Тёмный

120 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ እንደሆነ ተገለፀ።ለነባር ወይስ አዲስ ተመዝጋቢ? 

Condominium for sale in Addis Ababa
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

120 ሺህ ቤቶች እየተገነቡ እንደሆነ ተገለፀ።
ለነባር ወይስ አዲስ ተመዝጋቢ?
www.condoaddis.com

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@SalamawitAbate
@SalamawitAbate 3 месяца назад
ፈጣሪ ይርዳን የደሀ አምላክ2005❤❤❤❤
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 3 месяца назад
ምርጫ ደረሰ , ጆሮችን ይደማል እንግዲህ …
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይርዳን
@andualemabebetagel8739
@andualemabebetagel8739 3 месяца назад
የ20/80 የባለ 3 መኝታ የወር ክፍያ 2005 ላይ 500 ብር ነበረ። አሁን ጨምሯል ወይስ ባለበት ነዉ? ለእጣ ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ተሻሽለዉ ከሆነ ብታሳዉቁን ጥሩ ነዉ።
@TigstEndale-h4u
@TigstEndale-h4u 3 месяца назад
እግዚሀብሄር ይጨመርልን
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 3 месяца назад
ችግር የለው እኛ ወደ ፈጣሪ እንጮሀለን እሱ ይፈርድልናል ፈጣሪ ሉአላዊ ነው ይዳኛል ይፈርዳል እመኑኝ 😂 መቸም ክፉዎች የድሆች እንባ አለባቸውና አይቀናላቸውም በምድርህ ያለውን ደሀ አትበድል ይላልና የአገራችን መሪዎች ተረጋግተው መኖር የማይችሉት የድሀ እንባ ስላለባቸው ነው 13 አመት ሞላን እየቆጠብን እነሱ ይሁን እስኪ
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 3 месяца назад
እናንተ ሳትሆኑ ፈጣሪ ይመልከተን
@dawitalemu470
@dawitalemu470 3 месяца назад
መጀመራያ ለተመዘገበው ስጡ?
@DustaDusta-h9d
@DustaDusta-h9d 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ይሰት የተመዘገበዉን ጨርሱ መጀመሪያ
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 3 месяца назад
እግዛብሔር ይርዳን ነው እንጂ ምንም ማመን እያቃተን ነው
@TarikwaMaru
@TarikwaMaru 3 месяца назад
የቁጠባ ብሩን ያላወጣ ግን መቆጠብ ያቆመስ እንዴት ይሆናል
@tigistab3224
@tigistab3224 3 месяца назад
ውይ 2005 ብሆንም 97 ያሳዝኑኛል
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 3 месяца назад
አረ መንግሥት ሰራተኞችን አስብን
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 3 месяца назад
የተሰሩት እኮ አላለቁም! እጣ የደረሳቸውም ለ5 አመታት አልገቡበትም! ህዝቡ የተረሳ ነው የሚመስለውና ትኩረት ተሰጥቶ ቢሰራበት ጥሩ ነው!
