Тёмный

26 አመት ጌታ ሊመጣ...ቀኑ ተቆጥሮ ተነግሮኛል  

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

26 አመት ጌታ ሊመጣ...ቀኑ ተቆጥሮ ተነግሮኛል #pastor_kassahun_lemma#new_protestant_mezmur #tiktok #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@gezahegngeno1940
@gezahegngeno1940 Год назад
ጋሼ ቤቄሌን በጣም እወዳችሁዋለሁ፤ አከብራቸዋለሁ፤ መጽሐፋቸውንም እጅግ እወዳቸዋለሁና አነባቸዋለሁም፡፡ በጣም ጣፋጭ ናቸው፡፡ ነገር ግን የጌታን መምጫ በግምትም ይሁን ተገለጠልኝ፤ ሰማሁኝ፤ አየሁኝ፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አገኙኝ፤ ማለት በራሱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ?፤ ይህስ አባባል ከመስመር የወጣ አያደርጋቸውም ወይ?
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 Год назад
ማቴዮስ 24፣ 36 ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።
@destbelay1368
@destbelay1368 Год назад
ኧረ ጌታ መቼ እንደሚመጣ ከአብ በስተቀር ልጁ እንኳን አያውቅም ነው የሚለው እና በአመታት አይወሰንም ዛሬም ሊሆን ይችላልና እንዘጋጅ እባካችሁ በድፍረት ይመስለነኛል አንበል
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።we
@ghideonafework6612
@ghideonafework6612 Год назад
Tebarek egziabhier kesemay ybarkh
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 Год назад
እማማዬ ዘመንሽ ይባረክ የነቃ ያነቃል.ጌታ ይባረክ
@afrikaalemu7323
@afrikaalemu7323 Год назад
አሜን አሜን ተባርኩ ጌታ ይባርካቹሁ
@kebedetefera5501
@kebedetefera5501 Год назад
The true man of God ! May The True Father God Bless you (Pastor Beke ) !!!....♥♥♥♥🙏🙏
@hanahana445
@hanahana445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን።
@saraheskindirgetachewi877
@saraheskindirgetachewi877 Год назад
ጌታአ እየሡሥእ ዘመንእ አቸንእይባረከው
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Год назад
Amazing .word of blessings through preaching and praying from pastor Beqele is so dimensional and courageous to get ready for 2nd coming of our lord Jesus Christ .maranata 🙏🏾
@brukseyoum1689
@brukseyoum1689 Год назад
ሻሎም አንድ ነገር ግን መታወቅ ያለበት ጌታ መቼ እንደሚመጣ ማንም አያውቅም ለማንምም አይነግርም ይሄ ግምት ብቻ ነው😮😮 እርግጠኛ ያልሆነን ነገር አንናገር ቃሉ የሚለውን እንናገር ኢየሱስ ልክ እንደሌባ ነው እመጣለው ያለው መቼ እንደሚመጣ አናቅም
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ካሳሁን መስሎ መኖር ሙርጦ ነው ዝም ያላቸው ይቅርታ መጠየቅ የሚገባቸውን ሰው ያባብላል ።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Год назад
Pastor Bekie tebareku.
@asratmesfindownloadgospelm338
ሰላም ወንድም ካሳሁን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጋሸ በቄን ሰላቀረብክ ጋሸ በቄን ሳይ የጌታን የጌታን ምህረት ቸርነት ጥበቃን እመለከታለሁ ምን ያህል ጌታ በእርጅናው 80 አመት የ40 አመት ጎረምሳ የመሰለው በጌታ ነው አሁንም ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ይሰጥህ እላለሁ ጋሸ በቄ ወንድም ካሳሁን ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ በጣም እወድአችሁአለው ጌታ እየሱስ ጌታ ነው
@Rahelyegeta840
@Rahelyegeta840 Год назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@tsiondawit8140
@tsiondawit8140 Год назад
Really loved it. May God bless you much Gash Beke. Really I'm showered with your end time teachings and eager to go home. MARANATHA!
