Тёмный

220ኛ A ❤ፈተና ገጠመኝ፦የመነኩሴዋ አስገራሚ የህይወት ታሪክና አለማዊነትን ጨርሶ የመጥላት ውሳኔ ውስጥ የፈጣሪ እገዛ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 397   
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 4 месяца назад
ገጠመኙን በደንብ አድምጣችሁ ጥሩ አስተማሪ ኮሜንት ፃፉ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 месяца назад
እሺ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 месяца назад
እሺ ረቡኒ
@user-fk7od8hk5w
@user-fk7od8hk5w 4 месяца назад
memhirm hulachum welete senbet bilachu asbug
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 4 месяца назад
እሺ መምህር❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 4 месяца назад
አረእኔ በቲክቶክ ይቀጥል ባህልነው ብለው ሲከራከሩኝ ነበር እለቅላቸዋለው የተተወውን ገና እንደእሬቻ በአመት ይከበር ብለው በጋዜጣ አውጥተው ይበልጥሰው ይቅር ባይነው ይቃወማል በዚሁ አጋጣሚ የጉራጌልጆች ተቃወሙ እደአዲስ ሊያስፋፋብን ነው ቲክቶክ አጋዝ ፍቃዱጋር እሁድ ማታ ኑና እንወያይበት
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 4 месяца назад
እንኩዋን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 месяца назад
አሜን(3)🙏🙏🤲🤲
@RozaTadese-ky5zp
@RozaTadese-ky5zp 4 месяца назад
አሜንን❤
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 месяца назад
ኧቸልጀ.ጓበዝነሸ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 4 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@abebahiluf459
@abebahiluf459 4 месяца назад
አሜን እንኳን ለአመታዊ ጸንሰተ ብዓላቸው አደረሰን አደረሳቹ የጻድቁ በረከት ለድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን ይደረግልን አሜን 🤲🕯✝️
@wozemmart
@wozemmart 4 месяца назад
የዛሬው የተለዬ ነው! የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን! በእማሆይ ጸሎት ይባርከን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 4 месяца назад
አቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከታቸው አይለየን
@YoDaha
@YoDaha 4 месяца назад
ኣሜን አሜን ኣሜን
@mikking9432
@mikking9432 4 месяца назад
Amen
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@tirhasweldu3321
@tirhasweldu3321 4 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏🏻 ❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 4 месяца назад
አሜን❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 4 месяца назад
ምን አይነት ግሩምና ድንቅ አምላክ ነው ያለን መሐሪ ይቅርባይ ቸር አምላክ ነው ያለን እንደ ሀጢአታችን ብዛት እንደ ሰውነታችን ክፋት ሳይመለከት ቸርነቱ አብዝቶልን ከብዙ ነገር ይጠብቀናል ምንኛ እግዚአብሔር ቢወድዎት ነው እንዲህ የተመረጡት እናታችን በረከትዎ ይደርብን ለርሶ የደረሰ መድኃኔአለም ለኛም ይድረስልን አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ልጆችህን የረከሰ ሰውነታችን አንፅተህ ከወደቅንበት አንስተህ የጠፋው ስማችን አድሰህ እንዲህ አስከብረን ህይወታችን አስተካክልልን እውነተኛው መንገድ ምራን ጻድቃኔ ማርያም ለደጅሽ አብቂን አሜን
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እማየ❤❤❤
@MeseretMekonnen-xq7yd
@MeseretMekonnen-xq7yd 4 месяца назад
²
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Edenn2119
@Edenn2119 4 месяца назад
ቤተሰቦቸ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በመብርሀን👏👏
@tubeyg2127
@tubeyg2127 4 месяца назад
እባካችሁ የተዋህዶ ልጅች ዉለተ ተንሳይ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 4 месяца назад
የቅዱሳን አምላክ ያስብሽ እህቴ
@annahanna8932
@annahanna8932 4 месяца назад
እመአምላክ ታስብሽ ታስበን እህታችን🤲
@mxm4479
@mxm4479 4 месяца назад
እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት በጣም ይከፋኛል ፈተናው በዛብኝ እና በፀሎታቸው አስቡኝ ወለት ኢየሱስ❤😔🙏
@aynitakale2378
@aynitakale2378 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ በርቺ እመአምላክ ከጭንቀት ታላቅቅሽ
@mxm4479
@mxm4479 4 месяца назад
​አሜን አሜን አሜን🤲🥰
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 4 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ታስብልን አይዞን❤
@HtyfghfhGhgtjgjjf
@HtyfghfhGhgtjgjjf 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዛሽ በፁሎት በርች
@mxm4479
@mxm4479 4 месяца назад
​@@HtyfghfhGhgtjgjjfአሜን አሜን አሜ እሺ እናቴ❤
