Тёмный

117ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይድረስ በአጋንንት ለምታጋቡ ሁሉ የመስተፋቅርን መንፈስ ጉድ ካላጋለጥነው በስተቀር ደብተራዎች ቢዝነስ አድርገውታል 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 523   
@etsubdinkdemelash-mw6ke
@etsubdinkdemelash-mw6ke Год назад
መምህር የመጀመሪያ ሰው ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል...ትምህርትህን ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምንሰማው ህይወታችን ተቀይሯል ፀሎት ቤት ሰርተን እየተጋን ነው። እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ🙏🙏🙏
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Год назад
በፀሎታቹሁ ኣሱቡን ሙሉብርሃን ውለተሰንበት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ደስ ሲል ❤❤❤
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j Год назад
​@@almazhidru1987 j😢jjjkl😮ጅል jljghjjfulpgjjtj😮😅
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
የምታቀርብልን ሁሉ እራሳችንን እድን እንድንፈትሺ አድርገከናል መምህር ፀጋውን ያብዛልክ👏
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Год назад
Tadlesh Bereketachu yiderbegn Bestelotachu Asbugn menber Gebri.el belachu 🎉🎉🎉
@bere2532
@bere2532 Год назад
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@temesgennega2079
@temesgennega2079 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በደህና መጡ መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአብን ግብር መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለእናንተ ይሁን ፡በጽለት አስብኝ ገብር ስላስ❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በህሊናችን አሳድር አሜን
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln Год назад
አሜን❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Год назад
አሜን
@freweynimengesha8246
@freweynimengesha8246 Год назад
Amen amen
@hanay0hanes
@hanay0hanes Год назад
አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
#ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህና በወርኃ ታኅሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ፡፡ #ክቡሩ አባት ሆይ፤ ስለዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደ ገበረ እኔም ፍጹም ልባዊ የሆነ እጅ መንሻ ወርቅ እናቀረብልሀለን🤲 እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገ/መንፍሰ ቅዱሰ መታሠቤያቸው ቀን አሜን [፫]
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜን አሜን አሜን ጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባሩኩን
@jannatgannat
@jannatgannat Год назад
ቃለ እወት ያሰማልን መሚሪ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Год назад
እድሜህን ያርዝምልን ትዳርህንና ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን
@freweiniyacob2405
@freweiniyacob2405 5 месяцев назад
6
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ያስብህ ❤❤❤❤
@seni-th2yt6fr5q
@seni-th2yt6fr5q Год назад
መምህር ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏በገጠመኞችክ ብዙ ተጠቅሚያለው ብዙ ተምሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@gafat