@ayelerodamo5048
@ayelerodamo5048 Год назад
Ameeeen ጌታ ሆይ ስትመጣ አስበኝ!!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
በጣም የምንወደውን ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ጋሽ በቄን ስላቀረብክልን thankyou ለበረከት ሁኑ ተባረኩ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Год назад
አሜን የከፍታ ዘመናችን ነው ተባረኩ
@penealtube3836
@penealtube3836 Год назад
ፓስተር በቄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስሰማህ ብውል ባድር መቼም አልጠግብህም እወድሃለሁ
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Amen we are ascending Gash Beke!!!
@amduabera8940
@amduabera8940 Год назад
ከአሁን በፊት ጌታ በ፣2011.ይመጣል የሚል በጣም አሳማኝ የሆነ ትምህርት ነበር በመጨረሻ ግን ይቅርታ ጠይቀዋል ፓስተር ከለሊቱ ,ሰዓት መፅሀፉን ጨምሮ አሁንም ቀን እየወሰነ ነው ጌታ ነገም ሊመጣ ይችላል ትምህርቱ በቀን ባይወሰን ካስዬ እናመሰግናለን
@biruktessema2615
@biruktessema2615 Год назад
GOD bless you, Waw.
@sosktoto666
@sosktoto666 Год назад
Amen Amen ህዝቤ ንቃ
@godebodagnachew4355
@godebodagnachew4355 Год назад
አሜን
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 Год назад
አንተ ሕዝብ ሁሉ አሜን እያልክ አትቀበል በመጽሐፍ ቅዱስ ያለውን እወቅ አሜን ማራናት ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል ነገር ግን ከአባት በስተቀር ያቺ ቀን ማንም አያውቅም። ጌታ ማንም እንዳያስታቹ ተጠበቁ ብሎናል በማቴዮስ 24 ላይ። ፓስተር በቀለ ባለፈውም ጊዜ በዚህ ዕድሜየ ወደ ጌታ እሄዳለሁ ብሎው ሳይሄዱ ቀሩ ስለዚህ እኛ እንደፋለግነው አይደለም የሚሆነውና መጠንቀቅ መልካም ነው።
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ትክክል ነህ ንስሃ መግባት ሲገባው እንደገና 26 አመት ይቀራል ብሎ ነገሩን ይሸፋፍናል ።
@tigistterefe795
@tigistterefe795 Год назад
ፓስተር ካሳሁን ስለአገልግሎትህ እግዚአብሔር ይመስገን። ግን ሁሉም ሰው መረዳት እንዲችል ውይይቱ በአማርኛ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው(ጉራማይሌ ባይሆን)።
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Hallelujah
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 Год назад
Tebareku gfubet bzu intebqalen🔥🔥🔥
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 Год назад
Amen Amen Amen
@ghirmaytesfaselassie8743
@ghirmaytesfaselassie8743 Год назад
No body's nows when god is coming
@malimali1337
@malimali1337 Год назад
Amen amen amen Geta abzito yibarkachihu.
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Год назад
we all know the LORD will come one day but Mathew 25:13 Watch therefore, for you know neither the day nor the hour.
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Год назад
Stay blessed ❤❤👏👏
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Год назад
ameeeen🍇🍇🍇
@njatnjat3281
@njatnjat3281 Год назад
ሰላማቹን ይብዛላቹ
@samts1259
@samts1259 Год назад
Eich
@aklilubashe
@aklilubashe 15 дней назад
ጌታ ቀኒቱንና ሰአቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ አለ ጌታ !!!