@semiraali2173
@semiraali2173 Месяц назад
ለአዲስ ተመዝጋቢ እንዴት እና የት መመዝገብ እንቺላለን
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 3 месяца назад
ገንዘቡን ያወጡት ድምፅ አጥፍተው አሁን ከየት መጡ ካሁን በሀላ ክድምንየም አንገነባም ተደራጅተው በህብረት ይስሩ ስል ትርፍ ቆርጠው አውጥተው ብሰራበት ብነግድበት ተቀምጦ 13አመት የቆዩ አሁን በቅርብ ያወጡ ብሰራበት ብለው በመለስ ጊዜ እጣው በቤቶች ልማት ወቶ ቅድም ክፍያ ተጠይቀው ነው የቤት እድለኞች የሆኑት አሁንም እድል ይስጣቸው ይገባል እድላቸውን ይሞክሩ እጣው በቤቶች ልማት ይውጣ
@KumalMohamed
@KumalMohamed 3 месяца назад
ሰሞኑን በማህበር የማደራጀት ፕሮግራም ድጋሚ ተጀምራል የሚባለው እውነት ነው ሰዎች 70/30 የሚባለው ፕሮግራም ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል የሚል ከ4 ቀን በፊት የተለቀቀ ቪድዮ አይቻለሁ እውነት ነው
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 3 месяца назад
ትርፍ ቆርጠው ከመዘግየቱ የተነሳ ገንዘባቸውን ላወጡም የዜግነት መብት እና እጣቸው በቤቶች ልማት ይካተት መለስ ቅድመ ክፍያ ያስከፍል እንደነበረ እጣውን ወቶላቸው በእጣው ተካተው ይሰጣቸው
@BirthDemisse
@BirthDemisse 3 месяца назад
ጌታ ልባችሁን ያራራው ለተመዝጋቢ 1997 እና 2005 በጉጉት ለሚጠባበቅ
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma 2 месяца назад
ጎጆነ ምከርልን 3አመት አገላታን
@BirthDemisse
@BirthDemisse Месяц назад
ብቻ ቃላችሁ አይታጠፍ እባካችሁ ስቃያችንን ተረዱ
@wehbecell5902
@wehbecell5902 3 месяца назад
56ሺ ብር የቅጠበ አያገኝም ወይ 20/80
@bethelmahtot402
@bethelmahtot402 3 месяца назад
ኣቅማችን በማህበር ለማይፈቅድ ምን ታቅዶ ነው?
@tigtig8146
@tigtig8146 3 месяца назад
የሚገነቡት እቤቱን ጥራት ያእንደሌለው ታውቃለህ ኮሪኑሱ ወለሉ የማርለው እጥረቱ ሸለቆ መኝታቤቶች ሸንትቤት ኩሸና ጠባብ የክፍሉን ብዛት ነው የምታዩት በትሸ ባታ 2/3 ክፍል መብዛት ዋጋ የለም አሰፋት ለላጤ ሆነ ለቤተሰብ በዛላይ መሰኮቱ ትንሸ ፍሬሙ ቆርቆ ባጠቃላ ጥራት የለው ልምድ ውሰድ ዘመናዊ ቤት ፎቆችን ለመሰራት ድንጋይ አትከመሩ (2) የደሐቤት እየፈረሰክ ለሐብታ ቦታን ትሰጣለህ ባልሆነ ገዘብ ሌብነት ( ገፈፊ ነው )
@kaschmekonta
@kaschmekonta 3 месяца назад
እጣ ወቶለት ያልሰማ አሁን አይሰጥም ወይ
@FrehiwotAlelege
@FrehiwotAlelege 3 месяца назад
መቼ ነው ወደተግባር የምትገቡት
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 3 месяца назад
እረ የመንግስት ሰሪቶኞችን ይታይ 2005 ጀምሮ እዬቆጠብን
@suzanhamed163
@suzanhamed163 21 день назад
ፍትህ 40/60
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 3 месяца назад
ቆጥበው ግማሽ አውጥተን እንኳን እስከዛ ከሚቀመጥ እንስራ ብለው ቢጠይቁ ሁሉንም ነው ማውጣት አለባቸው ተብለው ያውጡ ተብለው ነው ወደ ው አይደለም አ13አመት መጠበቅ ቀላል አይደለም በፈቃዳቸው ለቀዋል ብላችሁ አፋችሁን ሞልታችሁ የምትናገሩት ካሁን በኋላ ኮዶምንየ ም እይስራም በመሀበር ተደራጅታችሁ ስሩ ስትሉ አልነበር ዛሬ እንስራለን
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 3 месяца назад
በመለስ ጊዜ እጣው ከወጣላቸው በሀላ ቅድመ ክፍያ ነው የሚጠየቁት እድላቸውን ለምን ያጣሉ እናንተ ስው ተስፋ ካስቆርጣችሁ በሀላ አሁን መታችሁ ገዘቡን ላወጣ በፈቃዱ ለቋል ትላላችሁ እናንተስ ላዘገያችሁት ማን ይጠይቃችሁ
@iftuchalchisa
@iftuchalchisa 3 месяца назад
"በርቱልን እንግድህ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 3 месяца назад
እረ ስለ አዲስ ተመዝጋቤስ
@NardosYemiru
@NardosYemiru 3 месяца назад
አረ መንግስት ሰራተኛዉነስ አስቡን
@fikirabuko5115
@fikirabuko5115 3 месяца назад
Gata hoye eredan!!!!
