Тёмный

205 ሺ ብር የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ ወረኢሉ ጃማ ላኩ የዛሬው ይለያል ከወደዳችሁት ላይክ ሼር የፍሪጂ የቀሳላ የሲሊንደር ዋጋዎች በኮቻ 

Med መድ Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ይለያል

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 528   
@hananyoutube7565
@hananyoutube7565 Год назад
ኦንላይ ከሚሰሩ ዩቱበሮች በሀቅ የምትሰራ ሀቀኛ ያየሁት ይችን ልጅ ብቻነዉ አላህ ይጨምርልሽ
@user-qk2ss7wl2r
@user-qk2ss7wl2r Год назад
ትክክልማር አንድእቃአትተውምዋጋቸውንትናገራለችማሻአላህነችማማየ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ደምሪኝ መልሳለሁ❤
@rahamayimam9080
@rahamayimam9080 Год назад
እኔ ገና እያየሁሽ ነው ሰብስክራይ አርጌሻለሁ በርች ማማየ
@UkYoj0
@UkYoj0 Год назад
በጣም እኔ እራሱ ሳላደቃት አላልፍም እንደሁም ጓደኛየ እራ እያለች ነበር እኔ በቃ አዛታለሁ
@almanal3272
@almanal3272 Год назад
እኔም
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Год назад
ሽጎቸ አብሺሩ ኑሮን, ቀለል አድርገን መኖር ነው ሙ ላዝም ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይሁንልን አንበል ለዱኒያ ኑሮ ብዙም አትጨነቁላት ዱኒያ መሸጋገሪያ ድልዲይ ናት እኮ አይዞን እሄን ያክል መጨነቅ አያስፈልግም😍
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Год назад
እውነትሽን ነው እህት
@noonamezeyneb4328
@noonamezeyneb4328 Год назад
ትክክል
@noonamezeyneb4328
@noonamezeyneb4328 Год назад
ግንኢሄእቃየገዛችበየእጅዋስንትነውሚስጥዋት
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Год назад
@@noonamezeyneb4328 ወላሂ ደስ እዳላቸው ነው የሚከፍሉኝ እኔ እሄን ያክል አላልኩም ብላለች!
@noonamezeyneb4328
@noonamezeyneb4328 Год назад
@@አርዱልሀበሻ እሺእኔምላዝዝስለፈለኩነውየጠየቅኩት
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Год назад
ማሻአላህ የጃማ ደጎሎ ልጆች እስኪ በላይኪ አሳዩኝ
@selamtubeEht
@selamtubeEht Год назад
ጃማቤትስቦአርጉኝ
@nefisahassen6020
@nefisahassen6020 Год назад
እኔግንለገሂዳነኝ
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e Год назад
ግን ወላሂ እቃ ኢትዬጲያ ነው እኔ እዚህ ኅፍፌ እንዴት ሊጋባልኝ ነው አሁን ቆጨኝ የምር ደሞ ግዛዝ ነው የኔ ሁሉም አይይይ
@MDAnwar-ep6qq
@MDAnwar-ep6qq Год назад
፨ወ
@HayaatHayaat2023-ow9ll
@HayaatHayaat2023-ow9ll 9 месяцев назад
እኒም ጃማነኝ ቢቲን ስጨር እገዛለሁ ኢሻአላህ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ጎበዝ የስራ ሰው እንዳንች ነው በርች የመዳም ቅመሞችም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@emufehad9457
@emufehad9457 Год назад
ማሻአላህ እህት አገርሺ ገብተሽ በጤና የምትጠቀምበት ያድርግሽ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Год назад
ዋጋ በናገርሽ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁሽ በርች
@user-qk2ss7wl2r
@user-qk2ss7wl2r Год назад
ማማየ እናበረታታትምርጥልጂነች ወላሂሀቀኛነች
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ማሻ አላህ አላህ በሠላም የሚጠቀሙበት ያድርጋቸው🥰🥰ሸር