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 4 месяца назад
መምህራችን በእውነት አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይሄን ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን መምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰሰማነውን በልባችን ያሳድርብን የእግዚአብሄር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን የቅዱሳን ሰማአታት የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ገብርኤል የቅዱስ ሩፋኤል የሁሉም ቅዱሳን ሰማአታት ረድኤት በረከት አይለየን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃ ረድኤታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን ለዋዜማው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የልኡል እግዚያብሄር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች
@SisitiKelem
@SisitiKelem 4 месяца назад
በፀሎት አስቡኝ አሞኛን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ
@user-dn3gi1rg4l
@user-dn3gi1rg4l 4 месяца назад
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maron-m1234
@maron-m1234 4 месяца назад
መፆሀፉየለኝምግንወርበገባ በሶስት ገድላቸዉንአስነብባለሁበጣምነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤አባታችንአቡነዜናማርቆስን
@Tizita341
@Tizita341 3 месяца назад
አሜን የማሆይ በረከት ይድረሰን❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 4 месяца назад
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 месяца назад
አብነ ዜናማርቆስ ቡረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 4 месяца назад
ወይ ዘመዴ እርሶን የጎበኘ አምላክ እኔና ቤተሰቤን ይጎብኝ መምህር የአባታችንን የፈውስ ፕሮግራም እያየሁ ከ7አመት በፊት እናት አባቴን አስቆረብሁኝ ወድያው እኔን ህመም በህመም አስደረገኝ ገዳም ለገዳም እየትሽከረከርሁኝ ተሻለኝግን ያሎነ ትዳር አስገባኝ በጭራሽ እኔ ማልጠብቀው ህይወትን አሳልፍኩኝ ስግደት መቁጠሪያ አቆምሁኝ ሲያመኝ የዛኔ አሁን ያንተን በደንብ ስከታተል ከጥቅምት ጀምሮ መቀጥቀጥ መስገድ ጀመርሁኝ በፊት በሰላም ምትቆርብ የነበረች እናቴ እኔ ስቃወመው በተቀበለች ሰአት ይጥላት ጀመር አሁን ደግሞ ስራህን አቁም እያልኩኝ ስቃወመው በፈለገው ሰአት ይጥላትና አረፋ ያስደፍቃት ጀመር ፀበል ግቡስል እሺ ቅድሚያህክምና እያሉ ብር እየጨረሱነው እኔጋር ተጋለጥ ሲባል አይጋለጥም ለራሴግን አንዴ ሆዴን እግሬን ያሳብጣል ጀርባዬን እግሬላይ ይሮጣል እና በፀሎት አስቡልኝ እናቴን አመተ ማርያም ብላችሁ
@robaleberiso3415
@robaleberiso3415 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጥም ደስ ይሚል የህይወት ትምህርት.
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 4 месяца назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@bitanya2094
@bitanya2094 4 месяца назад
የአቡነ ዜና ማርቆስ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tirhasweldu3321
@tirhasweldu3321 4 месяца назад
Amen Amen Amen ❤
@user-uk3xz8yn7p
@user-uk3xz8yn7p 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 4 месяца назад
አሜን፫ እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад
እንደው እኮ መታደላችን ❤❤❤ የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ፣ የሊቀ ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ ምልጃ ይጠብቀን ፣ መምህር ተስፋ ሥላሴ ከእነ መላ ቤተሰብህ የክርስቶስ ፀጋ ይሙላብህ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ ❤❤❤ አሜን እኛም ከሚሰሙት ብቻ ሳይሆን ለፍርድ ቀን መካሰሻ እንፋይሆንብን በጸሎት የምንተጋ ያድርገን አሜን።
@hiwethiwet9419
@hiwethiwet9419 4 месяца назад
M. 6l ❤Q ŵŵw a wwq was npnev!a4wx❤
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Beteymak
@Beteymak 4 месяца назад
የአባታችን የቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 4 месяца назад
አቡነ ዘና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረንአሜንአሜንአሜን
@user-kp1gv7ez8z
@user-kp1gv7ez8z 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mulumulu5957
@mulumulu5957 4 месяца назад
የአባታችን ዜና ማርቆስ በረከታቸው እረድኤታቸው ይደርብን አሜንታድለው በረከታቸው ይደርብን የናታችን የማሆይ ወይመመረጥ መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ከኔ ቤተሰብክ
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 4 месяца назад
አሜንአሜን አሜንን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒☦️🕊🕊🕊
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 3 месяца назад
