Тёмный

3ሺ ለሊቶች አዲስ መጽሀፉን ለማስተዋወቅ ታዋቂው ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ ፈታ ያለ ጨዋታ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 195 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 394   
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 3 года назад
መልካምነትህ ስብእና የከፈልከው ዋጋህን የኢትዮጲያ አምላክ በግርማ ሞገስ ያክብርክ። ነብስህ ይባረክ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያ ነው መልካም ሰው ነሕ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ
@demissietegegn6467
@demissietegegn6467 3 года назад
በአካል አግንቸው የማላውቀው ግን ሁል ጊዜ የፅናት ምሳሌ የሆነውን የአንዷለም አራጌ ጥልቅ ቃለ ምልልስ እኔ እደሰማሁት ሌሎቻችሁም አድምጡት ያልተንበረከከው አንበርካኪ
@enyewtaye9921
@enyewtaye9921 3 года назад
@@eytebaneyteban4147 00
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 3 года назад
አንዱየ ስለከፈልከው ሁሉ እናመሰግናለን ፤ አምላክ የዋጋህን ይክፈልህ።
@lamar5988
@lamar5988 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫ የኔ ጅግና እነ እንኳ ለዚህ አበቃህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ☝☝☝🙏🙏🙏❤❤😂😂😂😂
@kirubeln7427
@kirubeln7427 3 года назад
አሜን
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 года назад
ለኢትዮጵያ የከፈልከው ዋጋ ክብርና ምስጋና ይገባሀል 💚💛❤
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 года назад
በጣም
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 года назад
ምርጥ የኢትዮጵያዊ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ አክባሪህ
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 3 года назад
አንዱ አለም ከሁሉም ትለያለህ
@mintesnotatnafu4171
@mintesnotatnafu4171 3 года назад
እንዳንተ አይነት ሰወች ያስፈልጉናል አንዱ ኑርልን የኛ ትሁት
@tub9960
@tub9960 3 года назад
ምርጥ ኢቶጵያዊ ቀር ዘመንህ ይባረክ
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 3 года назад
ጀግና አንዱዋለም አራጌ ! ... አስመሳይ እና ፈሪ ፖለቲከኛ በበዛበት ዘመን በድፍረት ወያኔን የሞገተ ለዛም መስዋህት የከፈለ ልባም። እናመሰግሃለን!
@aftommengesha3321
@aftommengesha3321 3 года назад
Temekarkeh atemta atewash melata
@abebatekle22
@abebatekle22 3 года назад
ለኛ እና ለሀገርህ ስለከፈልክልን ፈጣሪ ይክፈልልኝ
@amanwassie9757
@amanwassie9757 3 года назад
እርጋታውና በራስ መተማመኑ ድንቅ ነው! አንዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! በህይወት እያለህ የወያኔ መጨረሻ አሳየህ
@millamedia2053
@millamedia2053 3 года назад
የዕድሜ ዘመን ምርጥ ፓለቲከኛ ። አንዷለም እጅግ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 года назад
አንተን ለማመስገን አሁን ያለክበትን ሁኔታ ማወቅ ይጠበቅብኝ አይመሥለኝም ይህን ያልኩት ኡስታዞቸ በታሠሩ ሰአት ከነታማኝ ጋ ሆነህ ከጎናችን ቆመህ አይቸ ታማኝን ባመሠገንኩበት ሰአት አንተንና ወንድም ዩሀንስን ጨምሬ ነበር ከዚያ አንዳንዶች አንዱአለምንእንኳ ተይው ያሉኝ አሉ ግን ምንም ይበሉ ምን አመሠግንሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንዱአለም አራጌ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
ሰው ተይው እሚሉሽ የኢ ዜማ ፖርቲ ስለሆነ ይሆናልጅ አንዷለም እሚጠላ የለውም ጀግና ነው
@abinurketema1020
@abinurketema1020 3 года назад
I don’t know why he’s in EZEMA
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
@@abinurketema1020 because he know what his doing
@whywonder1895
@whywonder1895 3 года назад
ስለኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ፕሮግራም 8 ክፍል 8: ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cscz4QDPYgM.html
@cherutube3064
@cherutube3064 3 года назад
ጀግናዉ ኢዜማዉ አንዱ
@eyosishi7255
@eyosishi7255 3 года назад
አንዱአለም የፅናት ተምሳሌት።
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 3 года назад
አንዷለም ጀግና የበቃህ ፖለቲከኛ ነህ። ስለከፈልከው ሁሉ እናመሰግናለን። ይህቺ ሀገር አልፎላት ነግቶ ለማየት ያብቃን ሁላችንንም።
@ነኢማየወሎልጅ
@ነኢማየወሎልጅ 3 года назад
