያዕቆብ አባቶቻችን እናቶቻችን ባሉበት ቅዱስ ዳዊት በመካከላቸው በገናውን እየመታ ተቀበሏት እንዲህም አሉዋት ንጽህትና ብርሕት ነፍስ ሆይ ለዘለዓለም የሚኖር ደስታ ሕይወት ወደ አለበት ነይ ውጪ አሏት ያችም ነፍስ ከነሱ ጋራ ሄደች
@fgbh865
@fgbh865 Год назад
ሰላም ❤ እስኪ ህልም ፍቱልኝ የመምህር ተማሪወች አንድት እጣቴ ደምታ አየሁዋት ምንድነው በእግዚአብሔር 😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን እመቤታችን ልደት በአል ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
ማርያምን መምህር ቀኑ ሙሉ ገባ ወጣ እያልኩ ሳይ ነበር ትናንት ዛሬ እንደምትለቅ ስለነገርከን እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼር ማረግ እንዳይረሳ❗
@bere2532
@bere2532 Год назад
እኔም አንዴውም 116 ሲል 115 በምን ተለቆ ነው አመለጠኝ ስል በሁዋላ ሰማሁት የትላንቱ ላይቭ 115ኛ መሆኑን እና ደጋሚ ከላይቩ ላይ እንደሚለቀቅ
@fgbh865
@fgbh865 Год назад
😂 እኔም እደዛው ሳጦበጦብ ነበር የዋልኩት ❤
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Год назад
አንቺ ልጅ 🎉 ሁሌ አስተያየት ትጸፊያሐሽ ጎበዝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንኩዋን ለቅድስት ድንግልልደታ ማርያም አደረሳችሁ👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት አድምጠን የተግባር ሰዎች ያድርግልን በሉ ኑ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል .....
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
ሁላችሁም ይህን ኮሜት የምታዩ ስለትሽ ይስመር በሉኝ በጾለትም አስቡኝ የልቤን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትየ ይሷ ታሳካልኝ😢😢😢😢😢😢😢ሁላችም በጾለት አግዙኝ ቤተስቦቸ ታመውብኛን???????😢😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
እግዚአብሔርያሥባችሁሥለትሽይስሐር
@lulitzeleke6412
@lulitzeleke6412 Год назад
እግዚአብሔር ቤተሰባችሽን ይማርልሽ የልደታ ማሪያም ልመናሽን ትስማሽ።
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
@@lulitzeleke6412 አሜን አሜን አሜን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
@@habtammelese9415 አሜን አሜን አሜን
@fasiqa470
@fasiqa470 Год назад
እግዚአብሔር ያሰብልሽ
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 Год назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደዚች ልጅ ብርቱና እምነት ያለን ያድርገን ጌታ ሆይ ማረን
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለድንግል ማርያም የልደት በዓል ❤❤❤❤
@selam801
@selam801 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተመሰጬ ነው የሰማሁት በጣም የሚገር አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናመሰግናለን ረቡኒ❤
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Год назад
° ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ° አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ° ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ በዓል አደረሳቹ መምህር እንኳን ደና መጣህ
@birtukan120
@birtukan120 Год назад
ክብሪ ለእመቤመቤትችን 💚🙏ቀሊ ህይወት የሰመሊን መምህር
@fyyd9676
@fyyd9676 9 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞
@fyyd9676
@fyyd9676 9 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
መምህር ተስፉ ወንድማለም እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰህ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ተላታችንን ከእግራችን በታች የምጥል እንዴት ደስ ይላል
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አንተ ብምታቀርብልን ትምህረት ወደ ህይወታችን እንድንመለከትና ምን አይነት ሰው እንደሆን ውስጣችንን የምንመረምርበት ትልቅ ስጦታ አግኝተናል እግዚአብሔር ከእኔ በተሰቦችህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
እግዝአብሄርይመሥገን አሜን፣ አሜን፣ መምህራችንእኳንአብሮ አደረሠን ❤❤❤❤
@bere2532
@bere2532 Год назад
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ተምረን ለፍሬ እንድንበቃ ይርዳን❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም የልደት አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ በእውነት የሚገርም ትምርት ነበር እደህታችን በሀይማኖታችን የምንጠነክር ያድርገን አሜን፫ የእህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
