Тёмный

196ኛ ገጠመኝ፦ መንፈሳዊ እውቀት ሳይኖራት መንፈሳዊ ታሪክ የሰራች(በመ/ር ተስፋዬ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 262   
@ሳምራዮሴፍ
@ሳምራዮሴፍ 3 года назад
እኔ ከመምህራችን ገጠመኝ ላይ ቅባቅዱስ ምግብ ላይ ተደርጎ እንደሚሰጥ ተምሬያለው እናም ለወንድሜ ሁሌም ምግብ የሚጠጣ ነገር ውስጥ ለ ወር ከሁለት ቀን እየሰጠሁት ነበረ እናም መንፈሱ ትናንት ተጋለጠ ወንድሞች እህቶቼ እሄን ዘዴ ብትጠቀሙበት በጣም ጥሩ ነው ሌላ ነገር ደሞ የጸሎት ውሃም ከፍተኛ ጥቅም ኣለው ጸሎት ኣርጋቹበት ውሃው ላይ እፍ በሉበት እናም እቤታችዉን እርጩት ፡ ሞክሩት እቤታችው ውስጥ ያለዉን መንፈስ ትቆጣጠራላችው ኣይዞዋችው በርቱ እድሜ ለመምህራችን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
ቃለየ ህይወት ያሠማልን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
ጎበዝ እህታችን በርች እሽ እንጠቀማለን አድወድማለኝ ጫት ሲጋራ ሽሻ ይወስዳን ግን ስደት ስለሆንሁ ሀገሬ ስገባ አረገው አለሁ
@ሳምራዮሴፍ
@ሳምራዮሴፍ 3 года назад
@@የጌታየእናትድግልእናቴ እሺ
@kiyat8252
@kiyat8252 3 года назад
ጎበዝ እህቴ❤️👏👏
@seble4194
@seble4194 3 года назад
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት ሱስ ሁኔብኝ በጉጉት ነው የምተብቀው ካዳ እኔ ትምህርቱን። ሁሉንም ነው ገጠመኝ ብቻ አይደለም ቆይ ልስማው ብዙ ተምሬበታለሁ መቸም በምን እንደሚያድነን አናውቅም ዘወትር የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ይገርመኛል በእውነት መምህራችን በርታልን የዘመናችን ገድል ተናጋሪየነህ ለኔ ስስቅም በጣም ነው የምስቀው ብቻ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ደምርኝ እህቴ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 года назад
@ሚሚ ወለተ አረጋዊ ትዩብ EGZIABHER yirdash yasibish beselam betena leagerish yabkash tetenkeki menged sitasibim ticket sitikorchim endatinegri enesu ejachew rejim new endaystekush EMEBIRHAN kkifu tikelilish AMEN
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏
@makaramm6957
@makaramm6957 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
እጡብነው የእግዚአብሄር ስራ እናቴና ጎረቤታችን ባጥር ይጣላሉ አሁን ገባኝ ብቻ በሰላም ካገኘሀቸው ይታረቃሉ ቸርወሬ ያሰማን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@haeathaeat6343
@haeathaeat6343 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንአደርሳችውየተዋይዶልጆች፣ለፍስለታማርያምፆም
@ሚሊጋልትግራይ-ገ6ዀ
@ሚሊጋልትግራይ-ገ6ዀ 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኤፍታህ በለኝ ጌታ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
እህታ ችግር የልም እግዚአብሔር ግዜ ሰጥቱቨል እህት ተጠቀሚ ሁላችን አጠያትኝ ነን ሰገጂ ጊዜዉ አልቅዉል
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
አይዟችሁ ክርስቲያኖች እኛ እናሸንፋለን እግዚያብሄር ይረዳናል
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 года назад
ውሃውን ወድ ወይን የቀየረክ አምላክ የኛንም ህይውት ቀይረልን አሜን(፫)
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ደምርኝ እህቴ
@zain44zain53
@zain44zain53 3 года назад
ዝማሬመላእክትን ያስማልን መምህራችን
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን መምህር ሺ አመት ኑርልን በእዉነት በዚ ትምህርት ያልተቀየረ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ ማማየ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ የእሷ የተገለጠላት የእኛም ይገልጥልን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
@@shewayetube-445 እሽ
@eyerusalimwedajo2886
@eyerusalimwedajo2886 3 года назад
ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ፈጣሪ ይቅር ይበለን እደሀጥያታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ያስበን እጂ ያስፈራል ጊዜው