❤️❤️በሳል ፖለቲከኛ መባል ያስብሀልእጅ አይበዛብህ ምረጅም ዕድሜ ከጤናይስጥህ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
አንዱ አንደኛ ዘመንክ ይባረክ
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
This guy is very wise I have great respect for you sir thank you and God bless you 🙏
@Eyecaretube
@Eyecaretube 3 года назад
My appreciation to one of the best Ethiopian politicians
@genetzewdie451
@genetzewdie451 3 года назад
አንዱአለም አራጌ በጣም የምወድህ ደርባባና አንደበተ ርቱዕ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ በቆምክበት ሁሉ ጌታ ሞገስ ይሁንህ ከነመላው ቤተሰብህ ጌታ ይባርካችሁ።
@akadirsaid
@akadirsaid 3 года назад
My favorite Ethiopian. Decent Human, Jegena
@እሱእንዳለ
@እሱእንዳለ 3 года назад
ምርጥ ሰው
@zenylema8717
@zenylema8717 3 года назад
በጣም የምወደው እደገና በዚህ ሁኔታ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል
@kelet1727
@kelet1727 3 года назад
ጀግና አንዱአለም አራጌ ክብር ይገባሃል . you paid the price for your Country heroes born everywhere. our country need heroes more than ever.
@daniman1216
@daniman1216 3 года назад
አንዷለምን በፍቅር የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@abejewoldetsadik4996
@abejewoldetsadik4996 3 года назад
በጣም የምወደው እና የማከብረው ወጣት ፖለቲከኛ ነው
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 3 года назад
ለኢትዮጵያ የከፈልሄው ዋጋ ዎደር የለውም, አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@birhanutube7723
@birhanutube7723 3 года назад
ጀግና
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 3 года назад
ጀግና ኢትዮጵያዊ ስወድህ
@saratakele5114
@saratakele5114 3 года назад
አንዱአለም በጣም የምወደው በ ስነምግባር የታነጸ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነው
@ጥጋውመረሳ
@ጥጋውመረሳ 3 года назад
የእውነት ጀግና ነህ❤️❤️❤️❤️❤️
@AndeEthiopiaTikdem
@AndeEthiopiaTikdem 3 года назад
አንዱዬ የሀገር ኩታችን! እንወድሃለን!!❤️🙏
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Sir you’re our super hero long life and health keep going go head
@jojolove791
@jojolove791 3 года назад
እናመሰግናለን የሀገር ባለውለታ ነህ❤🙏
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 года назад
እንዳንተ አይነቱን ጀግና ሳይ ነው ኢትዮጽያ ይህንን ውዥንብር ጌዜ እንደምታልፍ ተስፋ የማደርገው ከፈጣሪ ጋር እድሜና ጤና ሰጥቶህ የሀገርህን ሰላም እና እድገት ያሳይህ
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 года назад
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ሰላማችን ይመለስ
@theemperor8713
@theemperor8713 3 года назад
ውይ ሰይፉ ውይ .. አንዷለምን የመሰለ ሰው አቅርበህ : የአይን ፍቅር ይዞኋል ወይ? ብለህ ትጠይቃለህ
@smohammed7586
@smohammed7586 3 года назад
ደነዝ እኮ ነው 😂🤣🤣
@Belachew935
@Belachew935 3 года назад
ስይፉ የልብስ አራዳ !!
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 3 года назад
@@Belachew935 እኮ ሀሀሀሀሀ
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 года назад
😂😂😂😂
@yeniasfaw1257
@yeniasfaw1257 3 года назад
የኔም ጥያቄ እሱ ነበር 🙏🏾
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 3 года назад
Andualem - thank you so much for you & your family!!! God will help you to see your dreams. Please vote Andualem for upcoming election. GOOD LUCK!!!
@tesfayekassaw6499
@tesfayekassaw6499 3 года назад
Matured , responsible and decent intellectual ! I wish him victory and success! Victory for such a person brings good luck and success to many, because he sounds responsible!
@teferraalemayehu3579
@teferraalemayehu3579 3 года назад
My advice for the show is you need to read the book and get ready to ask questions from pages and lines that are important for readers. That makes you look good.