@gafat Год назад
እንደ እኔ ልባችሁ እያሰበ ግን ነገ ነገ ስትሉ ከእድሜአችሁ ላይ አመታትን ያባከናችሁ ዛሬ ግን በመምህር ትምህርቶች ምክንያት ወስናችሁ ከአለም ወደ ቤተክርስቲያን ጠቅልላችሁ ለመምጣት የወሰናችሁ እና መንገድ የጀመራችሁ ስንት ናችሁ እስኪ ልያችሁ እኔን ፩ ብላችሁ ቁጠሩ እና ቀጥሉ መምህራችን በስራው ብዙ ፍሬዎችን እንዳፈራ እንመስክር በዛ ውስጥ እግዚአብሔር በብዙው ይክበርበት ❤
@love-no8pg
@love-no8pg Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አውነትህ ነው መምህርየ ዋናው ትኩርታችን ትምህርቱ ነው ህወታችን እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አመብርሃን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ🎉🎉🎉
@haymiadem
@haymiadem Год назад
አሜን አሜን አሜን❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
34 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ# ዛሬ ሰጠብቅህ መምህር አትጥፋብን እባክሕ ሕይውታችንን የተቀየረው እግዚአብሔረ ባንተ ላይ አድሮ ነው #እንኳን ደና መጣሕ ረቡኒ በትክክል የምንፅፍው ነገረ እንወቅ ባግራውዱ ከረዕሱ ጋር ሔዱልኛል አብር አክርት መንፍስ በጣም ነው የገባኝ#አሜን(٣) ገጠመኝ 116 በእውነት ብዙ ነገረ ነው የተማረንበት እናመሠግናለን
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ጎበዝ የኔ ቅመም እኔ ሼር እያረኩ ነዉ በርቺ😘
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህሬ እንኳንደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወሰሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ❤❤❤
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Год назад
እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው መምህሬ ረጅም እድሜ ይስጥህ በየቀኑ ባንተ ትምህርት ውስጥ የቤተሰቤን ሂወት ግልጥ እያደረክልኝ ነው
@selam801
@selam801 Год назад
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ ውዴ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
#መምህርዬ በእውነት አሁን የሚያገቡ ሞሽሮች በተክሊልም ሆነ በማዕሰባን ወይንም በቁረባን #ኧር ዋይኔ 1))ጥፍር ለጥፈው 2))ሔሟን ሔር አረገው 3)) ሻዶ ተቀብተው 4))ቅድብ ተቀድበው 5)) ጥፍረ ቀለም ተቀብተው 6))ፀጉራቸው ክፍት አባቶች ለምን ዝም እንደሚሉ አላውቅም ቅባ ሚሮን እየቀቡ አያዩም? ዋይይይይ ለዚህ ነው መምህራችን ተሥፍሰላሴ ፀጋውን ያብዛልሕ አባቴ ትምህረት ትሰጣችዋለህ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Год назад
እኔም ግራ ይገባኛል ሁለት ወዶ አይሆንም ሲቆርቡስ ሊፕስቲክ ኩል የቀብተው የሚቀበሉ አንድ የጸሎት ማህበር ነበረኝ በቁርባን ተጋብታ አውደ ምህረት ላይ እየተማርን አስሬ ቻፒስቲክ ይቀቧቷል
@makidaskidane
@makidaskidane Год назад
መምህርችን ከእና ቤተስቦችክ ወለድት አምላክ ትጠብቅክ በእውነት የጠፈችሁን ነፍስ በአንቴ ለይ እግዚአብሔር አድሮ እያደኔ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@Eritrea24.91
@Eritrea24.91 Год назад
መምህር ኩሉ ጹቡቅ አሎ አምላኽ ይሐግዝካ።ናብቲ ቃል እምበር ናብ ካልእ አይትርአዩ ምእመናን።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@medi574
@medi574 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲እኔም በሱባኤ ጠይቄ እራሱ ባሌን አሳይቶኛል ስላሴና እናቴ ድንግል ማርያም አሳይተውኛል አሁን ወልደናል ተጋብተናልም እውነት ነው በመጀመርያ ሱባኤ አላመኩም አልቀበልም አልኳት እና ሴጣን ይሆናል ብዬ አርምሞ ያዝኩ ድጋሜም አየሁ አልቀበልም ብዬ አየሁ በመጨረሻም ትልቅ ስጦታ ሰጠችኝ አልቀበልም አልኳት ግን እራሷ መታ የተቆጣችኝ ቁጣ እስካሁን ድንጋጤው አለቀቀኝም በሰጠችኝ ደስተኛ ነኝ ተመስገን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ ጸጋውን ያብዛልህ እብርሀን ትጠብቅህ ዝም በላቸው ውሀ ቀጠነ ለሚሉት ቦታ አትሰጠቸው