@peace-for-all.
@peace-for-all. 3 месяца назад
ወሬ ብቻ ሰልችቶናል
@emebetdebela1753
@emebetdebela1753 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ☝💒 አንተው እርደን አደረ👏👏👏
@DhC-p9x
@DhC-p9x 3 месяца назад
😂
@shibefente5682
@shibefente5682 3 месяца назад
በ1997 ተመዝግበን ዕድሜያችንን ፈጀን። ያሳዝናል። የ20/80 የ1997 የተመዘገብን ተስፋችን ምንድን ነው? በጣም ያሳዝናል። ዳሬክተሩ የሚሰጠው አስተያየት ምንድን ነው። ያልደረሳቸው ካሉ ምን ማለት ነው?
@DhC-p9x
@DhC-p9x 3 месяца назад
😂
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 месяца назад
40/60 የት ገቡ ለሌላ እየሰጣቹ ምን ማድርግ አይቻልም ከመጠበቅ ሌላ
@iftuchalchisa
@iftuchalchisa 3 месяца назад
እኔ የ2005ተመዝገብ ነኝ መልካም ዜና ነው በርቱልን
@nardossolomon4799
@nardossolomon4799 3 месяца назад
ስውሯ ማርያም እርጅን እናቴ
@sanlast5009
@sanlast5009 3 месяца назад
አምላክ ሆይ እርዳን አንተ ታቃለህ የኔ ጌታ
@MekdesMulugeta-vq5qv
@MekdesMulugeta-vq5qv 3 месяца назад
ይቅናሽ
@GeaterthanMehmmed
@GeaterthanMehmmed 3 месяца назад
ፍተህ ለ1997 ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 3 месяца назад
መተማመኑ እንዲፈጠር ከ17 እና ከ11 አመት በፊት ለቆጠቡ አስወድሞ እጣ ቢወጣ ምን ችግር አለው?
@GeaterthanMehmmed
@GeaterthanMehmmed 3 месяца назад
ግን እንደመሪ አታፉሩም 20 አመት ሙሉ ያሳፍራል
@haimont9075
@haimont9075 3 месяца назад
ቅዱስ አማኑኤል አንተ እርዳን
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 3 месяца назад
2005 20/80 ተመዝግበን ዛሬ ነገ ይደርሰናል እያልን እየቆጠብን ፍጣሪ ይድርሰልን
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 3 месяца назад
እኛ 13 አመት ሞላን እዚህ አገር ስው ሲያረጅ ድክም ሲል ምርኩዝ መያዝ ሲጀምር ነው ቤት የሚሰጠው ከዛ አሮጊቶችን ቤት ማደስ ብለው ፎቶ ይነሱብናል ይች አገር ያልተባረከ ችው እውነተኛ ቅን ሰው ስሌለባት ነው
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 3 месяца назад
እባክህን ኢንርሸን ንገረኝ በለሁት መኝተ ነበር አሁንበማህር መቀየር ይቻላል ተብሎ ገባሀን አልቻልክም ወደ ቦታ መመለስ እችላለሁ ወይ እባካችሁ ንገሩኝ
@ShmelsWorku
@ShmelsWorku 3 месяца назад
እንደምንም መንግስት የቤት ባለቤት እንድንሆን ይርዳን የደሀ ደሀ ከሆኑት አንድየ20/80 የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ አደራ አደራ ❤❤❤❤
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 3 месяца назад
የድሀ ድሀ የሚባል የለም ለቆጠቡ ሰዎች ሁሉ ቢዳረስ ነው የሚባለው
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 3 месяца назад
ከዚህ፡ቀደም፡የተሰሩትን፡ጉልበተኞች፡በመንግስት፡ትብብር፡ዘርፈውታል፡እኛማ፡አሁን፡እድሜአችን፡ገፍቶ፡ጡረታም፡ወጥተን፡አቅም፡የለንም።
@belachewdemmse
