Тёмный

26ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng የተገፋች ነፍስ፤ ቅጣትና ምህረት(በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 731   
@user-is8id7my4b
@user-is8id7my4b 3 года назад
እኔ የሀረብ ገረድ ነኝ ሰዎቼ በጣም አስቸጋሪ ናቸው እና ግራ ሲገባኝ ሽንቤ ቤት ሁኜ እየስገድኩኝ ነውነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 года назад
እግዛአብሄር ይርዳሽ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 года назад
@@user-gs9dl8yy5l አይዞሽ አህቴ በመከራ ሁነህ መስገድ አጅግ ብዙ ጥቅም አለው አኔም የማርገው ግራ ገብቶኛል አንድ ቀን አንድናለን
@user-xi2oe6is6j
@user-xi2oe6is6j 3 года назад
tselot kudusan ayleysh ehte dngl maryam ttebksh
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
እግዚአብሔር ይረዳሽ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 3 года назад
አቤት መታደል ምን አይነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሶስቱ ስላሴዎች የኛኔም ቤት ይባርኩልን መድኃኔዓለም አባቴ 😭😭😭😭😭
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 3 года назад
ፀጋውን እድሜውን ያብዛልህ መምህሬ ኑ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አብረን እንማር
@user-fp1um5gb4v
@user-fp1um5gb4v 3 года назад
Eshiii ehitale.
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
አለን አለን
@sarasara5647
@sarasara5647 3 года назад
አለን ማማዬ
@zaidehaile2040
@zaidehaile2040 3 года назад
እሺ
@zaminoruae6469
@zaminoruae6469 3 года назад
መምህር ቃለ ህየሰወት የሰማል ፀጋውን ያብዛልን በአድሜ ቀፀጋ ያኑርልን የአናተ በረከት ይደረሰብን
@user-ep6ld3tl6t
@user-ep6ld3tl6t 3 года назад
#እንኳን ደና መጣህ መምህራችን #እስኪ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ጋ በትንሽ ቪደወ እንያችሁ #ጠላት ደስ አይበለው እምትሉ በ #like ?????
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
ምን ሆነዋል እህቴ ሰው። መነክቶታል ዘንድሮ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
እኔም ባይ ነኝ ጠላት ደስአይበለው
@user-ts3zd6dp1y
@user-ts3zd6dp1y 3 года назад
@@user-lc8lp2tg7c እማያገባችሁ አትግቡ ሆ በሰው ህይወት መግባትትን ይሉታል ምግባችሁን ብች ብሉ!!
@user-ts3zd6dp1y
@user-ts3zd6dp1y 3 года назад
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
@@user-ts3zd6dp1y Ayibalim Yefikkir Amilak 1 Enidiyaderigelin Melikam Mignotachin New
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 года назад
የድንግ ባሪያ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ የነነዌ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የበረከት ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን ፠
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።መምህራችን።
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
ዛሬ አደኛ ነኝ መምህሬ እስኪ እደዚህ ሁልግዜም ፈገግ በልልን ሺ አመት ኑርልን እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን እንወድሀለን ሰምቼ እመለሳለሁ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በረከታችሁ ይድረሰን ስላካፈላቺሁኝ የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እውነት ነው ሶልዬ እንዴት ነሸ ❤
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
@@user-hl2ck4er9h እግዚአብሔር ይመስገን እማ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂😂
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
It really hurts me so much why???
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Really very bad
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልንን መምህርየ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የመምህር ተስፍየ ተማሬዎች ኑንን ገባ ገባ በሉ እንማር ሁላችንም በጉጉት እንደምንጠብቀው እርግጠኛ ነኝኝኝኝኝ 100%
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን ።መምህራችን።ዝማሬመላእክትያስማልን ።
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 года назад
እንኳን ስላም መጣህልን አቤት ምኔውን ነው ይምትቀድሙኝ የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ስላማችሁ ይብዛልኝ ጎዶለያስ .ኤፍታህ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 года назад
እግዚአብሔር ቸር አባት ነው በነሱ ቤት የገባ አብራሀሙስላሴ በኛ ቤት ይግባ ❤ በረከታቸው ይደርስልን❤❤
@netsanetnetsanet2935
@netsanetnetsanet2935 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@brktibrhane664
@brktibrhane664 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 года назад
በፆለት አስቡን አመተ ስላሴ ሀይለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ሩፋኤል ስማችንን ለቅድስት እና ለወድማችን ስጥልን
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 года назад
አጋዕዝተአለም ቅድስት ሰላሴ ሆይይይ እባካችሁ ከውድቀቴ አንሱኝ 😭በልቤ በህይወቴ ንገሱ አሜን
@fre6268
@fre6268 3 года назад
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ ከስይጣን ሴራ ይልቅ የእዚአብሔር መልካምነት ድንቅ ነው ክብር ይግባህ መድህነየ የኔ አባት
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 года назад
መጣህልን የኛ ዉድ የማ ፍቅር ስጦታችን መምህራችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
በእዉነት ትክክል የእማ ፍቅር ስጦታችን። እዲሁም የስደተኞች እንቁ መ ምኽራችን መካሪያችን ወድማችን ልሁል እግዚአብሔር የሀገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት። አሜን አሜን አሜን
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sadaahmed2019
@sadaahmed2019 3 года назад
.ኤ ፋ ታሔ nh ኝ ጌታ ሆይ
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 года назад
መምህራችን እንኳንደናመጣክልን
@destapark609
@destapark609 3 года назад
እሞ ፍቅር ሲል ያምርበታል ማር ነው
@kidusmikaelredate2109
@kidusmikaelredate2109 3 года назад
ይኸንን ስም የምታነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡን መምህር በፀሎት አስበን ወለተማርያም ፡ ወለተ ማርያም ፡ገብረ ማርያም ፣ እህተ ሚካኤል ፣ወለተኪዳን፣ ክንፈ ሚካኤልተ፣ወለተ ፃዲቅ፣ተክለ እስጢፋኖስ፣ እህተ ገብርኤል ፣ገብረ ፃዲቅ፣ፀዳለ ማርያም ፣ገብረ ወልድ ፣ እህተ ጊወርጊስ ፣ ተክለ ማርያም ፣አስካለ ማርያም ፣ሀይለ ሚካኤል ፣ወለተ ጊወርጊስ፣ወለተአማኑኤል፣ ወለተ አማኑኤል ፣ወለተ ሰማያት ፣ሃይለመስቀል ፣ፅዬድንግል፣ ትርሲተ ወልድ ፣አምሀ ስላሤ
@user-xr6xg2ci3g
@user-xr6xg2ci3g 3 года назад
ሰላም መምህር አሞኛል ወለተ ሚካኤል ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አይዞኝ እኽት አለም እግዚአብሔር ይማርሽ
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 года назад
አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረት እጁ ይዳስስሽ!!!
