Тёмный

#2/2/17_ 

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 День назад
እውነት ነውባታችን አቡነአብርሀም ልክናቸው ሌሎች ግን ዘረኝነትነው ያወሩት
@KenehanDemeke
@KenehanDemeke День назад
ፈተና የሚሆኑባቸው ለሌቦቹ ነው።
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto 2 дня назад
ያቆብ በላ ጠጣ ወፈረ እግዚአብሔርንም እረሳው እንደተባለ እውቀት ሲጨምር ምርምር ሲበዛ መፈላሰፍ ሲመጣ አባቶቻችንን መፍራት አስረሳን እድሜህ በምድር ላይ እንዲረዝምልህ እናትና አባትህን አክብር ነበረ ቃሉ የኖህ ልጅ ኖህ በደስታ ጠጥቶ እርቃኑን ሲሆን በእርቃኑ የተሳለቀው ልጅ ተረገመ እርቃኑን የሸፈነለት ልጅ ግን ተመረቀ ተባረከ እኛ እርቃናቸውን እየገለጥን እየተሳለቅን እንዳንረገም እግዚአብሔር ይሁነን የክርስቶስን እርቃን ጨረቃና ፀሀይ እንኳን ሸፍነዋል እኛ ከእነሱ አንሰን ተገኝን ክቡር ሆነን ተፈጥረን እንደ እንስሳ ሆንን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ወየውልን ለእኛ ወዮታ አለብን
@AbebechGenahegu
@AbebechGenahegu День назад
እግዚአብሔር አመላካችን ለአባቶቻችን ሰላም እና ፍቅር አውርድልን እድሁም ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማን በሀይማኖታችን ያፆናን ፍፃሚችንን ያሳምርልን አሜን ፫
@KidistTsige-f7s
@KidistTsige-f7s День назад
ፈተና የሆኑትስ ፈተናዉን የፈጠሩ ሌቦች ሙሰኞች ናቸዉ!
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek День назад
😊አቡነአብርሃም ስለነቁባቸው ነው ኧረ ፈጣሪም ዝም አላቸው ሰዎቹ ቦረቃቸውን ከፈቱ እግዚኦ ንፁ ህ ቢሆኑ ኖሮ እንደዚ አይንጫጩም
@MeseretBest
@MeseretBest День назад
አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ День назад
ፈስ ያለባት ዝላ አይችልም አለ ያገሬ ሰው ተጫጩ እኮ ስረአተ ይኑራቹ ብፁዕ አባታችንን አብረሃምን መናገር አትሽሉም ንፁሁ የሆነ እኮ በሩን ይከፍታል ልባ ሁላ ወንበዴው ይውጣ እናንተን ቤተክርስቲያን አትፈልጋቹም እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ጠንታ ትኖራለች
@edenslesi
@edenslesi День назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምን ጉድ ነው እረ ወዴት ነው ልቦና ይስጠን በዚ ቅሌት መነጋገር ያስጠላል እረ ያሳፋራል እግዚአብሔር ቁጣ ነው ሚያመጣው
@edenslesi
@edenslesi День назад
ወድማችን በቤሩት ውስጥ ቅድስ ገብርኤል ካቴድራል ከ፩ወር በፊት በግፋ የተገደሉ አባታችን አዝነናል
@tekalignangessa-ly7iw
@tekalignangessa-ly7iw 2 дня назад
የተረገመ ትውልድ በአባቶች ድካም ይሳለቃል ሌሊቱን እንደ መላዕክት ሲዘምሩ ስያወድሱ ሲፀልዩ አድረው በእንቅልፍ ስለተዘለፈለፉ መሳለቅያ ማድረግ መረገም ነው ይህን ያደረገው ሰው በንስሓ ካልተመለሰ መቅሰፍቱ ክፉ ነው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
አባቶቻችን መሀል የገባውን የዲያቢሎስ ጥላቻ መናናቅ መደፋፈር ከመሀላቸው እውጥተህ መከባበርን ፍቅር አንድነትን እድልልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እኛ ስደተኛ ልጆችህ ብለህ ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ሰላም መልስልን ሰላምህን ስጠን መዋደድ ፍቅርን አንድነትን አልብሰን ልቦናችንን በፍቅርህ አብራልን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ፈጥነህ ድረስልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meserete-bp1uv
