Тёмный

2ተኛ ደረጃን የያዘውና በተለየ አቀራረብ የመጣው ብሩክ ሙሉጌታ መድረክ ላይ የተጫወተው  

Balageru TV
Подписаться 471 тыс.
Просмотров 201 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
2ተኛ ደረጃን የያዘውና በተለየ አቀራረብ የመጥዐው ብሩክ ሙሉጌታ መድረክ ላይ የተጫወተው @BalageruTV
/////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@tekleeseye7054
@tekleeseye7054 7 месяцев назад
ብሩኬ ለኔ አንደኛየ ነህ ከጥሩ ስነምግባር ጋር
@metatube270
@metatube270 7 месяцев назад
ለኔም አንደኛ እሱ ነው የምር
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 месяцев назад
የባላገሩ አይድል መስራች ወንድማችን አብረሃም ወልዴ ( ግዞዬ) እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ሃላፊነት ትልቅ ግዴታህን ለእናት አገርህ እየተወጣህ ያለህ ድንቅ ድንቅ አገር ወዳጅ ለወገኑ ተቆርቆሪ ነው ተባረክልን 🙏🏻 ካንተ ጋር አብረው ሲዳኞ የነበሩት አርቲስት አረጋህኝ ወራሽ( አረጌ)ና ሶፊ ተባረኩልን ጉልበታችሁ ይባረክ 🙏🏼💚💛❤️
@halimaoumer5778
@halimaoumer5778 7 месяцев назад
ለኔ አንደኛ አንተ ነህ ብሩኬ የእዉነት አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 месяцев назад
በትክክል
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 7 месяцев назад
እኔ ግን ብዙም የዘፈን አድናቂ አደለሁም ግን የሀገር የአባት የናት ዘፈን ድንገት ስሰማ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ እና እኔ ሀገሬን አልዳትም ስል ቆይቼ በንዴት ሳለቅስ ይገርመኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ከዚህ መከራ እንደቸርነቱ ያውጣን ሰላም ለኢትዮጵያ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 месяцев назад
ይሄ በጣም ጎበዝ የሀገር ፍቅር ያለው ጨዎ ችሎታ ያለው ❤❤❤❤
@Abeba285
@Abeba285 7 месяцев назад
የኔ የሁል ጊዜ 1ኛ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሣደገህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 7 месяцев назад
ዋውውውውው አንደኛ ከስነምግባር ጋር 👍👍👍👍👍👍👍
@azebe858
@azebe858 7 месяцев назад
ትንሹ ዳዊት ፅጌ እንኳን ደስ አለክ
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 7 месяцев назад
Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto Yebarekehe 🙏Ye Leji Awaqe nehe Gobzi Ye mategebe Ejera yewtalehe Ye Ethiopia Leji 🙏
@hagere2204
@hagere2204 7 месяцев назад
He deserved to be named the star of this contest
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ አንበሣ የኔ ጨዋ የኔ ብርቱ እንክዋን ደሥ ያለህ አላሣፈርከንም ላንተ ብዙ ሠው ተጨንቆ ነበር
@shsfvv37
@shsfvv37 7 месяцев назад
ብሩኬ❤❤❤❤❤
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 7 месяцев назад
ሶስተኛ የወጣው ስነስርዓት የሌለውን ተወዳዳሪ እስከ ዛሬ በነበረው ዳኝነት ደስ ብሎት እዚህ ደርሶ አሁን ለዳኞችና ለፕሮግራሙ ክብር ስላላሳየ በተለያየ ነገር መቀጣት አለበት
@danielayanaw8229
@danielayanaw8229 7 месяцев назад
Impressive 👍....his performance with behavior....u deserve it 👏
@yordihagos2890
@yordihagos2890 7 месяцев назад
ብሩክ እንኮን ደሥ አለህ❤❤❤❤❤❤
@wina-663
