Тёмный

13 June 2020 

ZI MEDIA
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 567   
@bezitube122
@bezitube122 3 года назад
ይሄ ፅሁፍ የምታነቡ ሁላ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፍቅር ሰላም ያድለን በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ትክክል ነሽ እማ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን እህት
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ በቅንነት
@mariammohammed957
@mariammohammed957 3 года назад
እንደመር ጎራ በይ
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Enat demereg betamagenet demerashalew
@cvgfxgh1262
@cvgfxgh1262 3 года назад
ሰላም
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 3 года назад
ምክሩ ገንዘብ ብቻ ያዢ ሳይሆን እድሜሽም ሳያመልጥ ያዢው ሁሉንም በአግባቡ እንደ ሁኔታው እወቂበት ያሉሽ መሰለኝ
@user-xu1nn1mn5m
@user-xu1nn1mn5m 3 года назад
ትክክል ናት እህቶቸ ወላሂ ንቁ እኔም እንደሱዋው በቅርብ ነው የመጣሁት ከኢቶቢያ. ሀገራችን አስቸጋሪ ናት. ቤተሰብ ዘወር ብሎ አያያችሁም ወላሂ አንድሳምንት እንኳን አብራችሁ ከኖራችሁ ይሰለቻላችሁ. በተለይ እኔ እምኖርው ለወንድሜ ስል ነው እያላችሁ የምትቀልዱ እህቶች እዚሁ ሁነሽ ልገርሽ አንፍቀን ከተማ አብሮሽ አይሄድም ታስፎግርኛለች ነው እሚልሽ. ትጠቀቁ ብትችሉ ጥሩ ባል ካገኛችሁ አግቡ. ሁሴን. የሀይቅ ልጅ ነኝ
@user-xu1nn1mn5m
@user-xu1nn1mn5m 3 года назад
@@user-mo6kj6oi7l አሁንም ንቂ. ወደ ራስሽ ተመለሽ
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
@@user-xu1nn1mn5m enedemamere betamagienate emalesalehu
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 3 года назад
ባልም ብናገባው ገንዘብ ብቻ ነው እሚፈልገው መላክ ስናቆም የያዘውን ይዞ ሌላ ፍለጋ ሁኗል
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Betam sew kegezebgar new felgotuew
@fafitube7519
@fafitube7519 3 года назад
@@Ad-tt9qs ትክክል
@hayateliyas327
@hayateliyas327 3 года назад
Gobeziye Igzihaber zemenishin yibarik
@emmaemma9773
@emmaemma9773 3 года назад
የኔ ቅንጆ እናመሰግናለን
@faxumalove4605
@faxumalove4605 3 года назад
ልክ ነሽ ዛሬ ገና አየሁሽ ቤተሠብ ሆኩኝ በርች♥♥
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
ትክክል የኔ ቆንጆ
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 3 года назад
እዉነት ብለሻል የኔ ቆንጆ። የሰዉ ልጅ የገንዘብና የሃብት ፍላጎት ማብቂያ የለዉም። ከእድሜ ጋር ለሚያልፉ ነገሮች ኣናስተዉላቸዉም በተለይ ደግሞ ለሴቶች ደህና ኣድርገሽ ምከሪ። ፍቅርና ገንዘብ የሚያገናኛቸዉ ነገር የለም። ለፍቅር ሲጠየቁ ስለ ገንዘቡ እና ስለሃፍቱ እንጂ ስለፍቅሩ ዴንታ የላቸዉም።
@samerasamera9889
@samerasamera9889 3 года назад
በትክክል የኔ አስታወይ በራች🌹🌹
@wubalemmoma
@wubalemmoma 3 года назад
እናመሰግናለን እህት በርቺልን የእኔ ቆንጆ
@fafi-sayintwa
@fafi-sayintwa 3 года назад
በትክክል ማማየ በርቺ
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Amsegenalhuew
@fafi-sayintwa
@fafi-sayintwa 3 года назад
@@zimedia2023 ሀኒ ቤተሰብ አርጊኘ እማ
@tsegakelati7730
@tsegakelati7730 3 года назад
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ ምክር
@user-id6qw4sd7x
@user-id6qw4sd7x 4 года назад
በትክክል የኔ ልዩ
@alemtubeehtiopian5676
@alemtubeehtiopian5676 3 года назад
በጣም ትክክል ነሽ እማ እድሜ ነገ አይመለስም አንዴ ከሀደ እኔ ሁሌም ፆለቴ በሰላም ያወጣይ ፈጣሪየ ከነሙሉጤናየ በሰላም እዲመልሰይነው
@user-uz8sg8dl5u
@user-uz8sg8dl5u 3 года назад