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሆን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 3 года назад
Amen amen
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋ ስላሴ ያኑርልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💛💚❤️
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад
እግዚአብሔር መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይሰራል እንዃን ለዘ ከብር አበቃቸው እናታቸውን ደሰ ሰለ አዎ አንጧኦጧ ክዳን ምህረት አኔም ሄጀለሁ በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን ሀገራችን ሰላም ይደረገልን ለሁሉም መስተዋሉን ይደልን የትንቢቱ መፈፀም አንደነሆን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አሜን (3) እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ስላም መጣክልን እባካችሁ ህዝበ ክርስትያን የተዋህዶ ልጆች ለሀገራችን እንፀልይ የእግዚአብሔርን ቤት ለማጥፋት እየሆነ ያለው ነገር እግዚአብሔር በትምህርት ይታደገን ቅዱስ ላሊባለን ለመውረር እየሆነ ያለውን ሴራ እግዚአብሔር ይታደልን ታሪክ እየጠፋ ታሪክ ማየት የለብንም 😥😥😥
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@chalasego6826
@chalasego6826 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ሰላም ለዕናት ዓለም ሀገራችን 😢☝️ ስለ ሀገራችን እንፀልይ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ወገን በጦርነት እያለቀ ነውና 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አልፋ ኦሜጋ የሆንከው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም አንተው በቃ በለን 🙏🏿😭መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@tsigelakew2294
@tsigelakew2294 3 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ጽጌ ድንግል
@batetekela6986
@batetekela6986 3 года назад
Zemare maliket yasemaline mimerachine Ethiopian እግዚአብሔር yetibekate
@salamesultan1727
@salamesultan1727 2 года назад
Amen. Amen. Amen. Memhrya kale. Hiywet. Yasmaln 🙏🙏🙏
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
መምህር እድሜ ይስጥልኝ አድ ገጠመኝ ካልሰማዉ ይጨቀኛል ግን መምህር በፀሎታቹህ አስቡኝ በጣም ስራ ይበዛብኛል በጣም መናፍስት እዳለብኝ አዉቃለዉ መምህር ብቻ እማምላክ የሚሳናት የለም ታድነኝ አለች ፀጋዉን ያብዛልህ እኛ በሽተኛች እናዉቀዋለን ቁስሉን
@hiwottube675
@hiwottube675 3 года назад
የሚገርም ነው ሁላችንም የእምነት ተነሳሽነት ቆራጥነት ካለ መንፈሳዊነትን መተግበር እንችላለን ለመንፈስ ቦታ እየሰጠን እንሟሟታለን አዚምን በራሳችን ጊዜ እንዲጥለን እናደርጋለን እጂ ቃለህይወት ያሰማልን የሀገራችንን ነገር ያሳዝናል እንኳን ሳይከሰብ ተከርሞ ቀርቶ ከስበንም አልሆነ እጣፈታችን ለወደፊት ምን እደሚሆን አስቡት ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን 😭😭😭😭
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
እታችን እባክሽ ፀልይ እራስሽን አድኝ አገራችን ታሳዝናለች መምር እዉነት ብለሀል እማምላክ ትጠብቅልን አመኝ አገሬን ሳስብ
@salme4126
@salme4126 3 года назад
መምህር ፈጣሪ እድሜ ና ጠና ይስጥልን እኔም ለዝህ ያብቃኝ በተሰቦቼን ለማቁረብ ያብቃን
@koreemebet4462
@koreemebet4462 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ገጠመኝ ነው ጥሩ ያስተምራል እግዚያብሄር ይስጥክ
@saratigi8659
@saratigi8659 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እስኪ እንደኔ የመምህርን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቅ ያሳየኝ በርግጥ ገና አልደረስኩምገና 178 ላይ ከምር ለመድረስ በጉጉት ነው ማዳምጠው አሁንም ከዛው ነው ምቀጥለው አሁን በሌላኛው ሞባይል ከዛው እቀጥላለሁ አሁን መልካም ትምህርት ይሁንላቹህ የተዋህዶ ልጆች
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Enem gena negn