@@Asefu1621 ይቅርታ የሚያስቅ ነገር ተናገርኩዴ ውዴ መምህራችንም ቢሆን ጥሩ ነው ያስተማረው እኔም የሚያስቅ ነገር አልጻፍኩም
@jarejarry4552
@jarejarry4552 Год назад
​@@user-pd7ji5rb6x ❤❤❤
@Asefu1621
@Asefu1621 Год назад
@@user-pd7ji5rb6x 😥ሠላምእህቴ ይቅርታ 🙏በኤርፎንነበር እያዳመጥኩየነበረው ሳላየውነው እና አመሠግናለሁ🙏 እዳየው አርገሽኛን እየሰራሁነው የምማረው የመምህር ተስፋየ ተማሪነኝ 😍
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
@@Asefu1621 ጎበዝ በርቺ እህቴ የሰማነውን የምተገብር ያርገን እግዚአብሔር ይቅር ለእግዚአብሔር❤✅❤❤❤❤
@Asefu1621
@Asefu1621 Год назад
@@user-pd7ji5rb6x አሜን /3/ውዴ😍❤😍😍😍
@berhana2488
@berhana2488 Год назад
የምታቀርባቸው ገጠመኞች በሙሉ አስተማሪ ናቸው። የልጅቷንና የጓደኛዋን መልካም የእህትነት ወዳጅነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቀው። መምህር አተራረክ በደንብ ትችልበታለህ። ከዋናው ርእስ ወጥተህ መመለስ የምትችለበት ሁኔታ ራሱ ያስደንቀኛል። በርታ ።የመምህር ግርማና የአንተን መሰል ሰዎች አስተምህሮ ከስር እየበቀለ እንደሆን ይታየኛል።
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ 🎉❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Год назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህር እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ. ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
የሰማነውን ለፍሬያርግልን እንኳን አደረሰን ለእናታችን የልደት ቀን ዘማሬመላእክትእን የሰማልን መምህእርእዬ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ሰዉ በትዳር ዉስጥ ሆኖ የተለያየ አስተሳሰብ ድርጊትን ምን ያህል አደገኛ የሆነ ድርጊት ያለንን ከእግዚአብሔር ጋር መጠቀም ይኖርብናል ሰዉ አምኖ ንብረቱን በሀላፊነት ከሰጠን በመታመን ስራዉን መስራት ይገባል በዚህ ሰዉ ላይ አመቤታችንን በሱም በቤተሰቡም ቅጣታቸዉን አንዲቀበሉ የሰዉ ገንዘብ አንደማይጠቅም አስተምራ በቤታ አስተምራ መልሳ አንደ ጥሩ የአጅ ባለምያ የሰራዉ ቤትም አድርጋ በአህታችን ትጋት ባልተጠበቀች የቤቱ አንቁ የሆነች ልጅ የነፍስ አባት ይህንን ሰዉ አባት አናታን በአዉነተኛ የከርስቶስ ቀጥተኛ መንገድ አንዲመላለሱ አግዚአብሔር አረድቶ አስተምሮ መልሳል አግዚአብሔር ልቤን አአምሮዬን አሱ ይቆጣጠር የያዝሽዉን ይባርከልሽ መምህር ራችን ላንተም ጤናህን ልደታ ለማርያም ትስጥህ ምንያህል በትግል ዉስጥ አንደነበርከ ይሰማኛል በሰምኑ መጥፉትህ የከርስትና ህይወት ዋጋ አየከፈልከ ነዉ አንደሆንከ አርግጠኛ ነኝ ዋጋህን ከሰማይ ነዉ አማ ፍቅር ታግዝህ የአስራኤል ንጉስ መድሐኒያለም የሚታገልህን ከፊትህ ይጣልልህ መላኩ ቅድስ ሚካኤል መላኩ ቅድስ ገብርኤል መላኩ ሩፋኤል ከፊትህ ይቅደም አግዚአብሔር አንድ ቀን ይህ ሁሉ ፀጥ ይላል አግዚአብሔር ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Год назад
እንኳን አደረሳቹ ምመዕናን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልደተ በዓል
@enat8652
@enat8652 Год назад
ተመስገን ጌታ ሆይ ❤ ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 😍❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ተስፍሽየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
አምንወድህ መምህራችን ኣባታችን ወንድማች ከፈጣሪ በታች በለውለታችን አንካን በሰላም መጣህልን❤😊
@selamalemnew1642
@selamalemnew1642 Год назад
ክብር ለእናታችን ለእመቤታችን ለአማላጃችን ድንግል ስትባል ጌታን ለወለደች የጌታ እናት ስትባል ድንግል ለሆነች እናታችን። ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን።
@user-qr3dh1rc1y
@user-qr3dh1rc1y Год назад
መምህር እንኳን አደረሰህ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በጣም ድንቅ የሆነና የሚገርም ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
እኔም።የተወለዲኩት።የንደታለትነው።እማምላክን።በጣምነው።የምወዳት❤❤❤❤❤❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
በብዙ እየተማርን ነው መምህር በፀሎት አስበኝ እንድበረታ
@endegenaasema9047
@endegenaasema9047 8 месяцев назад
ያገልግሎት ዘመንኽን ድንግል ማርያም ትባርክልኽ በርታልን ባንተ ምክንያት ብዙዎቻችን እየዳንን ነው።
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ረከትዋ ይደርብን ጀግናዋ እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ቤተሰቦችን አተረፍሽ ተባረኪ። በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እመቤታችንን የያዘ መቼም አያፍርም ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን። ግን የእናትየው መጨረሻ እንዴት ሆነ?