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 Год назад
How much I love you gasheye
@BERHANUish
@BERHANUish Год назад
ዋናው ቁም ነገር 26 አመት ይሁን 2600 አመት እኛ ተዘጋጁ እና ነቅታችሁ ጠብቁ ነው የተባልነው። ምናልባትም እኛም ነገ ወደርሱ ልንሄድ እንችላለን 😊 ጋሽ በቄ አንብበህ የተረዳኸውን እውነት በማከፈል አብዛኞቻችን ከመፅሐፍ የራቅነውን የእውቀት ፀሮች ስለምታነቃን እናመሠግናለን። አንተ በእውነት ህይወትህን ሌሎች እንዲጠቀሙ አድርገሀል። የምንሳደበውንም ባዶ መሆናችንን ተረድተህ እንደምታልፈው እርግጠኛ ነኘ።
@Elias-fk5nh
@Elias-fk5nh Год назад
26 ዓመት ብሎ አለ፧ እየሱስም ሆነ ቅዱስ መጽሃፍ በጊዜ አወሩ እንጂ አመት አልጠቀሱም። ጨንቋቸው ሳይሆን የእግዚኣብሄር ጥበብ ነው። ይህቺ ዓመት መጥራት ደግሞ የዓለም ወይ የሰይጣን ጥበብ ነች። ከዚ በፊ በዓለም ዙርያ ዓመት ለይቶ ሰውን ማስደነቅ የሞኮሩ እንዳፈሩ ተገንዘቡ። ንቁ!
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 Год назад
ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ ከመሬት ስበት አላቀኝ። አብቃኝ ለኢየሩሳሌም አብቃኝ ለኢየሩሳሌም ሕይወቴን ያማረኝ በሙሉ ይቅርብኝ መንፈስህን ከኔ አትውሰድብኝ
@emuye10
@emuye10 Год назад
Pastor Bekele, bezu Tsega bezu meheret bezu chernet ke rejem edeme gar betam new emewedwot leteweld yasefelgalu nurulen!!
@cellcell4232
@cellcell4232 Год назад
🙇☝
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
Entemi midiri koshishoweli
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Год назад
መጋቢ በቀለ ተባረክ፡፡ ከሌሊቱ ስንት ሰዓት ነው በሚለው መጽሐፍ ብዙ ነገር ገልጿል፡፡ ቅዱሳን አንብቡት
@aklilmatt6246
@aklilmatt6246 Год назад
ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ከሌሊቱ ስንት ሰዓት ነው? የሚለውን መፅሐፍ ሲፅፍ ከ12 ወይም ከ13 አመት በፊት 38 አመት ቀርቶታል ብሎን ነበር. ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ነበር መቁጠር የጀመርኩት. ዛሬ ሃያ ስድስት አመት ሲቀር ፓስተርን በዚህ ኢንተርቪው ላይ ሳገኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ. ተጨማሪ እውቀት ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል. ተባረክ ፓስተር.
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ስአቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ ያለው ጌታችን ኢየሱስ ስለ ዳግም ምፅአቱ የተናገረው ። ።
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Pastor Kassahun ibakhin Aba Woldetinsae bizu sewochin keaganint esrat netsa indiwetu argewal. Netsa yewetu sewoch yemiyamelkubetin eka lemereja yesetu neber. Addis Ababa museum ale yibalal. Matarat yichalal. Kewichi ager hulu sewoch yefewesu neber.
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Год назад
አሜን ይሁንልን❤❤❤ የእርሱ ፕሮግራም ምድራችንን ይውረሰው!