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y Год назад
እንኳን ደህነ መጣህ መምህር ትምህርቶችህ የነብሰ እርካታን ይሰጣሉ ፀጋህን ያብዛው ጤነነ እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይሰጥህ🙏
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Год назад
አባ እለዋለዉ ተክልዪ የኔ አባት የጌታዉ ቃልኪዳን አደራ አለበት መምህር እባክህ ይሄን መዝሙር ለብቻዉ ልቀቅልን በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ ማዳመጥ ስፈልግ ገጠመኙ መጨረሻ እየገባዉ ነዉ የምሰማዉ ባለፈዉ የተክልዬ ቀን ለቀኀዉ ነበ ር።
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 Год назад
አለኮ ቆየ ከለቀቀዉ ገብተሽ እቤቱ እይ ለብቻዉ የተለቀቀአለ
@user-wh9nh8mv2w
@user-wh9nh8mv2w Год назад
እንኳን አደረሳችው የተዋህዶልጆች ለፃዲቁ ለአታችን ለአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ወራዊመታሰቢያ መምህ ሰላምህ ይብዛልን እስከቤተሰብህ በቅርብ ነውመከታተል የጀመርኩ መቁጠሪያ የሚይዝ የመነኮሰብቻ ይመስለኝነበር ባተትምህርት ብዙነገር ተጠቀምኩ ያለብኝን መንፈስ እንዴት መጋደል እዳለብኝ እና የቤታችን የቤት ጣጣ እንዴት ማስወገድ እዳለብኝ ስላስተማርከኝ እግዚአብሄር ይስጥህ የዘመናችን ፋሬ ለቅዱስ ቁርባን እድበቃ በፀሎታችው አስቡኝ ወለተመድን እያላችው አሁን በስደትላይነኝ አስቡኝበፀሎታችው
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እኛም እግዚአብሔር ይርዳን መምህሬ ብዙ ትምህርት ነው የተማርነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን ብሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ❤️
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
እህቶቸበጸሎ ትአስብኝ።ወለተስላሴብላችሁአመሰግናለሁእወዳችኋለሁ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ያአባቶች በረከት ይደርብን 😍እውነት ነው መምህሬ እኔም ሱባኤ ገብቼ የእውነተኛ ትዳር የሚሆነኝ አሳየኝ ብዬ የድግል ማሪያም ልጅ ጠየኩት ያላስብኩትን ሰው አየው ማለቴ ከመናፍቅ ቤተሰብ ነው ያየሁት በጣም ደግጬ ግራገብቶኝ ዝም አልኩ ቸርነቱ ብዙ ስለሆነ እራሱ ደዉሎ ክርስትና መነሳት እፈልጋለው አለኝ ስመጣ መምህርዬ ትድረኛለህ በስደት ነው ያለሁት
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Год назад
እድለኛ ነሽ አህቴ
@semegndamesa5133
@semegndamesa5133 Год назад
እኔም ባለቤቴ የቤተክርስቲያን ሰው መሆኑን ቁመቱንም እንደገናም በቅዱስ ቁርባን እንደምንጋባና ስንቆርብም የሚባለውን ፀሎት እርሱና የሚያቆርቡን ካህን አብረው እያሉ እኔ ግን ምን እንደሚፀለይ ስለማላውቅ ገርሞኝ እየሰማዋቸው ነበር በህልሜ ያየሁት:: በጣም በሚገርም ሁኔታ ተገናኝተን በ8 ወራችን በቅዱስ ቁርባን እዛው በህልሜ ያየሁበት ቤተክርስቲያን ባየሁበት ሁኔታ እነርሱ እየፀለዩ ለኔም ይህን ብለሽ ፀልይ እያለኝ ነበር የተጋባነው:: የሚገርመው እኔ እዚህ ውጭ ሀገር ሆኜ ነው በሱባዔ ሁሉንም ነገር በህልሜ ያየሁት:: እዚህ ከመጣ በኃላ የምናሳልፈውን ፈተና ሳይቀር ነበር እመብርሃን ያሳየችኝ:: አሁን 13 ዓመታችን ነው ከተጋባን አራት ልጆች አሉን እግዚአብሔር ይመስገን::
@user-nk6bk8uk1j
@user-nk6bk8uk1j Год назад
መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን በህልሜ መጀመሪያ አባዬ መምህር ግርማን አይሀቸው በ መቀጠል ስሉስ ቅዱስን ቅድስት ስላሴን አይሀቸው በመቀጠል መምህርዬ አንተን አይሁህ እና በነዚህ በሶስት ቀናቶች የተረገመው ጠላቴ ሰይጣን ተጋለጠ በርግጥ እኔ ሰይጣን ጮኸ አልጮኸ ችግር የለብኝም ነበር ቡቻ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ስለ ቸርነቱ ተመስገን እንበል ታሪኬ ብዙ ነው ለዘመናት የተበላሸ ህይወቴ አሁን መስመር እየያዘነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመስገን 👏👏👏💐💐💐❤❤❤❤❤💒❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ አለሽ አህታችን ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ ያባታችን ፀሎታቸዉ ይድረሰን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Год назад