@wina-663 7 месяцев назад
wow enkan des alhu buruka bereta anbsa congratulations 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MihretAlemnew
@MihretAlemnew 15 дней назад
My brother that sounds fantastic! Keeptup
@selamselam3065
@selamselam3065 7 месяцев назад
ብሩኬ❤❤❤ ከመጀመርያ ጀምሮ ስወድክ። ሳደንቅክ ነበር ስንት አመት። አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ ደስ ይለኛል። ❤የኔ ጨዋ። ከአክሊሉ ጋር ታሪክ ስሩ እሺ❤❤❤
@dinkneshDabale
@dinkneshDabale 6 месяцев назад
እንኳን ደስ ❤አለህ ብሩኬ
@Restore.s
@Restore.s 7 месяцев назад
ባላገሩ ግን ስለምንወዳችሁ አይናችንን አንሰስትም እንጂ ባለ 7K የጥራት ደረጃ ዘመን የምስል ጥራት ደረጃችሁ አናሎግ ዘመን ሁሉ ይበልጣችዃል ። በሰላም ነው ?❗
@TiztaMolla
@TiztaMolla 7 месяцев назад
ዋውውውውው ድምጽ❤❤❤❤
@sammyzewdie4249
@sammyzewdie4249 6 месяцев назад
You are the best singer brother keep it up
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 7 месяцев назад
Congratulations 🎉🎉🎉legna Adegna neh hulem❤❤❤❤❤wuddddddddd yene gormesa
@muke614
@muke614 6 месяцев назад
አንደኛ መውጣት የሚገባህ አንተ ነበርክ
@Mradt2023
@Mradt2023 7 месяцев назад
አንደኛ ነህ ነእኔ
@ef6079
@ef6079 7 месяцев назад
አይ ድምፅ ከፀ ባይጋ ብሩኬ ልጄኮነው እምትመስለኝ አንደኝነትን ነበር የጠበቅነው ግን ለኛ አንደኛ ነህ በርታ መልካም እድል ፀባየ ሰናይ
@etsubseyfu
@etsubseyfu 7 месяцев назад
ጨዋ ነህ ብሩክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinshet-db1cw
@woinshet-db1cw 7 месяцев назад
ብሩኬ አመለ ሰናይ።
@YitbarekGurba
@YitbarekGurba 5 месяцев назад
❤❤
@fikirefikade346
@fikirefikade346 7 месяцев назад
We love u❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Abby-ol9id
@Abby-ol9id 7 месяцев назад
Biruke enkuan des aleh! 1gna honeh bihon endet des balegn neber, Hule anten lemayet endegebahu wididiru aleke. Kezh behuala demo adadis sirawochin ke chewanetih gar etebikalehu. Edig bel yene 1gna❤
@Newmenged
@Newmenged 7 месяцев назад
ጎበዝ ታዳጊ ነው
@yonasgetahun3324
@yonasgetahun3324 7 месяцев назад
ብሩኬ እደጊ ተመንደጊ..ያምራል
@hanademse6559
@hanademse6559 7 месяцев назад
ዋውውው ነው በቃ።
@aligetachew-zn9vg
@aligetachew-zn9vg 7 месяцев назад
❤ endesmu yetebareke lj bruk ❤❤ yulum andegnoch nachew @ lene bruke
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 7 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ love u
@Sobelrobel
@Sobelrobel 7 месяцев назад
1 ነህ ብሩኬ ሁሌም አንተላይም የኢሳያስ ታምራት ነው የተደገመው
@YaredArt-jk1bm
@YaredArt-jk1bm 6 месяцев назад
Wag shumi enku Berta bro
@Newmenged
@Newmenged 7 месяцев назад
የቴዲን ዘፈን በዚህ ደረጃ የዘፈነ ዘፋኝ አይቼ አላውቅም የምር.... 🎉🎊🎆🎇🎆🎆🎆
@alem5097
@alem5097 6 месяцев назад
ብሩክዬ. ልብሱ. እንዴት. እንዳማረብህ