@merry3355
@merry3355 3 года назад
Selam lemdrachin egziyabher tareken🙏
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ ሄወት❤
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 года назад
አሜን የእግዚአብሔር ሰም ይመሰገን ሰላም ዋልክ መምህር አገራችን ሰላም ያድርግልን
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 3 года назад
Amen amen amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ *ለዝክረ ስምከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ለማይታበለውና ለማይለዋወጠው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል። አስቀድሞ በእግዚአብሔር ህሊና የነበረ ነውና* 🕯🕯 *ለስእርተ ርእስከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አበቃቀሉ ለሚያምር ክቡር ለሆነው የራስህ ፀጉር ሰላምታ ይገባል*🕯🕯 *ለርእስከ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ስጋን ለብሶ ፀጉርን ተጎናፅፎ የወርቅ ሸምበቆ የመሰለ አንገትህን ዙፋን አድርጎ ለተቀመጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል*🕯🕯 *አምላክ ወሰማያት ወምድር የሰማያትና የምድር አምላክ ሆይ፣የባሕርና የቃላያት አምላክ ሆይ የፍጥረታቱ ሁሉ አምላክ ሆይ የቀደሙ አባትምቻችን አምላክ ሆይ የመላእክት አምላክ ሆይ የነብያት የሐዋርያት አምላክ ሆይ የፃድቃን የሰማእታት አምላክ ሆይ አቤቱ ሁላችንን ማረን ይቅር በለን በደላችንን አታስብብን የእጆችህ ስራዎች ነንና ለዘለዓለሙ አሜን በእውነት ይሁን ይሁን*🕯🕯🕯
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌾🌾🌾💖💖💖💖😭
@halan9208
@halan9208 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወዲማችን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐 ትምህርትህን ሰምቸው አልጠግብም ግን ይጠፍብኛል ከአይምሬየላይ በፃሎትህ አስበኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
ወይ እህታችን ከዚህ በኃላማ መንቃት አለብሽ ጠላትን ማሳፈር ግድ እመአምላከ ታበረታሽ ኪዳነ ምህርት እናቴ የእስራትን መንፈስ ትንቀልልሽ እቃተ ህሊናን ታድልሽ በረቺ እህትሺን ተመለከቺ እህቴ 🌹ለአንቂዋ እህታችንና ወንድማችንም መልካም ጋብቻ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እንኳን ደና መክ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማለን የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍብን ቸሩ አምላካችን አሜን🕯❤️አሜን🕯❤️አሜን🕯❤️🙏🙏🙏
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን
አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን እጂግ ጥሩ ትምህርት ነው በየሠፈሩ ያለ ነገር ነው መጨረሻው በማማሩ ግን የልኡል አምላካችን ስም የተመሠገነ ይሉን በጣም እናመሠግናለን መምህር የዛሬ ሰባኪን ሰብከቱን ትተውት ሁሉም በራሱ ተች ሆኖ ቀርቷል ከምእመን ወርደዋል ኧረ ሞዴል መሰሎ fb ፎቶ መለጠፍ ሆኗል ስራቸው ከትውልዱ ማን አሰተዋለ ሳይሆ ካባቶች ማን አሰተዋለ የሚባልበት ግዜ ላይ ደርሰኛል አምላካችን ስለ ንፁሀን ብሎ ይህን ከፉ ዘመን ያሣጥርልን 🙏🙏🙏
@makiabent7055
@makiabent7055 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር
@ኤፍታህወለተብርሃን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መልካም የመዳመጥ ግዜ ይሁንልን የእውነት የኔ ህይወት ነው በዛ ውስጥ እኔ ነበርኩበት ምክንያቱ ገጠመኙ በሙሉ የኔ ህይወት ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ላንተ ባንተ አድሮ ላስተማረኝ ለገሰፀኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ሁኘ እኔ በጣም ተፈትኘ ነበር በዚህ ጉርብትና የሚባለው እግዚአብሔር አምላክ በቃሽ ብሎኝ ሀገሬ ገብቸ ወደ ተቀደሰ ቤቱ ይመልሰኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ
@millonphoto811
@millonphoto811 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ሁሌም የምትለቃቸው ገጠመኞች በጣም የሚያስተምሩ ናቸው አገልግሎትህን ድንግል እናቴ ትባርክልህ ስለሁሉም ነገር ማስተዋልን ይስጠን ሀገራችንን ይጠብቅን !!!