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እሱ ይማርሽ እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ
@fre6268
@fre6268 3 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልሽ እማ
@public390
@public390 3 года назад
አስካለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል አንቀጽ በፀሎት አስቡኝ
@redeactef
@redeactef 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፋ ስላሴ በርታ እባክሕ መምህር ለቅድስት የክርስትና ስማችን ስጥልን በረከትዋ በኛ ይደርብን ለእስዋም እግዚአብሔር የልቧን መሻት ይፈፅምላት። ወለተ ሚካኤል ሐይለ ስላሴ ወለተ ፃዲቅ ብለሕ እባክሕን እንዳትረሳው። የድንግል ማሪያም ልጅ ኤፍታሕ ይበለን አሜን አሜን አሜን።
@masertimesi9598
@masertimesi9598 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ ይህንን ታሪክ እኛ ቤተሰብጋም አለ በብዛት ምንም አይነት ምልክት ሳያዩ ለምሳሌ እራስ ምታት እንኳን ብይዛቸው እንዛ ጅቦች አይተውሽ ነበር እንዴ እያሉ ያገሉን ነበረ እና መምህር እጅግ አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አግንቸባታለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን እባክህ በፆለትዋ እንድቴስበን አድርስልን ወለተ ጊዮርጊስ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይይይ ኤፍታህ በለኝ እነረሱን የረዳህ እኛንም እረዳን አሜን መምህር በእውነት ቃለሂኸትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን ክሩን ይስጥልን አሜንእባከወ አሰተላልፍልን ለህትለወድማችን ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ወለደ ጊዮርጊስ ወለተ ትንሳኤ ገብረ ሰንበት ወልደ ሰንበት ወለተ ሩፋኤል ወለተ ጻድቅ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Thanks Good for them 🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
ይሄን እድሰማ የፈቀደልኝ ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 እስኪ ወድሞቼን ልጄን በፀሎት አስቡልኝ ለንሰሀ እዲበቁልኝ ሀይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሀይለ ማርያም በትረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልጀ ዮሀንስ ብላቹ አደራ ይቅማሉ ያጨሳሉበተለይ ፍቅረ ማርያምና ወልደ ጭርቆስ እና ሁሉንም በፀሎት አስቡልኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@hiruttube8937
@hiruttube8937 3 года назад
መምህር በፀሎት አሥቡን ፀዳለ ማርያም አስካለ ማርያም ፅንሰተ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሐይለ ማርያም
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
በፆሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ገብረ እግዚአብሔር እስክ ቤተስቦቼ በፆሎት አስበልኝ መምህር
@anazew4090
@anazew4090 3 года назад
እኛ የጠፋን የተረሳን ያለቀልን ሲመስለን እግዚአብሔር ግን ሰውን አይረሳም ሰው የናቀውን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከወደቅንበት ቀና ያደርገናል ክብር ለመድኀኒዓለም ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሉት አስብኝ ወለተ ተክለኀይማናት ከነቤተሰቦቻቸው
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣልልን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ተክለ ሀና ወልደ ሰንበት ገብረ ማርያም ምህረተ ስላሴ ሀና ማርያም እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡን የታመችው ልጅም በረከትሸ ይደርብን✝️🙏
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 года назад
መምህር እንኳን መጣህልን ተፋህብን እኮ እማ ፍቅር ትጠብቅህ💚💛❤ እህት ውንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ❤ ልስማው አልሰማሁትም❤👂
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 года назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለነነዌ ጾም አደረሳቹሁ♥
@edenz7956
@edenz7956 3 года назад
በዚ ዘመን ስላሴ የተገለፁለት ሰው ምን አይነት ንፁ ነው ግን እሱን ያየ አምላክ እኛንም ይመልከተን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
መምህርዬ እመቤቴ ትጠብቅህ በጣም ነው የምንወዶት ከምር በጣም ነው የምትናፍቀን
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 года назад
Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni berktachu yederbin amen amen amen eleleleeelll eleleleeelll eleleleeelll zemare mlakti 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
የምወድህ የማደንቅህ ተስፋ ስላሴ በርታልን በርታ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ ከነመላ ቤተስብህ እኛም ልባና ይስጠን የእህታችን በረከት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አለማመኔ እርዳው ጌታዬ(2) አንተነህና መሸሸጊያ አለማመኔ እርዳው ጌታዬ .....
