Тёмный

173ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ልማዳዊ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት ውስጥ ያለ የመናፍስት ሴራ ሲጋለጥ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 451   
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 месяцев назад
ምናይነት እድለኛ ልጅ ነህ ቀናሁብህ ባተላይ ያደረ በረከት በልጀ በተክለ አብርሀም ይደር አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልኝ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 11 месяцев назад
እኔም ቦሌ 22 ሰፈር የዛሬ 15 አመት ሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁንም ባለሁበት አገር እሳተፋለሁ እናም ያ ሰንበት ትምርት ቤት እስካሁን በቴሌግራም ግሩፕ አላቸው ስለ መምህር ግርማና ስለ መንፈስ አሰራር አያውቁም ይቃወማሉ የመምህር ተስፋዬንም ትምህርት በጣም ይቃወማሉ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ሌላ ምን እላለሁ
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
አሜን በውነት
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 месяцев назад
የአቦይን በረከታቸውን ይደርብን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በገናውን ሰትደርድር ነዘረኝ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እኔም ለዚህ አደርሰኝ
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 11 месяцев назад
አቤት መምህር ግርማ ቻይነታቸው ተመሪያቸው እንዲህ ከተፈተኑ ይእሶ እነደምን ይበረታል እግዚአብሔር ይማረን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 11 месяцев назад
ለሞቱትአባታችንበረከታቸውይደርብን
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf 11 месяцев назад
ተዋህዶ ሁሌም ፈተና ይበዛባታል ግን እሱ በደሙ ስለመስራት ጸንታ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤️
@aass5403
@aass5403 11 месяцев назад
በትክክል
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
እውነት ነው
@GenetHailu-i5d
@GenetHailu-i5d 11 месяцев назад
መምህርዬ የኔ ወንድም ሁሌም የምማርብክ እንዳስተዉል የምትረዳኝ አሁን ያልካት "መች ተገብቶን" ያልካት አጠንክራኛለች እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን...... ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልን አይዞህ "የሚጠብቀኝ አይተኛም" የሚለዉን መዝሙር ሁሌም አስታዉስ ያበረታሀል እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 месяцев назад
በእውነት ወንድማችን የዲያብሎስን ሴራ እንዳንተ ገብቶን እንድናጋላጥ ይርዳን❤❤❤አሜን
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ 11 месяцев назад
ውይይይይ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ከኛ ጋር ትሁን አሜን ወንድማችን ያንተም በረከት ይደርብን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብክድሽ ምላሴ ከጉሮሮዬ ጋር ትጣበቅ ⛪🇪🇹ጌታ ሆይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከስደት መልሰኝና መልሰንና ለክቡር ደምህ ለቅዱስ ስጋህ አብቃኝ አብቃን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 месяцев назад
አሜን❤ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉ያብቃን።
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ 11 месяцев назад
@@abebaembiale3452 አሜን አሜን አሜን👏😥⛪🇪🇹
@NunuBeya
@NunuBeya 10 месяцев назад
Amenn
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ 11 месяцев назад
እውነትለመናገር በጤናቸውአይመስለኝም ሰውእዴት ለፈጣሪያችሁ አትስገዱ አትፀልዬይላል ይሄነገር በስተጀርባቸው በሀይማኖትእያስመሰሉ ግን የሌላማህበርተኞችናቸው የሰይጣንማህበርተችናቸው እዴትአጋንትአይቀሰቀስይባላል ምንጉዶችናቸው በጣምያሳዝናል
@h6ey335
@h6ey335 11 месяцев назад
በጣም ይደንቃል በርቱልን👈የአረፉት አባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏#መምህርየ_ስለምታቀርብልን_ሁሉ_እናመሰግናለን🙏የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጸጋ ያኑርልን እቁችን🙏 መመረጥ ነው በልጅነትህ ለመረጠህ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏ካለህበት የበለጠ ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን🙏