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 года назад
እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጎብኘን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Yifer all tseb beater fikir beater ehithin enkwan des Alesha menafist lay miseletin wend lij yistachhu Amen
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ
@እግዚአብሔርአለኝታዬነው
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ስልክህ ዝግ ነው በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ እና በፀሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ እህት ወንድሞቸም አስቡኝ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ffty7136
@ffty7136 3 года назад
ፈጣሪይመስገን እንኳን በሰላምመጣክ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER yimesgen yoga wud memhrachin
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ሠላምህ ይብዛልን👏❤😘
@hyaaa3123
@hyaaa3123 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችንፀጋዉን ያብዛልል
@chebosekela98
@chebosekela98 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር የእግዚአብሔር በረከት ይደርብን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት በረከትህ ይደርብን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 года назад
በስመአም በወልደ ወመንፈስ ቅድስ አህዱአመላክ ፈተሪ ይቅር በለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤️
@shamishow1033
@shamishow1033 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህልን በፀሎትህ አስበኝ ደካማ ወንድምህ ነኝ ( ሀይለማርያም ) ነኝ
@tameman7358
@tameman7358 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 года назад
እውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰሙት ። በመጨረሻም የሰጠህን ምክር በልቦናችን ያሳድርብን። መንፈሱን የማይቆጣጠረው ሰው እንደፈረሰ ከተማ ነው። እግዚአብሔር ይማረን
@getukarra3920
@getukarra3920 2 месяца назад
kale hiyote yasemalin
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 3 года назад
እረኔ በጣም ነዉ የጨነቀኝ አባት እናት ቢሞት ባአገር ይለቀሳል አገር የሞተ እደንሁ ወዴት ይደርሳል ይላል ያገሬ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እመቤት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ከልጆ ታስታርቀን
@yetenaytyeteye4153
@yetenaytyeteye4153 3 года назад
Amen Amen Amen wedemachin balkebet selamek yebezalen ❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤🙏🙏🙏
@abebabekla5937
@abebabekla5937 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። መምህሪ የምትለቀው ሁሉ ትምህርት አለው አስተውሎ ለሰማው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
እህታችን የባሪች እህት ፀልይ፣ስገጅ፣ንሰሃ ግቢ እሽ እህቴ መምህር እውነት ነው ገበሬው ታዋክበዋል በሬዎቹ ተበትነዋል መሬቱም ተወሯል ይብላኝ ለከተሜ ስው የገጠሩ ጎተራው ባዶ አይሆንም ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከጦርነት ከተረፉ ርሃቡን ይታገሱታል ጦርነት የሌለበት አካባቢዎች ፀልዩላችው ለሌሎች ቁማችሁ አትዩ ነገ በእኔ ነው ዘንድሮ ምንም እርሻ የለም ለከርሞ ምን ይበላል እግዚኦ ህፃናትና አዛውንቶች አቤቱ ታደገን
@konjitnugusu4138