በውነት መልክሽም ምክርሽ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እንወድሻለን እህቴ በርችል
@becoolazimotivation8771
@becoolazimotivation8771 3 года назад
Weyyyy Yena enat Siyasazenu 😭😭 Yena konjo anchim yehan Meker selakafelshen enamesegenaLen 🙏🙏
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 4 года назад
ትክክል ነሽ የኔቆጆ እናመሠግናለን
@misraksileshi8885
@misraksileshi8885 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ማር
@user-ue6tv1fg4y
@user-ue6tv1fg4y 4 года назад
ትክክል ነሺ የኔ ቆጆ እናመስግናለን
@user-me9hq3vd4m
@user-me9hq3vd4m 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ 💋💋💋
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ
@hayathassenmohammed2544
@hayathassenmohammed2544 4 года назад
የመርሳ ልጅ ነሽ በርች ጡሩ ምክር ነው
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
ሱብሀን አላህ
@masteutub8021
@masteutub8021 3 года назад
Betam ewunet new
@tena319
@tena319 3 года назад
gobez nesh konjoo mker new betseb aderginge
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 4 года назад
ትክክክ የኔ ማር ለምክረሽ ጀዛኪላህ ኸይር
@user-de5qt7ie7p
@user-de5qt7ie7p 3 года назад
ልክ ብለሻል እኔም እፈራለሁ አሁንለይ ጓድኞቸ ሁሉም የልጆች እናት ሁነዋል እኔ ወይ ብር አልያስኩ ጤናውም ያን ያክልነው እንደዋዛ 27 አመት ሆነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ የተሻለሁን ነገር ለሁላችንም ይምረጥልን የአረብ ሀገር ኑሮ ፈቅ ላይል በእድሜ መጫወትነው ።
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
ሁላአችነም ነን ማአር እዲሜ ቁሞአይጠብቅም የሰውልጂ ፍላአጎትም አይሞላአም እህቴ እውቂበት
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
@@zimedia2023 enedemamere betamagienate emalesalehu
@hindyatamam8372
@hindyatamam8372 3 года назад
Sa
@user-uf6yi8ek8z
@user-uf6yi8ek8z 4 года назад
በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤❤😘😘😘
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 года назад
አመሰግናአለሁው
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@betisisay6628
@betisisay6628 3 года назад
በርቺ እህታችን ምክርሽ ጡሩ ነው
@hawitube1151
@hawitube1151 3 года назад
ገና ዛሬ ነው ያየውሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ታምሪያለሽ ከሜካብ የፀዳ ምርጥ ውበት ይመችሽ
@rosanahayatti4080
@rosanahayatti4080 4 года назад
በትክክል እህት
@MonuMonu-sw3bx
@MonuMonu-sw3bx 3 года назад
ምርጥ ምክር ነው ተጠቀሙበት
@azezakelala8864
@azezakelala8864 3 года назад
mar berece
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 года назад
የኔ ማር መርሳ ነሽ በእውነት እናትሽን ነው የምትመስሊው አንችን የምትመስል አቃለሁ መልኳም ድምፃም ሁሉም ነገር ብቻ ሰፈሩ የት በግል ቀይ ይሁን በከርስላማ ይሁን በአባገትየ ይሁን ብቻ እናትሽን አቃታለሁ ወጣት ናት ነጋደም ነገር ትመስለኛለች ያው ብዙ ስለቆየሁ እኔም የመርሳ ልጅ ነኝ
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
Enedemamere betamagienate emalesalehu
@asekalugebru969
@asekalugebru969 3 года назад
እሰይ የኔ ፍቅር አስተወይ ተባረኪ የኔ ማር ወለላ ምክርሽ ምርጥ ነው ለሌላ ማካፈልሽም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን አንቺ አደራ አደራ ተግባራዊ አድርጊው በጣም አስፈላጊ ካልሆነ ገንዘብ እዳታወጪ ጊዜው እንደሆነ ከንፋስ እየቀደመ አስቸግሯል ፈታሪ ያለሽንም ይባርክልሽ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d 3 года назад