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 3 года назад
Oooh I came to comment the same thing! 🙏
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 3 года назад
ለምትጠይቃቸው ሰዎች እራስህን አዘጋጅተህ ቅረብ ማስጨብጨብ ብቻ አይጠቅምም ሀሳቦችን ማግኘት እንጂ።
@bosenanegussie1123
@bosenanegussie1123 3 года назад
ትክከኛ አስተያየት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አቶ ሰይፉ መፀሀፉን አንብቦ፣ አንዳንድ ጥያቄዎቹን እንኳን መፀሀፉን አስመርጉዞ ቢጠይቅ ደህና ነበር፣ ሆኖም አቶ አንዷልምን ለዕንግድነት በማቅረብህ እናመሰግናለን።
@Limitless-7777
@Limitless-7777 3 года назад
I don"t think that is the purpose of this show ,this is entertainment show. If you want that kinds of thing, you can watch other programs.
@teferraalemayehu3579
@teferraalemayehu3579 3 года назад
@@Limitless-7777 ohh dude i forgot that for a minute. Are you telling me the purpose of inviting Andualem is to entertain? He copy pasted this format from late night show elsewhere. What those guys do is entertain when it’s appropriate and inform when needed. If he invites someone to introduce his/her book , that is not to entertain. Inviting authors to the show is to encourage others read the book.
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 3 года назад
አንዱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ ፍጣሪ ይርዳክ ጤና ይስጥክ ኑርልን
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 3 года назад
You are Amazing person &my hero allways respect 💕💕thank you to share us....
@fitsumbulcha8178
@fitsumbulcha8178 3 года назад
Andu... the most outrageous personality.... big respect
@daveandjudybestcouple7714
@daveandjudybestcouple7714 3 года назад
ፖለቲካው ቀርቶ ትህትና መልካምነትህ ልዩ ነው ተባረክ
@emeengda3081
@emeengda3081 3 года назад
አንዱ !! ዘመንህ ይባረክ፣ ቤተሰብህ ይባረክ፤ አንተን የወለዱ ይባረኩ፤ የተመኘኸውን የልብህን መሻት የብርሃን አምላክ ይፈጽምልህ።
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 3 года назад
ሰይፉ ይኸን ጀግና ኢትዮጵያዊ አንዷለም አራጌን ስላቀረብክልን በጣም ነዉ ደስ ያለኘ አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኘ
@utopia6446
@utopia6446 3 года назад
ጣፋጭ ችሮግራም ነበር 30:48 ሳላውቀው አለቀች ትህትናህ ደስ ይላል🟩🟨🟥
@امجمال-ق9ه
@امجمال-ق9ه 3 года назад
ያቀረብከዉን ሰዉ አቀህዋል ከጥያቄህ ተነስቸ የጠየከዉ አይመጥነዉም ብዙ የሚጠየቅ እያለ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 года назад
Andwalem jegna Ethiopiawi 👏👏👏👏 thank you Andi
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 года назад
የምወደው ሰው አንዷለም አራጌ መፅሀፉን በምእራቡ አለም ለምንኖር አዳርሱን?
@amarefetene6527
@amarefetene6527 3 года назад
አንዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ደስታ ይስጥህ ተባረክ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ 👏👏
@sameabera1698
@sameabera1698 3 года назад
ጤና ይስጥልኝአንዱ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 3 года назад
የእኛ ጀግና የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ❤❤❤👌 አስተዋይ ለእውነት የኖርክ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ💚💛❤️🙏
@yeniasfaw1257
@yeniasfaw1257 3 года назад
እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 we ❤️ ❤️❤️you!!!!!
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 3 года назад
አንዱየ ሽ አመት ከልጆችህና ከውድዋ ባለቤትህ ጋር ያኑርህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ቀና ያድርጋት
@mohakemal2035
@mohakemal2035 3 года назад
አንዷለም ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ እጅግ በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነው::
@rediat777
@rediat777 3 года назад
አንዱዬ የምሣሣለት ፖለቲከኛ💚💛❤ ኢትዮጵያዊ ነፍስ ያለው፣ ፅኑ የመርህ ሰው!! ዘመንህ ይለምልም🙌 ለዘመናት ቋጠሮ መፍትሄና መልስ ያድርግህ ፈጣሪ ፊቱን ለደቂቃም አይሰውርብህ!! ተባረክ🙌
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 года назад
👌ምርጥ ፖለቲከኛ የአላማ እና የአቋም ሰው ነህ አንዷለም ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@ananyaanan1419
@ananyaanan1419 3 года назад
I proud of you all time my hero..!
