Тёмный

235ኛ B ገጠመኝ፦ የተሰጣ እህልና የታጠበ ጫማ ሌላም እቃ የመስረቅ ችግር ወደ ልጅ ልጅ ...... 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬች እንማር እንለወጥ።
@tigisthabtamu1606
@tigisthabtamu1606 2 года назад
Vamen'm k?l lomol ok j 8"9p :/op'll lo Liu p Lolo ok moo kkj: co jury Kimi :-O :-O 9 lo ok klk Kimi Kimi k goo o k goo j:
@tigisthabtamu1606
@tigisthabtamu1606 2 года назад
M ;) Mimi loo k kilo ;) moo 0 k ľp bmp poo bmp m moo ok;ppp'll l ::) j bmp ;) bmp ::) no moo ::) ::) bmp k moo pp lo moo mmm?oll;kkkkm kk""p k0m lo o; moo m Liu+j km lo moo l moo m/l'll o :/'m lj bun m bmp moo lm k kol"
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 года назад
እሺ እኅራችን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
@@tigisthabtamu1606 ምንድነወሰ አልገባኝም ፅሁፉ
@tigisthabtamu1606
@tigisthabtamu1606 2 года назад
@@user-lg2uy6iu7j yiqirta mamire salawqe now yee tsafkuti baxam yiqirta
@user-cz2bt5yv5p
@user-cz2bt5yv5p 2 года назад
ሰላም ለእናተይሁን መምህርእዬኑርልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ቂርቆስ
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@samritube4797
@samritube4797 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ተስፋዬ ሰላም ለሁላችንም ይሁን እህቶቸ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 года назад
እረ መምህር ሌብነት መንፈስ መሆኑን ስለአሰተማርከን ቃለሕወት ያሠማልን እኔም አንድ ሰዉ ንሳሃ አስገብቸ አሰቆርቢያለሁ እኛ እንደነቃን ሁሉም ይንቃበት እዉነት የስንቱን ሕወት አተረፍከዉ
@ksaksa2509
@ksaksa2509 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሠላምህ ይበዛልን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በእውነት ከአይሚሮ በላይ ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 года назад
መምህር አጅግ በጣም ይገርማል። ትምህርትህ እጅግ በጣም ትክክል ነዉ! እንዳተ ያለ አስተማሪ ይብዛልን። ሽ አመት ኑርልን። ሞት ቢመጣ እንኳን የእግዚአብሔርን ቸርነት የእመቤታችንን አማላጅነት አጉም ብየ በሰውነቴ የሚጠበቅብኝን ለመስራት እና ሞትን ደስ እያለኝ ለመሞት መንገድን ጀምሬያለሁ። አንተ አንደምታስተምረን መዳን ከግንዛቤ ለውጥ ይጀመራል።
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 года назад
እግዚአቤሔር ይመስገን አባቱቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እልልልልልልልልልል 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tf9se1kt3g
@user-tf9se1kt3g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለመንቃት እንሞክራለን
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kj8mr2nd9y
@user-kj8mr2nd9y 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው በሁሉም አለ ይህነገር እኔም በቅርቡ አውቃለሁ እግዚአብሄር ይመልሰን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 года назад
እግዚአብሔር ልጆቹን በምንም አይነት ውስጥ ቢሆኑም ወደ እቅፎቹ ያስገባል ክብር ምስጋና ይድረሰው
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 ዛሬ በእለተ ቁኑ 23ኛ ነኝ
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእዉነት ቡዙ ባይሆንም እንየም እንደዝ አይነት ችግር ነበረኝ ካንዴ ሁሌቴ እንደዝ አድርግያለዉ ሀገር እያለዉ በተለይ በአይነ ማ የማይመኘዉ ነገር የለም ግን መንፈሰ አይመሰለኝም ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ባሰተማርከን መሰረት እየቀጠቀጡኩት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን መሰደዴ ለቦጎ ነው ሰደት ላይ ጌታዬን አገኘሁት 👏💐💐💐
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 года назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው የዛሬው በእውነት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ።
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር በርታልን የኝ አስተማራ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንተ አማልደን ሚካኤል እልልልልልልልልል
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንቃለህይውትያስማልንመምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa 💚💛❤🤲
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ከእድሜ ከጤና ጋር
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘመንህ እግዛብሄር ይባርክልክ
@warqituuraggasaa406