@belachewdemmse 20 часов назад
በማህበር ለመደራጀት የትነዉ የምንገኘዘበዉ በግልጽ አድራሻዉ ቢነገረን ጥሩ ነዉ ስልክ ቁጥር ቢጻፍልን ለመከታተል ያስችለን
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 3 месяца назад
የሄ ወሩበላ ዝርኛ መንግሰት መቼም ሰረቱ አየሰጥም ደል ለፋኖ
@BerhaneKassaBiratu
@BerhaneKassaBiratu 3 месяца назад
እንደው ትንሽ አይደብርህም? አዲስ አበባ በኃላፊነት እና በተለያየ የመንግሥት መ/ቤቶችና የልማት ድርጀቶች ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩት 50% አማራ፣ 40% ደቡብ (ጉራጌ)፣ 10% ኦሮሞ እንደሆነ በተጨባጭ እየታየ ፋኖ ፋኖ የምትለው ከዚህ በላይ ወንበርና መንበር አገኛለሁ ብለህ ነው? ሌባ ሲሮጥ ሌባ ሌባ እያለ ይሮጣል እንዲሉ ስለየትኛው ዘረኛ እያወራህ ይሆን? በሁሉም ነገር ከማንም በላይ ተጠቃሚ የሆናችሁበት እንደዚህ ግዜ እንደሌለ በደንብ እያወቅህ እንደዚህ ዘመን ከመቼውም ግዜ በላይ ከማንም በላይ ተጠቃሚ መሆናችሁን በግልፅ እየታየ እንደ ድመት አላየሁም ማለት አይደብርህምወይስ አራዳ መሆንህ ነው? ይብቃህ መቀርሸቱ አትዝረክረክ።
@mulgetaasrat3716
@mulgetaasrat3716 3 месяца назад
የድሃ አምላክ ይፍረድባቹ 20ዓመት የቆጠበ ምን ተስፍ አለው
@DustaDusta-h9d
@DustaDusta-h9d 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳን እስካሁን ለተመዝጋቢዉ ቢሰጥ ያልቅ ነበር የድሀወች አምላክ ይርዳን
@seyawyemuhe
@seyawyemuhe 3 месяца назад
እባካችሁ ተስፋ ሳይቆርጥ እየቆጠበ ያለውን ድሃ ትታችሁ የተሰራውን ኮንዶምኔየም ለሃብታም እየቸበቸባችሁ የድሃ አምላክ ይፍረድባችሁ 120በሺ ቢሰራ ምን ዋጋ አለው ለሚቆጥበው አትሰጡ ለምታውቁት:ገንዘብ ላለው:ምክናየት በመፍጠር ለልማት ተነሺ እያላችሁ የሚቆጥበውን መቸ ታስታውሳላችሁ ኧረ እባካችሁ!!!!በፈጣሪ እንለምናችሁ!!
@seyawyemuhe
@seyawyemuhe 3 месяца назад
ቤትን የሚሰራ ፈጣሪ ነው:: ፈጣሪም የእናንተን ግፍ ቢመዝነው ምነው???? ይህን ሁሉ አመት መቆጠብ ብቻ የ97አለቀ ስትሉ አሁን ደግሞ አለ2005 እራሱ ስንት አመት ሆነን::
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад
የመንግስት ውሸት አያልቅም የተሰራውን ቤት ለተመዝጋቢው ቢታደል ኖሮ የተበላሸ ብድር አይኖርም ነበረ ግን አንድም ሳይቆጥቡ ለዘመዶቻቸወ አድለው ከሰርን ይላሉ
@iftuchalchisa
@iftuchalchisa Месяц назад
ባርቱልን ወገኖች በጣም ከመጣበቅ በላይ ደከመኝ እዘኑልን እኔ የ2005 ተመዝገብ ነኝ በጣም መልካም ዜና ነው
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፡❤❤ ፡ይቅደምልን ።❤❤
@HanaFirezer
@HanaFirezer 3 месяца назад
ስቀጥል 11አመት አዲስ ተመዝጋቢ ሲባል አንዴ እንካን እጣው ውስጥ አልተካተትንም ነባ የተባሉት 11ሺ ገደማ ከሆኑ ለምን 2005ቀሪው የተሰሩት ቤቶች እንዲሳተፍ አልተደረገም ከባለ3 ውጪ ለሚመለከተው ቤቶቹ አልተላለፋም በተመዝጋቢው ተአማኒነቱ ጥያቄ የሚስነሳ ነው ከዝበሀላስ በዚ ፍጥነት የመኖርያ ችግር ይፈታል ወይ ምንድን ነው መፍትሄው ዋናው የተሰሩ ቤቶች ለታለመላቸው ተመዝጋቢ በአግባብ ካልተላለፋ ሌላምዝገባ ማድረግ 600ሺህ በላይ ቆጣቢን ወዴት አድርሳቹት ነው መመዝገብ ብቻውን ግብ አይደለም
@AbebaKidana-ix8cs
@AbebaKidana-ix8cs 2 месяца назад