የኔውድ ገና እየተመለከትኩሽ ነው ጥሩ ምክር ነው ቤተሰብም ሁኛለሁ ይመችሽ
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 3 года назад
በትክክል
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 года назад
Tebarekkk yen konjo siwodeshko
@user-lx3cn2yi6n
@user-lx3cn2yi6n 4 года назад
ትክክል ወላሂ እኛ አሁን ላይ ብዙም አናስባቸዉም እና ትዳርም ሆነ ልጂ በግዜዉ ነዉ ሴት ልጂ ቢንስእ እዲሜዋ ከ25 ካለፍ ፈላጊ የላትም ብራቺንን በአግባቡ እንያዝ ሀገራቺን ገብተን እንስራበት
@yx2243
@yx2243 3 года назад
የኒፉልቅልቅ የመርሣልጅ ነሺደ
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 3 года назад
ትክክል እህት ግን አሁን አይታወቀንም ቦሀላነው
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
Enedemamere betamagienate emalesalehu wudochieya
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
@@user-hx5tx5me1g enedemamere betamagienate emalesalehu
@user-xe7ty6hc7j
@user-xe7ty6hc7j 3 года назад
ወላሂ ትክክል ነሽ የኔ አስተዋይ
@ShasheTube
@ShasheTube 3 года назад
arif maliktnew shukren
@dxa1650
@dxa1650 4 года назад
ትክክል ነሽ ማም ይመችሽ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 года назад
ሰላም እዚህ ቤት እንዴት ናችሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማይሽ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እህቶቼ ወስኑ እኔ ወደ ሃገሬ ልገባ 9 ቀን ብቻ ነው የቀረኝ እናንተም በሰላም ኑ እወዳችሃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ከጎናችሁ ይሁን 🙏🙏እህቴ ተባረኪ እናመሰግናለን🙏🙏💝💝
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
Enedemamere betamagienate emalesalehu
@web4924
@web4924 3 года назад
እውነት ጠቃሚ ምክር እንቀላል ሁሉም ያልፋ የዛሬ 9አመት 150 ካለሜትር 1030 ብር በሰዎች ምክር ገዛሁ አሁንሚለየን ብር ነው አረቆማሰብ ብልህነትነው
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 3 года назад
Enedemamere betamagienate emalesalehu
@tescomo535
@tescomo535 3 года назад
Yane qonjo kabad misgana 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 года назад
ኧረ ዉዶቸ ዱአ አድርጉልኝ ኩላሊቴን በጣም ያመኛል እህቴ በጣም እናመሠግናለን
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Fetarea yemareshi
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 года назад
@@zimedia2023 አሚን እህቴ 💐💐❤❤ 💐💐💐💐💐 በጣም ከባድ ነዉ በሠዉ ሀገር ላይ በሽታ ብቻ አልሀምዱሊላ
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Ayiezon ehta yetewshial whatecea
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 года назад
@@zimedia2023 እሽ እህቴ አመሠግናለሁ
@becoolazimotivation8771
@becoolazimotivation8771 3 года назад
Allah afiya yaderegesh yena ehet🤲🤲
@erbvv9762
@erbvv9762 3 года назад
በትክክል ማር
@mareytube7470
@mareytube7470 3 года назад
ትክክል የኔውድዋ ውድ እህቶቸ ነቁ ሳይሆን ነው መጥኖ መደቆስ ብኃላ አይረባም ወጭት ጥዶ ማልቀስ ስኬታማ ለመሆን ሞክሩ የስደት ጓዶቸ አስቡበት ይችን ነገር
@godeygacalo7405
@godeygacalo7405 3 года назад
Edeg beyligne yena*nat lewegenochesh masebesh fetari ybarekesh dengil mariyam ttebqesh
@JohnDoe-zl6po
@JohnDoe-zl6po 3 года назад
Gobez lij nesh!
