Тёмный

140 ካሬ L-Shaped villa የሚሸጥ  

Ermi the Ethiopia
Подписаться 308 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses #ቤትለእንቦሳ
የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
+251 944 36 59 59
+251 904 04 60 50

website - www.ermitheethiopia.com
​ 🔷 ራዕይ
የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
 አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
🔶ተልእኮ
ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
🔻 እሴቶች
o ታማኝነት /integrity
 ትብብር /collaboration
 መረጋጋት/Calmness
 የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
 ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
Ermi The Ethiopia
P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
Phone: - +251 944 36 59 59
#ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
RU-vid / ermiasfkade
Talgram--- t.me/ermitheethiopia
Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
I
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ለደስታ ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? @ErmitheEthiopia which makes you pleased hotel or guest house."
• ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia Год назад
ermitheethiopia.com/
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 3 месяца назад
Thanks so much from tigrayns USA ethiopia forward.
@tia_zemzem_bank1884
@tia_zemzem_bank1884 Год назад
MA-SHA'-ALLAH TABARAKALLAH
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Thanks
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
በርታ እናመስግናለነ
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
እንደወደድሽው ተስፋ አደርጋለሁ 😊
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ለአስፓልት ቅርብ የሆነ ዉሃ መብራት ያለዉ የተጠናቀቀ L SHAPE አሳየን አዲስ አበባ ላይ የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ወይም 40/60 አሳየን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Месяц назад
በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ አስተማማኚ ስላልሆነ ማንም አይገዛም !
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 5 месяцев назад
❤❤❤ማሽአላህ
@abdiabusumeya1085
@abdiabusumeya1085 Год назад
በታም ውድ ነው ኤርሚ
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
ይባስ እንዳይወደድ መፀለይ ነው ይሚሻለው:: የቤት ዋጋ እንደው ሲጨመር እንጂ ሲቀንስ አላየንም
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e 4 месяца назад
የኔ ጌታ ጎንደር ቪሏ ሰርቪስያለው
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
ይገርማል ዋጋው እረ ኡኡኡኡ
@JulyannM
@JulyannM Месяц назад
❤❤❤❤❤
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Год назад
ኤርሜ፡በዚህ፡ሁኔታ፡የሚመሳሉ፡ቤቶች፡የድሩ፡ሠፈር፡ላይ፡አይገኝም?አመሰግናለሁ።
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Год назад
5.5ኦ አምላኬ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@yashikonju8805
@yashikonju8805 11 месяцев назад
የሀንን ቤት ለመስራት ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል ስንት ቦሌኬት ይፈጃል ???
@user-vc6rn4bd9t
@user-vc6rn4bd9t 6 месяцев назад
Hi how are you brother why you know make video in asala RC for selling house please make video