@የማሂርሸጋእናት
ሡበሀን አላህ ይህን እያየን መቸነው ሀገር የምንገባው ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ረማማየ ሁሉምይቅር የቂጥሺመቀመጫቤትካለሺ ይበቃሻል ሀቂቃበተለይልጅካልወለድሺ እድሜከሄደብሆላ ተመለሶ አይመጣምማማ
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Год назад
እኔስ አስገብቻለሁ ግን ወላሂ እራስ ያዞራል ቀርቶብኝ ብሆን እስከምል ድረስ ብራችንን ይዘን ወረት ብናረግ ይሻለናል
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b Год назад
😢😢😢
@AaAa-gj5rg
@AaAa-gj5rg Год назад
ማሻአላህ አችንም አላህ ይጠብቅሽ እድሁም እቃ እሚያዙትን እህቶች አላህ ሱበሀነ ወተአላ አገራቸው ገብተው እሚጠቀሙበት ያርጋቸው ያረብ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
ጎበዝ ነሽ በርች ሀቀኛነሽ አላህን ትፈሪያለሽ እህቴ በርች እዴማንኛውም ኢቶ በር አዴለሽም
@bint6359
@bint6359 Год назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል በደስታ በጤና በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ ውዷ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Год назад
ማሻአላህ እህታችን በሰላም በጤና የምትጠቀሚበት ያድርግሽ መዲየ ጎበዝ በርቺ ውዴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
የዛሬው ደግሞ ጉዲ ነው ሲያማምር እቃው ማሬ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን🙏😍😍
@umutowfiq7888
@umutowfiq7888 Год назад
በሰላም ሀገሯ ገብታ የሚትጠቀመው ያድርጋት ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ በምታምኑት ሀይማኖት ቤቴ ገብታችሁ ማስታወቂያም እዩልኝ ደምሩኝም በስደት ልጅ ይዜ ያለስራ እቤት ነኝ በዚህ እንኳን ተባበሩኝ
@kogh6562
@kogh6562 Год назад
አላህ ችግርሽንይፍታልሽ
@halewyamahemmed
@halewyamahemmed Год назад
ጉድ የኛ ዘመን ግርም ይለኛል ለእቃ ሁለመቶሽ ብር እረ እህቶች ቤት ካለ የቤት እቃ ቀስ እያለነው የሚሞላው እድሜአችንን አንጨርስ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
ያነው ያምረለናል እጂ የቤት እቃ ቀሰእየተባለነው የሚገዛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
@@tube-ms3iq ቀሰቀሰእያልኩ።ይቀርኚ።ቀሳላእና።ትላጃ።መፈርሻንወ።እይሰራሁ።አሰትክላለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አደመሬትይርሻብገዛ።እያርሱ።ያሟሎንበርአይ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
@@fatimanigus3261 ማሻአላህ ገበዝ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ምን ይሻለናል ግን እህ
@kal7363
@kal7363 Год назад
ያለም ያረገው ሀገር ገብተሽ የምትደሰችበት ያርግልሽ ❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
ማሻ አላህ ጠንክሪ አላህ በሀቅ ላይም ያፅናሽ
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ መድዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ውድ ነገር እንዴት ነሽ ውድ ወላሂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ የኔ ቅን የፊቱ ቻናሌ ተዘግቶ ጠፍተሽብኝ ነበር ያረቢ ሀገር ገብተሻል ለካስ በርቺ የኔ ቅን እህት ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በርቺቺቺ
@misteryoutube
@misteryoutube Год назад
ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች አልተቻላችሁም ።በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ።
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
አሚን ደምሪኝ ልደምርሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Год назад
ሀቂቃ ሀገራችን እቃ ደህናነዉ ዛሬ የሴትዮየ ልጀ 3 ቱን ሀራራ 200 ዱረሀም ገዝቶ መጣ በኢቶ ሲታሠብ እየቅል ነዉ እቃ ሀገራችን እንግዛ ወገን ካርጎ አታርጉ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ደምሪኝ መልሳለሁ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 месяцев назад
እሺ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
የኔ ቆጆ ዋጋውን ስለምታናገር ጎበዝ ነሽ አላህ ይጀዝሽ እእሀቴ ላክ አድርጓት እቃ የገዛሾውም ልጂ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ቤተሰብሽን አድሰደስተሾ አችም አላህ ያስደስትሽ
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤በሰላም ሀገርዋ ገብታ በፍቅር በሰላም ትጠቀምበት አላህ ወልዳ ከብዳ የምትኖርበት ያርግላት ❤❤❤❤❤የኔሴት ጀግና
@romiooo0193
@romiooo0193 7 месяцев назад
Amen.yarb 🤲
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
እድሜ ቴና ይስጥሽ 🎉
@zizutube2323
@zizutube2323 Год назад
ሠላም ነሺ መዲ በርቺ የሰዉ እቃ ሀላፊነት ወስዶ መግዛት ይከብዳል አንቺ ግን ጀግና ነሺ የብዙ ሠው ችግር ነው የፈታሺው ጠንክሪ
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Год назад
እነ ደመቁ አልተቻላችሁም ማሻ አላህ እኔሥ 2መቶሺ ቢኖረኝ ሀገር እገባ ነበር ይህ ሁሉ አረ ብራችሁን እወቁበት
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Год назад
የኔ ቢጤ ክክክክክክክክ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Год назад
ገልቢ አለሽ ግንንንን
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Год назад
@@bintmekonentube7507 አለሁልሽ ብንትዬ እንደት ነሽ
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Год назад
የአዲ አመት ደመወዝ እቃላይ ደመወዝ ጫንያለነወሰ ማለትነው እኛ ባመትነውየምናገኛው
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ሣውድወች ይሆናሉ እነሡ አይፈሩም ወጭ😂
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ Год назад
ከሁሉም ዩቱብ በሮች አንደኛ ግልፅ ብየሻለሁ ጥራቱ እቃዉ ያምራል የቻለ ይግዛ የማንችል ይሁሉ ብርጭቆ አያስፈልግም እንደራሳችን እንኖራለን በሰላም ለሀገርሽ ገብተሽ የምትደሰችበት ያርገሽ እህቴ እራያ ቆቦም ታደርሻለሽ እማ
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Год назад
መድየ በርች ሁቢ ብቻ እኔ ሸቅዬ እሥከምገዢልኝ እዳትቀየሪ ክክክክ
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o Год назад
እኔምብያለሁ
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 Год назад
ጎበዝ በሀቋ አዳሪ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ❤❤❤❤
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Год назад
የኔ ወድ እኔም ጃማ ነኝ ትወሰጂልኛለሺ ቆይ በጣም ጥሩ ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hz8pi3yw5e