የእህታችንን እንቆቅልሽ እንደፈታላት ቅዱስ እግዚአብሔር። የኛንም ይፍታልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Год назад
አሜንአሜንአንሞመምራቸንቃለህይወትያሰምልን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Год назад
በጣም ግሩም ትምህርትነው መምህር አንተን ካውኩበትቀን ጀምሮ በጣም በዙነገር ተቀይራል መምህራችንእድሜና ጤና ይስጥልን ደብተራን ከምድረገፅ ያጥፍልን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Год назад
መምህር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Год назад
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ውይ የዝች ልጂ አባት ፆሎት እኛንም ይርዳን
@zezumeke1689
@zezumeke1689 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተባረኩልን ከመላው የስራ ባልደረቦችህ ፣ ቤተሰብህ በዙሪያህ ባሉ ሁሉ መልካሙን እመኝላቹሃለው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አጋጣሚ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው መታደል ነው መልካም የስርግ ይሁንላችው
@senaytassefa278
@senaytassefa278 Год назад
መምህር መግቢያክ ላይ የተናገርከዉ በጣም ትክክል ነክ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
እሕታችን ከአጋንንት ሰለተላቀቅሸ እንኳን ደሥሥ አለሸ ለዚህ ክብረ ያበቃሽ አምላካችን የተመሠገነ ይሁን በእውነት ተክሊል ሁሉም ሠው የሚመኝው ነው የአብረሐም የሠራ ቤት ገብተው የባረኩ አንቼም ትዳረ አጋአዝተነ ሰላሴ ይባረኩልሸ
@sunnights6561
@sunnights6561 Год назад
መምህር በጣም የምወድክ የማከብርክ ሰው ነክ በፀሎትክ አስበኝ መዓዛ ሥላሴ ብለክ በማርያም❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ
@khiwotahiwot4343
@khiwotahiwot4343 Год назад
መምህርዬ አግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ከነቤተሰብ ይጠብቃችሁ እና እኛ ከዲኮሩ ሳይኦን ከቁም ነገሩ ምን ቀሰመናል ነው አንተንም ያበርታክ እኔ ይህን የሰማውት ማታ በለቀከው ከአምስት ደቂቃ በኃላ ነበር ላይክ አርጊ ወጣው ልፅፍል የፈቀድኩት ደሰ ብሎኝ ነው አባቴ ፀበል ሊያመጣ ሂዶ ቆየብኝ እናም ሲመጣ በሰላም ነው ሰለው የመምህርሸ ቤጤ አግንቼ ሳልጨርሰ አልወጣም ብዬ ነው አለኝ ቡልቡላ ማርያም ነበር ሲሰብክ የነበረው እያንዳንዱን ነገር ዘክዝኮ ነው ያሰተማረው አለኝ ለዛውም የሰዎችን የጋብቻቸውን ቀለበት አምጡ ልፀልይበት ብለው ሲሰበሰቡ ደርሶባቸው ነው እናም ተጠንቀቁ የንሰሐ አባታችሁንም መርምሩ ብሎ ሲያሰተምረን ቆየን አለኝ እኔ ለጊዜው መሄድ አቅቶኝ አልጋ ላይ ነኝ ግን ፃፊለት ደሰ ይበለው እግዚአብሔር እያገዘው ነው አምሳያዎቻችሁን ያብዛልን መምህርዬ መልካም ጊዜ ተመኘሁ በፀሎት አትርሳኝ ወለተ ማርያም
@banchiayhutaye55
@banchiayhutaye55 Год назад
መምህር ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የእወነት በጣም አስተማሪና የሚለውጠን ነው ሰምተን ለመለወጥ ሌሎችንም ለመለወጥ እንድናስተዋል እግዚአቤሔር ይርዳን መምህር የእውነት እግዚአቤሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳክ ⛪
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Год назад
አባታችን ብርክት ትደርብን ፀሎትዎትርዳን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ስለሁሁም ንግር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@user-jw7de5pd9m
@user-jw7de5pd9m Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ ሁሉ የሚታቀርቦዉ ገጠመኝ የኔ ሁሌዬ ተስፋ ይሰጥኛል እኔም አንድቀን እግዚአብሔር ይፈዉሰኛል እላለሁኝ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Год назад
በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመን ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት መምህሬ 🥰🥰🥰
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Год назад
መምህር በጣም ይገርማል አንዳንድ ግዜ ችግሩ አጠገባችን ሆኖ አይታየንም ግን ዋናው መጨረሻዋ አማረላት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፈቅዶ ባገኝህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የኔ ይለያል ብዬ ስለማምን ነው በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን የጻድቁ ተክለ ሃይማኖት የቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ በረኸታቸው ጸሎት ይደርብን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉ ይስጠን ለሁላችን
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Год назад
መምህረዬ ባ ብዙ ትምህረት ወሰጃለሁ ሺ አመት ኑረልን
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Год назад
መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ቡዙሕ እናተሃርና ኢና እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን 🙏❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን ትግል ዉስጥ አንዳለህ ይሰማኛል አመብርሀን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ትጠብቅልን ጠንካራ ነህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራን እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻም ያምራን ጥላቴ ሆይ እርርር በል እህታችን መልካምን ትዳር ይሁንልሽ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
❤❤❤❤መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልንበፀሎት አስቦኝ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በርኩስ መንፈስ ለምሰቃየሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሣኤ ወልደ ያሬድ ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ገብረ አረጋዊ ወልደ ሚካኤል ብላችሁ
@aazx3352
@aazx3352 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የዛሬው ትምህረት የአጎቴ ልድ ታሪክ ነው አጎቴ አይኔ ሰወረ ነው እናም እሶ ትምህርት ትማር ነበር ሁሉም ጎደኘች ሁሉም በትምህርት ቤት ወልዱ እናም አጎቴ ቄሰ ቄሰ ነበር ከጊዜ ቡሀላ ነው አይኔ ሰወር የሆነው እናም ልዋረደ ነው በሉ አደረገ ልጅ አንደት በቻ ናት አሁን እሷም ሰምታለች ሱበያም እያዘች ነው ፈጣሪ መልሱን ይሰጣት እኔ ያለሁት ሰደት ነው ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-xo8og9tf8p
@user-xo8og9tf8p Год назад
አንዳንዴ ቃል ያጥረኛል የአምላኬን እጹብ ድቅ ስራዉ እባዬ ይመጣል አምላኬሆይ የህቶቼን የኔን ህይወት አተ አስተካክል አሜን፫🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻 besemam ehitachen bewunet gobez Egzibher siraw dinki new Selmayenger Sitotaw Egziabiher Yemsegen 🤲💚💛❤
@lidyaashebir
@lidyaashebir Год назад
እውነት መምህር እኔም በአንድ ገጠመኝ ነው የተቀየርኩት።በገባኝ ያክል የአንተን ትምህርት እንዲያዳምጡ እነግራቸዋለሁ ግን በህልም ሁለተኛ መንፈስ እንዳታወሪ ይሉኛል።የሚገርምህ ስራ ቦታ ላይ አንዱን አፍቅሪያለው እና መስተፋቅር ባደርግ አለች እኔ ስቋወም የሚገርምህ 3 ነው ዝም በይ እኛ ሳናውቅ ቀርተን ነው አሉኝ። ይሄን ምን ትላለህ 😢
@mametube793
@mametube793 Год назад