@mesertemelese493
@mesertemelese493 Год назад
ማሪያም,ሆይ,ልደትሺ,ልደታችን,ነው
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
ቃላል ትሰማለች እዴ ደረሰችላቸዉ ኩክ የለሽ አናቴ ለዚ ቤተሰብ እደደረሽ ለኛም ድረሽልን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
በእውነት ጠንካራ እህት ነች ወለተ ገብርኤል ን በፀሎትሽ አሰቢያት በምመህር ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምሆራችን እግዚአብሔር ይጠበቅልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
እንኳን አደረሰን ለጌታችን እናት 💙 ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ የኛ የተዋህዶ ልጆች እናት ግንቦት ፩ ልደታ ማርያም እንኳን አደረሰን
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
እኳንለእናታችን።ለቅዲሰትዲግልማርያም።አመታዊክብረበአል።አደረሳችሁ።ምንመናን።እህትወዲሞቸበጸሎትአስቡኝአየሩስብላችሁ።አመሰግናለሁ እህቶቸ
@enat8652
@enat8652 Год назад
እግዚአብሔር ይመሦገን ስለሁሉም ነገር መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤
@mamushmish4052
@mamushmish4052 Год назад
የምትገርም ጠንካራ ልጅ ነች እኛም ልቦና ሰጥቶን በጸሎት በስግደት እንድበረታ ይርዳን እመብርሃን ትርዳን አንተንም እግዚአብሔር የጠብቅህ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ስለሰጠህን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Год назад
በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ካንች በጣም ቡዙ ትምህርት ተምርያለው ወለተ ማርያም ከነ ቤተስቤብለሽ በጸሎት አስብን እህቴ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የስደት መምህሬ 🥰🥰🥰🥰
@richkiyu3862
@richkiyu3862 Год назад
መምህር ፈጣሪ አንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ዘመንህን ይባርክልን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁ በጣም ይገርማል እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም የልደት ባህል አደረሳችው መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በቤቱ ያፀናት 👏👏👏👏
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c Год назад
መምህር እግዚአብሔር በመላእክቱ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያስማልን በእወነት በጣም እህታችን ብረች እመቤቴ ተጠበቅሸ🙏🙏
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
እንኳን ደህና ሠጣህልን መምህራችን ❤❤❤❤
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የተግባር ሰዎች ያድርገን መስማት ብቻ አያድነንም የሰማነው በተግባር ስንኖር ነው_*
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን በስመ ስላሴ ውስጥን የሚማርክ ገጠመኝ አቤት እመብርሐን ያአምላክ እናት ሁላችነን ጠብቂን መምህራችን ፀጋውን ያዛልህ አተ የኛ ጅግና ኑርልን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
መምሕሬ እንክዋን ደሕና መጣሕ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ እግዚያብሔር አምላክ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
ነጥላ ስትለብስ ነው ደስ የምትለኝ መምህር 😘😘😘 ልበስ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@serkamemberehie1684
@serkamemberehie1684 Год назад
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤መምሪያ እም ብርሃን ትጠብቅህ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን የልደት በዓል የውድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ልጆች በሙሉ ❤❤❤ ማርያም ሆይ እንወድሻለን!!!❤❤❤
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው መምህርዬ
@demeshunde40
@demeshunde40 Год назад
መምህሬ እንዴት አለህ ክርስቶስ መደሙ ይሸፍንህ ማሸነፍ ለአንተ ይሁን ብዙ ነፍሳትን ለገነት መንግስተ ሰማያት የምታበቃ ያድርግህ ልፋትህን ይቁጠርልህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የእማፍቅር ልደታ ለማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሳት በእውነት ምንኛ መታደል ነው ከእራስም አልፎ ለሌ ወገነ መትረፍ ሁሉን የፈጣሪ እመቤታችንን ይሰጠን ነአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና አምላኮ ውዳሴ ለቅዱስ ሰሙ ይሁንልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
እዉነት ከልብ እናመሰግናለን መምህር ይህን የመሠለ ገጠመኝ ስለምታሰማይ እድንማርበት የምታደርገዉ ጥረት ቀቃላል አይደለም ከበርልን እመቤቴ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰብ በምልጆሽ ጠብቂልን
@meseretmeseret4731