@betimek352
@betimek352 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የታደለ ልጅ🙏🙏🙏
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 11 месяцев назад
ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የክርስትና መሰርት ነው ግን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል እኔ ሳይገባኝ የተመላለስኩት የሰንበት ትምህርት ቤት ህይወቴ ዛሬ አህዛብ ሆኜ እንዳልቀርና እምነቴን እንዳውቅ እርድቶኛል የገጠር ሰንበት ትምህርት ተማሪ በስነምግባርና በክርስትናው የጠነከር ነው እንኳን ዛሬ ወንጌል በተስፋበት ጊዜ ይቅርና በደንብ ወንጌል የሚያስተምርው ሰው ሳይኖር የበአድ አምልኮ ሆነ ጠንቋ ቤት የሚሄድ ቤተሰብ ካለው ቤተሰቡ ከዚህ ህይወት አውጥቶ በክርስትናው ያፀናል ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ችግር ያለው አዲስ አበባ ላይ ነው ሰንበት ትምህርት ቤቴ ሁሌም ማይሽ እንደ እናቴ❤😢
@HD202v
@HD202v 11 месяцев назад
አብዛኞቹ ችግር አለባቸው እኛ የሰንበት ተማሪዎችን እያየን ቤተክርስቲያን መሄድ ያስጠላን ነበር ምክንያቱም አብዛኞቹ በትምህርት ሰነፍ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሚሆኑት ከቤት ወጥተው እንደፈለጉ ለመሆን ።በዛ ላይ ትምህርት ቤት መጥተው የሚያደርጉትን ሲያወሩ በጣም ነው የሚዘገንነው። አብዛኞቹ አርግዘው ከትምህርት የቀሩ ወንዶቹ ተደባዳቢ ነገረኞች በጣም የሚዘገንኑ ነበሩ ። እንዲያውም ጥሩ የሚያስተምር ሰባኪ መጥቶ አመት ባልሞላ ጊዜ በመርዝ የገደሉ እራሳቸው የቤተክርስቲያን ሰዎች ነበሩ ስለዚህ ሁሉም ብለን መደምደም አንችልም ነገር ግን አብዛኞቹ ጥሩ ህይወት የላቸውም ። በውጩም አገር አሁንም ጠጥተው አድረው ከነ ሜካፓቸው ጥፍር ቀጥለው ፀጉር ቀጥለው ሊፒስቲኩ ደም የሚመስል ተቀብተው ከበሮ ይዘው በጣም ያስጠላል ካህናቱም ምንም አይሉም ወንዶቹ ፀጉር ተንጨባሮ በቃ ምንም የክርስትና ስርዓት የሌላቸው ናቸው ስለዚህ ይሄ መስተካከል አለበት። ይሄ አይወክለንም የምትሉ ሌሎችን አስተካክሉ ተናገሩ ዝም ብላችሁ ከነሱ ጋር ስታገለግሉ ከተልባ ጋር የተጠኘህ ሰሊጥ ትሆናላችሁ ለማንኛውም እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ።
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 11 месяцев назад
​@@HD202vልክ ነው እኔም በተገለፀው ሀሳብ ሁሉም ባይሆኑ በአብዛኛው ልክ ነው እኔ የሰንበት ትምህርት ጀምሬ በራሴ ድክመት ባልዘልቅም ግን ከቤተክርስቲያን ብዙም አልርቅም እና ሰንበት ትምህርት ቤት ያሁኑን አላውቅም ከሀገር ከወጣሁ ስለቆየሁ በተለይ ወንጌልን የመማር ፍላጎት አይታይም ብዙ ችግር አለ በውስጡ እንደውም ከሀገር ውጪ ያለው ሳይሻል አይቀርም እኔ እንዳለሁበት ማለት ነው ግን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ለቤቱ የሚበጀውን ያድርግ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ወንድማችን #ተስፈስላሴን 🕊የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት አምላክ 🕊 የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያም አምላክ 🕊 የፃድቁ የአባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ 🕊 የፃድቁ የአባታችን የአባ ኪሮስ አምላክ 🕊 የፃድቁ የአባታችን የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ🕊 የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ሲኖዳ አምላክ🕊 የሰማዕትዋ የቅድስት አርሴማ 🕊 የሰማእትዋ የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ 🕊 የፃድቁ አባ ጉባ🕊 የፃድቁ የቅዱስ ቂርቆስ የእናቱ የቅድስት የእየልውጣ አምላክ 🕊 የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ የሁሉም ቅዱሳን አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረው ለሚገጥመው መከራ ሁሉ መውጫ መንገዱን አዘጋጅለት ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 🙏 ፫ አቡነ ዘበሰማያት (፫) ፀልዮለት ።
@TeshayeAberham
@TeshayeAberham 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
አሜን በውነት
@fantafanta2615
@fantafanta2615 11 месяцев назад
@burtenegs2311
@burtenegs2311 11 месяцев назад
አሜንንን 🙏🙏🙏
@ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ
አሜን አሜን አሜን
@brkti2123
@brkti2123 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሲያዩት ትንሽ ግን በሳል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 месяцев назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብል🙏🙏🙏ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያሉትን እንቅፋቶች ይንቀልልን😢የመልአከ መንክራት ግርማ ዉለታ......???
