Тёмный
No video :(

"14ቱን ገድለው 2ቱን ማርከናል" ወራሪውን ኅይል የደመሰሱ የመቄት ወረዳ ጀግኖች 

Amhara Media Corporation
Подписаться 701 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

የRU-vid ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@habeshatv5360
@habeshatv5360 2 года назад
ጀግኖች!!!!!! ክብር ለአማራ ህዝብ!
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
ምን ጀግንነት ነው የማረከውን ለመንግሥት እያስረከበ መሳሪያ ይለምናል ከመንግሥት አፍሮች
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
ጀግና ገበሬ💪💪💪 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ🙏
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 года назад
የኔጅግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@gadiidali3854
@gadiidali3854 2 года назад
🤣🤣🤣🤣😂🤣
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 2 года назад
ድል ለአማራ ግበሬ ምንግስት ያሦታጥቃቸዉ እራሣቸዉን ይጠብቁ ጀግናናቸዉ አገራቸዉን ይጠበቃሉ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
የመቄት ወንድሞች ጀግኖች ናችሁ መንግሥት ሆይ መቼ ነው ሕውሐትን የምታጠፋው እሸሩሩ በዛ 💚💛❤
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
የቱ ጋ ነው እሹሩሩ ያሉት ባለው ሃይል ሁሉ እየተዋጋ ኤርትራንም አምጥቶ አልቻለም
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 года назад
ጀግኖች ኑሩልን ኢትዮጵያ እናንተን ወልዳልናለች ወደፊትም እንደናንተ አይነት ጀግና ጎበዝ የሆነ ሰዋች ትወልድልናለች እናት ሀገር አትደፈርም ለዘለዐለም ኑሩልን ጌታ ይባርካችሁ።
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 2 года назад
👍👍👍👍👍 ጎዞችጀግኖች
@hikmatube2105
@hikmatube2105 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍ጅግኖች በርቱንልን
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 года назад
የኛ ጅግኖች እነሱ ሊጥ መስርቅ እንጂ ጅግነት የለባችውም
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 2 года назад
ጅግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ መንግስትማ ፅጥ ብሏል ምን እንዳስበ ባይታወቅም
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ጀግኖች💪💪💪💪
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 года назад
በርቱ 👍👍👍👍💪💪
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 года назад
አይዞአችሁ ተስፋ አትቁረጡ
@kimnura3508
@kimnura3508 2 года назад
The government should take care of farms give them weapons to protect them self immediately
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
ጀግኖቹ የማረካችሁትን መሳሪያ ለመንም አትስጡ ለራሳችሁ ታጠቁ
@tekatheodoros5977
@tekatheodoros5977 2 года назад
Ahmara heroo!
@fafitube6702
@fafitube6702 2 года назад
አማራ ጀግና እንደሆነ ሰልምውቁ ነው አማራ ytchqonew
@Myen0912
@Myen0912 2 года назад
የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ የበላው ጅብ አይጮህም እንዴ⁉️
@selamleleethiopia9118
@selamleleethiopia9118 2 года назад
Seneserat yaze. Wede meswatenet eyekefelu anten eyanoruh new. Lemen ante zemteh atwagam
@ESU05
@ESU05 2 года назад
እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም በዓል በሠላም አደረሣችሁ ፡ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 2 года назад
አንቺ ደግሞ በሰላም አደረሳችሁ የምትይ ምን ሰላም አለና ነው? አማኝ ከሆንሽ ቢያንስ ስለላሊበላ እንኳን ምናለ ድምጽሽን ብታሰሚ? ክርስቲያንነት ነጠላ አመሳቅሎ ለብሶ ማንጋጠጥ ወይም መለማመጥ ከሆነ ባፍንጫችን ይውጣ!
@useruserr6099
@useruserr6099 2 года назад
አች ሀገር ሜለት መቸ ይገባሽና አች ባንዳ ርንዲህ እቀመሽ እልክሽን ያስገባሻል እመብርሀን እናተንየኢትዮጵያ ጠላቶች ያጥፋችሁ ባንዳ ሌባ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 года назад
الله يسعدك ويوفقك ويحفظك
@zinabebrahim1004
@zinabebrahim1004 2 года назад
ጁታዉ አላህ ያጥፍክ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ነፍጠኛ አላህ ያጥፋችሁ አገራችን የብሄርብሄረሰብ አገር ነው የሚኒሊክን ስርአት ልትመልሱ በጦርነት ስንቱ አለቅ
@menberetessema6314
@menberetessema6314 2 года назад
እኔ የምለው ግን ወራሪዎቹ በአካባቢው እየተዋጉ ባሉበት በአሁኑ ሰዓት የሰውቹ አረመኔነት፣ ጭካኔና በቀልተኝነት እየታወቀ እነዚህን ምሰኪን ሰዎች ስማቸውን ከነመልካቸው አደባባይ ማውጣቱ ለጠላቶቻቸዉ አሳልፎ የመስጠት ያህል ጭንቀት ፈጥሮብኛል፤ እባከችሁ ለነዋሪዎች ደህንነት እያሰባችሁ ብትዘግቡ።