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚለው የአብረሃም ስላሴ ቤታችን ህይወታችንን ይባርኩልን በእውነት ትምህርትህን መስማት አልችልም ነበር አቤት እንቅልፍ እና ጭንቅ ይለኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተወግዶልኛን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከነቤተሰብዎ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነሱ ቤት የገባ የአብረሃሙ ስላሴ በኛ ቤትም ይግባ በረከታቹህ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም ብለቹህ መምህር ስንት ታምር አሰማሀን እዉነት እድለኞች ነን ረጅም እድሜ ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 3 года назад
አኔንም መቅደሰ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 🙏
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን❤❤❤❤
@yashihaile93
@yashihaile93 3 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh memeher berektachu yedresen
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Amen Kalehiwetin Kalebereketin Yasemalin Amen Amen Amen
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 3 года назад
መምህርየ የእኛ እቁ እንወድሀለን በእውነት በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ጸሎታቸው ይደርብን 😢
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ : አባዶን : በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@sarasara2006
@sarasara2006 3 года назад
በፀሎት አሥቡን ወለተ ሠማያት ወለተ እየሡሥ ወለተ እየሡሥ ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 года назад
የቅድስት በረከቷ ይደርብን 😍💕
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 года назад
መምህር እኳን ደህናመጡ በጠሎታችሁ አስቡኝ ሁለተማርያም ገብረመድህን ወደሀዋርያ ወልደ ሰንበት ሁለተሰንበት እያላችሁ አስቡን
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ : አባዶን : በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@user-lo4gi4ms3m
@user-lo4gi4ms3m 3 года назад
እምፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
እህት ቅድስት በፀሎት አስብልኝ አስካለ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት ወልደ ሰንበት ወልደ ሰንበት ወልደ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ ሀይለ ጊዮርጊስ አስካለ ማርያም ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛለችሁ መምህር አሜን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋ በሪከት ያድልልን መምህርችን የወድቀ የሚንስ የተረስ የሚሰታውሰ የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ያሆን በረከታቸው ያድረሰን እህታችና ወንድምችን በፀሎት አሰቡኝ ወለት እየሱስ ነኝ ቤተሰባች ማሰተዋሎን ያሰጥን
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 3 года назад
መምህራችን እንኮን ስላም ማጠህልን ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉ ነገር ገጠመኝ እያልክ የምታስታላልፈው የሁላችን ህይወት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለ ያብዛልን ባንተ ና በመምህር ኣባ ግርማይ ወንዱም ተቀይረ አለው ስላማች ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 3 года назад
1
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 года назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን በእውነት ንጹህ ልቦና ያላቸው መታደላቸው ታድለው
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 года назад
በነሱ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር መጎብኘት እኛንም በቸርነቱ ይጓብኘን ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር የእታችን ፀሎት ይድረሰን ፅጌ ማርያም
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ ; አባዶን በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@mobilezone7158
@mobilezone7158 3 года назад
ቃለህይት ያሰማልን መምህር ከነቤተሰብህ ይጠብክ ወተዮሐን ገብረ አማኑኤል በጸሎት አስቡን
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 3 года назад
*_አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን_* ✝️✝️✝️
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ : አባዶን : በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ዋላቹሁ የእህታችን በረከት ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mesitube8868
@mesitube8868 3 года назад
Memirachin kale hiwot yesamelan Welete mariyaam Welete silaasee Talkaa Yohaawnis Baluu be toslt asebun ⛪🤲🤲🤲👈