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልን አሜነ አሜን አሜን 🙏🙏
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 4 месяца назад
በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው አግዚብሔር ይማረን እግዚብሔር ይስጥልን መምህራችን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 4 месяца назад
የእግዚያአብሔር ሰራው ድንቅ ነው የአቡነ ዜና ማርቆስና እንዲሁም የማሆይ በረከታቸዉ ይደርብን ቃል ህይወት ያስማልን መምህርዬ❤❤❤
@fevenermias8167
@fevenermias8167 4 месяца назад
ህይወት በብዛት ገራሚ ነች እነደዚ አይነት አጠራር ደሞ በጣም ተአምር ነው 😮አምላኪ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋንም ይቅር በለኝ 🥹 ከዳቢሎስ እስራት ነፃ አውጣ እየኝ ተመልከተኝ🙏🙏🙏
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 4 месяца назад
ፀጋና በረከታቸው ይደርብን ወለተ ፃዲቅ ❤
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@samketnataniyem1528
@samketnataniyem1528 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ወንድማችን ከናዝሬት ነው❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለሰማአቱ ቅድሰ ጊዮርጊስ ወርሃዎ በአል አደርሳች
@tejnesh5645
@tejnesh5645 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእዉነት በጣም ብዙ ነገር ተምረነባታ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይጥራ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስን መምህራችን አቤት መታደል የዛሬ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 4 месяца назад
መምህር እድሜህን ያርዝምልን❤
@seniatabebe5537
@seniatabebe5537 3 месяца назад
አምላከ ዜና ማርቆስ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 месяца назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የናታችን ታሪክ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ተሥፋ ሥላሴ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት 🕯️🕯️🕯️ አምላክ ይጠብቅልን በፀሎታቹ አስቡን ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 4 месяца назад
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 4 месяца назад
በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደረብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 4 месяца назад
እህቶቼ ለእኔ እግዚአብሔር ያደረገልኝ ብዙ ነዉ በመምህር ተስፋ ስላሴ አድሮ እዉነት እላችዋለዉ በጣም ዘማዊ ነኝ ሴሰኛ ነኝ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ሁሌም ግን ይፀፅተኛል አለቅሳለዉ ፀበል ማፀኔ ዉስጥ እየጨመርኩ አለቅስ ነበር አድነኝ እያልኩ ከለታት አንድ ቀን መምህርን 6አመት እከታተላለዉ ግን መለወጥ አቃተኝ ገጠመኝ ገምሬ አልጨርስም ነበር ከዛን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አደል ጥር 10ቀን 2016 ሁለን ትቼ መምህርጋ ግቢ አለኝ ምንም ምክታተለዉን ትቼ ለሌላ ነገር እጄ ተያዘ መስገድ መፀለይ ጨመርኩበት አበዛዉ ከዛን በህልሜ ደም እደ እንሽርት ዉሃ ሆኖ ፈሰሰኝ ከዛን ወጣት እረጅም ልድ አይዞሽ አደንግጪ አለኝ ከዛን ዳንኩ እሄን ታሪክ መምርጋ ቀርቤ አካፍላችዋለዉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አረ ብዙ ነዉ ነግራችዋለዉ ቀርቤ
@sile-sew
@sile-sew 4 месяца назад
መምህር እወድሀለው 🌹🌹🙏🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤ ድንቅ ገጠመኝ ነው ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህነነት አድርግልኝ😊
@SeniSisay
@SeniSisay 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በስላም መጣህ ❤❤❤❤❤
@Nina-sq8dn
@Nina-sq8dn 4 месяца назад
እኔም ሁልግዚአስባላው ጻድቃኔማርያም ለመሄድግን አልቻልኩም ፀልዩልኝ ወለተ አማኑኤልነኝ እባካቹህን ስለትአለብኝ
@abushngusse7909
@abushngusse7909 4 месяца назад
የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደረብን መምራችን እንደ አይነት ታራኮቻን ብታበዛ ትሩ ነው እላለሁ ካለ ህይወት ያሠማልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 месяца назад
እዉነት ነዉ መምህርዬ ለኔም ይድረስልኝ አምላኬ አሜን አሜን አሜን
@user-vn4gi2ee3t
@user-vn4gi2ee3t 3 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገርችን ያብቃን አሜን
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 4 месяца назад
ሰላም መ ምህር ሰላም መጣህ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅል ከነ ቤተሰቦችህ
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 4 месяца назад
መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ድቅ ምስክርነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yeneneshwolde234