@btbt4487
@btbt4487 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉
@kirasoltube
@kirasoltube 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉
@Hope-TD
@Hope-TD 7 месяцев назад
Ere yihelj crash tewedadari irasu aymeslim🎉🎉🎉🎉1gna new lene ❤❤❤❤❤
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 7 месяцев назад
Bruke is number one that's it
@binyamabera1802
@binyamabera1802 7 месяцев назад
እኔም ብሩክ ነበር
@فاطمه-ع3م
@فاطمه-ع3م 7 месяцев назад
1 gna neber mewutat yalebet
@ElsaAsefa-hu3fq
@ElsaAsefa-hu3fq 6 месяцев назад
Hulam 1neh bereta yaGe
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 7 месяцев назад
BIRUKU SEWEDEHE YENE LIJE
@abrahammeles9781
@abrahammeles9781 7 месяцев назад
ye sekota lij ye amhara lij be amhara ena agew mehal yetsegur sintaki yakl liyunet yelem
@fikirefikade346
@fikirefikade346 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@degnettube8502
@degnettube8502 7 месяцев назад
bruki 1gna bewutati nbrbt
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 7 месяцев назад
ያንተን እሩብ ፀባይ ቢሰጠው ለዛ ጥጃ
@ermias2859
@ermias2859 7 месяцев назад
Sorry I liked u but u r 3rd
@tizitaero929
@tizitaero929 7 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘፍን እንባዬ ሚመጣው የኔ ውድ እውነት አንደኛ ነህ 🥰🥰🥰
@gebayneshyadeta
@gebayneshyadeta 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 7 месяцев назад
ለስራው ምግባሩና ስነስርዓቱ ምስክር ነው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@rabiya2020
@rabiya2020 7 месяцев назад
ጨዋ የገበሬ ሲያሳድግህ እንዴህ ነው እግዜር ይስጥህ ❤❤❤ ሲጀመር ጀምሮ አስካሁን አንተን በመደገፊ አላፍርኩም
@s0lomon150
@s0lomon150 7 месяцев назад
ብሩኬ አንደኛ መውጣት ነበረበት ብሩኬ የምንወድህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በርታ ❤❤❤❤❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
ብሩኬ አንደኛ ይገባው ነበር የምትሉ ቅር አይበላችሁ አክሊሉ ወንድሙ ነው የሁለታቸው ውጤት ቅር አያሥብልም ዋናው 1 እና 2ትን መያዛቸው ነው ይሄ ትልቅ ሥኬት ነው አብሽሩ
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 7 месяцев назад
የባላገሩ አይድል ዳኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችሃለን ኑሩልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 7 месяцев назад
ብሩኬ በዚ ምግባርህ ቀጥል ተተኪው ዳዊት ፅጌ አንተ ነህ የምትሆነው
@dantek1753
@dantek1753 7 месяцев назад
እንደው በምን ቃንቃ ይገለፃል እያየነው አድጎ በዚህ ብቃት ስናየው እነአብርሀም ድምፃቸውን አጥፍተው ምን እየሰሩ እንደነበር ያሳያል:: ትውልድ መቅረፅ ማለት ይህነው እነዚህ ሶስት ሰዎችናቸው መሸለም ሚገባቸው በውነት ህይሄልጅ በተለይ ለመድረክ የተፈጠረ ነው ሁሉም እንከን አልባናቸው
@Gutene7199
@Gutene7199 7 месяцев назад
የኔ ምርጥ ወንድም አንተን ስሰማ ሰውነቴን በሙሉ ይነዝረኛል❤❤❤❤ 1ኛዬ አንተው ነህ!!!