@warqituuraggasaa406 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@japyhanademisse9160
@japyhanademisse9160 2 года назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ነገር ከራሤ ጋ እያነጻጸርኩ ብዙ እራሤን አይቼዋለው ብዙ ዳንኩበት ጌታ ይመሥገን
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አምላክ ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ"
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
ተክለ አብርሀም ብለህ አስብልን መምህር አደራ በሰማይ በምድር ልብ እዴገዛ ልኝ አስቸግሮኛል ፈጣሪየ አተ ልቦና ይስጥልኝ አሜን
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም ይገርማል
@3tzdemisse
@3tzdemisse 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በማንኛውም ቀረፃ ግዜ እንደ /background/ የምናያቸው ሥ ዕለ አድህኖዎች ለተመልካች ትልቅ አስተዋፅሆ ስላለው ባይቀየር የሚል ወንድማዊ አስተያየት አለኝ ይህንን ያልኩት ከገጠመኝ 235B ላይ ተነስቼ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-yg1pq6lk4g
@user-yg1pq6lk4g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰላምህ ይዝዛ ሰላም ይድረሰን 🤲✝️🌹🌹 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር በልቦናችን ውስጥ ያሰቀምጥልን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን በእውነት🙏🙏🙏
@tube6227
@tube6227 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ትምህርት በቤታችን ውስጥ ያለ ነገር ነው እናመሰግናለንቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር !ቤተሰቦቼ አሁንም የባእድ አምልኮን እያመለኩ ነው እኔ ስደት ነኝ በርቀት ሆኜ ብነግራቸውም አይሰሙም በፀሎትታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ተብላችሁ ከኔ የተሻላችሁ 😭😭😭😭
@betisisay6628
@betisisay6628 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር የጎረቤታችን ታሪክ ነው ይገርማል
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 2 года назад
ውድ መምህራችን ባንተላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋሉን ይስጠን የማናስተውላቸው ብዙ ችግሮቻችን እየቀርፍን ነው 🙏🙏🙏
@egzharyagebreab4088
@egzharyagebreab4088 2 года назад
ሰላም መምህራችን እግዚኣብሄር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ና መምህር በፀለቶ ያስቡኝ እግዝሃርያ ገብረኣብ እባላለው ብሰማ ብሰማ በልቤ ኣይቆይልኝም ግራ እየተጋባሁ ነው::
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእህክትያስማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአቢሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏👏 ወይ ጉድ የሚገርም ገጠመኝ ነው ⛪🥀⛪🥀⛪🙏🙏💚💛❤️💐💐🥰
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆዪልን ለሃገራችንም ሰላምና ፍቅር ይላክልን አሜን አሜን አሜን
@meazameaza3571
@meazameaza3571 2 года назад
መምሕራችንጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሕ
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ ሀፆለት
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
በእውነቱ መልካም ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ለስጋ ለደሙ ማህተም ሁላችንንም ያብቃን እህት ወንድሞቸ ቡዳ መንፈስ እኔም ጋር አለ እግዚአብሔር ያስወግድልኝ !!!
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
Man yelekew ale bilesh new betam tikit 3% biology new ke trillion
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
EGZIABHER yirdan Yimaren enji
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋ ያብዛልህ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 года назад
በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው እኔ በጣም በቅርብ የማውቀው ሰው ያደረገውን አላደረግሁም ያየውን አላየሁም አልሰማሁም በቃ ሁሉን ካድ ነው የሚያደርገው ጥፋቱ የራሱ ሆኖ ቢሞት ይቅርታ አይጠይቅም እንዴውም ይሳደባል አንድ ሺ ክህነት ነው የሚደረድረው ላለማመን በእውነት ሆዴን ቅጥል ነው የሚያደርገኝ ሁሉ ነገሩ ትንሺ ሀሳብ አንቶ መጨቃጨቅ የማይመሳሰል የማይገናኝ ነገር ነው ግን እሱ እዛላይ ድርቅ ነው የሚለው እግዚአብሔርን ሁሌ ማማር መውቀስ ነው በቃ ለምን እዲህ ትላለህ ስለው ይብስበታል ይሄ ቆይ ምን አይነት መንፈስ ነው እል ነበር በእውነት መምህር ስለ ቡዳ መንፈስ ሲያስተምር ሙሉ የሱን በሀሪ ነው አንዱ እኳን እሱጋ የሌለ የለም በዘር ብዳ መንፈስ እንዳለበት አውቃለሁ ግን በፊት ቡዳው መንፈስ እንደዚህ እንደሚያደርገው አለቅም ነበር መምህር ሲያስተምር ነው ውስጤን የነካኝ በእውነት እኔ ቃል የለኝም መምህር ስለትምህርቱ ለመግለፅ ውድ መምህራችን ቸሩ አምላካችን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስመዐልና መምህር እህትህ ከ ትግራይ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ከዝህ በፊት በሃገሬ እያለው ተማሪ የሰንበት ት/ቲ ነዉ የነበርኩት ስብከተ ወንጌልም በየቀኑ እንሰማለን ግን ዝም ብሎ መመላለስ ነዉ የነበረ ኣሁን ግን በገጠመኝ ብዙ ተምሬያለዉ ማለቴም ከዝህ በፊት የድያብሎሰ ሴራ ብዙ ትኩረት ኣያደሪግም ነበሪ እግዚአብሔር ይመስገን ኣምላኬ እሰራኤል በኣባ ግርማ ወንድሙ ና በመ/ር ተስፊይ ኣድሮ ህይወት ኣገኘሁት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራች በእውነት በጣም ደሰ የሚል ና የሚያሰተምር ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ና ጸጋውን ያብዛልህ ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@Taemo767
@Taemo767 2 года назад
እሺኒ ፍቅር ኣብ ኩሉ ዘየምልጠኪ🙄ኩሉ ግዜ ቅድሚት ኢኪ🌿
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@ry8319
@ry8319 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የምገርም ነው የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን👏👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ 👏🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻✅❤️❤️❤️
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
መምህራችን እድሜና ጣናይስጥህ ትምህርትህን ስስማ እዴትእደምረካ እምዬኦርቶዶክስ ለዘላለምትኑር ኢትዩን ስላምያድርግልን አሜን አሜን
@Taemo767
@Taemo767 2 года назад
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እድሜካ የብዝሖ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ማስተዋል ያድለን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
ስየ ሁለም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርራችን
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 года назад
Memirachin kale hiyoten yasamalen sela hulum neger egezeaber yemsgen ⛪✝️❤🙏🙏🙏
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 года назад
Saagalee jireenyaa isin haa dhagesisuu dhalatuu motumaa Isa isin haa godhuu 🙏🏾🙏🏾✅
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@h6349
@h6349 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ በእዉነት እራሳችንን እድናይ ስላደረከን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋዉን ያብዛልህ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 года назад
ኣሜን. ዝማሬ መላኣክታን ያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እግዝአብሔር አምላክ የተመስግን ይሁን መምህራችን እስይ አባታችን እግዝአብሔር ይስጥልን እንዲህ አይነት መልካምና አሰተዋይ እሩሩሕ አባታ ነው ለቤተክርስቲያንች የሚያስፈልጋት
@seve3476
@seve3476 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ እኔም ላይ የቡዳ መንፈሥ አለ መሠል የኔ መሆነ እላለሁ መዋሸት እፈልጋለሁ በፆለት አሥቡን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@user-ei5vw1iy2j
@user-ei5vw1iy2j 2 года назад
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ መምህሬ በጠም የሚስተምር ትምርት በፀሎትህ አስበኝ 😭😭😭
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃልህ ወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥⛪🌷♥⛪
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ 💒🙏 እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገ ደስ አለ💒እናመሰግናለን ❤🕊
@user-kg5zy9rb4b
@user-kg5zy9rb4b 2 года назад
መምህርራችን እንኳን ደና መጣክ ወይኔ የኔ ታሪክ ነው ከምር የእጅ አመል ነለብኝ እና ግባሬንና ከንፈሬን ካላደማሁ አይወጣልኝም ግን ከባድ ነው ሳላስበው ነው ግን እሚፈጠረው በፀሎት አስብኝ መምህርየ 🙏😥😥😥😥😥😔😔😔😔😔😔
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
እመ ብርሐን ታስብልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
Bey betam tigil yasfelgishal awko newa yedem gibren amichiii new betselot seatiinaaa endih kemadiregish befit yih simet sisemash geschiw kaderegish behuwalam bejish wey betifirsh new belela nibret? KIDUS GEBRIEL yiserilish ale yihe kebad menfes new beteley nibret wedemasnesat endaywesdush EMEBIRHAN bezerfafa kemisuwaaa tikelilish bitichiyiii Nisha gebtesh sigawedemu tekebeyibet kurebibet and lay tekebel bilesh eyasersh