እኔ ምለው ምነው መንግሥት ለዝቅተኛ ደሞዝ ላለው ቤት በአቅማችን ማይሠጠን
@Ajman-pw4er
@Ajman-pw4er 2 месяца назад
Gojo birichi temezigawi kalachu nigerunyi mini layiderese
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 3 месяца назад
እዉነት 97እና 205 ተመዝጋቢዎችን ተስፋ የሚሰጥ ነዉ በርቱ
@meserettilahun9929
@meserettilahun9929 3 месяца назад
Feth 2005 temezgabewach 40/60
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma 2 месяца назад
ለበአል ሰፕራይዝ እጠብቃለን 2017
@Sintayehuaddis
@Sintayehuaddis 4 дня назад
Mndnew 70/30 demo meche new yemetaw algebagnim eski astedign
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 3 месяца назад
እኛምበተስፋአለንተውተውሙድአትያዙብንእኔየዘጠናተመዝጋቢነበርኩበሰአቱፒያሳያለውመዘጋጃሄጄጋዜጣበሳቲምከፍዬስሜንስፈልግኖሪኖሬሁለትሺአምስትመጣስሜየለምእንደገናእንደአዲስተመዘገብኩእስካሁንየለምለልጆቼክራይእየከፈልኩአለሁበስደትተውአውጡንምሩንበትክክልሙድአትያዙብን
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma 2 месяца назад
እኔስ ለልጄ እኔ የተሰቃየሁትን እሱም እዳይሰቃይ
@Keabe-q8z
@Keabe-q8z 3 месяца назад
በቤት ክራይ እየተንገበገብን ከልጆቻችን ጉሮሮ እየነጠቅን እየቆጠብን ነበር አሁን አቃተን ተስፋ ስናጣ ቁጠባ አቆምን እሰኪ ኤንቀጥላለን ተስፋ ካለው
@SefenechSahele
@SefenechSahele 3 месяца назад
አምላክ ሆይ እርዳን
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ 3 месяца назад
ገደል ግባ ሆዳም ካድሬ
@KumalMohamed
@KumalMohamed 3 месяца назад
ያ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ደረሰ እንዴ😊
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 3 месяца назад
ምርጫ ደረሰ , ጆሮችን ይደማል እንግዲህ …
@HanaFirezer
@HanaFirezer 3 месяца назад
2005ተመዝጋቢ የተሰሩትን በአግባብ ለሚመለከተው አካል ስለማይተላለፍ ምንም ነገር ሳናይ አዲስ ተመዝ ጋቢ እየተባልን 11አመት ጨርሰን 12አመት እየተጠባበቅን ነው እንደው በማርያም ቀጣይ አመት አድስ ተመዝጋቢ አትበሉን እናንተ ሰዎች ለቀልድ ነው ወይ ሚዲያ ላይ የምትወጡት 12አመት አዲስ ተመዝጋቢ መማር ልላው አለም ችግር ይፈታል እኛ ገረ የተማረ ደሀው ላይ ይላጡብል 12 አመት አዲስ
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 2 месяца назад
Please 2005 20/80 😢 ebakchu
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад
12 አመት ቆጥበን ለራሳቸው ዘመድ አደሉት አሁን ደግሞ ለሌላው ዘመዳቸው ሊሰጡት አስበዋል እንጅ አካሄዱ ግልፅ ቢሆን ለ1997 እና ለ 2005 ነበረ እነሱ ግን አሁንም ሌላ አሻጥር ነው
@MeMoMedia-yv1sn
@MeMoMedia-yv1sn 3 месяца назад
Ye leba mesriya bet
@seyawyemuhe
@seyawyemuhe 3 месяца назад
ስለቤቶች አስተዳደር መመሪያ እና ህግ የለም?እንደተፈለገ ነው እንዴ እንደ ቁማር ተጨዋች በማጭበርበር ብቻ ነው የሚሰራው::