@amarealemu4911
@amarealemu4911 7 месяцев назад
#1
@ZabeebaZabeeba-uj2fl
@ZabeebaZabeeba-uj2fl 4 месяца назад
አወ 1111
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 7 месяцев назад
💚💛❤️ እባካችሁ ይኼን ልጅ አግዙት !!! ዳግማዊ ዳዊት ፅጌን መሆን የሚችል ድንቅ እና በቂ አቅም ያለው ልጅ ነው። ብሩኬ አሸንፈህ ቢሆን ኖሮ ምነኛ ደስ ባለን ነበር ። በርታ ከዚህ በኋላ the sky is the limit። እንወድሃለን
@Mitu564
@Mitu564 7 месяцев назад
ቀጣዩ ዳዊት ፅጌ አንተ ነህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል club ፋን ፋን የምትላትን ነገር ተዉ አሁን የባላገሩ አሸናፊ ነህ ደበቅ በል ከትልቅ ስራ ጋር ታስደምመናለህ ❤ የእኔ #1 🎉🎉🎉
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 7 месяцев назад
ብሩኬ የሰው ፍቅር ሰቶሃል እግዚአብሔርን አመስግን በርታ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 месяцев назад
ትንሹ ብሩኬ እያየንህ ያደከው እንኳን ደስ አለህ ለእኔ ግን አንደኛ አንደኛ አንደኛ አንተ ነህ ነገ ብዙዙዙዙዙ ተስፍ ያለህ ልጅ ነህ ስረአት ትህትና አደራ አደራ እንዳይቀየር
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 7 месяцев назад
አንቺ ወርቅ የሆንሽ ልጅ (መረጮ) ነሽ ፣ ብዙ ብሩህ ተስፋ እና እድል የሚጠብቅህ ነህ በርታ ፣ ከዚህም በላይ እደግልን፡፡ (ብሩኬ ፣ ግን "ኢትዮፕያ" ሳይሆን "ኢትዮጵያ" ነው የሚባለው ፣ "ፕ" ሳይሆን "ጵ" ፡፡)
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 7 месяцев назад
የተናገረው በእንግሊዘኛው ወርድ ነው😂😂😂
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 7 месяцев назад
ሶፊ ካለ ከዚህ ሾው እውነት አለ ፍትሃዊ ዳኝነት አለ አቦ ሶፊ ተባረክ
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 7 месяцев назад
ብሩክ በርታ አገራችንን አካባቢያችንን የምንቀይርበት ቀን እሩቅ አይሆንም እራስህን ከምንም አይነት ሱሳሱስ ነፃ አድርግ ሀሳብህን ከህዝባችን አታርቅ ብቻ ሁሉም ይሆናል አይዞን !
@tianastyle2139
@tianastyle2139 7 месяцев назад
ብሩኬ አንተ ለኔ አንተ አንደኛ ነህ በርታ ። ህይወትህን በጥንቃቄ ምራ ለኔ የማዲንጎ ምትክ ነህ
@Ale-do6bn
@Ale-do6bn 7 месяцев назад
ብሩክ እና አክሊሉ አንድ ላይ አንደኛ መሆን ነበረባቻው። ብሩኬ የመጀመሪያውን ሙዚቃ በደምብ ተጫውቶታል ሁለተኛውንም ሙዚቃ በምክንያት ልዪ አድርጎ ዘፋኖታል። አንደኛ ለመሆን በብዙ መልኩ ይገባው ነበረ። 30% የተባለው የተመልካች ድምፅ የተካተተ አይመስለኝም። እንደዛ ቢሆን ኑሮ ብሩክ ያሸንፍ ነበረ። በህዝቡ አይን ውስጥ የገባ በሁሉም ተወዳጅ ስለሆነ በSMS ድምፅ ብሩኬ በብዙ ይበልጥ ነበረ።ሁለቱም ያቀረቡት ሙዚቃ ተቀራራቢ ስለነበረ አሸናፊው እሱ ነበረ። ውጤቱ ትንሽ ቅር ያሰኛል። አሁን ቢሆን አንደኛ ነህ ሙሉ ኢትዮጵያ ህዝብ አንተ ጋር ነው። ቀጣዩ ዳዊት ፅጌ በእርግጠኝነት አንተ ነህ። ዕጅግ ብዙ ብቃት አለህ የሰውን ቀልብ መያዝ ትችልበታለህ በርታልን ጀግናው።
7 месяцев назад