@Meserete-bp1uv 2 дня назад
እንዴት አደራቹ❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 дня назад
እገግዛብሔር ይመሥገን የዛሬዉ ስብሰባ ከወንበዴ የባሰ ነዉ ለሚሞተዉ ንፁሀን ትተዉ ለሥልጣን እየተዋደቁ ነዉ🙊🙊🙊🙊
@edentadele5579
@edentadele5579 2 дня назад
እግዚአብሔር ደጉ አባታችን ጣልቃ ይግባልን።አባቶቻችን እግዘብሔርን አስቡ።ለህሊናችሁ ታማኝ ሁኑ።ተደራጅታችሁ ለምን መጣችሁ።ካልሰረቃችሁ አስጨነቃችሁ ተፈተሹ።ምእመኑ ሁሉንም ነገር ያዉቃል ማን ምን እንደሆነ ።ከሁሉም ግን እግዚአብሔርን ፍሩ።
@henaa3965
@henaa3965 День назад
አምለከ፡ቅዱስን፡ብፁአን፡ቅዱስን፡አባቶቻችንን፡ከምመጠበቸው፡ጠላት፡በቸርነትህ፡አንተ፡ጠብቃቸው፡ቅድስት፡ቤታክርስትያችንንም፡ጠብቅልን፡ብዙ፡ተኩላዎች፡አሉና፡
@EtagegenTeklu-oj3hd
@EtagegenTeklu-oj3hd День назад
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉት ይስጠን ነው የምለው
@alyahar
@alyahar День назад
እግዚአቤሄር ይመስገን ወንድማችን ምን ጉድ ነዉ የአባቶች ግብግብ ለመናፍቅ መተቻ አይ አገሬ ተዋህዶ አማኖች በርትተን መፀለይ አለብን ምን ጉድ ፈጣሪ ቤቱን ያፆዳ እንጂ በጣም ከባድ ነዉ ❤❤❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 дня назад
ለአባታችን ለአብነጴጥርስ ቃለህይወትን ያሰማልን
@eyarusgatechewwajo2612
@eyarusgatechewwajo2612 День назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
@AberaMelaku
@AberaMelaku День назад
ምን ልበል ግራ ገባኝ አቤቱ እንደቸርነትህ!😊😊😊😊😊😊
@wosenehgorgis8475
@wosenehgorgis8475 День назад
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ቤተክርስያንን ይጠብቅልን አዝነናል እየሆነ ባለው።
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 дня назад
አሜን 🙏🙏🙏
@ellenidesta5195
@ellenidesta5195 День назад
ጌታ ሆይ ድረስልን እንዲህ አባቶቻችን ላይ ተነስተው ቤተክርስትያናችንን ሲኖዶሱን ግራ የሚያጋቡትን ፍርድ ይስጥልን😭😭😭
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 День назад
@@ellenidesta5195 አሜን😥😥
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 2 дня назад
ደፋር ባለጌ ነው ለአባቶቻችን የተሳደበው
@bayechTmariyam
@bayechTmariyam 2 дня назад
ቃለህይወት ያሰማል መምህር እመብርሀን ለሀገራችንም ሰላም ለአባቶቻችንፍቅርንአድይልን እባክሽ እመብርሀን
@teklemariamleulkinfe
@teklemariamleulkinfe 2 дня назад
ከአግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አባቶችን የምትሳደብ።
@SarahTigist
@SarahTigist День назад
እግዝኦ አባቶቻችን ምን ነካችሁ እውነት ካላችሁ ይህን ያህል ምን አስጨነቃችሁ
@BettyBirhanu-ul9rg
@BettyBirhanu-ul9rg День назад
ለሌላ ሀ ይማኖት አደባባይ አወጣኽን እናዝናለን ስንቱን ነው የወዛገብከው ብቻ ለፈጣሪ መስጠት ይሻላል
@tamenetsegayealemu2930
@tamenetsegayealemu2930 2 дня назад
ምቀኛች እረፉ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 День назад
ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest День назад