@helenmamuyamamuya7075
@helenmamuyamamuya7075 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ አበስቡኝ የመምህር ተማሪዎች
@dagmawirebka6001
@dagmawirebka6001 3 года назад
መምህር ቃለይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን ሳራ ገብረመድን አማኑኤል ኃይለ ጊዮርጊስ ተስፋሚካኤል በለው አስቡን በፀሎታችው።
@user-wg4ol4mp7h
@user-wg4ol4mp7h 3 года назад
ወለተ እየሱስ ወልደ ሰንበት ገብረ ማሪያም በጸሎት ያስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rp1zy3ry9s
@user-rp1zy3ry9s 8 месяцев назад
አሜን ምህር ቃለህይወት ያሰማልነሰ ተሰፎ መንግሰተ ሰማያትን ያወርሰለሰ ባዳመጥኩት ውሰጥ እራሴን እያየው ፀዳለ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ መምለህር አደራ።
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 года назад
እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለህ የክርስትና ስሜን ስጥልኝ እባክህ መምህሬ ብዙ ፈተና አለብኝ እባክህ
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 года назад
እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ ስጦታችን እንወድዎታለን ❤💞
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
በፀሎትሽ አስቢን መምህር ቃለእይወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው በፀሎትክ አስበኝ መንበረ ማርያም ሃይለ ሚካኤል
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ : አባዶን : በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ፅጌ ማርያም ውለተ ገብርኤል ገብርኤል ሚካኤል ገብርኤል ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 года назад
መምህር አማኤል ከአንተ ጋር ይሁን , መምህር እባክህን , ወለተ ሥላሴ ብለህ እስብልኝ ልጂን አመስግናለሁ አሜን🙏🏾
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍህታ እንዲልልንና እህታችንንና ወንድማችንን የሰማ እግዚአብሔር(ስላሴዎች) እኛንም እንዲሰማን በፆሎታችሁ አስቡን አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም፡፡
@almalmm2462
@almalmm2462 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገሎት ዝመሔን ያርዝምልን እግዚአብሔር አመላክ ⛪️🤲መመህር ጴሎትህ አስበኝ በጣም ተጨነቃለው ወለት ማርያም በላችሁ አስቡኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለኛ የሚጠቅም ትምህርቶች እየመረጥክ ስለሆነ የምታቀርብልን በርታ ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን በረከትሽ ይድረሰን ደግሞ ማዳመጥ ጥቅም አለው ሞክሩት
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ይገርማል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ገብርኤልን በፀሎት አስባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 года назад
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን የኝ እንቁ መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት በረከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን መምህር ተስፍየ ስላሴ የአብርሐሙ ስላሴ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 года назад
Egzaber yemasgen amen amen amen kalayeto yasemalen mamirachen yegelgelot zamanuten yerzelelen
@meronworku7473
@meronworku7473 3 года назад
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በጣም ብዙ ትምህርት እየወሰድኩኝ ነዉ ገብረ ስላሴ እና ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡን
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም የእህታችን በረከት ይደርብን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን የህታችን በርከት ይደርብን አሜን በእውነት አስተማሪ ነው ይህን ገጠምኝ ሰስማ የመስራውንም ስራ ነው ያአስተማርክኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
YeDawit Amilak Zimarehin Yikkebelilin Amen Amen Amen
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
መምህር እድሜ ከፀጋ ይስጥልኝ ባንተ ት ም ብዙ ተለውጫለው አመሰግናለው ተባረክ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-pt2iv7rl3o
@user-pt2iv7rl3o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እስኪ እናዳምጣለን እግዚአብሔር ሠሚ ጆሮን አስዋይ ልቦናን ያድለን👏
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 3 года назад
በፀሎት አስቡኝ አይለ እየሱስ ወለተ ማርያም
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በአተ ላይ አድሮ እሚያሰተምረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ወለተ ገብርኤል አሰቡኝ በፆለታቹህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