@seadahussne340
@seadahussne340 Год назад
የቡለኬትነው ወይሥ የንጨት
@user-dj5np8it9y
@user-dj5np8it9y 9 месяцев назад
ስልክአኸን አስቀምጥልን
@Menar4573
@Menar4573 Год назад
Ermi please adama asayen
@yasminyasmin7457
@yasminyasmin7457 Год назад
የእንግዳ ማረፈያ ካለ አሳይን
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 Год назад
Yenen bet takilalechii
@user-un1ip5ib1b
@user-un1ip5ib1b Месяц назад
Ermi Salam nahh Este farswe yametra bota flfee
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
አምስት ሚሊየን ብሩን ስላም ብልልኝ
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 Год назад
😂😂ብሎሎሻል
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 месяцев назад
አዬ ኮሜቶቺዬ 😂😂😂😂 ኑሩልኝ አለሞቼዋ🥰🥰🥰🥰😘
@fgui789
@fgui789 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-hi3jx8od6e
@user-hi3jx8od6e Месяц назад
😂😂😢
@romanghandour2003
@romanghandour2003 Месяц назад
ግራ ገባን
@sewyewalehu1144
@sewyewalehu1144 Год назад
ሰላም ወንሜ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ካለህ አገናኘኝ🙏🙏
@ekizee533
@ekizee533 Год назад
5.5 Betam Wudi newu
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 месяца назад
Ante yetefah aleh enda brother
@user-hu3hs3hj1u
@user-hu3hs3hj1u Час назад
እይን ነጥብ የምትባል።ነገር ስፈራት😅
@lubabaahmed-lv8xu
@lubabaahmed-lv8xu Год назад
የመቸ ነው
@user-kq2pk3ug5l
@user-kq2pk3ug5l 5 месяцев назад
እምታቁ በአላህ መልሱልኝ 150 ካሬ ኢል ሸፕ ባለ ሁለት ሰርቢስ ሰርቶ የጭስ ቤትና ሻወር ቤት ያሰራን? ከዛስ ትንሽ ቀኔ ወይም ሃዋሽ ይኖረዋን ወይስ አያሰራም?😢
@Ephremsimeneh
@Ephremsimeneh Месяц назад
ግን አሁን አደነች አታፈርሰውም ምን ዎስትና አለ ደላላው
@workenshtamiru9109
@workenshtamiru9109 Год назад
Yate Akabeb new?
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
ገላን ማን ይገዛል
@mahlethassen7078
@mahlethassen7078 Год назад
Debre zeyt kaleh yeteleyayu amarachoch bitasayen
@zamzam6965
@zamzam6965 6 месяцев назад
የትነው
@betty.n5218
@betty.n5218 Год назад
Zendiro delala magibat new yemiyawataw
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Год назад
Kotebe?
@sewyewalehu1144
@sewyewalehu1144 Год назад
ሰላም ወንዲሜ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኙ ቤቶች ካሉ አገናኘኝ
@Sormiker
@Sormiker 9 месяцев назад
ኤርምያስ እባክህን ከ25 ሚሊየን _40ሚሊየን ያሉ ቤቶች ካሉህ?
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 4 месяца назад
140😳የኔን 160ካሬ ሲሉኝ አልፈልግም 260ካሬ ፈልጉልኝ አልኳቸው በጣም ትንሽ ነው 160 ብዬ አልፈልግም አልኩ ችራሽ 140ም ይሸጣል😳ይሁን ልበላቸው በቃ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 месяца назад
እኔም 160 ተገስቶልኝ ቤት ጀምሬበት ነበር
@EmugasheDora
@EmugasheDora Месяц назад
ግን በጣም wud ነው ohh
@user-pw6ki2eq7p
@user-pw6ki2eq7p 7 месяцев назад
ውጋ ስትኖር
@ermayafrew6956
@ermayafrew6956 Год назад
yehonk jil neh meret gezche alsem3000000
@HH-mk8om
@HH-mk8om Год назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም እስቲ ተባበርኝ 150 ካሬ አራት ክፍል ይወጣዋል ወይ ስንት በስንት ሜትር ይሆናል አይጠብም ወይ ሲቀጥል ስንት ቅጠልቆርቆሮ ነዉ የሚበቃዉ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
በትክክል የኔ እህት
@gingin6217
@gingin6217 Год назад