@jjjjjj3966
@jjjjjj3966 2 года назад
ትጥቅ ስጧቸው አማራጩ መታገል እንጅ ማልቀስ ዋጋ የለውም
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 2 года назад
ኧረ ምን የተጨመላለቀ ዜና ነው የምታሰሙን? አርሶ አደሮች የሚፋለሙት የወር ደመወዛችንን የሰጠነው ሠራዊት የት ሄዶ ነው? የአማራ ፋኖ፣ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ከምን ገባ?" ወራሪን ለማባረር የማን ፈቃድ ነው የማጠበቀው? የአማራ መሪ ተብየዎች፣ምሁራን ተብየዎች፣ተፎካካሪ ፓርቲዎች ኧረ ምኑ ዋጣችሁ? ምን አፍዝ አደንግዝ ነው የተደረገባችሁ? ግማሹጨየአማራ ምድር ተወርሮ፣ሕዝብ እየተረሸነ፣አማራ ተደፍሮ ስታዩ የማይቆጫችሁ ተረኞች ከዚህ የበለጠ ክህደትና ባንዳነት ምን አለ? እንዴት ሁሉን ነገር ለአርሶ አደር አስረክባችሁ ትቀመጣላችሁ?
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
የአማራ ገበሬ ትግራይን ሊገል ሊማርክ አይደለም አጠገቡ አይቀርብም መከላከያ የኤርትራ ጦር ባይኖር ይሄኔ አ አ ነበሩ tdf ከአማር ህዝብ ችግር የለበትም ወንጀለኞችን አሳዶ ያድናል
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 2 года назад
እረ እና ከማነዉ ችግራቹ አማራን ለማጥፋት አይደል እንዴ አላማቹ
@habteabelim1795
@habteabelim1795 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@observer3955
@observer3955 2 года назад
በአሮጌ መሳሪያ፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ጀግኖቹ ይህን ሲያደርጉ መከላከያችን ግን እስከመቼ በ"ዝግጅት" ላይ እንደሚቆይ ማሰብ ያንገበግባል!!
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
እየተዋጋ ነው መከላከያ ግን አልቻለም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
ጀግኖች መንግስትማ ደንታም የለው እናንተ ታግላቹሁ አሽንፉ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
እየታገለ እየሞተ ያለው መከላከያ አይደለም እንዴ መከላከያና የኤርትራ ጦር ባይኖሩ በሳምንት መላው አማራን ይይዛሉ
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 2 года назад
ለምንድነው መሳሪያ ማርካችሁ ለመንግስት ምትሰጡት ??? መንግስት ቢኖር ይጠብቃቹ ነበር ። ለራሳቹ ሳትታጠቁ በደማችሁ የማረካችሁትን አሳልፋችሁ መስጠት ???!!!😡
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 2 года назад
ጀግኖች የማረካችሁትን መሣሪያ አታሥረክቡ ለራሳችሁ ታጠቁት
@fekadgebrew7620
@fekadgebrew7620 2 года назад
ያሳዝናል ገበሬው መሣሪያ እየማረከ ለመከላከያ የተገላቢጦሽ የሆነነገር አይዟችው የኔ ጀግኖች የማያልፍ የለም
@nonoammar3046
@nonoammar3046 2 года назад
💪💪🇲🇱💓💓💓💪💪💪💪
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 2 года назад
💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@redmiduos7808
@redmiduos7808 2 года назад
ጅግኖች እኔን ወይወገን
@kasegnebogale5065
@kasegnebogale5065 2 года назад
ቄሱ አብረው ተዋግተው ነው 14 ገድለን ሁለት ማረክን ያሉት ?
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 2 года назад
ታዲያ ዝም ብሎ ይሞታል
@azebgemechu3199
@azebgemechu3199 2 года назад
Why giving to mekelakeya. Amara should arm itself
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
ምድረ እከፎች አይገባቸውም ስት መሳሪያ የሚፈልግ እያለ ለመንግሥት ማስረከብ ምን ይባላል አወ በደብ ቀልድ መንግስት ከጉንክ ከሆነ መሳሪያ እያስረከበ የሚሉም መይጉድ የማረከውን ተጠቀምበት
@dkm1666
@dkm1666 2 года назад
tplf is amharas for ever enemy .so amhara antil tplf is ther you are not safe be ready .that is it
@mesi4676
@mesi4676 2 года назад
ለገበሬ ማስታጠቅ ብቻል ጥሩ ነበር
@user-gb8mi1pl2e
@user-gb8mi1pl2e 2 года назад
መሳረያውን አታስርክቡ ለራሳችሁ ያዙ ማን ይንገራችሁ አቦ አብሽሩ
@user-jl4hx3xb4w
@user-jl4hx3xb4w 2 года назад
የማረካችሁትን መሳሪያ ለምን ትሰጣላችሁ እናንተ አትታጠቁትምዴ ኋላቀር መሳሪያ ሀመያዝ የማረካችሁትን ታጠቁት
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 2 года назад
እንደገደል ማሚቶ አንዱ ያለውን አትቀባበሉት።ለራሳችሁ አስቡ። ለምን መሳሪያ ሰጣችሁ በማለት የደጋገማችሁት ታሪኩን ካለመስማት የመጣ ስህተት ነው።የነፍስ ወከፍ መሳሪይ ለመንግስት ሰጠን አላሉም።ያሉት የከባድ መሳሪያ ጥይት ማርከን ለመንግስት ሰጠን ነው ያሉት።ጥይቱን ደግሞ እያየነው ነው።
@user-jl4hx3xb4w
@user-jl4hx3xb4w 2 года назад
@@shalomgomez2111 ጥይቱኮ የመትረጌስና የብሬን ጥይትነው ጁታው እስከሚጠፋ ድረስ ይታጠቁት እና የማረኩትን ይስጡነው የምትሉት
@kbzehamesen672
@kbzehamesen672 2 года назад
Amara gegina hizib naw. mangist yihin hizib liradaw yigebal.
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 2 года назад
ውሾች
Далее
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн