Тёмный

18ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የእናቱ ላይ በቁጣ የሚያፈጥ ልጅ መጨረሻው ( መምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 612   
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ስደት እኮ ለኔ ሃይማኖቴን እንዳቅ እረዳኝ አረብ ሃገር መጥቼ አባ ግርማን በዩቲዩብ ማየት ጀመርኩኝ በቅርቡ ደሞ በመምህር ተስፋዬ ብዙ ተማርኩ ❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ✝️🙏
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 года назад
እኔም በጣም ደሰተኛ ነኝ ብታይ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
እኔም ሰለሁሉ ንገር እግዜአቢሄር ይመሰገን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 года назад
በትክክል ላይክስ አይበድልም ፈጣሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሀገራችን ያብቃን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 года назад
በትክክል ላይክስ አይበድልም ፈጣሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሀገራችን ያብቃን
@nigatgarab9245
@nigatgarab9245 3 года назад
አሜንአሜንአሜኖ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባችሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
@@user-to1jv1zu9d አሜን ፫ 😘
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 3 года назад
እንደምን ነሽ እህቴ የመምህርን ዳውን ሎድ አደረኩኝ መቼ መቼ ነው ፀሎቱ
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 года назад
አደኛ ነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑ 🏃🏃🏃እንማር ደሞ እወዳችሆለሁ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
ክክክክ መተናልን እማ በእውነት ብዙ ነገር እየተማር ነው ለመምህር ፀጋውን ያብዛልን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 года назад
አለን መጥተናል እህት እየተማርን ነው መዋደዳችን ግድ ነው የአንድ እናት ሀገር የኢትዮጵያ ልጆች ነን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
ዛሬ የሆነች ጓደኛ አግኝቸ ሁለቱንም ዩቲቭህን ስብስክራይቭ አስደረኩኝ ላይክ አድርጉኝ ክክክክክ
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
ላይክ ልመና በዚህም ጀመራችው የሰለቸኝ ነገር እንዳይለመድ kkkkkkk
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
አንድን ነፍስ ማንጣት ላይክ ያንሰዋል ስንለወጥ ስዉንም ይዘን መለወጥ ተገቢ ነዉ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
ትክክል በርቱልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn
@berketifekad4614
@berketifekad4614 3 года назад
መምህርዬ እንኳን መጣህልን በጉጉት ነው የምጠብቅህ እጅግ አከብርሀለው ቅዱስ ገብርኤል ካንተጋር ይሁን።
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abayneshnuche2102
@abayneshnuche2102 3 года назад
አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@alem152
@alem152 3 года назад
👏👏👍👍👍👍👍💓💓💓
@berketifekad4614
@berketifekad4614 3 года назад
አንደኛ ነኝ ታድዬ መንበረ ማርያም ነኝ በጸሎትህ አስበኝ።
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ተመስገን እናዳምጣለን ልቦናችንን ያብራልን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
ተስፍሽ እዉነት እዲህ ስታወራ አብረን አንድቤት እየኖርነ ቁጭ ብለን እምታወራ ነዉ እሚመስለኝ ልክ እንደ ታላቅ ወንድሜ
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን የምታስተምረን ትምርቶች እየጠቀሙን ነው በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አዳምጫ መልሳለሁ
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 года назад
መምህር ሁሌ እመርቅሀለው ምንም ተራ ሀጣተኛ ብሆንም ወላዲተአምላክ ዘመንክን በሙሉ እዲህ ፈጣሪን እያስደሰትህ እምትኖር ያድርግህ ከገጠመኙ ይልቅ የገብረሶዶም የነበረው ልጅ ህይወት የበለጠ አስደስተኝ ክብር ለመዳናለም ይሁን ከዚህ ህይወት ድግል ታውጣቸው ከባድ ነው
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
@@user-yg2ln4rw2d እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይሰዉረን ሁላችንንም ከዚ ህይወት ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር በመምህር አድሮ ወደእሱ መለሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህርለኔ ያምላክ ስጦታዬ ናቸዉ ተናግሬ አልጨርስ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገር ይሰዉራቸዉ መምህር እጅግ በጣም እንወዳቹሃለን አገሬ ገብቼ እዳገኞት የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 3 года назад
ስላም የመምህር ተስፋዬ የመንፈስ ልጆች ሰላም ናቹ ኑ ኣብረን እንማር
@p0licaccadami78
@p0licaccadami78 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@eritreanlijjohnny3074
@eritreanlijjohnny3074 3 года назад
😭😭😭😭 መጨረሻ ላይ ያስለቅሳል ሰውየው ገንዘቡን ስላበረከተላት መምህር በእውነት እድሜን ከጤናጋ ያድልህ ሰውን ለማዳን የምታስተምረው ትምህርት እጅግ ጠቅሞኛል
@elinazef8163
@elinazef8163 3 года назад
ኤፍታህ እንዴት ደስ ይላል በተከታታይ ስታቀርብ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ።
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
ጌታ ሆይ የኛን ቤት ለውጥ ጀግና እናት ነሽ
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 года назад
ጀግና እናት ናት አበዳሪውም ባለህ ላይ ይጭምርልህ የድንግል ልጅ የኛ ውድ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mitawiha316
@mitawiha316 3 года назад
አንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
@hanilove2730
@hanilove2730 3 года назад
ገጠመኝህን ብሰማ ብሰማ መቼም አልሰለችም ተለውጬበታለሁም እግዚአብሔር ሰላምህን እደምድር አሸዋ ያብዛው አንተ እንቁ መምህር ነህ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 3 года назад
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን #እመቤቴ_ድንግል_ቅድስት ማርያም ሁል ጊዜ ከጎንህ ትሁን ☝️👏 ዘመንህ ይባረክ☝️👏 አከብርሀለሁ ❗️
@temesgenxumago
@temesgenxumago 3 года назад
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤🙏 መምህር በአንተ ምክንያት ትውልድ ሁሉ ተፈወስን። ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን❤
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰላም ከነንተም ጋር ይሁን መምህር
@sababekele8721
@sababekele8721 3 года назад
Amen amen amen 🙏
@user-fh3uv8es1y
@user-fh3uv8es1y 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክልን የኔ ትሁት ስዎድህ❤ እማ ፍቅር እናቴ ኪዳነምህረት በደስታ በፍቅር ታኑርህ ከነሙሉ ቤተሰብህ የኔ መልካም ታሳዝነኛለህ መምህሬ❤በርታልን አይዞህ እኔ በገጠመኝህ ሰው ሁኛለሁ ደስስስስ ይበልህ መምህር🙏
@saara5070
@saara5070 3 года назад
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እግዚአቤሔር ይመስገን እህታችን
@Eyerusalem10
@Eyerusalem10 Год назад
@Eyerusalem10
@Eyerusalem10 Год назад
@sarademissie
@sarademissie 3 года назад
amen amen amen
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@zenebech1312
@zenebech1312 3 года назад
እንኩአን ደና መጡ መምህር በፀሎት ያስቡኚ ወለተ ስላሴ ከዱባይ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
እኔ አለቀስኩ ተስፋ ስላሴ በርታ በወንድ ልጅ ይባርክህ አሜን
@hanaetheopia149
@hanaetheopia149 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-bf8lj4dt3h
@user-bf8lj4dt3h 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው መምህር አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንዲ አይነት መምህር ያብዛልን, ቤተሰባችንን ይሰብስብልን።
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 года назад
ስላም እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን የምትለቅልን ገጠመኞች እያስተሜሩን ነው በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@mesitube3629
@mesitube3629 3 года назад
Memera amen Amen Amen anenem Asebeng memera
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 года назад
Amen amen
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ብጉጉት ስንጠብቅህ ነው የዋልነው ልንተኛ ስንል መጣህልን ውድ የመዳም ከዳማዎች ስራ የጨረሳቹ ገባ ገባ በሉ
@user-ue1zh7kd1n
@user-ue1zh7kd1n Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን
@hana967
@hana967 3 года назад
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የልቡናችን በር ይክፈትልን አሜን ፫
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
የሰደት ዲግሬዬ መምህረ ተሰፋዬ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ እግዚያብሄረ እኔን ከታሰረኩበት አይነ ጥላ ጠቆረ መተት ኤፈታሺ በለኝ
@user-qo2rs4ft3h
@user-qo2rs4ft3h 3 года назад
እመአምላት ትስጥልን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ በርታልን💐💐💐
@user-lz3gw7bl5o
@user-lz3gw7bl5o 5 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ ያንተ ዉጤት ነዉ ጠንካራ ሴት ናት በረከቱ ከቤታችሁ አይለይ አሜን
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ በእውነት እያለቀሰኩ ነው የሰማውት የሁላቸን ቤት እግዜያብሄር ይጎብኞን እፁብ ድንቅ የምላክ ሥራ ማሰታዎልን ይሰጠን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ አማኑኤል ሰሙ የተመሰገን ያሆን ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ሁልችንም ከወድቅንብት ያንሰን
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የሰጠሃት እግዚአብሔር ይስጥህ
@yetmberhe56
@yetmberhe56 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን በጉጉት እየጠበኩህ ነበር እግዚአብሔር ያበርታህ እኛም እምናስተውልበትን ልቦናችንን መድህናለም ይክፈትልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@aklilferda4853
@aklilferda4853 3 года назад
እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ያስተምራል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ። ወንድም አለም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ልጆቼ ከጄ እንዳያመልጡኝ ከእንቅልፍ ነዉ ያነቃኸኝ ። በጣም ስተማሪ አንቂ ገደጠመኝ ነዉ ። ከአሁን ሰአት ጀምሮ እተገብራለሁ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ።
@feven2635
@feven2635 3 года назад
መምህር ሀገር ዉስጥ ለሚኖሩ ወገኖቻችን ትምህርቶች እንዲደርስ ቢያደርጉ ትሩ ነዉ ዩቲዩብ የሚጠቀሙ በጣም ጥቂቶች ናቸዉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 2 года назад
በእውነት በጣም ነው
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን አቤት ስንቱ አወኩት ስንቱን ቃላህወት የሰማልን ቃል የላኝም ለከ እኔ ሁሌ መደርገው ሁሉ ሀጥየት ነበር አሁን ግን ለማቆም እየተፍጫረጨርኩ ነው ውድ የመህራችን ከማርዎች በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@emebetmola3698
@emebetmola3698 3 года назад
ዘመንህን ይባርክልን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እሴተ ማርያም ፍቅረ ዩሃንስ አክሊለ ሰማዕት በፀሎታችሁ አስብን
@hanahayilu8534
@hanahayilu8534 3 года назад
መምህር ስጦታችን እኮ ነህ በቃ የምታቀርብልን ልብን እያንጠለጠለ ስርፅ ብሎ ነው የሜገባው ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ. እውነት ዳግም ተፈጥሪ ሰው ሆኛለሁ የደረሰበት ያውቀዋል ስምንት ለመናገር ቃላት የለኝም እግዛብሄር የወደቁትን ያነሳል እኛም እኔም ዳግም ተፈጥሪ የስላሴ ልጅ ተብያለሁ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በማያልቀው ፍቅሩ ቸሩ መድሀኔያለም ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን በርታልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 года назад
አሜን ቃል ህይወትያያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 года назад
ቢከፋኝስ ከእማ ፍቅር የት እሔዳለሁ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 года назад
እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን እሰይ
@user-zk3po3ro9v
@user-zk3po3ro9v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ መምህራችን አሜን ፫ቃል ህይውት ቃል በረከት ያስማልን
@enatasrate576
@enatasrate576 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እህተ ገብርኤል ብላችሁ እኔንም አስቡኝ!!!
@user-ju5ne3ri3e
@user-ju5ne3ri3e 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ልዩ መምህራችን የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን !!! ለኛም አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን ውድ የመምህር ተማሪዎች ሼርርርርር ላይክክ👍 ማድርግ አትርሱ" ኤፍታህ" ይበለን ጌታችን🙏
@tsagae6563
@tsagae6563 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@NaomiBerhe
@NaomiBerhe 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለሂዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 года назад
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ የሰውን ነገር ወይም ችግር በትግስት ማዳመጥ መታደልና መሰጠት ነው።እ ብሎ የሚያዳመጥ ሰው የለም እመቤቴ በርታቱን እንድትሰጥህ ምኖቴ ነወ።ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን።
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 года назад
መምህር ፀጋውን ያበቀዛልህ የተዋህዶ ጀግና ሁሉንም ታሥጨብጣለህ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት በክርስቶስ ይብዛ መህምራችን ተስፋዬ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እኔ ወንድሜ እና አባቴ ወደዚህ መራ ግብር እጋብዛችሁ ዘንድ እግዚአብሔር ፍረድልኝ
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ:: የአገልግሎት ዘመን ይባረክ:: እህታችን እንኳን ደስ አለሽ:: እግዚአብሔር ን የተጠጋ ወድቆ አይቀርም:: ሰጭውም ይባረክ::
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
@user-zj5lc7js4z
@user-zj5lc7js4z 10 месяцев назад
መምራችን እደሜ ይሥጥልን 🙏💛
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
እንኳንም ታማኝ ሆንሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ ልጆችሽም ይደጉልሽ እናታችን ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@siparamedia2885
@siparamedia2885 3 года назад
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ለምን እንደሆነ ባላውቅም በባለፈው የደብተራ መንፈስ ከተሽኘልህ በኃላ በጣም ከስተህብኛል ውዱ መምህሬ ስለምሳሳልህ ይሆን አይኔ ነው ብየ ያለፉትን ቢዶዎች ወርጄ አየሁ ከዚህ ወር ውስጥ በጣም ድክምክም ብሎሃል ለእኛ ብለህ ከልጆች ጋር በየቀኑ እያስተማርከን ብዙ ሃሳብ አለብህ መምህሬ አይዞህ ፈተና ለበጎ ነው ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልስን dislike የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ ይገርማል
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 года назад
ውይ እኔም ከዛ ደብተራ ፈውስ በሀላ በጣም ነው እምሳሳለት ያሳዝነኛል ለኛ ብሎ ደፋ ቀና እያለ ልጆቹን እዳያሳድግ ሊያደርጉት ነበር ብቻ ከሱ ጋር ያለው አያንቀላፋም ተመስገን🙏
@edenz7956
@edenz7956 3 года назад
ፈተናው እኮ ቀላል አይደለም እህቴ እሱ ሆኖ ነው ቆሞ እሚሄደው ይሄ ሁሉ ደብተራና ጠንቋይ እያለ ምቀኛ ህዝብ ውግያው ከባድ ነው ሁላችንም እንፀልይለ የአቅማችንን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ከነ ቤተሰብህ በርታልን አመተ ኢየሱስን በፀሎትህ አስበኝ
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 года назад
የምንወድህ የምናከብርህ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e 6 месяцев назад
መምህርበሰላምመጣህቃለህይወትያሰማልን
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-yg4lh9gm8k
@user-yg4lh9gm8k 3 года назад
መምህር ተስፋየ ትህትናህ ይገርማል
@karod1139
@karod1139 6 месяцев назад
መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@harunrashid2470
@harunrashid2470 3 года назад
በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነዉ ቃሌህይት ያሰማልን መምህር
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 года назад
ስደት ከወጣሁ 9አመት ሆነኝ በአለማውይ በኩል ምንም አላተረፍኩም ግን ፈጣሪዬን ተዋህዶ እምነቴን እንዳውቅ ጠንካራ እንድሆን እና ክርስትና ምንድነው የሚለውን እንዳውቅ ነው የተሰደድኩት ብዬ አምኛለሁ የእውነት ክርስትና ማህተብ ማሰር ብቻ ነበር የሚመስለኝ መምህር ተስፍዬ ለኛ ለስደተኞች በሚገባን መንገድ የተላክህ መልክተኛችን ነህ በተለይ ለኔ በጣም ባጭር ቀን ተግባራውይ ሆኘ ከእኔ አልፎ ሀገር ቤት በገጠር ያሉትን ቤተሰቤን በመንፈሳውይ ሒወት እንዲነቁ ካንተ የተማርኩትን በምችለው ለማስተማር የረዳኸኝ እውነት እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ!!
@eth3816
@eth3816 3 года назад
እኔም ነኝ ለበጎነው መሰደዳችን
@yonashaile6136
@yonashaile6136 3 года назад
ተባረክ ወንድሜ መልካም መምህር ነህ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ከነ መላ ቤተሰብህ
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 года назад
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eshetubedada1751
@eshetubedada1751 3 года назад
በፀሎት አስቡኝ ወንድም እህቶቼ ኃ/ ሚካኤል
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 года назад
አሜን ተባረክ❤
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 года назад
ኤፍታህ እግዝአብሔር አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር በእውነት ትግስትን ትትናን እዳውቅ መልካም ነገር እዳደርግ አስተምሮኞል በቁጣ በማፍጠጥ ምንም ለውጥ እደሌለው ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
መምህራችን እንካን ደና መጣሀልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን የኢርትራ ህዝብ እየተርበ ነው አቤቱ ታደገን አሜን(3)
@user-rg9mb1mz4h
@user-rg9mb1mz4h 3 года назад
ኤፍታህ ተከፈት መምህር እኳን ሰላም መጣህልን
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 7 месяцев назад
እግዝአብሔር ይመስገን ለምናዳምጠው ትምህርት ይሆናል ልብ ያለው ልብ ይበል ሁሉም በየቤታችን ያለ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በምድር በሰማይ እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
ውድ መምህራችን እውነት እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 3 года назад
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር። ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይስጥልን እኛ እንድንለወት የምታረገው ጥረት። ድካምህን አይተን እንድንለወጥ አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
Далее
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
ዋዛ ምስ ቁምነገር !! Logbiba Tv #25
21:17
Просмотров 3,5 тыс.