Тёмный

#15/1/17_ 

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

#tewahdomezmur #duet #eotc #habesha #ethiopianmezmur #ebs

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@yaros_media
@yaros_media День назад
የቲክ ቶክ አካውንቴን አጥፍተል እና ዛሬና ነገ ላይቭ አንገባም ይቅርታ አድርጉልን!!!
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 День назад
አዞህ
@BTE721-p2n
@BTE721-p2n День назад
Betami yiqirita wodime ❤ Enwodaleni
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida День назад
ሰላም ወንድሜ እሺ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk День назад
ልዑልዬ እንኳን አደረሰህ የኔ ወንድም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኖላዊት ፍትህ ለህፃናት እና ሴቶች ማለትህን አትርሳ.
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m День назад
ብዑነትዎ አባታችን አብነአብረሃም ከያለንበት ቡራኬዎ ትድረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne День назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ልዑል በጣም ደስ ይል፠ነበር ንጉሱና ንጉሰ ነገስቱ ባንድለይ ይኸ ነው ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ
@yhguyt
@yhguyt День назад
ዝማሬ፡መላይክት፡ያሰማልን፡የብጱእ፡አባታችን፡ቡራኬ፡ይደርብን።ልኡል፡በእውነት፡እመብርሀን፡ካንተ፡ጋር፡ትሁን፡በርታ፡እናመሰግናለን።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m День назад
እንኩዋን አብሮአደረሰን ወንድሜ
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 День назад
በርታ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ብፁዕ አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ለምንድነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክብረ በዓል ሲሆን የመንግሥት ትእዛዝ ዩሚበዛው ጭንቀቱ የሚጨምረው ህዝቡን የሚያስጨንቀው ለምንድነው በሀገራችን ነፃነታችንን የሚነፉጉን የሚያሳቅቁን እኔ ወደ ኢትዬጵያ መምጣት ያለው ነገር ግን በጣም ያሳዝናል ኢትዬጵያ ወዴት እየሄደች ነው ???????
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
እማማ ኢትዬጵያ እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ከሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵይ መንገድ ጠራጊዎች ሴራ ይጠብቅሽ እነ ቢልጌት ኢትያጵያ ላይ ምን እየሰሩ ነው አባቶቻችን እባካችሁ የአዲስ አበባ ወጣቶች እየታፈሱ እየታሰሩ ነው ሱሉልታ ቤት በግፉ እያፈረሰ ህዝብ እያለቀሰ ነው 50 የቆሎ ተማሪዎች እየተማሩ እያለ ታፍነው ተወስደዋል አባቶቻችን ለእነዚህስ መቼ ነው ድምፅ የምትሆኑት ይህን አርዬስ መንግሥት በቃ የምትሉት መቼ ነው ?????????
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
6 አመት ሞላን በሰቀቀን ስናሳልፉ የነጣላችን ጫፉ እየተቀደደ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አልይ የሚል መንግሥት ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ሀይማኖቷን እየጠላ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ ገዳይ አሰልጥኖ የሚገድል ጥቁር ጣሊያን ኢትዬጵያን የደም መሬት እያደረጋት ነው እርስ በእርስ የሚያጨራርሰን የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መንገድ ጠራጊው እሱ ነው ።።።።።።።።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ዉንድማችን ልዑል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰህ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰንደቅ አላማዋን የህዝቧን ሰላም ይመልስልን ዛሬ 50 የቆሎ ተማሪዎች ታግተው ተወስደዋል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ስቃይ ላይ ናቸው በያላችሁበት በፀሎት አስቡን ሀገራችን ኢትዬጵያ በጥቁር ጣሊያን ባንዳዎች በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ወድቃለች እንንቃ አዚማችንን እግዚአብሔር ያንሳልን በካዛንቺስ በሱሉልታ ብብታቸው በግፉ እየፈረሰ ስቃይ ላይ ናቸው ኢትዬጵያኖች ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ማጥፋት ነው ህዝቡን መበተን ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ማራቅ በዓላትን ማደብዘዝ ማጥፋት ፓርክ የተሰራለትን ሉሲፈር ማስከበር ነው መጨረሻው ኒው ወርልድ ኦርደር እንንቃ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን ለምን የኢትዬጵያ ሰንደቅ አላማ ተከለከለ????????????? አንድ ህዝብ አንድ ኢትዬጵያ ሌላ ሀገር የለንም ቋንቋችን ቢለያይም እኛ ኢትዬጵያውያን ነን እነሱ ህልማቸውን ሊኖሩ የስንቱን ኢትዬጵያውያን ህልም አጨለሙ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida День назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤መልካም ባአል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amadoalex2497
@amadoalex2497 День назад
እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 День назад
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤❤
@HanaAbebe-uf9se
@HanaAbebe-uf9se День назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እኳን አብሮ አደረሰን
@AtsedeHaile-xm3bj
@AtsedeHaile-xm3bj День назад
ወንድማችን ልዑል እንኩዋን አብሮ አደረሰን!!!
@salamtesma3449
@salamtesma3449 День назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@bekking3431
@bekking3431 День назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉🎉
@AmarechNew
@AmarechNew День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AdanuNida
@AdanuNida День назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 День назад
amen amen amen yehune yederegiline temesegen ❤🎉.🎉❤🎉❤🎉
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk День назад
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎት አስቡኝ አባቴ. የሰላም የደስታ ጠላት የሚያፍርበት እኛ የምናምነው ደግሞ የምንደሰትበት ልዩ በአል ያደርግልን ዘንድ የመስቀሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን. አሜን ይደረግልን ክፋት የሚያስቡትን እግዚአብሔር በሀይለመስቀሉ ይምታልን.
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e День назад
አባታችን በረከቶት ይደርብ ሀገራችንን ሰላም ፈጣሪ ያድርግልን አሜን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@FardousOmet
@FardousOmet День назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho День назад
እንኳን አደረሳቹ ለብርሀነ መስቀሉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@aregterefe7637
@aregterefe7637 День назад
አባ በረከቶ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@aregterefe7637
@aregterefe7637 День назад
እንኳን ለብረሃነ መስቀል አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 28 тыс.
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24