uffffffffffffffffffffffffff egzihabeher yestek ....bedemb aytehewal ...He is #1 for us
@woinshet-db1cw
@woinshet-db1cw 7 месяцев назад
አንተ፣ ቅዱሴ፣ አክሊሉ እና ሄኖኬ ባህሪያችሁም ስርአታችሁም በዚሁ ይቀጥል። የዳዊት ጽጌ ተተኪዎች ናችሁ። ዳዊትን በምንወድበት ልባችን እንወዳችዋለን። ❤
7 месяцев назад
He must be #1 beka he deserves it no doubt at all>>> we are sadddd by the judges
5 месяцев назад
we are still saddddd uufffffffff
@mesi16-91
@mesi16-91 7 месяцев назад
የዚህ ጨዋ ልጅ እናት እንኳን ደስስስ አለሽ የልፋትሽ ፍሬ ነው ❤
@ashenafiayele5461
@ashenafiayele5461 7 месяцев назад
ጥሩ ብቃት እያላቸው የ tiktok ዝና ሸውዷቸው የቀሩ አሉ። አንተ ግን በዚህ ጉርምስና እድሜህ ሳትሸወድ እዚህ በመድረስህ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም በዚህ ስነምግባር ቀጥል
@birtu_can
@birtu_can 7 месяцев назад
ብሩኬ አክሊልን እንደዛ አቅፎት ፊቱ ላይ ይነበብ የነበረው ስሜት እሱ አንደኛ ቢወጣ ኖሮም የተለየ ስሜት የማይበት አይመስለኝም። ትንሹ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ግብረገብ ስነ ምግባርህ እንዳይቀየር እንጂ ትልቅ ቦታ እንደማይህ አልጠራጠርም
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 7 месяцев назад
You're an Amazing Young Man with a bright future! GBU 🙏🙏🙏
@fk3365
@fk3365 7 месяцев назад
የዜማውን ርቀት የሚያውቁ ያውቁታል ድንቅ ወጣት ከዕድሜህ በላይ ነው ተባረክ ዕደግ ከፍም በል በፈጣሪ ሥጦታ በኩራት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ ።
@SolomonAbayneh-lo3fh
@SolomonAbayneh-lo3fh 7 месяцев назад
ዋው ብሩክ ልዩ ነው ሁለተኝነት ያንሰዋል እንጂ አይበዛበትም ልዩ አቀራረብ ነበር በርታልኝ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ ወንድሜ
@fekerteh974
@fekerteh974 7 месяцев назад
ብሩክ እንዴ ቢሆን እንደኛ ነበርክ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለተኛ በመውጣት ሁላችሁም አስራአንዳቹም እንደኛ ምቹ ዳኞቹን በጣጣም እናመስግናለን ላባልገሩ ውብ ድምቀት መቲ እንደኛ
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 7 месяцев назад
I like the way you celebrated the winning of your friend. You are talented with a beautiful soul and heart. You are also the winner of balageru mirt . Keep being positive and humble. May God bright your future 🎉🎉🎉🎉🎉
@yatiyanmelesemendaga8400
@yatiyanmelesemendaga8400 7 месяцев назад
በሁሉም ነገር የኔ 1ኛ አንተ ነህ !!!!!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 месяцев назад