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ የማውቀውን ደግሞ ልንገርህ የተጠቀምከው የአለም ካርታ ትክክል አለመሆኑን ልነግርህ እወዳለሁ አብዛኛው የአለም ህዝብ አያውቀውም
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልንመምህራችን
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 2 года назад
እናመሰግናለህ መምህር ትምህርትህን ጠቃሚ ነው
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
አጀቴቴቴቴቴቴ ተስፋ ሥላሴ ከአፈህ ማረ ቁረጥ ይላልልልልል ጀግናዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሥታሰተምረ ፈትፈት ነዉ
@user-ov2ft5mn1i
@user-ov2ft5mn1i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 года назад
ሠላም እግዚአብሄር ከሁላችሁም ጋር ይሁን መምራችን ጸጋዉን ያብዛልህ ወድማችን በዉነት
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 года назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር💞💞💞
@WubetAsrat
@WubetAsrat 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 года назад
Amen amen
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 года назад
በጣም፡እናመሠግናለን፡ለነፍሣችን፡ምግብ፡ሥለምታቀርብልን፡ኑርልን፡መምህር፡የነፍሥ፡ማእድ፡የሚለው፡ላይ፡የአባ፡ኪሮሥን፡ታሪክ፡ንገረን፡
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን አቦታችን ፀጋውን ያቦዞሎት ለሁላችንም ለዚህ ክበር ይበቃን ሁላችም
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅርታውን ያድለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤️የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እንደ እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አመተ ኢየሱስ ከነቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@haneyearsamaliji7299
@haneyearsamaliji7299 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
EGZIABHER yimesgen wud memhirachin
@zinashabate192
@zinashabate192 2 года назад
መምህር እውነት እኔ በጣም እዋሽ ነበር የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገፅፅው
@ayehuemuye1950
@ayehuemuye1950 2 года назад
እግዚአብሔር የመሠገን በአውናት በእደሜ በጤና ደነግልማረያም ትጥበቃልን በጣም ተምህረት አያገኛናወ ክእኛ ሰፈረ አንዴ ሰወ ናበረች ሰተመጣ የሆና ነገረ አንሳታ ነወ የመተሄደወ የማታናሰወ ሰታጣ የክበቶን ደረቆሸ እና እንጭት ወኔ አሁነ ነወ የገባኛ ላክ እጀ አመል ምናፈሰ ነወ አይይ አለወቀናም ናበረ ግን መምህ እኔ ለማገነኛት ፈልጌ ናበረ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
እሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት እኔም የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ የሰው ነገር የኔ በሆነ ብሎ መመኘት ከኔም አለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@haymi7397
@haymi7397 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መ ምህራችን ❤️
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ወይኔ የኔን ሂወት ነውዴ የተናገርከው መምህሬ እኔም ሂወት እደረዲህ ነው ሽምጥጥ አድርጌ መካድ እና የሆነን ሠው ውይ ሲያምር ታልኩ ያልጅ ሀይ ሠላምነው ብሎ ይደውልልኝ ነበር ግን ይገርመኝ ነበር በዚያ ግዜ ማለት ደሞ ራሴን ዝቅ ማድረግ በጣም ነው የሚከብደኝ ደሞ በጣም አስመስላለሁ ብቻ ብዙ ነገር አለ እኔላይ በግላጭ ነበር መንፈሱ እዳለ የሚያስታውቀው አሁን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህሬ ባተ ትምህርት ባተ ገጠመኝ በዙ ነገር አውቄ እያስወገድኩ አሰየሠገድ አሰየቀጠቀጥኩ አሰገኛለሁ አሁን በጣም ለውጥ አለኝ መምህር እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ 👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻
@merry3355
@merry3355 2 года назад
Memhirachin tebarek
@Edom.media7
@Edom.media7 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህልን🌹🌹🌹🌹💐💐
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
በርታልኝ ፈጣሪ ይቅደምልህ አሜን
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን መምህር
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏የሚገርም ገጠመኝ ነው በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏🌻❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 2 года назад
ወለተ ገብርኤል
Далее
У тебя проблемы?
00:20
Просмотров 781 тыс.
We will see who will do it better 😂
00:14
Просмотров 4 млн
Телеграмм-Колян Карелия #юмор
00:10
ስብራት ክፍል  40 | Sibrat episode 40
43:52
Просмотров 6 тыс.