@konjitnugusu4138 3 года назад
Kale hewetin yasemalen
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ 3 года назад
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የተማርነውን የሰማነውን ቤተሰቦቻችንን ለመቀየር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@MaryMary-sl6kk
@MaryMary-sl6kk 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለው በዚህ ገጠመኝ ውስጥ አባቴ እና የአጎቴ ሚሲት ሁሌም በዚው በድንበር የተነሳ ሁሌም ነው ወደ ውቃቢ ቤት የምትሄደው በጣም ብዙ ግዜ በሽማግሌም ቢታረቁ ከወር በሃላም ተመለስው ያው ናቸው ብቻ የሆነ ሰበብ ትፈልግና ወደ ጠንቃይ ቤት ትሄዳለች ሁሌም ፀብ ነው እውነት ወደ ስደት ከመምጣቴ በፊት አልቅሼ ሰላም ፊጠሩ ብዬ ብለመናቸውም ነቀውኝ እንቢ አሉ እና ብዙም ስለመንፈስ አላቅም ነበር ለካ መንፈስ ነው እንደዚ የሚያጣላቸው እና አሁን ስለገባኝ እንደማስታርቃቸው ሙሉ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይሪዳኝ እናቴ በሳ ምክንያት ከወንድማ ጋር አትነጋጋሪም ይሄ መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው
@ባንች-ኘ4ፀ
@ባንች-ኘ4ፀ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድመምህርችን እንኳን ደህናመጣልን መምህር
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 года назад
ሲገርም መቼም እግዚከቡሔር የሜሳነው ነገር የለም ደስ ሲል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፈነፈሳዊ ነን ከምንልው ከኛ ምንም የማያቆት የበልጡናል ምንምኳን ላያቸው ቆሻሻ ቢሆንም ልባቸው ግን ንፁሁ ናቸው ኬዳንምረት ለሁላችንም ታስተምረን እህታችን ደሞ በረችና ንሰሀም ግቢ ፀሉትም አርጌ ምክንያቱም የለንሰሀ መሞት ላወቀው የሞት ሞት ነው የምነጠራበትን ግዚ ስለማናቅ መዘጋጀቱ ግድ ይለናል እንደምንም ቡለሽ በርቼ አቅራቢያዋ ያላችሁ ደሞ አበረቱት እመቡረሀን ትርዳሽ ቅለህይወትን ያሰማልን መምህር እኔም ቤተሰቦች ችግር ላይ ናቸው ምን ማረግ እንዳለቡኝ ግራገባኝ ለምናገረው ጨነቀኝ ስደውል ስልክክ አይሰራም ምን ላርግ
@genetchevalier9953
@genetchevalier9953 3 года назад
❤❤❤Amène Amène Amène
@caltuuasefa561
@caltuuasefa561 3 года назад
Amen.egiziyabhe yemsagen memehrachin.
@ደግንሽወለተማርያም
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@የፅዮንማርያምልጂነኝ
ውዲ መምህራችን እንካን ዳህና መጣህ በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ የነበርኩት መምህራች ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ 💐
@የፅዮንማርያምልጂነኝ
እሽ ምህርየ የንነ አባት እግዝአብሔር ፀጋዊ ያብዛልህ በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ሃወርያት እያልህ አባየ💓
@ወለተመርያምሐብተማርያም
መምህሬሬሬሬ
@elshadayayele38
@elshadayayele38 3 года назад
amen.memher.ekan.dena.metak.begugutie.nw.metibkwe.betame.nw.meyastemern
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አገራችንን እግዚአብሔር ይታደግልን መምህር የምትለው ውሉ ትክክል ነዉ ዓይን ታውሯል እመቤታችን ታብራልን
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 3 года назад
Tekekl
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 года назад
ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጡ መምህር በፀሎት አስቡኝ ማዳሜ አቃጥላ ልደፊኝ ነዉ ፆጌ ማርያም እህት ወንድሞቼ አስቡኝ የመምህር ገጠመኝ ትምህርት በዙ ያስተምራል ተመስገን
@ABIGAIL12562
@ABIGAIL12562 3 года назад
Ayzoh Egziabhier amlak keanchi yhun xelot emebrhan kudusan keanchi new ale mnm ayemetum Egziabhier maemen bcha .