መምህሬ ስለ አቀራረብህ ስለድምጽ ጥራት መናገርክ ጥሩ ነው አቃቅር ለሚያወጡ ሰዎች ጥሩ አርገህ መልሰሀል እናነሰግናለን እኔ በበኩሌ ያንተን ትምህርት የማዳምጠው እድሜየን ሙሉ ግይድ የሰራኝን የጠላቴን የዲያቢሎስን ሴራ ለማወቅና እዴትበእየሱስ ክርስቶስ ድል እድነሳው ነው የምማረ ነፍሴ እድትድን ገነት እድትገባ ትምህርቱ ባጠቃላይ የነፍስ ጉዳይ ስለሆነ ፕሮቶኮል ባግራውንድ ወዘተ አያሳስበኝም መምህሬ ድምጽህ ብቻ ይሰማኝ ኑርልኝ እኔም ጓደኞቼም እንወድሀለን
@bmbm1397
@bmbm1397 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን፣እዚአብሔር ይጠብቅልን፣ ድንግል ማርያም አትለይህ፣ቅዱሳን፣ሰማዕታት፣ፃድቃን በመንገድህ ሁሉ ይከተሉህ።
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
በጸሎትአስብኝ።ወለተስላሴብላችሁ❤❤❤❤እርዱኝእህቶቸ።ወዲሞቸ።አመሰግንሃለሁ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ጠላት ይሸነፋል አማኑኤል ስልህ ። ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ ደብተራና ጠንቋይን ያርበደብዳል በስተመጨረሻ ነቅተው አባትዬው መትጋታቸው ደስ ይላል
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Год назад
እኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መፈስቅዱስ ወረሀዊይ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እኳን ደህና መጣህልን
@user-qx7jo7ft5m
@user-qx7jo7ft5m Год назад
መምሕር ፀልየልኝ እባክ ወለተ ሰላሴ
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
መ።ምህርእግዛብሔር።ይጠብቅህ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
መምህር እኮን ደናመጡ እኮን አደረሳችሁ አደረሰን ላባታችን ለገብረመንፈስ ቅድስ ወራዎበአል አሜን የቅድሳን የሰማይታት የፃድቃን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@m.g5295
@m.g5295 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@AdenYerga-tq4op
@AdenYerga-tq4op Год назад
እንዃን ደህና መጣህ መምህር ተስፋየ እባክህን መምህር ወለተ ስላሴ በፀሎትህ ኣስበኝ ሁላቹሁም በፆሎት ኣስቡኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
እቪ አናንበልን
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላአክት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን🙏👏💖
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
ቃለ ሒወት ያስማልን ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰቦች ጠብቅልን ::::
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 Год назад
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው አቤቱ የኛ የባሪያዎችህን ታሪክ ቀይር
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Год назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ወንድም
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ ልዬ አባዬ ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@sarryhabtamu
@sarryhabtamu Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባገኝህ ደስ ይለኛል
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህር የቡና ነገር መቁረጥ አልቻልኩም ውድ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በጣም ደካማ ሆኛለው
@jfififi4878
@jfififi4878 Год назад
ፍረ ማርያም ብላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እባካቹ በማልቀስ ደክሞኛል 😥😥
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
እመብረሀን ታስብሽ
@tenayeasfaw4764
@tenayeasfaw4764 Год назад