@Merigeta10103
@Merigeta10103 Год назад
ፓስተር፦ በጣም አከብርሃለሁ። ፓ/ር በቀለም በጣም እወዳቸውና አከብራቸውም ነበር። የሰሜኑ ጦርነት ፍትሐዊ ነው፤ መደረግም ሊገፋበትም ይገባል ካሉ በኋላ ግን የአዲስ ኪዳን ሰው ሊመስሉኝ አልቻሉም። በአዲስ ኪዳን ፍትሐዊ የሚባል ጦርነት፣ ቤተ ክርስቲያን የምትደግፈው ጦርነት አለ ወይ ብለህ ጠይቃቸው ። እባክህን፦
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c Год назад
ፓስተር በቄ እ/ር እድሜን ይጨምርልዎት የሚያነቃ ነው ትምህርቱ በውነት ከፍቅር ጋር
@johneliyas9670
@johneliyas9670 Год назад
Wow እንዴት ግሩም አባት ናቸው ትልቅ ትምህርት ነው በደስታ ነው የተከታልኩት
@beki7tube755
@beki7tube755 Год назад
ካሳሁን አንተን ከልጅነት ጀምሮ መዝሙሮችክን ሰምቼ ተገልግዬቀታለው አሁን ላይ ግን ጥሩ ነገር እየተመለከትኩ ስላል ሆነ ለ you tube መነጋገሪያ ብለክ የእግዚአብሔር ቃል የሚያፈልስ ሰዕስ ይዘህ ስለቀረብክ አዝነናል እያወክ ስህተት አትስራ
@etalemtamrat
@etalemtamrat Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ከእድሜና ጤና ጋር።እንደዛ የክፉ ወገን አሻንጉሊት ከመሆን በቃ ይበለን ።ማስተዋል ይስጠን። አሜን እየሱስ ጌታ ነው ያድነን።
@israelmiso5552
@israelmiso5552 Год назад
WOW WOW Kasish Dink Sewu Newu Yegabesken Gash Beke Qetena 2 mulu wengel Astemirodnal Geta IYESUS abzito Yibarkachiw Dink Melihikt Newu.............
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወገኖቼ፣ ጌታ ሊመጣ ጊዜውም እንደ ቀረበ ወንጌልን ለትውልድ ስበኩ!! አስተምሩ!! ገስጹት፣!! ምከሩት!! ትውልድ እየጠፋ ነው!!! ጌተ በነብያቶቹ ለእስራኤለውያን የተናገረውን ዛሬም በመረጠው መልእክተኛው በኩል ለዛሬይቱ የመጨረሻው ዘመን የክርስቶስ ቤ/ክ. ለእኛ ይኸው፣ እየተናገረን ነውና መልእክቶቹን በዚሁ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁና እንድታገኙት በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ በእውነት በጌታ ፊት ሆኜ እናገራለሁና፣ ጌታ ተናግሮኛል፣ በልጅነቴ የተገለጠኝ፣ የጠራኝና የላከኝ፣ ያለና የሚኖር ፣የአባቶቼ አምላክ፣ ያህዌ/አዶናይ፣ የኸው ምስክሬ ነው።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@mekdes3923
@mekdes3923 Год назад
💞💞💞🎖🎖🎖🎖🎖
@SingerDinqineshEyasu
@SingerDinqineshEyasu Год назад
💪🙇🙋💪❤❤❤❤
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
የጌታን መምጫ በቁጥር መገመት ትክክል አይደለም ።
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 Год назад
Pr Beke we love you so much let God bless you more
@tsehayazemera8818
@tsehayazemera8818 Год назад
ሰላም ፓስተር
@shitaberhanu8987
@shitaberhanu8987 Год назад
ፓ/ር ካሳሁን አገልግሎትህ ጥሩ ነው ግን ለምንድነው ቃሉ ምን ይላል የማንለው?
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Aba Woldetinsae was inclusive as choir for MKC then known as Tsion were invited.