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@henaa3965
@henaa3965 День назад
ብፁ፡አቡነ፡አብርሃም፡ለእትዮጰያን፡ህዝብንሁሉ፡በአንድ፡አይን፡ስለምመለከቷቸው፡እንጂ፡እንደእናንተ፡ዘርኝነትን፡ስናጋሩ፡አያቁም፡ዘርኝነትን፡አጥብቀው፡ይፀያፋሉ፡
@ShewaregGenet
@ShewaregGenet День назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ወይ 8ተኛ ሺ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 День назад
ይህዘራኛ ነው ይወገዝ😢😢😢😢ካባታችን ውረዲ ባተ አፍ አይነኩም
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 2 дня назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ግን ችግር ከሌለ ለምን ፈሩ።
@mamoayele2319
@mamoayele2319 2 дня назад
አቤቱ ፈጣሪ ጌታሆይ ኧረ ቃኘት አድርገን በሁሉ ነገር ታመስን ኧረ ፈጥነህ መልሰን ኧረ ልንተላለቅ ነው ምህረትህን አሣዬን በፖለቲከኛ እየታመስን የሬሣ መቀበሪያ ቤታችን እንዲህ የአንባገነንየሀይማኖት ፖለቲከኛ ያቃውጠን ያጫርሰን ኧረ ጎበዝ ወደ ቀልባችን እንመለስ /በጣም አሰፈሪ ዘመንነው/ኢትዮጵያን ፈጣሪ አድንልን
@AsmarechMollaAsmarechMolla
@AsmarechMollaAsmarechMolla 5 часов назад
አብነ አብርሃም አላስበላስላሉ ነዉ እንጅ ሌላአይደለም
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 дня назад
አቡነአብርሀም ሌቦቹን አላስበላ አሉ መሰለኝ?
@Hagere739
@Hagere739 2 дня назад
ውሻ
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i 2 дня назад
Egzowo fetenawechu enga nean yenga xefat le abatoch yiterfal 😢😢😢 eqer yibeln wandemachean enamesgenalen❤
@YayneworkAsfaw
@YayneworkAsfaw 2 дня назад
ይህ አ.አ ከባድ የተደራጀ ፀረ ዕድገት ጉሩፕ ነው ድፍረት የበዛዘት ሰቡስቡ ነው እንዴት መንፈሰዊነት የለባቸው አንዴ አይደለም እውነተኛ ከሆኑ 10ቢመረመሩ ምን ችግርአለው አሰፈላጊ ከሆነ አፎረንባችኋል አ,አ/ስቡከቶች አባታችንን አምላክ ፅናቱን ይሰጥልን!!!
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen День назад
ምነው የቤተክርስትያን አባቶች እና ምህምናን ተዋህዶን ለማፈራረስ ተባበራቹ አቡነ ሃብርአም ሙስና ስለማያስበሉ ነው
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 дня назад
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን😢😢😢ለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉
@SarahTigist
@SarahTigist День назад
ባርላማ ነው የሚመስለው
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 День назад
Abet Egziooo ke abbatoch yen mesmat yemal 😢😢😢
@HhfBbd-x4x
@HhfBbd-x4x 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 День назад
እግዚአብሔር የወደደው ጠላት ይበዛበታል። አቡነ አብርሐም ሲስሩ እና ለቤተክርስትያን ሲቆረቆሩ ሁሉንም ብሄር በንድ ሲያዩ እውነትን እውነት ሲሉ እንጂ ሲሰርቁ አላየንም። ለስልጣን የተጠማ መነኩሴ አላየንም ። ሌባ ግን ሳይነኩት ይለፈልፋል ገና ሳይደረስበበት ማለት ነው።
@GenetTilaye
@GenetTilaye 2 дня назад
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን😭💔