@nasriya3267
@nasriya3267 4 года назад
ትክክል እኛ ሁሌም እንመከረለን ግን ተግባር ለይ አናውልም
@nejatmuhammed5304
@nejatmuhammed5304 3 года назад
ልክነሽ የኔውድ ዛሬ አገኘሁት ቻናልሽን
@zeyadasharef6419
@zeyadasharef6419 3 года назад
ውድ ልጅ ነሽ እኮ ትክክል ብለሻል
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Amsegenalhuew
@hassanoualla1473
@hassanoualla1473 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@liyateka1710
@liyateka1710 4 года назад
ዋው በጣም ትክክል ነው
@emanbintamena4829
@emanbintamena4829 4 года назад
ልክ ነሽ እህት
@emanbintamena4829
@emanbintamena4829 4 года назад
በቅን እነት ቤተሰብ እንሁን
@alamgrand7945
@alamgrand7945 3 года назад
ለምክርሺ.እናመሠግናለን.ሲሥተር.ቀጥይበት.
@You-ty1ub
@You-ty1ub 4 года назад
በትክክክል ማር
@user-uq3yj8pt6y
@user-uq3yj8pt6y 4 года назад
ሀኒዬ እህት በርችልን
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 года назад
ጎበዝ ልጅ
@fatumamoh5001
@fatumamoh5001 3 года назад
betam tiru temirt now tikekel barchir marre thank you
@hawabintdowed3266
@hawabintdowed3266 3 года назад
ያአላህ
@gjgb2274
@gjgb2274 3 года назад
አመሠግናለሁ ሀኒ እንወድሻለን
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
አመሰግናለሁው እኔ😍
@ghareesaghareesa9742
@ghareesaghareesa9742 3 года назад
Tbrki
@amw3005
@amw3005 3 года назад
ይመችሽ የውነት ሰው ነሽ ያገር ልጅ ልብ ይስጠን።
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 года назад
በቅንነት እንዛመድ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 3 года назад
ሀና ፍልቅልቋ ሰብስክራይብ አርጌልሻለሁ ውድ ፈንድሻችን
@hawatube9505
@hawatube9505 3 года назад
ሰብ አድርጊኝ እህት
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 3 года назад
ትክክል ነሽ ማሬ
@zmzmm2488
@zmzmm2488 3 года назад
የኔ ቆንጆ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
እህቴ ስወድሽ የምር ነው እናመሰግናለን ምክርሽ ጠቃሚ ነው በተለይ ላላገባችሁ እና ልጅ ላልወለዳችሁ እህቶች አስቡበት ከልብ💖
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 года назад
yehana Bateseboch Medemer Emifeligu Nu Beteseb Enihun Eniredada Beteref Ani Berchiyena Konijo
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ በቅንነት
@seadatube7695
@seadatube7695 3 года назад
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብ አድርጌሻለሁ ያገሬ ልጅ መርሳ የት አካባቢ ነሽ
@semirabesher6999
@semirabesher6999 4 года назад
ልክ ነሽ ቅመሜ
@user-kf8oz9uc3t
@user-kf8oz9uc3t 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ሐና እናመሰግናለን ትክክል ነሽ እሺ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 года назад
ሀመልማልዬ ነይ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኚ
@user-kf8oz9uc3t
@user-kf8oz9uc3t 4 года назад
@@user-mp6yh9go9b እሺ
@aminaahmed3380
@aminaahmed3380 3 года назад
ትክክክል ነሽ የኔ ቅመም ነገር ነሽ
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Amsegenalhuew
@makahg9776
@makahg9776 3 года назад
ትክክል
@user-vk9ph2fh3o
@user-vk9ph2fh3o 3 года назад
ሀይ
@mesitube1276
@mesitube1276 3 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እህታችን ስብ አድርጌለሁ
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 года назад
በቅንነት ቤተስብ እንሁን
@user-up1oc5jn5m
@user-up1oc5jn5m 4 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ
@user-iq5kd3dk6d
@user-iq5kd3dk6d 4 года назад