@meseretmeseret4731 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ👏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አንተጋ የመጡትን አባት በረከታቸው ይድረሰኝ ክርስትና ስሜ ፍቅርተ ስላሴ እባላለሁ በፈተና ነው ያለሁት
@TGMTG
@TGMTG Год назад
መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤እመ አምላክ ምልጃዋ አይለይህ አይለየን❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን.
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Год назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር ብዙ ሰው አይኑ እንዲገለጥ አድርገሀል❤❤❤
@eyuelgetachew4847
@eyuelgetachew4847 Год назад
አሜን አሜን አሜን። መምህር ህልም ነበረኝ።
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Год назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችንየኔስ እንቆቅልሽ መች ይሆን የሚፈታው
@wewee6122
@wewee6122 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@selammebrie2438
@selammebrie2438 Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ❤❤❤ውድ የመምህር ተማሪዎች እነኳን ለልደታማሪያም አደረሳችሁ።ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ።ከገጠመኙ መልካምነትና ትህትናንም ተምሬበታለው።በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ነው ከልብ እናመሠግናለን።
@mahyawi
@mahyawi Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቺ በጣም ጀግና ነሽ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን🍃🍃🍃
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን ለእናታችን ለቅድሥት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሠህ አደረሣችው እናታችን ልደታ ማርያም ከክፋ ትጠብቀን በቤቷ ታቆየን
@tiruyebirara9688
@tiruyebirara9688 Год назад
እናመሰግናለን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ነው
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
እህቴ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ቅዱሳን ብለሸ እመብርሃን ይጠብቅሸ
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
ማነውአደኔበፊትበነቀሁብሎየሚቆጨው።ስለሁሉም።እግዚአብሔር ይመሰገንምስጋናየ።ልኡል።እግዚአብሔር ይግበውአሜንአሜን
@shdh7287
@shdh7287 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህሬ
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@samidereje3806
@samidereje3806 Год назад
እናመሰግናለን መምህር ።
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 Год назад
Kalehiwet yasemaline Egziabhere edimena tena yisetih
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Год назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በጣም ደሰ ይላል ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
እህታለም አሁንም ጥበቡን ያድልሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ዘርሽ ይብዛ እደሰማይ አሽዋ እደምድር አሽዋ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏💐💐🌾🌾🌾🌺💐💐🌾🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌿🌾
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Год назад
Amen Armen Amen kale Hiwet yasemaln Memhr 🙏🙏🙏❤️
@MikyasMezgebu
@MikyasMezgebu Год назад
Kale hiywetn yasemaln memhrachn betam temrenbetal
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Год назад
አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ባአንድም በሌላም ያስተመራል
@EleneTesya-jd7em
@EleneTesya-jd7em Год назад
ቅቃልህይወትን ያስማልን መምህራችን
@debe5811
@debe5811 Год назад
Bateman Des yemil getemenyi naw mamirachin Idimee tsagga hibizalii ❤️🙏🙏❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል 👏👏👏🤲👏👏👏
@ergochanel
@ergochanel Год назад
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ😍
Далее
Четыре тормоза
00:53
Просмотров 41 тыс.
Кто понял тот понял
00:24
Просмотров 287 тыс.
Knjiga Postanka
3:49:20
Просмотров 1,4 млн
Четыре тормоза
00:53
Просмотров 41 тыс.