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
የሚያዝነው ስተው ማሳታቸው ነው። መፅሐፍ ብዙዎች አሰተማሪዎች አይሁኑ ይላል። ጌታ ዳግም እመጣላው ያለውም ተጠብቆ የመጣውም በሐዋሪያት ትውልድ በ70 ዓ.ም ነበር። ክርስቶስ በአንደኛው ክፍለ ዘመን በሐዋሪያት ትውልድ አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ ተመልሷል። ይህንን ለማወቅ የመፅሐፋን ቅኔያዊ እና አቡቀለምሳዊ አፃፃፍ ልንረዳ ይገባል። ማቴዎስ 16 27፤ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል። 28፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ። ጌታ ኢየሱስ ዳግም የተመለሰው እሱን ሲሰሙት ከነበሩት መካከል አንዳንዶች በስጋ ህይወት እያሉ እንደነበረ ከላይ በተጠቀሰው ጥቅስ መረዳት እንችላለን። የተፃፈውና የተፈፀመው የትንቢት ቃል ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከሆነ እነ ሐዋሪያው ያዕቆብ "የጌታ መምጣት ቀርቦአል ፣ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል" ያሉት እየቃዡ ሳይሆን በእርገጥኝነት በራሳቸው በሐዋሪያት ትውልድ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመለስ በመንፈስ ስለተረዱ ነበር። ክርስቶስ ራሱ ለሐዋሪያው ዮሐንስ "በቶሎ እመጣለሁ"ሲለው መቼም ተሳስቶ አልነበረም። በአጭሩ "ማራናታ" የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፀሎት/መዝሙር እንጂ የኛ አይደለም። እውነትን ለማወቅ የምትፈልጉ ቅዱሳን ይሄንን ቪዶዮ ተመልከቱት፦ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9AAc0bh1raM.html
@yohannestarekegn581
@yohannestarekegn581 Год назад
መጨረሻው በርግጥ ቅርብ ነው፤ ቀኒቱንና ሰአቲቱን ግን ማንም ማወቅ አይችልም፡፡
@tesmak5469
@tesmak5469 Год назад
Mat.24:36
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ጋሽ በቅዬዬዬዬዬዬዬዬ❤ ጌታ እየሱስን ባንተ ላይ እይተናል‼ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ያለምልምህ ዘርህ ይለምልም‼❤🙏
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Год назад
geta yemimetabet qen kesu besteqir manm ayawqim Lgu Eyesusm Ayawqim Mexhefun Ambibu
@abditaye8891
@abditaye8891 Год назад
"26 ዓመት ይቀራል ጌታ ለመምጣት" ብሎ ከሆነ ትልቅ ስተት ነው። ቀኑን እና ሰአትቱን አታውቁም ተብሏል። አታውቁም ማለት አታውቁም ማለት ነው በቃ።
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
እሳቸው እሽ ይደናገርባቸው እርጅናም ይሆናል ዝም ብለው አሜን አሜን የሚሉት ነው የሚገርሙት
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 Год назад
ኧረቀኒቱ ማንም አያውቅም ተብሏል ጋሽ በቄ ኧረ ይመለሱ
@astermekuria811
@astermekuria811 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ትንሽ ቅር የሚልኝ ግን ግማሽ በግማሽ እንግሊዝኛ መሆኑነው እባካችሁ ይህን መለወጥ ቢቻል በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
@astermekuria811
@astermekuria811 Год назад
Thank you and God bless you
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Год назад
ENEM AWKALHU EZAW WETAHU BLO SUNDAY Y HIYMANOT TMHIRT SYstmwru ychohe nber
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Nazareth Amanuel inem ayechalehu.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Gash Beke God bless you!
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Год назад
ሲጀመር ሰው መንፈስ ነው ከሚል አወያይ ሰው ከማሳት ውጪ ምንምአይጠበቅም
@Rgetinfo
@Rgetinfo Год назад
Matthew 24:36 But of that day and hour knoweth no man, no, not the angels of heaven, but my Father only. 37 But as the days of Noah were, so shall also the coming of the Son of man be.
@natitekle398
@natitekle398 Год назад
paster 26 ametima betam rikowal enema nafikalo adisun hintsa getachin eyesuse yelebetun zare bihon eyalukugn nebere zare tuwati tenesche mara nata hoy naaaa eyalukugn neber setseli yeneberaw gin lemin?......