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
አሜን በውነት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 месяцев назад
ይሄን እድሰማ የፈቀደ ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እውነትም የአጋንንት ቄራ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ፀሎቶት ኢትዮጲያን ይታደግልን
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 11 месяцев назад
Amen Amen Amen
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 месяцев назад
አሜን ❤❤❤❤
@asasasas3309
@asasasas3309 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት አሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ትጠበቃቹ
@AsAs-pr5en
@AsAs-pr5en 11 месяцев назад
አሜን በእውነት
@mulu1219
@mulu1219 11 месяцев назад
እስኪ በፀሎት አስቡን ምእመናን ( ወለተ ሥላሤ እና አፀደ ማርያም) ብላችሁ 🙏😥😥
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 11 месяцев назад
የተስፋ ሥላሴና የወልደ ጊዮርጊስን አንደበታቸውን አከናውን አምላክ ሆይ 🤲
@selamyegebereallijbsyoutub7582
@selamyegebereallijbsyoutub7582 11 месяцев назад
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ፈጣኑ መልአክ ሁሌም ይጠብቅህ ❤❤
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ ቅዱስ ገብረኤል ለደጅህ አብቃኝ ለንሰሀ አብቃኝ ስደት አይኑ ይጥፋ አስር አመት ሙሉ ተሀይማኖቴ አራቀኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
አይዛሽ ለእግዚአብሔር ቀን አለው ክርስቲያን ተሰፋ አይቆረጥም
@abebawkebede2323
@abebawkebede2323 11 месяцев назад
መላእኩ ቅድስ ገብረኤል የሀሳብሽን/ብህን ያድርግልሽ/ህ። በምነት መጽናት ከሁሉም በላይ ነዉና የእጊዚአብሄር ፈቃድ እስከሚሆን መፅናት መልካም ነው።
@tijitahirku5792
@tijitahirku5792 11 месяцев назад
🎉❤😊 አይ ዞሽ ፀልይ ስገጅ ትገቢያለሽ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
አስር እኔ አለሁ 16 አመቴ ካገሬ ከወጣው ስደት ሞልቶ ላይሞላ አይዞን ወገኔ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 11 месяцев назад
እመብርሐን ትርዳዎት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ክፍል ሁለት ለመስማት ዝግጁ ነን 👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏 መምህር እየሆነብህ ባለው ነገር አዝናለሁ እንኩዋን እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ሆነህ። እኛም እንደነ አሜሪካ ሆን ማለት ነው ? "መብታችን ነው ሰይጣንን ማምለክ " እያሉን ነውኮ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👐አይዞህ መምህሬ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ በእናንተ የማይቀየር ድንጋይ ብቻ ነው ህይወቴ ጠአም ያገኝ በእናንተ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን👐 ወንድማችን ከእድሜህ በላይ ነህ እንዴው ያሳለፍከውን ቀለል አድርገህ ስታወራው ደነቀኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ ያለ ልብ ይስጠን በርታ ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👐 ነፍስን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ዝማሬ ነበር ቀጥልበት ወንድሜ 👏ይቆየን
@fevenamene
@fevenamene 11 месяцев назад
የገጠመኝ የፀሎት ማህበር መምህራችን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ከፊት እየቀደመች ትጠብቅልን መለዐኩ ቅዱስ ሩፋኤል ጠላትህን ይዉጋልህ
@myharet1221
@myharet1221 11 месяцев назад
እድለኛ ነህ እሳቸውን በማግኘትህ ቀናሁብህ መንፈሳዊ ቅናት በረከታቸው ይደርብን ❤🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 11 месяцев назад
"ወንድማችን" በመምህራችን ቻናል ሰለመጣህ ሰላየን በጣም ደሥ ብሎናል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፍተናው **ለበጉ ሆነልህ""
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 11 месяцев назад
ስም ማን ጠሪ አደረገሽ አረ አስተዉሉ ስንት ፈተና አለበት
@saniatube2360
@saniatube2360 11 месяцев назад
@@እራሴነኝእኔ እሱ እራሱ ጠረቶት አይደል ዋይስ ሳታዳምጪ ነው እምትኩምቼው ኧረ ለመፈረድ አትቸኩይ አዳምጪው እሺ ጨረሰሸ ወድማችን ሰሙ ጠረቶታል አልጠራም ልቀጣ ተጠንቅቂ ነው እምኩምተው እሺ
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 11 месяцев назад
@@saniatube2360 አዳምጨዋለሁ እና ተሳስቶ ከጠራ እኛ መጥራትአለብን ወይ ምን አመጣዉ ስም መጥቀሱን እንደዛከሆነ ለምን ፎቶዉ አልወጣም
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 11 месяцев назад
ጉድ ነው እኮ ጠቋር አባታችን ነው ብሎ እስር ቤት ክስ ያሳዝናል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ በመኖርህ ነው በአረብ ሀገራት ያለን ሰዎች መኖራችን እንጂ ተስፋ መቁረት እና የሞት መንፈስ መከራችን ሲያበላን ነበር ባስተማርከን መሰረት ሂወታችን ተቀይሮዋል እግዚአብሔር ይመስገን😊😊
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 11 месяцев назад
ለናንተ የደረሰ ለኔም እንዲደርሰኝ እስኪ ፀሎት አድርጉልን በሰው ሀገር ሆኜ በቤተሰብ ጭንቀት ተጠምጄ ነው የምኖረው ወለተ ገብርዔል ብላችሁ ፀልዩልኝ በተለይ በፅኑ መንፈስ የተያዘች እህት አለቺኝ አሁንማ ከቤትም አትወጣ እግዚአብሔር ይስማሽ በሉኝ
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 11 месяцев назад
ተመስገን የአዲሱ ትውልድ ፍሬዎችን እያየን ነው።ምንም እንኳ ያለፈው ጥፋት ስር የሰደደ ቢሆንም እግዚአብሔር ነቄ ትውልድን እየባረከ ነው ። ተስፋ አለን ።።
@በረከትባርኮት
@በረከትባርኮት 11 месяцев назад
ወይኔ የኛም ሰንበት ትምህርት ያለው ፈተና በጣም ይገርማል
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችንን ስላቀረብክልን በረከታቹ ይደርብን ❤❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 11 месяцев назад
በሰመአብ መታደል ነዉ በእግዚአብሔር ቃል መፍትን መምህሬ አምላክ ይጠብቅልን ወንድማችን ደግሞ መጨረሻ ን ያሳምረዉ አምላክ ቅዱሳን❤❤❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 11 месяцев назад
በዉነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹው ለተቃወሙትም ልባቸውን ይመልስልን እግዚአብሔር ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን ❤❤
@ሰሎሞንተስፋዬ
@ሰሎሞንተስፋዬ 11 месяцев назад
የበቁት አባት ታሪክ እጅግ ድንቅ ገድል ነውና ተሰምቶ አይጠገብም። ሙሉ ዜናቸውን ከሚያውቁአቸው በተቻለ መጠን አሰባስባችሁ ለሁለት ብታቀርቡልንስ?.. የተጋድሎና የፈውስ በረከታቸው ይደርብን።
@BirhaneMeskel3
@BirhaneMeskel3 11 месяцев назад
እህት ወንድሞቼ ሰላም ከርማች ሁልኛል? እባካች ሁ መምህር ተስፋዬ እና ይህ ወንድማችን የሚሳተፉበትን የቴለግራም የፀሎት ማሕበር ሊንክ ላኩልኝ።ሊንኩን ስለምትልኩልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@hhhvj
@hhhvj 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥክ ጥላታችን ዳቢሎስን እንድናውቅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ የከፈለልንን ዋጋ እንድረዳ(እዳውቅ ስለረዳኸን )እግዚአብሔር ይባርክህ ዳቢሎስን ሳናውቅ የቁም ሙት ሁነን ያሳለፍነው ያ ያለፈ ጊዜ ይበቃል ንቁ እንቃ ምመናል መምህሮቻችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጥላት ዳቢሎስ ይረር ይቃጠል🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 11 месяцев назад
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው በረከትህ ይደርብን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይህን የመስለ ድንቅ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰🥰
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 11 месяцев назад
መምህር ምን አይነት ልበ ትህትና የተሞላ አስተዋይ መልካም የስንብት ትምህርት ቤት አስተማሪ ነው ውልደ ጊዮርጊስ እግዚአብሄር ይጠብቅክ መምህር ተስፋዬ ከነቤተስብክ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
@muhabaabdul
@muhabaabdul 11 месяцев назад
መምህር ... በጣም የሚገርም ነው :: እግዚአብሔር ይመስገን❤ አያቴ ሰልማ ነው አባቴ የተወለደው😢 እኛ ቤትም ብዙ ታሪክ አለ። ክብር ለመድኃኔዓለም ወደ እሱ መልሶኛል
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሚደቅ ነው የቤተክርስትያን ጥላትችን እግዚአብሔር ይጥረግልን ከባዲ ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ♥♥♥
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክስ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤
@hhmkj710
@hhmkj710 10 месяцев назад
በእውነት እኔስ መቸነው ከማዳመጥ አልፌ ተግባር ላይ የምገባው😢😢😢😢😢
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 11 месяцев назад
እገረዚአብሄር ይመስሀን። ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ🙏 በረከታችሁ ይደርብኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ🙏
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 11 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር የተሰወረውን ገልጦ መልካሙን የተሻለውን ዘመን ያምጣልን
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 месяцев назад
የአባታችን በረከት ይደርብን ክርስትናችን በተግባር ሲደገፍ ፈተናወች ያጠጥሩናል እግዚአብሔር አምላክ ላልገባው ትውልድ አምሮውን ይክፈትለት 😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 месяцев назад
😢ተሰፍ ሥላሴ ከነቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ያሰባቸው
@moktad6722
@moktad6722 11 месяцев назад
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምን እያለቀስኩ መዝሙሩን እየሰማው እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ። አምላክ እኛ አንችልም የምንለውን ሁሉ ሲያስችል ማየት ይደንቃል ።
@tajtaj9676
@tajtaj9676 11 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በረከት ይደርብን መምህራች የኛ ንቁ እድሜ ከጤና ይስጥልን ገና ፍሬክ ይበዛል💚💛❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
@HD202v
@HD202v 11 месяцев назад
ያሳዝናል እስከመቼ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንደምንቀጥል።መምህር አይዞህ ስትጠፋ ገብቶናል ለምን ጠቋር አልክ? ለምን አዳልሞቴ አልክ? ስሙን የቀየረው ኤራሱ ነው ሰይጣን ወይ አጋንንት ነው ምን ስም አለው የተዋረደ መንፈስ ነው። ይሄንን ሃላፊነት ቤተክርስቲያን ነበረች ሃላፊነት መውሰድ የነበረባት ነገር ግን እነሱም ከሳሳሶች ናቸው።በየ ኮርነሩ ቤተክርስቲያን ይሰራሉ ነገር ግን ለህዝቡ የሚሰጠው አገልግሎት በጣም ጥቂት ነው። አገልጋዮችን ማሳደድ ሰውን ማሳደድ ምዕመናኑን ማግኘት ያለበትን ጥቅም እንዳያገኝ መከላከል ሆነ ስራቸው። ወይ አይገቡ ወይ አያስገቡ ሆኑ እኮ! ወይ በራድ አልሆንክ ወይ ሞቃት አልሆንክ ለብ ብለሃልናልና ልተፋህ ነው! ይላል ይሄ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለው ወይ ለሚያገለግለው አይለቁ ወይም እራሳቸው በትክክል አያገለግሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ወንድማችን እድለኛ ነህ በህይወት መትረፍህ እኛ ትንንሾች ሆነን ልክ እንዳንተ የሚያስተምረን ነበር ። አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ በመርዝ ነው የገደሉት ። ስንቶቹን እንደገደሉ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው በህይወት ተርፋችሁ አሁንም ማስተማር መቻላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
@haimidinku8652
@haimidinku8652 11 месяцев назад
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ!!! አምላክ ለአባ የሰጣቸው ፀጋ እጅግ ድንቅ ነው, የአባ እጃቸው ግንባር ላይ ግና ሳያርፍ እንዴት ግንባር እደሚያቃጥል አምላክ ድንቅ ነገር ሰቷቸዋል በረከቲቸው ይደርብን!!!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 месяцев назад
እረ አሜን ቀድሜ በረከታቸዉን ወስጃለሁ
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 11 месяцев назад
U re so luck my brother please pray for me welete kidan and pray for my son welde Manuel
@fevengebreziabiher8283
@fevengebreziabiher8283 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያስማልን እግዛቤሄር ፅጋውን የብዛላቹህ አሜን አሜን አሜን
@AsterSaff-jv8gb
@AsterSaff-jv8gb 11 месяцев назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይጨምርልን ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ የናተ በረከት ይደርብን👏🙏🙏💖💖💖⛪⛪⛪⛪ ዘማሪ መልክት ያሠማልን አሜን ፀሎታቹ አይለየን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣችሁልን በእውነት ወንድማችን ስለሞን ፀጋውን ያብዛልህ እስከመጨረሸው ይፅናህ መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እላለሁ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እኮ ወንድሞቻችን ፀጋ የናተን አርያ ለመከተል ያብቃን
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
ሰልየ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ ❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 11 месяцев назад
በጣም ደስ ታሪክ ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 11 месяцев назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት በርታ 👏👏🥀🥀🥀 የዘመኑ ውሾች ፈተናውን ቢያበዙም ግን በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እናቱ እና ልጁ ካንተ ጋር ይሁኑ ❤❤🎉🎉
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 11 месяцев назад
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መምህር ግርማ ጉባኤ ጀምረዋል እንዴ?
@KidestWSelassie
@KidestWSelassie 11 месяцев назад
ሰላማቹህ ይብዛ ወንድሜ ምነው የኔን ልጆች ባገኘህልኝ ለሰው መመስከር እንዴት ከባድ ነው
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር እንኳን ደህና መጣህ ደሥ ይላል መምሕራችን ሠለሞን እንኳን ደሕና መጣችሑ 🤲🙌❤️💚💛👏⛪
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 месяца назад
ወንድማችን በሁለትበኩልየተሳለሰይፍ ነዉ እግዚያብሔር ይባክህ ወልደጊዮርጊስ እመብርሀን በዘርፋፋቀሚሷ ከፈተና ትሸፍንህ ኑሩልን ብዙልን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kabtamk7852
@kabtamk7852 11 месяцев назад
ቀደምብለብ ብነቃይሄሁሉ ሰው አክድም ነበር ወድሜ እሜህን ያርዝመው አሁንም ያለነቃ ሰው አለ መምህር ትመስጌን ነቅተናል
@ttyy6198
@ttyy6198 11 месяцев назад
በእውነት ቃልህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 11 месяцев назад
መምህሮቻችን❤ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በተመስጦ ነበር ያዳመጥሁን ያባታችንን በረከት ይደርብን❤
@BaderAlkha
@BaderAlkha 11 месяцев назад
እንካን በሰላም መጣችህልን አስተምህሮቻችን መምህሮቻችን💐💐💐💐💐
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 месяцев назад
እንዃን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን እጅግ እሚገርሙ ልጆች ናቸው አረዳዳቸው አነጋገራቸው በዚህ እድሜ ይደንቃል ሰንበት ተማሪ እንዲህ ነቅተው ማየት ያስደስታል❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 11 месяцев назад
እንኳን በስላም መጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 11 месяцев назад
አቤት ይቺ ቤተክርስትያን ስንቱን ችላለች ታድያ እንዴት አይቀጣን ይቅጣን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 месяцев назад
#ወርቅና ብዙ ቀይ ዕንቍ ይገኛል፤ የእውቀት ከንፈር ግን የከበረች ጌጥ ናት። ምሳሌ 20÷15 "እንደ ኃጢያታችን አላደረገብንም፥ እንደበደላችንም አልከፈለንም። (መዝ 103÷10) የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ያለ አንዳ አንድ ቅዱሳን የማይተወን ሁሌም ሁሉንም አሟልቶ ሰቶናል ዛሬም ይክበር ይመስገን ቸሩ መድሐኒያለም #እውነት ነው የፅሎት ቦታ ወሳኝ ነው" ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 50:11)🤲💚💛❤👏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 месяцев назад
ዉንደም ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ ይደረበን አባቱችችን በረከታችዉ ❤ የደረበን ❤እዉ ❤ መማህር ግርማ አይንችዉ ❤በጣም ❤የስፈራል በረታ ዉንደም ❤ እንፀለዬ ❤አንዱ ❤ ሁንን ምንም ❤እይመቱም ዉልደ ጊርገስና ተስፈስላሴ ሀስበችዉ የሙላ እንፀለያልን❤ 1:25:26 ❤ደበታራ❤ ❤ጥቆር ❤ እግዚአብሔር❤ ፀጋስፀዉ❤❤❤
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 11 месяцев назад
እኔም ብዙ የምጨነቅበት ነገር አለ በተለይ በቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርዔል ብላችሁ
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እቤት ይሄ ልጅ እንዴት እንዳሳቀኝ ሲያወራ እራሱ ደስ ይላል ያሳቀኝ ደግሞ ቅባቅድስ የተቀባው ልጅ 😂😂ግዜ ኖሮዋቸው እይቀቡትም እድሉ ሆኖ ነው 😂 በሳቅ ገደለኝእግዚያብሄር ህይወታችሁን ይባርከው እሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ይሄን መንፈሳዊ ምግብ ኦድንመገብ የፈቀደ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘል ዓለም አሜን ፫ ወልደ ጊዮርጊስና ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ ጎዶልያስ
@eliastafese3790
@eliastafese3790 11 месяцев назад
መምህር እውነት ነው ግን ? መምህር የት አባቴ ላግኝህ መምህር ተስፋዬ እባክህ አንድ ቀን ብቻ በፀሎትህ አስበኝ አንድ ቀን ብቻ እባክህ።
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
መምህር ጥላትህ ይውደቅ በእውነት በፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤ ፈተናው እግዚአብሔር ያቅልልችሁ
@Ggg-ui6rl
@Ggg-ui6rl 11 месяцев назад
አሜን ፫ ❤❤❤❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን። ለወንድሞች ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤እድሜ ይስጥልን አሜን ፫❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት የሚጣፍጥ አንደበት ነው ❤ በረከት ይብዛልህ ! መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋ ነው ስሰማህ ልቤ ይቀልጣል ! ተባረክ 🎉 መምህር ወንድም ስላገኘህ ደስ አለኝ !
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 11 месяцев назад
የምገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ተቀወምዎቻችን ሁሌ አንድ አይነት ነዉ ጥያቄዎቻቾ አይመሩም ወይም እንድንማር እድል አይሰጡንም
@medi574
@medi574 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲 መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥክ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን በረከታችሁ ይደርብን እኔንም ቤተሰቦቼን ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ፍቅርተሥላሴና ቤተሰቦቿ ብለህ አስበኝ
@mebratreta
@mebratreta 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የአወኩበት ቀን የተመረጠች ነች
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 11 месяцев назад
የኣባታችን በረከት ይደርብን መምህራችን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ብእድሜና ብጤና ይጠብቅልን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 11 месяцев назад
የቅዱሳን አማልካ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማች ግን እጅግ ምያሳዚነዉ ዉስጥ ሆነን አለማግባበችን ይግርመኛል በርግጥ ወዶ አይመሰለኝም በነሱ ዉስጥ ያለዉ አጅሬዉ መጋለጥ ሰላልፈለገዉ ነው
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ 11 месяцев назад
ወንድማችን እጅግ ትሁት እረጋ ብሎ የሚያስተምረ በቴሌግራም ሲያስተምረን ለመቼ ቁኑ ደርሶ ነዉ የምለዉ ፀጋዉን ያብዛልክ የኛ እንቁ ብዙ ተምረናል ባንተ❤
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад
ትክክል ነው
@Yamlak672
@Yamlak672 11 месяцев назад
​@@እሕተሥላሤአጎናፍር ቴሌግራም ምን ላይ ነው የሚያስተምረው ሰለሞን እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ
@Yamlak672
@Yamlak672 11 месяцев назад
የቴሌግራም ሊንኩን ማግኘት ይቻላል? እባካችሁ ላኩልኝ የምታውቁት በማርያም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በናተ ብዙ ተምረናል ፀጋው ያብዛላቹ❤❤😂
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 11 месяцев назад
ወንድሜ አይክፋህ ከዳም የመጡ አባት ሲያስተምሩ ዘበኛዉ ተልኮ ደብድቧቸዋል እሳቸዉ ግን ሕዝብ ተቆጥቶ ሲደበድቡት ተንበርክከዉ ሕዝቡን አትምቱት አለው ተመማጽነዉ አስጣሉት ይህንን በአይኔ አይቻለሁ
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 11 месяцев назад
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ። ወንድማችንን ማበረታታት እፈልጋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sidonafiseha3783
@sidonafiseha3783 11 месяцев назад
መምህር ይቅርታ አርግልኝ በመብርሀን ስም ምንም ሳታረገኝ እጠላክ ነበር 😢አሁን ላይ ግን ቀንደኛ ያንተ ተከታይ ሆኛለው ምን አልባት ያንተን ትምርት እንዳልሰማ ሚከለክለኝ መንፈስ ጥሎኝ ሄደ መሰለኝ😢😢😢😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 месяцев назад
ወልደ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ያሰብህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣችሁ በድጋሚ ለ69 ሰው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተም ሼር አድርጉ ምእመናን ከዚህ ሁሉ ሰው አንዲት ነፍስ ብትተርፍ መታደል ነው ደሞ በጸሎት በርቱ ከባድ በሽታ መጥቷል እራስን ማጥፋት ሰው ሁሉ እራሱን እያጠፋ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን ሰይጣን እንዳይጫወትብን በጾም በጸሎት በስግደት መበርታት አለብን🙏
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማል እንት አይነት ጠካራ ወድሞች ስላሉን ደስተኛ ነን የእውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጎልማሳ ወራት ጀጣሪህን አስብ ማለት እዚህ ላይ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በፆሎታችሁ አስቡን
@yenantw21
@yenantw21 11 месяцев назад
ላረፉት አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 месяцев назад
🎚በረከታችው ይደርብን🕯 እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ተስፋ ሥላሴና ወልደ ጊዮርጊስ አገልግሎታችሁ በሥላሴ ዓይን የታየ ይሁን🤲አሜን🤲 🎚 « መች ይረሳል የዋለልን ውለታ »🎚 🤲ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🤲
@Janiy_official
@Janiy_official 11 месяцев назад
መምህር የአምልኳ ስግደት የሚባል የለም አምልኮ በልብነዉ ይላሉ እማልጠብቃቸዉ ሰወች😡
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 месяцев назад
መናፍቅ ማለት እኒህ ናቸዉ ልባቸዉ እንደ አርዮስ ነዉ ብሎ ነገር የለም ዲያቢሎስ እንኳን ባቅሙ እኛን አያሰግደም እንጂ እሱ ሰአቱን ዝንፍ አያደርግም ይሰግዳል ይሄ ከ ሰይጣጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የአባ ዻውሊ ገድል ላይ ተፅፏል
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
በእውነት ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@AAa-wd4mf
@AAa-wd4mf 11 месяцев назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አስካለማርያም እያላችሁ ስራ አላሰራ አለኝ እጃዛ ስሄድ ያስጮኸኛል ስራ ስወጣ ካረቦቹ ያጣላኛል በጣም ያስጨንቀኛል
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን በቤቱ በዙፋኑ ያኑርህ ትውልድን ማነፅ መታደል ነው ስሙን እኮነው ሰንበት ትምርትቤት ስንማር የነበረው ያምልኮት የፀጋ ስግደት ሳንማር መዝሙር እና መንፈሳዊ ድራማ ነበር ትኩረታችን አሁንም ያላያችሁ ህዮ ያልሰማችሁ ስሙ እመብርሀን ልቦናችነን ትመልስልን
@vcd5555
@vcd5555 11 месяцев назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ ወንድማችን ዝማረ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ከዝ በላይ ያብዛልህ የእውነት ልብ የምነካ ዝማረ ነው ያለህ በርታ ኣይዞህ ቅዱስ ገብረኤል ከፍት ይቅደምልህ ❤ መቸም ብሆን ለእውነት ከቆምክ ኣሸናፍ ነህ 💐እመቤተ ትጠብቃችሁ ❤❤❤በጣም ደስ የምል ግዜ ነበር
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 11 месяцев назад
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 11 месяцев назад
ya wedamachin ya youtube sim negerugn ehitoche
@danielmesay2951
@danielmesay2951 10 месяцев назад
መምህር በጣም በጣም በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ ነው። እግዚአብሔር ጸጋውን በእልፍ ይጨምርላችሁ። ግን ደሞ እንደወንድም አንድ አንድ አስተያየት አለኝ። እኔ ከናንተ አላውቅም በእውነት ግን የተሰማኝን ልንገራችሁ ግድፈት ይኖርብኛልና ይቅር በሉኝ። ውይይታችሁን በደምብ ሰምቻለሁ እናም ከንግግራችሁ አንድ ክፍተት ተሰማኝ። እውነተኛ የክርስትና ሕይወት ፈተና ነው። ፈተና ነው ክርስቲያኖችን ወደ ፍጽምና ሚወስዳቸው ። ከፍጽምና ፍሬዎች አንዱ ትህትና ነው። ፈተና ከቤተክርስቲያን ውስጥ መነሳቱ ድንቅ አይደለም። ነገር ግን የሚፈትኑን የቤተክርስቲያን አባቶችና አገልጋዬች ራሳቸው የዲያብሎስ ሰለባዎች ናቸው። ይህ ማለት ከጠፉት የጌታችን በጎች ናቸው ማለት ነው። የፈተናውን ክፋት ስትገልጹ ለሰዎቹ ፍቅርና ክብር በማሳየት ባህርያቶቻቸውን ሁሉ ለጠላት ስጡ። ለምሳሌ "አስመሳዮች" ናቸው ከምትሉ "ጠላት አስመሳይ ያደረጋቸው ወንድሞቻችን" ብላችሁ በፍቅር ግለጿቸው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ቆላስይስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ይህንን ሲያሳስብ እናያለን- “ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።” - ቆላስይስ 4፥6 ሰው የሰው ጠላት የለውም። ሰው ጠላት መስሎ ቢመጣ ግን "ውደደው" ብሎ ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 5 ከቁጥር 44 እስከ 45 አበክሮ ይነግረናል። “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።” - ማቴዎስ 5፥44-45 ለምሳሌ "አስመሳይ" ካልከው እግዚአብሔር አስመሳይ አድርጎ አልፈጠረውምና ሳናስተውለው ስድብ ይሆናል። የምትወደውን ሰው ደግሞ አትሰድብም። ይህ ትህትናና ንጽህና እንዲጎድልብን ያደርገናል። ስለዚህ ጩቤ የመዘዘብን ሰይጣን እንጂ ሰውየው አይደለም። ስለዚህ ሰውየውን "ግልፍተኛ" ብንለው እየሰደብነው ነው። ይልቅ "እውነተኝነታችንን ያልተረዱ ክቡራን አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችን" እያልን ልንገልጻቸው ይገባል። ያልተረዳነው ነገር አውቀው ሚያጠፉትም ባለማወቅ ነውኮ። ደብተራዎችን እራሱ ለአስር ሰከንድ ሲኦልን ቢያሳይዋቸው እኮ ይንቀጠቀጡና ይመለሱ ነበርኮ። እንዲህ አይነት ትህትና ብንላበስ ይሄ ብቻ አጋንንትን እንዲሸነፉ ያደርጋል። ስም ብንሰጣቸው ጸጋችን ይጎላል ማለቴ አይደለም ግን ወደፍጽምና የሚወስደውን መንገድ ያዘገይብናልና ነው። አመሰግናለሁ።
@HayileMikael
@HayileMikael 11 месяцев назад
መምህራችን የድንግል ማራያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነቤተሰባችህ በቼርነቱ ይጠብቅህ ለወንድማችንም ፀጋውን አብዝቶለት በቤቱ ያቆይልን❤❤❤
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ ወንድማችን እረዚም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብህ 🙏🙏🙏 በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ሆነው በቤቱ ግፍ የሚሰሩትን ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 383 тыс.
🦊🔥
00:16
Просмотров 308 тыс.