ይሄ ልጅ እዚሁ እያየነው ነው እኮ ያደገው እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይከተልህ ጨዋ ከመጀመሪያዋ ቀን ጀምሮ ፀባይ ያው ነው
@messioachenef9681
@messioachenef9681 7 месяцев назад
ምንም ይሁን ውጤቱ #አክሊሉ ይገባዋል ገና ከመጀመሪያው እጥር ምጥን ባለች ዜማ ሲወዳደር ነበር ተወዳጅ ድምፃዊ እንደሆነ የገባኝ ለእኔ ! ሌላው#እስሚዝ ለኔ ምንያደርጋል ውሸት ምርጥ ድምፃዊ ነው በውድድሮች ላይ ይዞቸው የሚመጡትን ሙዚቃዎች ሲጫወት ካያችሁት perfect ነው እንደውም Emotional ሁሉ ያደርጋል ሌላው በድምፁ ከለር ባዘፋፈን ብስለቱ ለጀሮዬ የሚስማማ መቸም የሚዘፍናቸውን ሙዚቃ የማልሰለችለት ምርጡ ተወዳዳሪ#ሄኖክ አበበ ነው ። የሄኖክን ሙዚቃዎች በሙሉ ስንቴ ደጋግሜ እንደምሰማው ብታውቁ ቃላት የለኝም። #ብሩክ_ሙሉጌታም ከእድሜው አንፃር ሲታይ የዋዛ አይደለም አስባችሁታል እንዴት በሙዚቃው እውቀት አብሮ እንዴት እንዳደገ ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው የገረመኝ ከሁሉም ተወዳዳሪዎች አዲሱን ዜማ ምርጥ አድርጎ ከሰባቱም በላይ የዘፈነው እሱ ብቻ ነው አልከበደውም ሁሉ!!! #እርብቃም ቢሆን ምርጥ ከለር ምርጥ የእንግሊዝኛ የመዝፈን ልምድ ያላት ሁለ ገብ ዘፋኝ ናት። #በሱፈቃድ መዝገቡም ምርጥ ድምፃዊ ፣ምርጥ የድምፅ ከለር ፓወር ያለው ልጅ ነው !!! #ቅዱስ ዳምጤም ሌላ ክስተት የሆነ ትናንት ገና ሲወዳደር ሙዚቃ የጀመረ የሚመስል አሁን ደግሞ ያለበት ደረጃ ለመገመት የሚከብድ አቅም ያለው ልጅ ነው። ጠቅለል ሲል እኔ ዳኛ ብሆን ለማን እንደምሰጥ ይከብደኛል ሁሉም ምርጥ ምርጥ ናቸው አለቀ። ያለያያቸው በዳኝነት ሚዛን 0.001 ም ቢሆን ብልጫ ነው በእለቱ የምታሳየው ማንኛውም ነገር ለዳኝነት ለውጤቱ አስተዋፅኦ አለው በዳኝነት መነፅር ያለአድሎ ያለ ይሉኝታ፣ያለፍርሃት፣በብቃት ዳኝነቱን መርተውታል ውጤቱን እነ እስሚዝም ሌሎችም ተቀበሉ ሁላችሁም የብቃት ማማ ላይ ናችሁ ከዚህ በሃላ ለማደግ ዝና፣ከብቃት ጋር ስላላችሁ አድጋችሃልና እንደነበረው በወንድማማችነት፣በቤተሰብ መንፈስ ስራችሁን ስሩ። ego ነት ከማንም በላይ ነኝ ለምን እኔ አልወጣውም ምናምን የሚል መንፈስ ለወደፊትም ጉዞችሁ መሰናክል ይሆንባችሃልና ስለዚህ ባላገሩ ብዙ ደክሟል እናንተን እዚህ ለማድረስ አመስግኑ እኛም እናመሰግናለን ይመቻችሁ።
@birukzedoyatha9360
@birukzedoyatha9360 7 месяцев назад
Biruk you're my best ❤❤❤keep up
@ማሕሌት
@ማሕሌት 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ ትሑት አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ👏
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 7 месяцев назад
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ። አንደኛ ትወጣለህ የሚል ተስፋ ነበረኝ። ለእኔ አንደኛዬ ነህ ሳኒ ቦይ። አክሊልም እንኳን ደስአለው። ውጤቱ ሁሉንም አስገርሟል። ወልዶ ያሳደጋችሁን ዬባላገሩ ምርጥ የጥበብ ወላጆቻችሁን ከዚህ የበለጠ ሁናችሁ አስደስቱት። ኢትዮጵያ የነገሰችበት ዕለት ነበር። ባላገሩ ምርጥ ኮሌጃችሁ ነበር። ለእኔ ሥሙ ትውልድ ቢባል ምርጫዬ ነው። ደክመዋል። ለፍተዋል። ሁለመናቸውን ሳይሰስቱ ሰጥተዋል ጠቅላላ ቲሙ ማኔጅመንቱም። እናም በተግባር ካሷቸው። ዕድለኛም ናችሁ ይህን የመሰለ ጥልቅ ጥረት በጥራት። ሁለመናው ያማረ የሰመረ እናትን ያላቀ። ካሳችሁን። ተባረኩ። ረዱ አንቺ ትለያለሽ። የስሜን አሜሪካውን መድረክ ብትመሪ እንዴት ያምርበት ነበር። በአባት አደሩ ይትበኃል ዲታችን ነሽ። ተባረኪልኝ የእኔ ጠይም ዕንቁ ጽጌረዳ። ❤❤❤