@mikesmb203
@mikesmb203 Год назад
ካስዬ ይህ ሰው ጦር ሰባኪ ሆኑዋል እየተውረገረገ ተገደን ነው ተገቢነው ግፋ በለው ሲል ደፋር አሁን ደግሞ በዚህ ሁሉ ችግር ድህነት ጦርነት ውስጥ አባይ ሙሌት ይላል እድገት ጌታ ይታዘብሀል
@zinabutakeba4563
@zinabutakeba4563 Год назад
it is very so much Pastor, time. Are you based on the born of church or Jesus born you count????
@aidamesegana1423
@aidamesegana1423 Год назад
Eyesuse ene enkan alawkewim bilo....wey gud!!!!!! No wonder all these mess is happening along the leboc and wenbede he supports!!!!!!
@Yohanneskhm
@Yohanneskhm Год назад
Please be respectful to Pr. Bekele. Don't associate his name with such fake title you picked from false teachers as if he said it just to fish a click. Repent
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 Год назад
Listen with all my respect,ጌታ ትልቅ ይሁን ትንሽ ሁሉን ይወዳል ፣ ያከብራል ነገር ግን በቃሉ መዛባት ውስጥ ከገባን ይህንን ስህተት ወዴት እንደሚያመራ ስለሚያውቅ ተሎ ያርማል በእድሜ ትልቅ ስለሆነ ብሎ አይተወንም publicly ከተሳሳትን publicly ነው መታረም ያለብን!!!
@Abt943
@Abt943 Год назад
The Original Name of Eastern Africa is KUSH as you noted the man of God.However some people who denied themselves do not accept what you mentioned.Some attached themselves to Semite and lost their genuine identity.They are in crisis.REVEAL THE TRUTH BASED ON ACCURATE HISTORY AND THE WORD OF GOD.
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
Enge esuge inadelni
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Год назад
Yihean Abat leneam enkuan wendm nachew des tesengitche semhachewalew sle ye wistean smeat mskr mestetiyen newe ❤ sewoch aredadachin yleyayal bicha FETARI yibarkachu ❤👋
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 Год назад
ፓስተር ካሳሁን፣ ናዝሬት ማሪያም ቤ/ክ ሳላችሁ፣ በ1985 ዓም፣ አንድ ፔንጤ ይሁን ኦርቶዶክስ አማኝ መሆኑን የማያቅ፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ወደ እናተ ልኮኛልና ስሙኝ የሚል ሰው ታስታውሳለህ ወይ? ያን ጊዜ በእርግጥ ወደ እናተ ይልከኝ ነበር፣ ስለ እናተ የነገረኝ ሁሉ ሆኖ አይቻለሁ። እኔም ጌታን አገኝቸ በቤቱ እኖራለሁ። ጌታ ያን ጊዜ ልጆቸ ይላችሁ ነበር። በፊቴ በእሳት አጠመቃችው። ወደ ጉባኤም አውጣቸው