እእእ ለምለሚቱ መረሳ ነሽ እንድ?እምየ መረሳ እዴት ናት እባክሽ?ምን መስላለች?እኔም የመረሳ ልጂ ነኝ ግጩኝ አጋጩኝ መርሶች።ኸኸኸኸኸ
@zimedia2023
@zimedia2023 4 года назад
Eshi abeshira awo mresa neg
@ndkdksnsnsn6550
@ndkdksnsnsn6550 3 года назад
እውነትነው።
@user-tw2sq6qg4z
@user-tw2sq6qg4z 3 года назад
ሳህ
@user-kz8tm1of3v
@user-kz8tm1of3v 3 года назад
አኔምመርሣነኝአለሁሽ
@bf7767
@bf7767 3 года назад
እኔም የስሪቃ ልጅ ነኝ ማማየ እንደት ነሽ😘😘😘
@zewditutariku9955
@zewditutariku9955 3 года назад
ያይንሽቅድብሢያምር
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
አመሰግናአለሁው
@estifanoszerai400
@estifanoszerai400 3 года назад
ሁለመናዋ ያምራል ሀሳብዋ ረጋ ማለትዋ ከለርዋ
@Abdul-4b
@Abdul-4b 3 года назад
የኔ እህት ያገሬ ልጅ ዋው ጥሩ ምክር
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 года назад
በቅንነት እንደማመር
@mekyatube7597
@mekyatube7597 3 года назад
ትክክል ሀናየ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 года назад
ትክክል 100%
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Berche wede betesbe enhune konjo
@obsiinaaftube827
@obsiinaaftube827 3 года назад
Eshi
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 года назад
ሀነይ በርቺ
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 года назад
ልክነሽ እህቴ እኔ ወሎ የሀይቅ ልጅ ነኝ 5 አመት ሰርቸ የሰራሁትን ቤት አፈረሱብኝ በትዳርም ብዙነገር አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ የ4 አመት ወድልጅ አለኝ ትዳሩመ ባያምረ የራሱጉዳይ ትልቅ ስጦታየ ልጀነው አሁን ልጀን ከናቴጋ አሥቀምጨ ሥደት መጥቸ ቤቴን ገዛሁ አልሀምዱሊላህ እህቶቸ የትዳር አጋራችሁን ተረጋግታችሁ ምረጡነው የምላችሁ የጠመጠመው ሀሉ ደረሳአይደለም አፉጥሩ ያወራሁሉ ሰው አይደለም
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
በትክክል ብዙ ነገር አነቅም አሁንም እድሜ ለምድሀ ዘሬ ነዉ የየሁሽ ደምሬሸሎ ደምር
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
እንደማመረ በቅንነት
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 3 года назад
ገና አሁን አየሁሽ ምክርሽ አሪፍ ነው
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Amsegenalhuew
@sunymulate3999
@sunymulate3999 3 года назад
ስላምነው
@zimedia2023
@zimedia2023 3 года назад
Selam
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 3 года назад
እውነት ነው ህይወትን ጎን ለጎን ማራመድ ያስፈልጋል ስራ ስራ ማለት ብቻ ስሆን ያው ለትዳር የሚሆን ከተገኘ አግብቶ ትዳርንም ልጁንም ባንድ ላይ ማጣመር ይቻላል ችግሩ ዘረኝነት ያለ እንኳን ያለቦታው የተገኘ ስው ማግባት ቢፉልግ መውለድ ቢከጅልም ሲያምረው ይቀራል ትዳር በዉሬ የሚገኝ ነገር አይደሉም
@abuselman4113
@abuselman4113 4 года назад
ትክክል ብለሻል በርች
@rabiawali1915
@rabiawali1915 4 года назад
ትክክል እህት
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 года назад
እህታችንትክክልነሽእናመሰግናለን
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o 4 года назад
ትክክልእህት
@fifififi8632
@fifififi8632 3 года назад
ልክነዉ የኔህት
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 года назад
እውነት ነው ስደት መቼም አያሣልፍም ዛሬ ነገ ስንል እድሜያችንን መጨረስ ነው
@user-uf6yi8ek8z
@user-uf6yi8ek8z 4 года назад
ትክክልነሽ የኔ ቅመም
@amdomabriha6928
@amdomabriha6928 3 года назад
የኔ ልዩ ወላሂ ትክክል ነሽ
@shemsiaraya7560
@shemsiaraya7560 3 года назад
Betekikill Yen Konjoooo Enyem Ke 7 Amt Buhala New Yewledkut Ye ye jeda Sera Kehun Ayalekim Ehitochi Weledu
Далее
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09
የዛሬው የባህር ዳር ሰልፍ
8:50
Просмотров 8 тыс.
የሻማ ማብራት ኤድመንተን
57:11