@user-hz8pi3yw5e Год назад
ማሻአላህ ታማኝ ነሽ ጎበዝ አዱኒያ ቀሪ ነች አላህ ይጨምርልልሽ እኔም ቴሌቪዥን መስከረም አካባቢ 23ሺ ነው የ ተገዛዉ አሁን ግን ሁሉም የባስ ጨምሮል
@user-wo4mu9fk3i
@user-wo4mu9fk3i Год назад
ኧረ እህቶች ብር ያዙ ሁለት መቶሽ ለእቃ ኧረ አገር ቤት ኑሮ ተወዶል በሰዉ ሃገር አንቅር ብር ያዙ ተዉ እዛ የሄዱት እያለቀሱ ነዉ
@jamila3850
@jamila3850 Год назад
የመዳም ቅመም ያገባታድሎ እቃውቤቱው እያለቺ እምለፍአ ባሉእኮታድሎል እምትሉ በላይክአሳዩኚ
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 9 месяцев назад
ፈጣሪ ይባሪክሽ ማማየ ❤🙏
@user-nh2yg1jl5x
@user-nh2yg1jl5x 2 дня назад
ማሻአላህ።አገርበሰላምገብታየምትደሰትበትያርጋት🎉🎉🎉🎉
@ሂክማ-ኀ2ወ
@ሂክማ-ኀ2ወ Год назад
በጣም ጎበዝ ልጂነሺ እያንደንዱ ንዋጋ ነዉእምትነገሪዉ
@user-wg1sq9pr9p
@user-wg1sq9pr9p Год назад
በርች መድ አላህ በሀቅላይ ያጠክርሺ
@saadam223
@saadam223 Год назад
ማሻአላህ ግልፅነትሽ ይመቸኛል ሁላችሁም ማዘዝ የምፈልጉ በሶ እዘዙ
@fatumayimer1113
@fatumayimer1113 Год назад
ማሻ አላህ መድየ እኔም ቤቴን ልጨራሰና ትገዠልኛለሸ❤❤❤❤
@zdfenetawasim8441
@zdfenetawasim8441 Год назад
ሀቀኛ ይችልጅ አየሁ ላይክ አርጋት
@tesfayoutube
@tesfayoutube Год назад
ዋለኩም አሰለዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንመሸአላህ ዋው ደስይላል የምትጠቀምበት ያርጋት በጣምደስይላል 👍👍☕️☕️☕️☕️☕️
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Год назад
ማሻ አላህ ሰው ሰርቶ ልፋቱን ሲያፈርስ ደስ ይላል ጀግና ነሺ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ደምሪኝ መልሳለሁ❤
@Maziyteka
@Maziyteka 9 месяцев назад
ወላሂ ጀግና ነሺ ከሌሎቺ አንቺ ሀቀኛ ነሺ ቀጥይበት እንዳትለወጭ አማና
@ሙሉ-ኘ9ጘ
@ሙሉ-ኘ9ጘ Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ❤
@Radiahmed
@Radiahmed Год назад
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ከምር ወደ አፍር ክልል ታደርሻለሸ ልክ እደሷ ፈልጌ ነበር
@emufehad9457
@emufehad9457 Год назад
መዲናየ እህቴ አላህ ይጠብቅሺ
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 10 месяцев назад
አገዛዝሽ ማሻአላህ ግን ኢትዮጵያ መጥበሻ መፍጫ ምን ልጠብሡ ልፈጩ እረ ቅመሞችየ ብራችሁን ያዙ ኡኡኡኡኡ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
መሸአላህ ተባረክ አላህ እኛም እናዛል ኢሸአላህ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
ማሻአላህ ጎበዝ በርች እህት ባለእቃዋ አላህ ለሀገርሺ ያብቃሺ በደስታኑሪበት❤
@mmm1528
@mmm1528 Год назад
በሰላም በጤና እምተጠቀምበት ያርግላት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 Год назад
አሪፍ ነዉ እኔ ለማይረባ ሰልባጅ በጣም ብዙ ብር ነዉ ያወጣሁት ካርጎ አድርጌ ከሶስት መቶ ሺ በላይ ይሆናል
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Год назад
ምን ልክሺ ነወ እኔም ላረግ ነበረ ካረጓ ምን ምን ነወ ሚቀረፁት
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 Год назад
@@hawaalyou280 እኔ ኧረ ገና አሁን ካርጎዎቹ ጋር ነዉ ገና አልገባም እህቴ ከሶስት አመት በፊት ግን ልብስ ማጠቢያ ቲቪ የምግብ ማሞቂያ ብዙ ማሽን አለዉ ግን ቀረጥ ነፃ ነበር የአሁኑ ግን ገና ነዉ ሀገር አልገባም