@nigisttefera1052
@nigisttefera1052 3 месяца назад
አረ መ ቼ
@destadosa4099
@destadosa4099 3 месяца назад
Ufff be ketu tesfa min fayida 😭እህህ iyalu menor bicha egzabher yimesgen selehulu 🙏🏻
@bekelegebregebregiorgis9221
@bekelegebregebregiorgis9221 3 месяца назад
ቤቶቹ ተገንብተው ሲያልቁ ቢሸጣቸውስ ወይም የራሴ ለሚላቸው ሊሰጥ ይችላል አ አስተማማኝ አይደለም
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 3 месяца назад
ሌባ ምርጫ ስለደረሰ መቀደድ ጀመራቹ ለተመዘገቡት ገና ሳይሰጣቸው ስለአዲስ ተመዝጋቢ ያወራል
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 2 месяца назад
20/80 2005 ???????????
@MenbereFufa
@MenbereFufa 3 месяца назад
በ ክፍለ ከተማ በተመዘ ግንብት ይሰራል ብሎ ታክለ አማ መቼ ነው የሚሰራው ይወራል ግን ምንም የለ አይ ይጣሪ ?
@AMSAYAWZeru-wx5gd
@AMSAYAWZeru-wx5gd 3 месяца назад
በ97 ና በ205 ዓ/ም ተመዝግበን በጉጉት የምንጠባበቅስ ላሽ ተባልን???
@ErmiasAdugna-vr5wu
@ErmiasAdugna-vr5wu 3 месяца назад
What is true
@hiwotbekele8276
@hiwotbekele8276 3 месяца назад
በትለያየምክንያት 1997 ያለፋቸውስ አስበት በሉልን አደራ
@Berhanu-q3n
@Berhanu-q3n 3 месяца назад
እነዚህ ሰዎች ጤናቸው ይረጋገጥልን። ወሬ አታውራ : እንደ ወያኔ ለካድሬዎቻችሁ የምትሰጡትን እናውቃለን። በህይወታችን ላይ ቀልዳችኋል መድሀኒያለም ይንቀላችሁ። እኛ እየቆጠብን ላልቆጠበው ትሠጣላችሁ። አሁንም ይንቀላችሁ።
@selina4853
@selina4853 3 месяца назад
አሜን
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ከጠባብ ሌቦች ምንም አልጠብቅም
@asmamawdubale
@asmamawdubale 3 месяца назад
በ70/30 አዲስ የቤት ምዝገባ የለም?
@howletali2144
@howletali2144 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳን የደሃ አምላክ
@etetugmeskel7382
@etetugmeskel7382 3 месяца назад
Fang 2000 temezgabweach 20/80.3.bed
@AhmadAhmad-kq6ii
@AhmadAhmad-kq6ii 3 месяца назад
በናታችሁ በየቀበሊ ጀምሩ የለንም
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 3 месяца назад
ኧረ የት ወደየት አደን ነው የምንመዘገበው
@Prp-he3b
@Prp-he3b 3 месяца назад
እኛ አቅሙ የሌለን ምንንሁን
@MenbereFufa
@MenbereFufa 3 месяца назад
እምታወሩት ግልጽ ይሁን
@hayatyesuf2551
@hayatyesuf2551 3 месяца назад
What about the previous program?
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 3 месяца назад
አዲስ፣ለሚመዘገቡትስ?
@habtamu144
@habtamu144 3 месяца назад
Afer bellu kedadawoch woregna
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 907 тыс.
ስለ ኮንዶሚንየም አዲስ ህግ
8:01
Просмотров 6 тыс.