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ፍፁም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏👏👍💚💛❤
@KuwaitKuwait-pn2iu
@KuwaitKuwait-pn2iu 3 года назад
ቅንና ጠንካራ ሰው
@yesorno7631
@yesorno7631 3 года назад
እኔ የአብይ ደጋፊ ነኝ ቢሆንም ለእንዳንተ አይነቱ ክብር መስጠት የግድ ይለኛል። ዘመንህ ይባረክ ።
@Bruhmoment-gv4zm
@Bruhmoment-gv4zm 3 года назад
እዉነት ነዉ ተባረረክ አንዷለም
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 года назад
ኢትዮጽያችን❤️
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 года назад
አንዱአለም ጎበዝ ፖለቲከኛ ነክ ብዙ መሰዋትነትም ከፋለካል ለዚች ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kibrelisan3194
@kibrelisan3194 3 года назад
አንዱአለም አራጌ ሀቀኛ ከዘረኝነት የጸዳ ንጽሁ ኢትዮጵያዊ !! ትሁት የእግዚአብሔር ሰው አቤት መታደል!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 года назад
Don't Wory Be Happy Brother You guys Be Strong.And Then Thnkes So much Dr Abiy Ahemed The Ethiopian prime minister Your Democracy in Ethiopia.
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
በጣም እምወደው ሰው አንዱአለም እረጂም እድሜ ኑር ከነቤተሰቦችህ የኢትዮ ጀግና
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
አንዷለም በጣም የምወድህ የማከብርህ ሁሌም እረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ ከነቤተሰብህ የኔ ጌታ ከጤንነት ጋር የኔ ወንድም
@aberaw.8757
@aberaw.8757 3 года назад
When you interview someone for his book, some of the questions supposed to come from the book! I guess!!
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 года назад
ሰይፉ አያነብም ለዛ ነው
@Praise-k1u
@Praise-k1u 3 года назад
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥህ!! በጣም የምወደው የማከብረው ሀገር ወዳድ ህይወቱን: ስጋውን :ቤተሰቡን :ልጆቹን ትቶ ለሀገሩ ዘመኑን የሰዋ ትልቅ ሰው ነው:: አንዲ ን ስለጋበዝከው በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍሻ እንደዚህ ፍሬ ያላቸውን ሰዎች ከሾላው ዛፍ ላይ በርጅም እንጨት እየመታህ ማውረድህን ቀጥል :: አንዲም ቀሪው ህይወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🇲🇱🙏
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 года назад
አንዷለም አራጌ የማከብረው እና የምወደው ሰው።
@milliman654
@milliman654 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንድዬ አንተ ብቻ ነህ ከ90 ዎቹ ፓለቲከኞች ያልተቀየርክብን እናመሰግናለን።።።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 года назад
Kalat yelegenm lante Anduye Eregem Edemana Tena kenbetesebhe Emegnelhalhu 🙏 Thankyou
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 года назад
Thanks S Show.
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 3 года назад
Lots of respect 🙌 👏 👌
@Eyasu-2712
@Eyasu-2712 3 года назад
ሴፉሻ ካቀረብካቸው ሰዎች በሳል ሰው ዛሬ አየሁ። ረጅም እድሜ ላንተ አንዱየ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 года назад
በስመአም.... ይሄ ወንድም... አንዱአለም ... ፅባይ... አንደበት ባለበት ቦታ ወይ በ አላማው የፅና እስከ አሁንም ባለበት የቆመ ሻወር ከ እራስ ይጀምራል... እራሱን ያስከበረ በርታ አንዱአለም... እድሜ እና ጤና ከነቤተስብህ ይስጥህ የ ፅባይ ... የ አቁዋም ኦክስጅን ብየሀለሁኝ .... ጅዋጅዌ ፓለቲከኞች ከዚህ በሳል ወገን ተማሩ 🙏🙏🙏 💚💛❤️👈
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 3 года назад
ትልቅ ሰው። ምን እንዳንተ አይነት በመልካም ምግባርና የሞራል የታነጹ ሰዎች በኖሩን። ከእስር በኋላ ግን የሚናገሩትን ከማይተገብሩ ተኩላዎች ጋር ተቀላቅለሀል፣ ለማንኛውም ታስተምራቸዋልህ (እነሱ ለመማር ዝግጁ ባይሆኑ)! ለኢትዮጵያ ስትል በከፈልከው ዋጋ እግዚአብሔር ይካስህ፣ እድሜ ይስጥህ፣ ዘርህ ብሩክ ይሁን።