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከነቤተሰብህ ይጠብቁህ።ሁሌ መልካም አስተምሮ አለህ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።።አስካለ ማርያም❤ ከልቤ ነው ።
@ygermal1
@ygermal1 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው የቀረበልን ማዕድ ተመግበን እራሳችን መለወጥ ሲገባን ባግራውንድ በዚህ ወጥቶ በዚህ ወርዶ ማለት አላስፈላጊ ነው መምህራችን እኮ የብዙወቻችንን ነብስ እንድትድን ወደ ፅድቅ እንድንመጣ እየታደገን ነው አጥፊና ጠፊን መታችንና እስመታችን ከተመተተባቸው ግለሰቦች ጋር ሁሉንም የጠላትን ሴራ በማስተማር ወንድማማች እህትማማች በማድረግ የክፋትን ስራ እያፈረሰ ሰላምና እፎይታ እየሰጠን ያለ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህንም ከእግርህ በታች ይጣልልህ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
እር ችግር የለውም መምህርየ 😢😢እንዲህ አርግ አታድርግ የምትሉ ምእመናን ልቡና ይስጠን ዝምብላችሁ ትምህርቱን አድምጣችሁ ለመተግበር ሞክሩ መምህርየ ዝም በላቸው
@zezumeke1689
@zezumeke1689 11 месяцев назад
በአስተምሮትህ ብቻ ሳይሆን በምታቀርባቸው ነገሮች ሰፈራችንን ሁሉ ነው ምስለው አንዳንዴ መምህር ግን ቤታችን ነበር ሁሉ እስከምል ድረስ እና በጣም ደስ በሚል ነው ምታቀርብልን
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we Год назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ለምክር አገልግሎት አድራሻክን ባውቅ ደስ ይለኛል
@hashim7147
@hashim7147 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-km6ct2xe7z
@user-km6ct2xe7z Год назад
ተዋቸዉ ማስተማርን ቀጥል የነቃ ይማርበታል ፀጋህ ያብዛልህ ወዳጄ
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ በረከትህ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችው መምህሬ እንካን ደና መጣህ ፀጋውን ያብዛልነ እውነት መምህር በጣም ነው አቀራረብህ የምወደው እንዲገባን አርገህ ነው ምታቀርበው
@Embete-
@Embete- Год назад
ለ9ኙም ሙሽሮች እንክዋን ለዚህ አበቃችሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር የታየ ይሁንላችሁ። በዚህ ግዜ የመልአከ መንክራትን ትምህርት አስተምህሮ እያገኛችሁ ያላችሁ ትውልዶች በሙሉ የታደላችሁ ናችሁ እናንተም ሳትስቱ ትዳራችሁን ስራችሁ ከምንም በላይ የልጆች ፍሬያችሁ ያበበ ሆኖላችህዋልእና ደስ ይበላችሁ። ያለፈባችሁ ሌት ሆኖ ወደህዋላ መመለስ የማትችሉ ደሞ አሁንም መስተካከል የሚችሉትን ለማስተካከል በመጣር መንግስቱን እኛም ልጆቻችንም እንዲወርሱልን እንታገል። ያለፉትንም ይህ ያልተረዱትንም በቸርነቱ እግዚአብሔር እንዲያይልን ፈቃዱ እንዲሆንልን ይሁንልን።
@taabebe8388
@taabebe8388 Год назад
እኔ ለምሣሌ ተክልዬ እራሳቸው ናቸው የነገሩኝ ደብረሊባኖስ ፍልሰታ ፆም በተጀመረ በ 3ው ቀን ያውም ክርስትናስሙ ጠርተው ያሳዪኝ አሁን 14 አመታችን ከተጋባን ልጆችም ሰተውናል አንዱን በሰማእቱ መርቆርዬስ፣ሴቷን በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክብሩን ሁሉ ሥላሤ ይውሰዱ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
ተስፋ ስላሴ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስአይለይህ እኛንምሰምነትን የምናፈራ ያርገንቅድስት ቤተክርስቲያንን በመንፈስና በእውነት የሚያገለግሉ አገልጋዮችን የእግዚአብሔር መንፈስ ይጥብቅልን ይጭመርልን ከመንገድ የወጡትን ያስተካክልልን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ያሰተምረን እህት ወንድሞ ላይክና ሼር ማደረጋችንን አንርሳ ላሌው ነገር የምንጽፈው ነገረ ሌሎች እንዲማሩበት ብቻ ይሁን ከምንም በላይ በተማረነው ብቻ ለመለወጥና ይበጡን ደግሞ መምህራችንን በፀሎት በማሰብ እንበረታ ምክንያቱም መካራው እግዚአብሔር አምላካችንና እርሱ በሚያወቀው እኛ ከምናሰው በላይ ነው የበለጠ መከራ አንሁንበት እማፍቅር ትጠብቅህ መምህር በርታልን
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Год назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ዝም ብለህአስተምረን ሰውን ያየ የተረገመነው ይላል ተመችቶናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛን በርታ