Yet nachu yememihir Tesfa silasa temariwoch niu abern enimar 💚💛❤
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
ውድ መምህር የተዋህዶ እንቁ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ክፉ አይንካብን በገጠመኙ ተምረንበታል አሁንም ብርታቱን ያድለን
@emahostube
@emahostube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html የኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ና አላማ የአጥፊው መልአክ ስራ : አባዶን : በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CTlz8vs1uEo.html
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእወነት አሜን፫
@berhani5698
@berhani5698 3 года назад
በመጀመራ ኤፍታህ ብዬ አለው ስላም መምህራችን ቀኑን ሙሉ በንዳመጡ የማይጠገብ ትምህርት ነወ እግዚአብሔር ብቻ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
@kalkidan3173
@kalkidan3173 2 года назад
የእህታችን እና የወንድማችን በረከት ይደርብን ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@maryelove7751
@maryelove7751 3 года назад
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ እህታችን በረከትሽ ይደርብን
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 👏👏👏😍😍😍🌾🌾🕊️🕊️
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 года назад
#መምህር አንተ ለኛ ለስደተኞች ስጦታችን ነህ የሚያምን ያምናል አንተ ይሆናል ያልከውን አቅርብልን ብዙ ተምረናል የእውነት #እመቤቴ በጣም ትወድሀለች እባክህ ላባቶች እና ለቅድስት #ወለተ #ፃዲቅ እና #እህተ #እየሱስን ፅፈህ ስጥልኝ መምህር !🙏
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለማይነገረው ሥጦታው የህቶቻችን እና የወንድማችን በረከት ይደርብን በፀሎት አሥቡን ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደ ማርያርም ገብረመሥቀል እና ገብረሄወት ብለው መምህራችን እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ዝማሪመላይክት ያሠማልን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 года назад
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እንወድሀለን ሽ አመት ነርልን ባተትምህርት ያልተማርኩት ያላወኩት ነገር የለኝም እጅግ እናመሰግናለን በተለይ ገጠመኝ 142በጣም ይገርማል ደስይላል ብዙ ተምሬበታለሁ የጌታችን የመዳኒታችን ተአምር የተገለጠበት ገጠመኝ ነው142ትን ያላዳመጣችሁ አዳምጡ እጅግ አስተማሪ ነው
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት መምህራችን የእህታችን እና የወንድማችን በርከታችሁ ይደርብን ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 года назад
እግዝአብሔር የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን ወለተ መድህን በፆሎት አስቡኝ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
የእግዚአብሔርን የድንግል ማርያምን ባሪያ እንካን ደህና መጣህልን
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት የእህታችን በረከትዋ ይደረብን ስላሴዎችን ለእኛንም ይባሪኩን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ሰላምህ ይብዛ መምህር እኛ ሰላም ነን ክብርና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዛአብሄር ይመስገን ክብር ለቅዱስት ስላሴ ይሁን አሜንንን እግዛአብሄር ይስጥልን መምህር
@tgestetho2673
@tgestetho2673 3 года назад
ብዙዎች ከአእምሮ በላይ ነው የበቁ ስዎች ታድለው በፃሎታችሁ አስቡን ገብረ ህይወት ወልደ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል አመተ ስላሴ
@user-sy2mi9qb5g
@user-sy2mi9qb5g 3 года назад
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
እግዝአብሔር እረኛችነው ሰወች ብበድሉን አሱን አለን እግዝአብሔር ይመስገን ለህቴችንና ለወድማችን መመለስ እህቴችን ቅድስት እናታችን ድግል ማርያም ትማርሽ መምራችን ቃለኸወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bezawitdegafe6620
@bezawitdegafe6620 3 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን :ቅድስተ ማርያም :ወልደ ኪዳን :ወለተ ኪዳን :ሀይለ ገብርኤል :ሀይለ ጊዬርጊስ :ትርሲተ ማርያም :ሀይለ ስላሴ:በፀሎት አስበን በረከትከ ይደርብን አሜን ።
@asilphone9368
@asilphone9368 2 года назад
Kale hiyota yasmlen mahmerachin 👏👏👏👏💚💙💖💖💙💚💚💚💚💚👐👐
@weinshetadmassu3089
@weinshetadmassu3089 3 года назад
መምህር አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በጸሎታችሁ አሰቡን ወልደክዳን, አሰካለማርያም ሀይለገብርኤልእናእህተስላሰ ነን
@hayatahimed1331
@hayatahimed1331 3 года назад
ወለተ ማርያም ነኝ አስቡኝ በጸሎት
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ዝማሬመላኢክትን ያሠማልን
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 года назад
መምህር ፀጋውን,ያብዛልህ,በፆለትህአስበኝ,አመተማርያም
Далее
Почему-то хочется плакать
00:17
Просмотров 519 тыс.