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 года назад
አንዱአለም አራጌ he has matured personality.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሥወድሕ ለከፈልክልን ዋጋወች ሑሉ አምላክ ይክፈልሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ
@genetabate1274
@genetabate1274 3 года назад
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏
@yakobyuhans717
@yakobyuhans717 3 года назад
አንድ አለም አራጌ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@tube9685
@tube9685 3 года назад
በጣም አዝኝነበር ከስርቤት ሲወጣ አምሮብሀል አሁን ሁሉምያልፋል ቁጭአድርጎ የወያኔን ውድቀት አሳይቶሀል
@hidayasolomon7502
@hidayasolomon7502 3 года назад
አንዱ አለም ስምን መላእክ ያወጣዋል ጀግና ኢትዮጵያዊ አንተ አለህ ጠላትህ የለም አይዞን ህልምህ እውን ይሆናል አከብርሀለሁ በርታ ኢዜማ ጋር
@samri1215
@samri1215 3 года назад
Enamesegnalen seyfuye endezih aynet mirt sew slegabezkiln
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 3 года назад
God keep you for our country . you may be our leaders
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 года назад
ክብር ለእረኞች ክብር ለገጠር ልጆች።
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 3 года назад
አምናለው አንዱየ አንድ ቀን ያሰብከው እንደሚሞላልህ🙏🙏🙏
@የወልዲያሼጋ
@የወልዲያሼጋ 3 года назад
የኔ ምርጥ አባት ንቁ ዜጋ ምቹ ሀገር💚💛❤
@andunega2661
@andunega2661 3 года назад
አንዱአለም ልባምና ጀግና እንወድሀለን
@yarednesibu1638
@yarednesibu1638 3 года назад
እኔ አነዱን አደንቃለው ከፖለቲከኛ, አቦ ከጋዜጠኛ ሰይፍሻ አንደኛ አደራ ሬድዮ እንዳታቆም የጋዜጠኛ መስፈርት ያሟላል ሰይፍሻ ሁሌም አዲስ ታዲያስ አዲስ ትክክለኛ ደፋር interview አድራጊ አቦ ኑርልን
@wowwow5075
@wowwow5075 3 года назад
የኛ ጀግና ሁሌም!!! እንወድሀለን!! ምድረ ጁንታ ይውደም!!! Long live 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 года назад
Your story is very interested ,very machered person thanks and good luck, I will read the book.
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 3 года назад
አንድአለም ብርቱ ጠንካራ አሰተዋይ ሰው ነው እድሜና ጤና ይሰጥህ
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
አንዱያችን በጣም እንወድሃለን እድሜውን መድሀኒያለም ያብዛልህ ደግሞ ልገግርህ ከአፍህ ሲወጣ እዴት ነው ለዛው ሚያምር
@tekalgngetaneh6427
@tekalgngetaneh6427 3 года назад
ሴፉ እየጎበዝክ ነው።ጥሩ ነው ቀልድ የሚያምረው ከቁምነገር ሲዋስ ነው!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ3ፈ
እግዚአብሔር ይባርክህ አንዱዬ
@michalebell3552
@michalebell3552 3 года назад
Yeneneat Andy Batam Naw yemewadekkkkkkkk yen enat Long Live you &your Family!!!!
@yewult1607
@yewult1607 3 года назад
Respect
@helenethiopia
@helenethiopia 3 года назад
አንዷለም ካንተ ብዙ እንማራለን በርታልን የኛ ጀግና ያመቱ ምርጥ መፃፉን ገዝቼ አነባለሁ እኔም 😍😍😍❤❤❤
@marticool8700
@marticool8700 3 года назад
አቤት ትህትና....ዳሩ ብዙ ፍሬ የተሸከመ ዛፍ ዘንበል እንደሚል ይታወቅ የለ? አንዷለም ስለ ሐገራችን ኢትዮጵያ ለከፈልከው ዋጋ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ..እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነህ!! እግዚአብሔር ምኞትህን ተሳክቶ የምታይበትን ግዜ ቅርብ ያድርግልህ እናመሰግናለን።
Далее
Ethiopia’s Derartu Tulu 🇪🇹I Legends Live On
26:33
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн
Wait for it 😂
0:19
Просмотров 6 млн
Жалоба на Шойгу принята
0:31
Просмотров 1,3 млн