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Год назад
አላህ በሰላም በአማን የምትጠቀምው ያድርጋት አችንም አላህ ኸር ጀዛሽን ይክፈልሽ
@ru3lg5bm6k
@ru3lg5bm6k 9 месяцев назад
ይድሜና ጤና ይስጥሽ ውደ በርች
@FatumaHusean
@FatumaHusean Месяц назад
አላህ ይጨምርልሽ መዴ
@saraendirs1281
@saraendirs1281 7 месяцев назад
እኔም የጃማ ልጅ ነኝ ኢንሻአላህ የአላህ ፍቃዱ ከሆነ በቅርቡ ወዴሃገር ለመግባት አስቢያለሁ ጃማ ከሆሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ኡኹቴ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሚን አሚን አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እህቴ በርችልኝ
@aeshatube718
@aeshatube718 Год назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ዉዴን የተከበረች የኢትጵየ ልጆች የአላህ ሰላም እዝንት በየለቹበት አይለየች💚❤💛
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
አሚን ደምሪኝ ልደምርሽ
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ማሻአላህ እህታችን በሰላምየምትጠቀሚበት ያርግልሺ የመዳምቅመሞችየ አሰብእያረጋች ሁ ተጓዙአሉ እቃብቻ ፈይዳየለውም የምር ብርመያዝያስፈልጋል ስራካልተሰራ እቃቢኖርምንምአይሰራም መልሶ እቃመሸጥ ይመጣል አስቡበት
@sitratube5149
@sitratube5149 Год назад
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መድየ አላህ ያግዝሽ የኔ ሀቀኛ በጣም እናመሰግናለን እኔም በቅረብ ቀን ትገዠልኛለሽ እንሻአላህ
@frieyoutube
@frieyoutube Год назад
መዲዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ መዲዬ በጣም ጥሩ በርቺልኝ ውዴ ሼር😍👍👍👍
@ethiopia3936
@ethiopia3936 Год назад
አረ ሀገራችን ርካሽ ነው ማሻ አላህ
@fatema6593
@fatema6593 Год назад
ሀሪፍ ነው በስደትላለነው በርግጥ አገር ቤት ላለሰው ከባድ ነው
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
ማሻአላህ ግን ደቡብ ወሎ ወደምእራብ ወሎ ያላቹ ግን እዴት ናቹህ ደህና ናቹህ ወላሂ በጀማ በዳውድ በመዲ በአሚሮ ቤት የማያቹህ በምእራብ ያላቹህ ልጆች እቃ ብቻነው ወይስ ቤት ሰርታቹህ ጨርሳቹህ ነው 🙄🙄👍👍👍👍👍 በርቱ ግን አሳሰበኝ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@zainab-l2i3f
@zainab-l2i3f Год назад
ቤትም ሠረተነው
@user-ev7br9rl4d
@user-ev7br9rl4d Год назад
ቤትም ስርተን ነው አስተካክለን ነው እቃ የምናዘው
@user-mc5qz9it9i
@user-mc5qz9it9i Год назад
@@user-ev7br9rl4d ማሻአላህ
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Год назад
እኮ ይገርማሉ🙄🙄🙄🙄😂😂
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
ምርጥልጂኮነሺ፡ወላሂእሥከነዋጋው፡ቁጭ
@ወበሺሪሷብሪን
@ወበሺሪሷብሪን Год назад
እኔምለው ያልተመለስልኝ ጥያቄ በቃ የቤት እቃ ማሟላት የሴቶች ሆነ ማለት ነው በቃ ወንድልጅ እግር እና እጁን ይዞነው የሚገባው ያረቢ አረ ሴቶች አታስለምዱ ተው ወንድ ብር ሰጥቶን እኛ ስንገዛ ነበር ዴስ የሚለው አይጊዜ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Год назад
ምን ሰርቶ ይሰጥሻል ሁቢ ስራ የለም ሀገራችን
@ወበሺሪሷብሪን
@ወበሺሪሷብሪን Год назад
@@user-gy2em9yc4k ከባድነው ብቻ ስራ ምልቷል ውዴ ስንፍና ነውጅ ግብርና ቢሰሩ ያዋጣል እከተማ ስራ ከሌለ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Год назад
