Тёмный

15 ሰው እስከ 15,000 ሰው ለማሰልጠን በቅቻለሁ @dawitdreams 

Dawit Dreams
Подписаться 533 тыс.
Просмотров 392 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@ahi_bab
@ahi_bab Год назад
ችግርክን ለአሏህ ብቻ ተናገር እንደሚረዳህም እርግጠኛ ሁን❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Год назад
እቁ,ወንድማችን ዳዊት ድሪምስ,እናመሰግናለን,አንተን አለ ማድነቅ አለማመስግን ንፉግነት ነዉ የብዙ ሰወችን ህይወት የቀየረክ,ጀግናችን ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ,ከጤናጋር,ይስጥልን😍😍😍
@tube3507
@tube3507 Год назад
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዴቭ🙏
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Год назад
ጥሩ ትምህርት እየሠጠህንነው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናል የአተ አይነቱን ውድ ወድም ያብዛልን
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Год назад
ስኬት ህልም ለመጀመራያ ጊዜ በአንተ መልእክት ሰማሁ እና እየተከታተልኩኝ ነዉ ሀገር ሰገባ ሰልጣናህን እወስድለሁ እቀየራለሁ ቤተስቤን እቀይራለሁ
@rickastley3318
@rickastley3318 Год назад
ቃልየለኝም ላተምገልፀው ፈጣሪአምላክ እረጅም እድሜከጣናጋር ይስጥህ የኔጀግና
@burehaneasadekene5406
@burehaneasadekene5406 Год назад
ዴቭ...ገና ምኑ ተነካና...ጤና እድሜ አላህ ይስጥህ...አላሕ እውቀትህን ይጨምርልሕ ዴቭ አንተም ይህንን ፀሎት በመደጋገም አድርግ...መምሕርነት ማለት ከባድ ሓላፊነት ነው::ዴቭ በርታ አላህ መልካም ከሚሰሩትና ከአሳማሪዎች ጋር ነው::
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Год назад
እዉነት ነዉ ትልቁ ተመስገን ነዉ ፈጣሪን🙏
@MeseretDeme-kn1jm
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን👏👏 ለእኛ ደካማ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው
@abebemamo8872
@abebemamo8872 Год назад
በማለዳ የሠማሁት ቃል የለውጥ የስኬት እይታ የከፍታ ቁልፍ የተባረክ ነህ ወነድሜ
@sittemohammed4673
@sittemohammed4673 Год назад
Thank you Mr. Dawit hulame sadamiteh bertat yesemagal
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 Год назад
አቶ ዳዊት ምክርህ እጅግ ጠቃሚና ብርታት የሚስጥና ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያበቃል ክብር ይገባሀል ❤❤❤
@theverytop10
@theverytop10 Год назад
Dave is The Best! Keep on doing you amazing work Brother 👏 🙌 Much Love and Respect 🙏
@mamaqueen5638
የአላህ ቃል ሰጪ እኔነኝ ፍላጎት እና ጥረት ካደረክ ፍላጎትህን ትሆናለህ ይላለ ቆመህ የምትጠብቅ ተንቀሳቀስ ህዉሀት ሌብነት እንጂ የሚሰሩ እጆችን አልፈጠረም ይህን ጊዜ የምታማርር አእምሮህን እጆችህን በስራ አለማምድ መልካም ጊዜ👍
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆሽ የተረጋጋ ሕይወት ይኑራቸው 🙏💚💛❤️
@ll8432
@ll8432 Год назад
You are the best. We need people like you for the new generation 😊.
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 28 дней назад
ወድሜ ዳዊት ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
@user-xm5ef8ts7r
@user-xm5ef8ts7r Год назад
ዳዊት ግ ን ትለያለህ በጣም ነው የምወድህ አመሰኛለሁ
@noloshatube4922
@noloshatube4922 Год назад
ዴቭዬ አንድ ቀን አለች አንተን የማመሰግንበት ለጊዜው ግን በሆድኩበት ሁሉ ስላመላከትከኝ ስላስታወስከኝ መንገድ ስምህን አነሳለሁ አመሰግናለሁ!
@loveeritreapeaceeritrea9847
GOD BLESSED YOU my Brother keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Далее
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 126 тыс.
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 8 млн
አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?
20:58
ፍርሃት @DawitDreams
42:40
Просмотров 188 тыс.