አለኝ። ወጣችሁም በዛችሁም። ያን ጊዜ ለዳንኤል ዓለማየሁ፣ አንሙት በሃሳብ እና ምስክርን በግላቸውም ጌታ የሚልከኝን እነግራቸው ነበር። ሃጢያቴን ተናዝዠ ከክህደት ፊቴን ወደ ጌታ ባዞርኩበት ዕለት ጌት ለልጆቸ አድርስላቸው ብሎ ከሰማይ የወረደ የከበረ ምሣር ሰጠኝ፣ ስለ ምሣሩ ተምረው ልጆቼን ስለ ምሣሩ አስተምሩ በላቸው አለኝ። ያ ምሣር ማቲዮስ ወንጌል ላይ የተፃፈው እንደሆነ የገባኝ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ከጀመርኩ በኇላ ዘግይቸ ነበር። ከነበራችሁበት ማሪያም ቤ/ክ ተባረራችሁ፣ የጌታ ቃል ሲነገርም ዳቢሎስ ይጮህ ጀመር። እኔንም አብሬአችሁ ብዙም ሳልቆይ ጌታ ወደ ቤጌምድር ሂድ አለኝ። ጌታ እየመራኝ ከወንጌላዊያን ጋር ህብረት አደረግሁ። ዛሬ ያን ጊዜ ማሪያም ቤተ ክ/ የነበራችሁትን ስታገለግሉ ሳይ የአምላኬን ሥም እባርካለሁ። ዛሬ ስለ ጌታ ምፅአት ስትነጋገሩ ጌታ የመጨረሻውን ዘመን ያሳየኝን የበዓለ ሃምሣ ዕለት ከሰባት ቤተ ክ/ በአዳራሽ ለተሰበሰባችሁት ልናገር ብል መድረክ ላይ ዳንኤል ስለነበር ከለከለኝ። በወረቀት ፅፌ ብሰጠውም አወላግዶ አነበበው። ጌት ምፃቱን ራዕይ ላይ ከተፃፈው የመጀመሪያ 4 ምዕራፎችን በከፊል አሣየኝና የምታየውን ሁሉ አለም ያውቀዋል፣ አንተ ግን እግዚአብሔር ስለ ፍጡራኑ አዝኗል ወደ ፍጡራኑም ቀርቧል ብለህ ተናገር፣ አለኝ። ከዓመት በፊት ነሐሴ ወር ደግሞ በነርቭ በሽታ እሰቃይ ነበር። ጌታ እራሱ በህልሜ ብርሃን ሆኖ መኝታ ክፍሌ የሚፀልዩልኝ አራት ሰዎች አስከትሎ መጣ። ለአራቱ ሰዎች መምጫየ ጊዜ ስለቀረበ በአገልግሎታቸው እንዲተጉ ንገራቸው አለኝ። በነገታው የተባሉት ሰዎች ከነ አሳየኝ ምልክት መጥተው ፀለዩልኝ ከበሽታየም ወዲያው ተፈወስኩ። ፓስተር ካሳሁን ፣ በአገልግሎትህ እየተባረኩ ነው፣ ጌታ ይባርክህ።ጌታ ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል።
@mekdiyene280
@mekdiyene280 Год назад
Wendem seleyelegn ebakeh...
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ካሳሁን ይህንን ሁሉ ያነባል ብለህ ነው ።
@selam-lehulum
@selam-lehulum Год назад
ታድያ በ26 አመት ጌታ ይመጣል ሲሉ ፖስተር በቄ ምነው ዝም አልክ ወንድሜ?
@misuyegeeta4309
@misuyegeeta4309 Год назад
ማቴ 24:36 ጌታ ልመጣ ቀኑ ከደጅ ብሆንም ግን በየትኛው ዓመት ፣ወር፣ሳምንትና ቀን እንደምመጣ አልተነገሬንም ስለዝህም ክርስቶስ ልመጣ 26ዓመት ቀርቷል የምትሉት ነገር በፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የምጋጭ ስለሆኔ ብታረሙ መልካም ነው!!!ይህን ስል 26ዓመትም ሆኔ 26,000,000 ዓመት ግን በእየግላችን እየተጠራን ወደ ጌታ እንደምንሔድ አናውቅምና የተባልነው ሁለም ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ነው፡፡
@SolomonGerma
@SolomonGerma 3 месяца назад
ፓሥተር፣ይቅርታ፣ለኔና፣ለናንተ፣የመጨረሻ፣ዘመን፣ነው፣ነገር፣ግን፣ሥለመጨረሻው፣ዘመን፣ወይም፣ቀን፣እራሡ፣እየሡሥ፣ከአብ፣በቀር፣ማንም፣አያውቅም፣ብሏል
@antenehtesfaye2487
@antenehtesfaye2487 Год назад
Sile nitket weym mitsat ken korto menager yichalal?