@kokebendale8918
@kokebendale8918 День назад
በዚይ ዘመን አቡነ አብርሃም ባይኖሩ ኖሮ ቤተክርስቲያን የበለጠ ፈተና ላይ ነበረችህ ከፋፍላቺው ታስቀምጡ ነበር እውነት ካላቺው ለምን ፈራቸው? ያዘንኩት አንደኛ በአቡነ ሄኖክ ነው በጣም ነበር የምወዳቸው በሻሸመኔ በነበሩ ጊዜ ያላቸው መንፈስ አሁን የት ሐደ? ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ 🙏
@Meserete-bp1uv
@Meserete-bp1uv 2 дня назад
😢😢😢😢 አቤቱ ይቅርበለኝ
@SableAyenew
@SableAyenew 15 часов назад
እግዚአብሔር ያበርታ
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 День назад
እፍፍፍ ያሳዝናል በእውነቱ 😢😢😢😢😢😢😢. እኔ በበኩሌ እንደ አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ይሄን ያክል ዱላ ቀረሽ ንግግር ከመነጋገር ምን አለ. ሚዲያ ላይ ሳትወጡ ችግሩን ብፈቱት. 😢😢😢. ደግሞ ለምን ይሄን ያክል ፈራችሁ ምንም ጥፋት እና አድሎ ከሌለ ምን ችግር አለው መመርመሩ 😢😢😢😢😢😢 ብቻ ያሳዝናል እኛ ከእናንተ ምን እን ማር ውኡኡኡኡአአአ😢😢😢😢😢😢
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 дня назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh День назад
Egzabher Aynun Yegletelen Leb Yademal !! YAMAL sentun hazen enchalew Egzewo 🙏🙏🥲🥲Wondemachin Bertalen Enamesegenalen 🙏🙏🙏❤️
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢የኣባቶቻችን😢ነገር😢😢😢😢😢እግዚኣብሔር😢ሆይ😢ኣንድ😢ኣድርገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Perto-v6y
@Perto-v6y 12 часов назад
አድስአበባ ውስጥ ከላይ እስከ ታች ያሉት አመራር ላይ ያሉት ሰወች በሙሉ ሙሰኞች ናቸው ምንም አላጠፋም እውነት ስላወጡ ነው አባታችን አቡነ አብርሃን እግዚአብሔር ያበርተው
@ShewaregGenet
@ShewaregGenet День назад
እባካችሁ እንዲህያለውን አታሰሙን
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto 2 дня назад
አቤቱ ማረን
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@fekadodesalen
@fekadodesalen День назад
enate lkisksichi Emtakatlu enate nachew
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 2 дня назад
Abetu yiqre belin yasefiral⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@routeantenhe5789
@routeantenhe5789 День назад
ብፁዕ አባታችን አቡነ ሄኖክ ኦዲት ቢደረግ ምን ችግር አለው ? የሰረቁ ካሉ እነሱ ይጨነቁ እንጅ እርስዎ ስለ ቤተክርስትያን ነው መጨነቅ ያለብዎት ሌላው ብፁዕ አቡነ አብርሃም እውነተኛ አባት ናቸው አንድ የስብሰባው ተሳታፌ እርስዎ ከመጡ ጀምሮ ፈተና ሁነውብናል ብሎ ተናገረ ወንድሜ ለምን ስጋት ሆኑብህ እጅህ በሙስና ከተዘፈቀ ልትሰጋ ይገባሃል ፣ እውነተኛ የሆነ ሰው ሁሉ ስለ ቤተክርስትያናችን ማሠብ ይገባዋል ፣ ከግንቦቱ አርከበ ካህናት ላይ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ስለ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሙስና መዘፈቅ አንስተው እንደ አጀንዳ ይያዝና እንወያየበት ብለው አልጠየቁምን ? 10:45 ? ብፁዕ አቡነ አብርሃም እውነተኛና ሃቀኛ ናቸው ወንድሜ አንተን ያንገበገበህ ከስርቆቱ ተሳታፊ ነህን ? ይህ ካልሆነ ከብፁዕ አቡነ አብርሃም ጎን ተሠልፋችሁ ስለ እውነት በታገላችሁ ነበር ፣እኛ ምዕመናን ግን የምንፈልገው አለ የተባለውን የሙስና ችግር እንዲፈታ ታገሉና እውነቱን አፍርጡት በየአጥቢያችሁ ያላችሁ ይህን ስሩ። ምነው የሃይማኖታችሁ ነገር አይሰማችሁም ? ተንቀላቀላችሁ እሳ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 дня назад