@yeneneshwolde234 4 месяца назад
የሚገርም ታሪክ መምህርነው
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 месяца назад
እውነት ነው መምህር💚💛❤
@kalip1499
@kalip1499 4 месяца назад
ቃልህይወትያሰማልና
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጠልን✝️✝️✝️
@haftomgera5495
@haftomgera5495 4 месяца назад
መምህር የ እንካን በሰላም መጣህልን በጣም ደስ የሚል ነው እድሜጤና ይስጥልኝ
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 4 месяца назад
@@haftomgera5495 አመስግናለው
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 3 месяца назад
ክብርና ምስጋና ለፃድቃን ለሰማህታት አምላክ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@kbe7628
@kbe7628 4 месяца назад
እንኳን ሠላም መጣህልን መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ👍
@YoDaha
@YoDaha 4 месяца назад
በረከታቸውን ይደረን እናመሰግናለን መምህራችን
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 4 месяца назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 месяца назад
አሜን እኳን ደህና መጣህ
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 4 месяца назад
በረከታቸው ይደርብን
@ዘርትሁን
@ዘርትሁን 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን❤
@meserstTube
@meserstTube 4 месяца назад
ማርን ይቅር በለን አምላክሆይ የኔኝ ሀጥያትማ ብዛቱ እኮ እፍ ይህ ነገር ግን ወደኝም አለኮ የሜያስተምሪቸዉ ብናግን ጥሩነበር ሀገጠሩ ምህምናን ማን ያንቃልን ይህ ድንቅ ትምህርት መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዚልህ እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤🎉❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 месяца назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ወርሀዊ በአል አንዲሁም ለፃድቁ አቡነ ተከለ ሀይማኖት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦች ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ የአናታችን የዋህነት ይገርማል መታደል ነዉ አግዚአብሔር ከብር ምስጋና ይድረሰዉ በቅድሳን አባቶቻችን የዜና ማርቆስ በረከታቸው ምልጃቸዉ አይለየን በቅድሳን አናቶቻች ላይ አድሮ ልጆቹን ይሰበስባል የቅድሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የአመቤታችን ምልጅዋ በሀገራችን በቤተክርስቲያን በህዝበከርስቲያኑ ባባቶችን ይሁንልን ማረኝ አቤቱ ማረኝ
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h 4 месяца назад
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እማሆይ በረከታቸው ይደርብን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን የቡነ ዜና ማርቆስ በርከታቸው ይደርብን ❤❤
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 4 месяца назад
Egzabher amilak hoy Etiopien selam argilin amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 месяца назад
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚደቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ድቅ እግዚአብሄር ባድም በሌላም መገድ ይመጣል የሰው ልጅ ግን አያስታውልም የአባቶቻችን የናቶቻችን ረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን ምእመናን እንኳን ለሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን በሰማአቱ ምልጃ ይጎብኚልን አሜን እማ ሆይ በረከትዋ ይደርብን ውይ ታድለው እኔ ግን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት መኩስና ሲነሳ ያስለቅሰኛል ለምን እደሆነ አላቅም ተመረጡ ሲባል እኔ በንባ እታጠባለሁ 😢ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 4 месяца назад
መምህረኮ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ጥሩ ጥሩ ኮመንት ፃፉ ኮመንት ማንበብ ከምወዱት ውስጥ አንዷ ነኝ ሼር ላይክ ኮመት መምህረ ሰመቸ ስጨርስ እኮምታለው❤
@Ayelech-wd4rs
@Ayelech-wd4rs 4 месяца назад
ሚገርም ገጠመኝ ነው ሁላችንም መፀረሻችን ያሣምርልን መምህራችን ጠና ከረጅም እድሜጋር ያድልልን እኔንም ወገኖቼ ሁላቹ በፀሎት አሥቡኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ❤❤❤❤❤❤
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 3 месяца назад
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር መጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን በእውነት ከልቤ ሆኘ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ሲመርጥ መታደል ነው በጣም ደስ የሚል አስሚሪ ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህንን ገጠመኝ ጊዜህን መስዋት አድርገህ ስላቀረብክልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን እውቀት መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይግለፅልህ እስከ ቤተሠብህ እድሜ ፀጋ ጤና እስከ ቤተሠብህ ያድልህ እመብርሃን እመብርሃን ትጠብቅህ እኛም የሠማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ለበረከት ለፍሬ ይበልልን በሀይማኖት በእምነት ያፅናን አሜን ሀገራችን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን አሜን🤲🤲🤲
