Тёмный

24 እድሜ ጠገብ መኪናዎችን የሰበሰበው ግለሰብ | ካሪቡ አውቶ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 3 месяца назад
አውቶሞቲቭ አድናቂ መሆን እንደ ሱስ ነው። ጥንታዊ መኪናዎችን በመንገድ ላይ ማምጣት ከባድ እና ጊዜ የሚወስድ ሂደት ነው። ለምሳሌ እዚህ አሜሪካ ውስጥ የመኪና መለዋወጫ በበቂ ሁኔታ ይገኛል፣ ነገር ግን ጉልበት፣ ጋራጅ የጥገና ወጪን በጣም ከፍ ያደርገዋል። ስለዚህ ምንሊክ እነዚህን መኪናዎች ለመጠገን ምን ያህል እንደተገዳደረ መረዳት ይቻላል.ስለዚህ ሚኒሊክ ከብዙዎች እንደ አንድ ጀግና ነው የምቆጥረው። ታሪክን በመጠበቅ ላይ ባለው መልካም ስራ ቀጥልበት።
@solomontesema9201
@solomontesema9201 3 месяца назад
ይህ ሰው ህያው የታሪክ መዝገብ ነው፤ሊመሰገንም ይገባዋል።
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 3 месяца назад
በትክክል
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይደግፈህ በረታ ወድሜ አደንቅሀለው
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 3 месяца назад
Wow i like classic cars
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 3 месяца назад
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ አድራሸውን አስቀምጡልን ።
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts 3 месяца назад
ሚኪ hobby ህን አደንቀዋለሁ እነዚህ antique መኪናውች የቀረጥ ልዩነት መንግስት ተብዬው ቢሰጥ ጥሩ ነው እንደ collection
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 3 месяца назад
i love classic cars
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 3 месяца назад
Kality maseltegna gibi west old cars alu check them
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 3 месяца назад
Bravo collezione bravo numero uno Ciao Gigi Gino zaritu ambissa ghimbi Roma wollega 😅 0:00 👍👍🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️🇮🇹
@yazemen726
@yazemen726 3 месяца назад
አድራሻውን ላኩልኝ ለስራ ፈልጌው ነው❤
@alnokhba2455
@alnokhba2455 3 месяца назад
Fiat Ballila 1933🎉
@mickeydi
@mickeydi 3 месяца назад
ምነው የሬኖዋን ካርብራተር ጨፈለከው አባዬ 😅
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 3 месяца назад
There's no sound what's going on
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 3 месяца назад
ቪዲዮ ቀራጩን ለቀጣዩ አዳታመጡት አደራ
@AbiyAhmed-li1hi
@AbiyAhmed-li1hi 3 месяца назад
መግስት እያጠፍ ነው
Далее
Истории с сестрой (Сборник)
38:16