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
አንድ ጸሎተ እግዝትነ ማርያም ልቂባት
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
አመቤቴየ ማርያም ትጠብቅሽ ልቦነአ ይሥጣት እግዚአብሔር
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 3 года назад
ሰላምህ ይብዛ መምህሬ
@batetekela6986
@batetekela6986 3 года назад
Baricheya gemadeshin,yatebikawe እግዚአብሔርን teru sew yefateri tekotero bamayalikew huleta
@GexeeTube
@GexeeTube 2 года назад
Ameen Ameen Ameen ⛪️😭
@tigistgirma3793
@tigistgirma3793 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እካንደህናመጣህልን ጸጋውንያብዛልህ ሀገራችንንስላምያድርግልን አሜን
@የመርቆሪዎስልጅነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን
@የመርቆሪዎስልጅነኝ
በጣም አስተማሪ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እፁብነዉ ባድም በሌላ መገድ ያስተምራል ተምሬበታለሁ መምህር ቃለሒዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ።እምየ ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይቅር ብሎ የኛን በደል ሳያስብብን በአባቶቻችን ጸሎትና ምልጃ ይቅር ይበለን።እኛም እህህ የኛጉድ አያልቀም
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
-ተመስገን የእግዛብሔር ሰራ እንዴት ይደንቅ - ኣዎ ጥንቃቄ እና ተግሰት ያሰፈልጋል - ኣዎ እህቴ ሰገጂ ሃገር ቤት ሁሉ አለ ለመፀለይ ለመሰገድ ይመቻል
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 года назад
Qalehiwot yasemalin memhrachin kmelaw betesebih gar Emafikir kkifu hulu titebikachhu AMEN betam astemari new wey koshasha bekimu lemetet mesariyanet yiwal yasazinal
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад
የ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለ እናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እመ አምላክ የ ልባችን ሃሳብ ትፈፅምልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 года назад
Ewinetim Memihir Simin Meliak yawetawal yibalal sakum lkere kumnegerum altered min gizem kelkbe new yemadamitihina Emebete lijochihin tibarkilihe wulehe giba kifu ayinkachihu Amen
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
እግዚአህቤር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
@batetekela6986
@batetekela6986 3 года назад
Ena misagenalane betam
@ኤልሻዳሄአዶናይ
@ኤልሻዳሄአዶናይ 3 года назад
በስማም ባርችዬ ትደርሽን መድዬ ይባርክልሽ ወልደሽ እቀፌ ዘርተሽ ቃሜ ፈጣሬ አምላክ በመንገድሽ ይምራሽ በርቺ የኔ እናት አከበርኩሽ የምር
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@meselechmechulo2260
@meselechmechulo2260 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ ይህን የመሰለ ምስጥራዌ ትምህርት ምስጥሩን ገልፆልህ ይህን ለማንም ያልተገለፀዉንየገለፀል አምላክ የተመሰገነ ይሁንበርታልን ወንድማችን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ የአባታችን ምርጥ ፍሬ ነህ ተባረክ ልን በርታልን ።
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 года назад
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርኃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@ማንእንደእግዚያብሔር
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 года назад
ፈጣሪ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ይህ ነገር በእኛ ቤትም አለ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይላች
@sahaysahay9623
@sahaysahay9623 3 года назад
Igzihabehr yimesgen Mamihirchin unkan.dehn metuln be unet astmari timrt new
@tewahdozele8422
@tewahdozele8422 3 года назад
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጠንነት ይስጥልን🙏
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 3,5 млн