@@ወበሺሪሷብሪን እኔ ወዶቹም ያሳዝኑኛል አባባልሽ ትክክል ነው
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን መድን የኔውድ ማሻአላህ ማሻአላህ አንች ጎበዝነሺ በርችለኝ የኔውድ👍👍👍👍👍💐💐💐💐
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Год назад
ዋውውው እንደት ያምራል ስልክሽን ፈልጌ ነበር ውደ ፈቃደኛ ከሆንሽ ? እቃው ያዘዝሸው ልጅ አንችንም በውስጥ ላግኝሽ ካየሽኝ አትለፊኝ በተረፈ በርቱ የውቢቷ ሀገሬ የጃማ ደጎሎ ልጆች
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Год назад
ምርጫዋ በጣም አሪፍ ነው
@toybaseidyoutube
@toybaseidyoutube Год назад
መሽአላህ በርቺ እህቴ እንዳውም ግን አገራችንን አላህ ያስተካክልልን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ደምሪኝ መልሳለሁ
@fatumaside1684
@fatumaside1684 Год назад
🤗የኔ እህትዋይ ለኔም ትግዥልኛልህ እድሚና ጢና የስጥንና ወድጂሻልሁ አላህ የጠብቅሽ እማዬ❤❤
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 Год назад
ማሻአላህብዙቃነዉ አድባድየቤትቃገዝታላት ሁ205ሺ የወጣበት ማሻአላህ በደህናዋጋገዝታላታለች❤❤❤❤አላህይጠብቅሽእህቴ ❤❤
@እሙአኗርመባልያስደስተኛል
ማሻአላህ እህቴ በሀቅሺ ያፂናሺ ወላሂ ትለያለሺ እዳች መሆን አማረኝ አቅልሺ ታማኝ እነትሺ በቃ አላህ ይጨምሪልሺ እህቴዋ
@DjdiDjdj-po2br
@DjdiDjdj-po2br 8 месяцев назад
ማሻአላህ በዚህ ሰአት ዋጋዉ ተመቸኝ ጓበዝ እሷም በጤና የምትጠቀም ያርጋት
@VipVip-zy6uq
@VipVip-zy6uq Год назад
መድየ ያገሬልጅ ብርች መሻአላህ🥰🥰🥰🥰❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ወግዲሚዳ
@ወግዲሚዳ Год назад
እረ ጎበዝ 2 መቶ ሺ ለቤት እቃ 😂 ሠው ሁሉ ብር ይጠራቀምለታል ሆሆሆሆሆኋ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Год назад
የኔዋ እንዴም እንዳችነኝ ሳስበው ይደክመኛል. አላህ አላማችንን ያሳካልን
@syhreewhcurcigv
@syhreewhcurcigv Год назад
የኔ ቆንጆ ሀቀኚትሽ በጣም ደስይላል አላህ ይጨምርልሽ በርች😍😍😍
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 9 месяцев назад
ማሻአላህ፣የሚጠቀሙበት፣አላህ፣ያርጋቸዉ፣የኔ፣ጀግኖች፣❤❤❤
@ashutube6458
@ashutube6458 Год назад
በጣም እናመስግናለን እህት የዛሬው ይለያል፣በርች ውዴ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ የመድ አድናቂወች 👍👍👍👍የታላችሁ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ማሻአላህ የዛሬው. የተለየነው. አላህላገርሽያብቃብእህት
@yuytggh9487
@yuytggh9487 Год назад
መሽአላ።እህቴአላህይጠብቅሽከሁሉምነገር
@Toyba22
@Toyba22 Месяц назад
ማሻአላህ ጥሩነው
@l5w5a59
@l5w5a59 Год назад
አህለን መድ ማሻ አላህ አላህ በሰላም ላገርሸ ያብቃሸ እህቴ
@ikhailikhail4584
@ikhailikhail4584 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው እኔም የጀግና ልጅ ነኝ
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op Год назад
ወየውውውውውው የምንአባቱ ፍሪጅ ወላ ቀሳላ በእጅ እጥብ አደርገዋለሁ
@user-qc1jp3ok6r
@user-qc1jp3ok6r Год назад
እዳቅማችንነውእምንንኖረው
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች እህት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-ek2cv1fg6z