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g Год назад
መምህርየ አዴት አደምወድህ ጭንቅላትህ ሰንቱን ይሰማል ይሂን ሁሉ እየሠማ በመቻሉ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን😘😘😘😘😘😘
@yube2405
@yube2405 Год назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤ መምህርየ እናቴ ትቆርባለች ግን ቡና ስንበትን አልሽርም እያለች አርብ ነው እሚወገጠው በአላትም እንደዛው እኔ ስደት ነው ያሉሁ እና ቡና ሲቆላ ጠባቂየ የልጆቸ እያለች ትለማመናለች 😢😢😢 ከቤት ቡና ሳይቆላ በምንም በአይነት አይፈላም እር ሱን ነገር ተይ ስላት ምን አደርገ ጠባቂያችን ነው ቤተክርስቲያን ሳሚ ነው ትላለች ግን አንድ ቀን ሁሉም እንደሚገለጥ ተስፋ አለኝ
@yube2405
@yube2405 Год назад
እና ከቤተሰቦቻችን እኔ ብቻ ነኝ ስደት አለም ያለሁት ሌሎቹ ሀገራቸው ናቸው እና ዛሩ ሲለፈልፍ እሷ ልጂ ሀርብ ሀገር ነው እምትሄደው ነው የሚል በተደጋጋሚ 😢😢😢 እና ለኔ ያልኩት ነገር የለም በየወሩ ለነሱ ነው የምልከው ለኔ ልይዝ ስል አንዱን ሀሳብ ያመጣሉ እኔ እሽ እያልኩ እልካለሁ💔💔💔አሁን ላይ ግን ትምህርቶችህንም እየሰማሁ ተለውጫለሁ ከዚህ በኋላ ትንሽ ወራት ስርቸ ለመግባት እያሰብኩ ነው በስማም ሀገር ገብቸ አንተን አግኝቸ
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Год назад
በመጀምራ ለመምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ጤናን እድሜን እስከን ቤተስቦችክ ይስጥልኝ እኔ አዲስ አዳማጭ ነኝ በሳምንቱስጥ ወደዋላ ምን አለ ብይ እዳይ አግዞኛል ከየአንዳዱ ትምህርት እራሴን አገኝበታለሁ ከዛሬሁ ገጠመኝ እኔንም ያየሁበት መንገድ ትዳር እፈልጋለው ግን ውንዶቹን እየስደብኩ አባራልው ይገርማል ከሁላችንም ላይ የጋርደብንን እግዚአብሔር አምላክ ያንሳልን አሜን
@user-rm2fe8hx1e
@user-rm2fe8hx1e Год назад
መምህረዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
መስተፋቅርማ በዚህ መቆም የለበትም ትዳሩ በሙሉ በመስተፋቅር አደል እንዴ ከመስተፋቅር የተወለደ ልጅ እራሱ መከራውን ነው የሚበላው ልብ በሉ ግን ፈሪ መንፈስና ቶሎ የሚባረር መሆኑን ደርሼብታለሁ ከእይወቴ ገጠመኝ ብዙ ብፅፍ ደስ ባለኝ ስራ ቢዚ ሆንኩ የአንተን ትምህርት ለተወሰነሽ ሰአት ነው የምሰማው ለዛ ነው አክባሪህ ከኒውዘርላንድ❤
@bere2532
@bere2532 Год назад
መምህር ኢአማንያን እና በመንፋስ የተቃጠሉት እርሶን ለማድከም ነው እኮ ያልሆነ አስተያየት የሚሰጡት የርሶ ተማሪ እንደዚህ አያደርጉም ይፃፉ የቻልን በቴክስት እንመልስላቸዋለን
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ለአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅድሰ አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ሁላችንም እንደህታችን ክብረ ያብቃን ፈጣሪ ለአገራችነ አብቅቶ ለዚህ ክብረ ያብቃን እድሚያችን ጨረሰን እኔ እንኳን ላሰልፈው ሰራ ይዥ ሳልሰማክ ካለፈ እመልሰዋለው እና በረታልን መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏👏👏
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Год назад
እኮን ደና መጣህ መምህር የወድሜ ሚስት ሁሌ ከባሏጋር ስትጣላ ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ሙሉ ለሊት ስታለቅስ ታድራለች በለሊት ተነስታ ገዳም ትሄዳለች እና አዴ የመለኮሰ ሰው የታደለ ነው የሚል ሰምታ 4ልጅ ትታ እመንናለሁ ትላለች ሁሌ የማያስለቅሰው ያስለቅሳታል ልጆቿን ትረግማለች አሁን ስሄድ የመጀመሪያ ስራየ እሷ ናት ሱባኤ ሲባል ገዳም ነው የምትሄደው አሁን ተረዳሁ መጀመሪያ እቤት እድጀምር እነግራታለሁ እዲሳካልኝ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ በተለይ ደሞ ማማረር ትወዳለች ለነገሩ እኔም በጣም አማርር ነበር አሁን ግን ተገልፆልኛል ማለት ምንም ፈተና ቢመጣ አለማማረር ችያለሁ ለመምህር እድሜናጤናን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤❤❤
Далее