እግዚአብሔር ቤቱንያዕዳ ቤተክርስቲያን መሸቀጫሆናለች
@anmawbelete3074
@anmawbelete3074 День назад
በአጠቃላይ ለመሳደብ የተዘጋጀ መድረክ ያሳዝናል፣ ያሳፍራል።
@BettyBirhanu-ul9rg
@BettyBirhanu-ul9rg День назад
ወንድም ልዑል እንበልህ እንወድህ ነበር በጣም ታሳዝናለህ የኦርቶዶክሰን ችግር አደባባይ የምታወጣው ደሞ ሼር አርጉ ትላለህ አፍህን ሞልተህ በዚየሚገኘው ቢቀርብህ ይሻላል ንስሀ ግባ ለሌላ ሀይማኖት መሳቂያ ያደረከን በጣም አዝናለሁ አትመስልኝም ነበር ደሞ ስታወራ እራስህን ትክክል አርገህ ስታወራ እባክህን ተቆጠብ አሁንም አሳልፈህ መሳለቂያ አታርገን ፈጣሪ አይቸኩልም ይዘገያል እንጂ ታገኘዋለህ ችግር የለም አይደለም አንተ አሁንምለሳንቲም ብለህ ይፋ አደባባይ ማውጣትህ እኔምንም አልልም ፈጣሪ ይመልከትህ አዝናለሁ
@yaros_media
@yaros_media День назад
ነገሩ ሚዲያ ላይ ወጥቷል አሁን እውነቱን መጋፈጥ ነው፡ እኛ ሳንሆን አባቶቻችን ነው ሚዲያ ላይ ያወጡን ለዛ ነው በበጎነት ተመልከቱት
@henaa3965
@henaa3965 День назад
ወይው፡ወዮታ፡አለብን፡ሥምንተኛው፡ሺ፡ትውልድ፡የክርስቶስን፡አክሊል፡የተሽከሙትን፡አባቶቻችን፡በየምድያ፡ለምትስደቡ፡ዋዮ፡ወዮታ፡አለበችሁ፡አንደበት፡እስት፡ናትና፡ከአባቶቻችን፡ላይ፡አንደበታችሁን፡ዝጉ፡???አባታችን፡ብፁአቡነ፡አብርሃም፡ምግባርችሁንና፡ሥራችሁን፡ስለነቁባችሁ፡ነው፡፡ንቁ፡የተዋህዶ፡ፍሬዋች፡ለአባቶች፡ያልሆነ፡ለህዝብ፡ተዋህዶ፡ነቀርስ፡ናቻው፡እነዚህ፡አይሁዶች፡ቅዱስን፡ብፁአን፡አባቶቻችን፡ክርስቶስ፡በወርቅ፡መስቀሉ፡ይጠብቃቹ፡አሜን፡ፅኑልን፡በክርስቶስ፡አክሊሊ፡ለፀጋ፡ነው፡አባቶቼ፡በርቱ፡ለተዋህዶ፡ሀይማኖታችን፡ለቤተክርስትያናችን፡ይድርስኝ፡በርከታችሁ፡በርኩኝ፡አባቶቼ፡በወርቅ፡መስቀለችሁ፡
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d День назад
አዎ እውነት ነው እንዳንተ ተጋድመው በልተው አይደለም አዳራሽ ሂደው የሚዘሉት ለሊቱን በሙሉ መሐሊት ሲያቀርቡ ለእግዚአብሔር ቁመው ለኛ ሲጸልዪ የሚያድሩት ነውረኛ ነህ እግዚአብሔር ይገጽትህ 😢
@anmawbelete3074
@anmawbelete3074 День назад
መሰብሰብ በራሱ እውነተኛነትን አያሳይም። ይሄ ሁሉ ስድብ የአዲስ አበበ ሀገረ ስብከት ከሙስና የፀዳ ነው ለማለት ነው!? እውነታውን ለእኛ ለምዕመናን ተውት። እኛ መድረኩን ስላጣነው ነው እንጅስ የምንለው ነበረን። ንፁህ ብትሆኑማ ኖሮ ኦዲት ተደረጉ መባል እንዲህ ከእናንተ የማይጠበቅ ፀያፍ ነገር ባልተናገራችሁ።
@solomonbelay6389
@solomonbelay6389 День назад
በጣም ተሳዝናለህ ኦርቶዶክስ ችግር ጴጥሮስ ነው
@MesiGebrehiwot
@MesiGebrehiwot День назад
Hager sebketu memrmer alebet leba kalhonachu tmerrrrrrrmru atefru ok
@fekadodesalen
@fekadodesalen День назад
leba Hulu MN achachachihu
@HaymanotGetachew-t7h
@HaymanotGetachew-t7h День назад
በስመአብ ታሳፍራላችሁ አድመኞች
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 2 дня назад
ያለባለቤቱ ፈቃድ መቅረፅም አይችልም ያስጠይቀዋል ይሄ ዝተት አንተ መንገድ ላይ ተኝቶ አያውቅም
@Hagere739
@Hagere739 2 дня назад
አብርሀም ፋኖ ነው
Далее
ОНА БЫЛА ПЕВИЦЕЙ🤪
3:13:12
Просмотров 1,1 млн