70ቆርቆሮ ኢል ሸብ 4ክላስ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 7 месяцев назад
W0w0,yamrali
@etheriahmed7950
@etheriahmed7950 Год назад
ማተርያል ቀንሰዋል ለምን ቤቶች አያቀንስም
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
እኔ ማቴርያል በየአመቱ መጨመሩን ነው የማውቀው:: ከተሳሳትኩኝ አርመኝ
@user-tv6iv8nf3y
@user-tv6iv8nf3y 4 месяца назад
እእእእልልልልል በቃ የኔ ነዉ❤
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
😂😂😂 ያንቺ ነው በቃ. የቤቱ ባለቤት ነኝ ግን ኤርሚን ማናገር ትችያለሽ
@AqC-bd4om
@AqC-bd4om 4 месяца назад
Telefo lak
@Check675
@Check675 Год назад
ዝምበል !! ነገ ማን መቶ እንደሚያፈርሰው የማይታወቅ ሀገር ላይ ቤት ግዛ ትለኛለህ እንዴ? ሊያውም ገላን አካባቢ
@jemilahussen2214
@jemilahussen2214 Год назад
በልተሀል አንተ ቦርጭህ ያስታውቃል ውይ ደላሎች ኑሮን ጣራ ሰቀላችሁት አይይይየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@fgui789
@fgui789 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@TeguDavid
@TeguDavid 5 месяцев назад
አገላለፅህ ብዙ አደል ገላን ብሎ የት ሁሎም ሰው ገላን ሜባል ቡታን አያቅም ወይ አ አ ወይ ጉንድር በለህ የከተማውን ሰም ጥቀስ ያያ ገላን የት እንደሆን አናቅም 😂
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
በኦሮምያ ክልል ውስጥ ሆኖ ከቃሊቲ የ15 ብር መንገድ ነው
@user-ei9xc5gd4s
@user-ei9xc5gd4s 11 месяцев назад
ሽሮ ሜዳ ላይ ቤት አለን 400ካሬ የሚሆን ልዩ ቦታውከወረዳ6 በላይ ጉጃ ጠጅ ቤት አካባቢ ስንት ያወጣል0090
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 11 месяцев назад
09 44 36 59 59 contact as please
@user-ww9lo1ky8h
@user-ww9lo1ky8h 7 месяцев назад
ደርድር'አለዉ'መቼም'የለዉምአትልም'በጣም'ቆንጆነዉ'ግን'አላቀዉም'ወዳአዲስአበባበኩልነዉ'ወዴትነዉ
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
አዎ! ኦሮምያ ክልል ውስጥ ሆኖ ከቃሊት የ15 ብር መንገድ ነው
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 Год назад
ዋጋ አይቀንስም ገላን ቃሊቲ ነው
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
ገላን ኦሮምያ ክልል
@mershaewnetu673
@mershaewnetu673 Год назад
መዞር ይችላል?
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
መጎብኘት?
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
መጎብኘት ይቻላላል
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Год назад
ምነው ይሔ ሚሊየን ቀለለባችው!!
@yimamqa1160
@yimamqa1160 Год назад
ይሄን የሠራዉን ባለሙያ እፈልጋለሁ
@betelhem9651
@betelhem9651 Год назад
ኧረ እኔም እፈልገዋለው please ይመለስልን comment layi❤
@user-hn5cl1bg7n
@user-hn5cl1bg7n Год назад
@@betelhem9651 140 kere snt bet yaseral
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
ከሀገር ውጪ ነው
@zuzutube6966
@zuzutube6966 Год назад
ካርታ አለው ወይ ?
@daredevil296
@daredevil296 4 месяца назад
አዎ አለው
@lopesohadiso
@lopesohadiso Год назад
ዶክተር አብይ ዘሬ ምክር ቤት ስብስብ ላይ መሬትም ቤትም በደላሎች እጂ ነው ብልዋል እውነት ሁሉ ነገር በእናንተ እጂ ነው እናንተ ደላሎች እያላችሁ ሰው ቤት አይገዛም ዋጋውን የመታው ጡት እናንተ ነችሁ
@eg3549
@eg3549 Год назад
Abiy yalehin ende Fetari new ende yemitisemaw? Abiy yerasun balegize ena musegnoch hagerituwan eyebeluwat sero adari delala yiqenejilal. weyane maregne yemiyasble dereja new balegize ena lebinetu. Serto adari miskin lay meteqom yiqelal
Далее
impossible to understand how😨❓
00:14
Просмотров 1,4 млн
ቤት በ2.9 ሚሊዮን በአ አ
6:49
Просмотров 17 тыс.
impossible to understand how😨❓
00:14
Просмотров 1,4 млн