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 месяца назад
አሜን እንጠራ ወደቅድስና 🤲🤲🤲
@initesinites2988
@initesinites2988 4 месяца назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen memher Enkuan dehna metahln❤❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 месяца назад
.እግዚያብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ በቸርነት በምረቱ የሚጐበኘን ወደቤቱ የሚሠበስበን ምስጋና ይድረሰዉ የማሆይ ታሪክ በጣም የሚገርም ነዉየአቡነዜና ማርቆስን መፅሐፍ እስካነብ ቸኩየአለሁ
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 4 месяца назад
Dear our brother GOD Blessed U and families
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 месяца назад
በረከታቸዉ ይደርብን
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል በዉስጡ ትልቅ ትምርት ያለዉ ነዉ መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከየስቱ ጉድ አመለጥን 😢 አወጣኸን
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 4 месяца назад
መምህርዬ እንኳንም በሰላም መጣክልን እኛንም የሰማንውን ህይወታችን መርምረን ከከፉ ስራ እንድንርቅ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን ወደ መልካሙ ይምራን ሰንወድቅ የማይተወን አምላክ ባለንበት ይጠብቀን እግዚአብሔር እንደፈቀደለኝ እሰማለሁ ሰመቼ comment ለመፅፋ በጣም ሀሳቤን ብትንትን ይልብኛል ከኔ የበርታችሁ የተዋህዶ ቤቴሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 4 месяца назад
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet Amlaki hoy mehru yekr blen sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 3 месяца назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። የእናታችን የማሆይ በረከታቸው በእኛ በኢትዮጵያ ላይ ይድረስ። መምህር አቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው እረዴታቸው አይለየን። የሚገርመኝ ነገር አቡነ ዜና ማረቆስን ፀሎት ባደረኩ ሰዓት እጠራቸዋለው በረከታቸው አይለየን። መምህር አሰቦት ቅድስት ሥላሤ እንዴትደስ ይላል መሰለኸ፣ የእዛ አካባቢ ልጅ ስለሆንኩ አቀዋለው ። በዛን ጊዜ ያስመረካት ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ልደታ ትባላለች፣ እሷ ቤተክርቲያን እነዴት እደታደስች በጣም ይገርማ ወንድሜ ታምህረኛ ነች አንድ ቀን አጫውተሃለው እመቤቴ ታገኘናለች።
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 4 месяца назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀለት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ
@yoditabera9643
@yoditabera9643 3 месяца назад
ደስ የሚል ነገር ነው ወለተማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@rowcellel209
@rowcellel209 4 месяца назад
በረከታቼው ይደርብን
@kalkal4543
@kalkal4543 3 месяца назад
በረከታቸው ይደርብን አብነ ዜና ማርቆስ ሁፍይ ደስ ሲል መምህር የውነት በጣም ነው ደስ የሚለኘ ትምህርትክን ስሰማ በአሴት እሞላለው ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ በጣም ግን ትምህትክን ከሰማው ቀን ጀምሮ እራሴን መመርመር ጀመርኩኝ በቃ ለካ ደስታን ሰላምን የምናመጣው እራሳችን ነን ፈጣሪ ይጠብቅልን ከዚ በላይ ይጨምርልክ ሰው የሰራውን ነው የሚያጭደው መልካምነት ለራስ ነው በጣም እኖድካለን በርታ🙏
@sadamgdgdh-ui5yb
@sadamgdgdh-ui5yb 3 месяца назад
የሚገርም ነው ምን ይባላል እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 4 месяца назад
መምህረ የምገርም ታሪክ ነው የእማሆይ በረከት ይደርብን የእውነት የአንደድ ሰው መጠራት ይገርማል ውስጣቸው በጣም የዋህ እናት ናቸው የዋሃን እግዚአብሔርን ያዩታል የምባልኮ እውነት ነው ❤🥰
@annahanna8932
@annahanna8932 4 месяца назад
ይህን ገጠመኝ አንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬ ተመስገን 😢እፁብ ድንቅ ነው አቡነ ዜና ማርቆስ ምልጃ ፀሎት በረከት ረዴኤታቸው ይደርብን🤲 ኦ አምላኬ እኔን ከንቱ ልጅህን አስበኝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ🤲😥😥😥 መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን💞💞
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 месяца назад
እንኳን ለአባታችን ተክለ ሀይማኖት እና እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ወርሀዊ በአል አደረሰን
Далее
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2 млн