Тёмный

157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 119 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 970   
@rahelsamson9898
መምህር ተስፋኤ ለዚህ ኮሜንት የምሰጠው አንድ ነገር ነው እሱም ከሙልክስና ከወጣች ቡሃላ ያሳለፈችው የቧላ ሁኔታ በእርግጠኝነት ትክክል ነው ለዚህ ምስክር እሆናለው ቀኑ ሲደርስ ከፈለከ ቦታው ላይ እየወሰድኩ አሳይካለው ይሄንን የምለው ውሸት ለሚሉ ነው እኔ ግን ዛሬ ተክልዬ ልቦናዬን መልሰውልኝ ትምህርቶችን ማዳመጥ ጀመርኩ የዛሬ 4ዓመት አዳምጥ ነበር ግን እንደትረካ እና እውነት መሆኑን እያወኩ ግን ልቤን ደፍኖት ነበር አሁን ግን ልቤ የከፈተው ስለዛር አይነጥላ ሳዳምጥ እራሴን ጠላው ለካ የህይወቴ መበላሸት ምክንያት ዛር ጥንቆላ እንደሆነ ገባኝ ብቻ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
@user-cy3ly4ll9n
መምህራችን A ጨርሼ B በጉጉት እንደኔ የጠበቀ ማነው ግን የሚሰማው ሁሉ ያሳዝናል 😢😢😢የእግዚአብሔር ልጆች ትጉና ፀልዩ ዳያቢሎስ ሁሌም እኛን ለመጣል አይቦዝንምና
@helanhelan50
እስከዛሬ የትነበርኩ 😭😭 ለመጀመርያ ጊዜ ወደዚህ ገጠመኘ ስመጣ በጣም የሚያስለቅስ ፊልም የመሰለ ታሪክ 😭😭😭😭 ከዚህ በኃላ ቤተሰብነኘ በደብ እከታተላለሁ በጾሎታችሁ አስቡኘ ሁለተ ማርያም ነኘ ከዱባይ 😢😢😢🙏🙏🙏
@mesiman2550
ኦ ብስራታዊዉ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የእኔንም ታሪክ ቀይረዉ.... ሀገራችን የሚነደዉን እሳት በአማላጅነትህ አጥፋልን አሜን.ከህይወትሽ ትግስትንና ፅናትን ተምሬባታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@mamamin3122
ከተመረጡ ሰወች ያድርገን እድሜ ይስጥልን ለመምህራችን።
@habeshaengdaw103
የእኔም ሃጢያት ከዚህ ገጠመኝ የበለጠ ነው እና በእምነቴም ሰነፍ ነኝ እባካችሁ ፆሉቱልኝ ልቤ ወደፈጣሪዬ እንዲመለስ ❤❤❤
@natanem8865
የልጅታ ፅናት እንዴት ደስ የላል መታደል ነው እውነት 🙏🙏🙏
@Maria_Henock
አቤት ፀናት! እንዴት ይገርማል !። እግዚአብሔር ሆይ ካለብን ችግር ሁሉ እባክህን ስለእናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ስትል በቸርነትህ ማረን! ፈውሰን!።
@selam801
በእውነት በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው😢አቤቱ ጌታዬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን
@mihretmihret7140
የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ አለ የዛሬው ደግሞ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ😢እኔ ግን የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ ትእግስቱ ነው እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ይመስገን ይመስገን ይመስገን የቅዱሳን አምላከ
@user-ns9hh5uc4u
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢እኛን የቻልክ አምላክ ሆይ ተመስገን😢😢😢😢😢
@fanosfanos2073
የውነት በጣም የገረመኝ የደነቀኝ ገጠመኝነው። ፈተናዋ ፅናቷ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ተምሬበታለሁ
@smms6004
❤ ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ልጆች ኑኑኑኑኑኑ እናዳምጽ❤❤❤❤
@ssss4655
አቤት አምላኬ ችሎታህ አቤት ቸርነትህ በቤት ይህን ሁሉ ጉድ አይተህ የሚትችል ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይግባህ አቤት ትግስትህ አቤት ችሎታህ ምን ይረቅ ምን ይጠልቅ አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባህ
@meronalazar1770
ተክለሃይማኖት ይርዳክ መምህርየ በርታ.።
@weynhagerannafaki7263
በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በጣም የሚያስተምር ጠንካራ መሆንን አለማማረርን ተስፍ አለመቁረጥን ተምሬበታለሁ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
ልቤ ቀጥ ልትል ነበር A ሲያልቅብኝ
@user-nt7wi5rj9b
ይገርማል መምህር እኔም ጆርዳን ነው ያለሁት እና ብዙ ጊዜ በህልሜ ነው የማያቸው እቤት ለመግባት ሲታገሉ ነው የማያቸው ከሁሉ የማረሳው አዴ ፀሎት አድርጌ በ5ደቃ ውስጥ የጎራዴ ድምፅ መሬት ላይ እየጎተቱ አገቴን ሊቆርጡኝ ሲሉ ቅዱስ ሚካኤልየ አሳልፈህ አትስጠኝ ብየ እፀልያለሁ ከውጭ ደሞ የኤልያኖች ደምፅ በመኮራኩር ሲወርዱ ሰማሆቸው ከውጭ በኩል ቀን ነው ግን እነሱ ሲወርዱ ጨለማ ይሆናል ጨለማው ልጅ አለው አይኑን ሲገልጥ ጨለማው ሰው ይሆናል የቅዱሳንን ስም እየጠራሁ አባታችን ሆይ እየፀለይኩ ባነንኩ ብዙ ባይም ይህ ግን አይረሳኝም በብዛት አገታቸው ላይም ቤታቸው በር ላይም የአይን ምልክት ያጠለጥላሉ ለዛ ይመስለኛል ሰይጣን በየ ቤታቸው ያለው በተረፈ የልጅቷን ፅናት እምነት ጥንካሬ የእግዚአብሔር ጥበቃ የአባቶችን የፀሎት ሃይል የዲያብሎስን ውድቀት ያየሁበት ነው በጣም ይገርማል ❤❤❤❤በርታ መምህር ፅናቱን ይስጥህ
@modayadi7956
ትናትና ስጠብቅ ነበር እኳን ደሕና መጣችሁ
@user-kh1jx6gc7s
ደስ የሚል ድልነት ነው ። አትፈትነኝ አይባልም የምለው ግን የድግል ልጅ ታላቅ ነው እኔም አንድ ቀን ተሳክቶልኝ እመአምላክ ልጅ የደረገልኝ እማዋይሽ ያደረገችልኝ ቅዱሳን ማላእክት የደረጉልኝ አመሰክራሎ አሁን የለሁት ሳውዲ ነው አንድ ቀን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን
Далее
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
Просмотров 1,3 млн
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
Просмотров 2,9 тыс.
ስብራት ክፍል  40 | Sibrat episode 40
43:52
Просмотров 7 тыс.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
Просмотров 1,3 млн