@mathewostadesse7340
@mathewostadesse7340 Год назад
ስለጦርነቱ እስክ ጠይቅልን። እውንት ጦርነቱን ፍትሐዊ ነው ብለዋልን?
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 Год назад
ጋሽበቄ ላለፈውስህተቶንስሐ ሳይገቡ ዛሬም ይዋሻሉ?? ኧረ እፈሩ
@yonathan2895
@yonathan2895 Год назад
Geta mache indemimata manim ayakim wold inkua ayakim yilal mayhon negar atawuru.zare limata yichilali iko ka inante mayitabaki sihtat naw sawun atazanagu
@mariyegeta3205
@mariyegeta3205 Год назад
Mesasalet abate gash beka edemawoten yarezemlegh
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Год назад
ከ 26ዓመት ብኃላ የሚመጣው የ 75 እድሜ ያለው ገናና ኢትዮጵያዊ መሪ ይነግሳል። ሰውየውን አሁን ላይ የ 49 አመት ጎልማሳነት ነው። ነገር ግን እንደሚነግስ ምንም እውቀት የለውም። ተፈፀመ!!!
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 Год назад
የሚመጣው እየሱስ የሚባል ንጉስ ነው መጽሀፍ ቅዱስ አንብብቢ
@healingtube9082
@healingtube9082 Год назад
😅just laughing 😂. Woye Woye Woye 🤐 they presented themselves as they are biblical scholars ,omg .
@simrusweet4971
@simrusweet4971 Год назад
Who told you 26 🙄🤔
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Год назад
ምርጥ እኮ ነህ ጋሽ በቄ!
@Abrar5280
@Abrar5280 Год назад
የዛሬ 26 አመት በፊትም Nov 1993 እ ኢ አ.እየሱስ ይመጣል ብለው የሚዞሩ ነበሩ በውጭ አገር።kkkk
@Orthodox2121
@Orthodox2121 Год назад
ጥበበኛ ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኖ አለ መጸሀፉ እረ ወደ ሂወት ኑ መጵሀፍን ከመሽምደድ
@amazingchannel2478
@amazingchannel2478 Год назад
Ere kenu mawek aychalim gash bekele
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Год назад
26 አመት እኔም በጣም አምናለው አሁን የኤፍራጥስ ወንዝ ከደረቀ ጉግ ማንጉግ እንደሚነሳ ኢትዮጵያም ተሳታፊ እንደምትሆን ነው ።ሌላው ብልጽግናም የሚባል ቡድን እንደሚከስር በቅርብ እንደሚ ከስር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሊመጣልን ነው
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ወንዙ ስለደረቀ አሁን ወዲያው የሚሆን ይመስላችኋልን ?
@godisgood8358
@godisgood8358 Год назад
If Jesus is coming after 26 years and what about prosperty party prophecy plan of being Ethiopia one of the three highly developed countries in 2055. please focus on GOSPEL if you are real christain believers. Any it is good promotion for you and your followers
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Год назад
ይሄ ሰውዬየሚያስቀኝ ለዩ ጩፋ ሲመሰክር ነው የፔጥሮስ ጥላ ሰው ከሞት ካዳነ ከፈወሰ የእዩ እግር ምን ችግር አለው ብሎ ምስክር ሲሰጥ ነው የገረመኝ
@saraayana7021
@saraayana7021 Год назад
አቶ በቀለ አጭቤ በክርስቶስ ስም ወጣቱንአስጠንካቸው ያሳዝናል።ግን ለአንተ ለቀጣፊው ሌባ. ከለሊቱ ስንት ሰአት ነው
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Год назад
2015 ዓም የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ነው።
@natiman8775
@natiman8775 Год назад
Endete ayeyehew ehen ye kefita zemen august honeh
Далее
ፍናና ትኑር - Pastor Demewez Abebe
1:04:21
Просмотров 12 тыс.