@user-ek2cv1fg6z Год назад
ማሻአላህ ጎበዝመዲ በሀቅየሚሰራ መጨረሻውያምራል እመዳምቤት ያለው እቃ የቀረምየለ ቅመሞችየ ኑሮአቹን ቀለል አድርጉት ብሩን እዛ ሄዳቹ ብትሰሩበት ይሻላል ቀሳላው ቢበላሽኳ የሚጠግን አለወይ ክክክ
@zainbmohamad4182
@zainbmohamad4182 Год назад
ኪኪኪኪ😂😂😂
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg Год назад
ሁለት ቆጆ ቆጆ ጥሰት ገዝቸ ወገቤን ሸብ አረጌ በሣምንት አንድ ቀን አለቀልቃለሁ የምን ቀሣላ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
@@tube-jo6rg ነይ እንመካከር እኔበሳሙና ስመታ ባሌ ያለቀልቃል ለነገሩ እኔ ቀሳላ እና ፎሮን ሰለጃ ነዉ የቀረኝ
@kabaritikabariti9707
@kabaritikabariti9707 Год назад
ስልክሽን አሰቀምጭልኝ እሺ
@sadas6501
@sadas6501 Год назад
ማሻአላህ እቃኮ አገራችን ነው ያለው ፅድት ያለእቃ ያህባይብ ከዚህ ኮተት መሰብሰብ የለብንም እሻአላህ ቤቴን ልጨርስና ገስተሽ ትሊኪሊኛለሽ ውዴ በርች የት ነው ያለሽው ለቤትሽ አዲስ ነኝ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Год назад
አህሌን መዲየ ስጠፊ አሳስበሺኝነበር
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
መዱ የኢትዪ ቀሳላ የልብስማጠቢያ ማሺኑ ብዙም አደለም አሉ ደሞ ኤልጂ የለም አሉ እደት ነው??
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
አለ እህት ኤል ጂ አለ ሳምሰንግ አለ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Год назад
አወ የፈለግሽው አለ
@mmm1528
@mmm1528 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ምርጥ ምርጥ። እቃነው
@user-ts3zc4gb1q
@user-ts3zc4gb1q Год назад
አይዞሽ መዲ እኔ ስመጣ አብርን እንሰራለን
@fafa8542
@fafa8542 8 месяцев назад
ባጣም ጎባዝ ጣንክር
@adeniasesye661
@adeniasesye661 9 месяцев назад
በጣም ሀቀኛ ነሽ የኔ መልካም
@fafitube4117
@fafitube4117 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እኛንም ለሀገራችን አላህ ያብቃን ተዉግን የመዳም ቅመሞች ሰዉ አትምረጡ እኔንም አፈምሱኝ
@seadahussne340
@seadahussne340 Год назад
አህለን መዲዬ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Год назад
መዲዬ ማሻ አሏት የኔዋ ሻጥራ
@ayishaseid31
@ayishaseid31 8 месяцев назад
መድ መሽአላህ ነሺ አማናሺ. ጎበዝ. በርች
@tube-hb1li
@tube-hb1li Год назад
ማነዉ ሙሉ የቤት እቃ የሚገዛልኝ እየሰራሁ የምከፍለዉ ሆሆሆሆ እኔ ብሩን እስካጠራቅምኮ 2መቶ ሽ የፈጀዉ እቃ 4መቶ ሽ ሊገባኮ ነዉ ያአላህ😔😔😔
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Год назад
የኔ ቢጤ 😂😂😂
@tube-hb1li
@tube-hb1li Год назад
@@fatimahmohammed1088 😅😅😅
@tube-hb1li
@tube-hb1li Год назад
@@fatimahmohammed1088 ምን ላድርግ የሀገራችን ኑሮ በወርና በሳምንት ሳይሆን በቀን ሁለት ጊዜ መሰለኝ የሚጨምረዉ 😔😔😔
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Год назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህታቺን በርቺ
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 43 млн
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 198 тыс.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 43 млн