@chuchufantu3412
@chuchufantu3412 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ትክክለኛ ውጤት ያየሁበት ነው ♥
@nahomasamere
@nahomasamere 7 месяцев назад
ብሩኬን ሆን ብላችሁ ነው አንደኝነቱን የነጠቃችሁት። ለባላገሩ ጥያቄ አለኝ አንድ አይነት ዘፈን የሰጣችኋቸው ማን የተሻለ ይዘፍናል የሚለውን በቀላሉ ለመለየት መሰለኝ አይደል? ለዛ ደግሞ ብሩክ አሳምሮ በልጧል ምን ፈልጋችሁ ነው?
@waleatomsa512
@waleatomsa512 7 месяцев назад
ጀግና እውነት ለመናገር በዳኝነቱ ምንም ቅሬታ ባይኖረኝም አንደኛም ብትሆን ኢፍትሃዊነቱ አይጓደልም ሰርተኋዋል
@ageryd9891
@ageryd9891 7 месяцев назад
Yezih lij chlota kemejemeryaw jemro yastawkal betam muziqa admach endehone bizu musiqawochn endemiyawk mayet yichalal.. I'm impressed n he's so young too.. Keep it up bro amlak yirdah ewknaw yasadigh be club wist Bicha yemtker endatihon mane.
@SeidhussenSeidhussen
@SeidhussenSeidhussen 7 месяцев назад
ሲጀመር ብሩክነበር አደኛ መውጣት የነበረበት
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 7 месяцев назад
ግሩም ነው ድምጽህ ውንድም❤
@ToybaSeid-w9p
@ToybaSeid-w9p 7 месяцев назад
ብሩኬ ስነምግባር 100%❤❤❤❤❤
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@BehiwotNegussie
@BehiwotNegussie 7 месяцев назад
ብሩኬ አገር ህዝብን አክባሪዉ የኔ አንደኛ ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
@lijalemworkie7592
@lijalemworkie7592 7 месяцев назад
አብርሃም ወልዴ እነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር እሜናጤና ይስጥህ
@EphremHaile-pl9th
@EphremHaile-pl9th 7 месяцев назад
አንተ ትለያለ እውነትም ቡሩክ ...ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንተ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 месяцев назад
ለእኔ አንደኛ ነክ waw
@HanaHabitamu-p3t
@HanaHabitamu-p3t 7 месяцев назад
ብሩኬ የኔ ጀግና ይህ ውድድር ነውና አንደኛና ሁለተኛ ግድ ነው ግን እውነት እልሀለው አንተ ለኔ ሁሌም አንደኛየ ነህ ገና ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ በርታ የኔ ጎበዝ❤❤❤
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 445 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,1 млн
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 176 тыс.