Тёмный

3 ሚሊየን ብር ቢኖረኝ 

Liyu & Kidus  - ልዩ እና ቅዱስ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 511   
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ 10 месяцев назад
እናንተን ሳይ የራሴን ትዳር በጣም እወደዋለሁ በሚዲያ ባይታይም መልካም አሳቢ ባል አለኝ ኪዳነ ምህረት ክብር ይግባት የናንተም ትዳር ፈጣሪ በፍቅር ይሙላላችሁ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 10 месяцев назад
እመብርሐን ከሶሻል ሚዲያ አይን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ትዳራችሁን ከዚህም በላይ ይባርክላችሁ❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 10 месяцев назад
አሜን !!!!!! ይለያሉ እውነት ነው ከአይን ያውጣቸው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamselam2754
@selamselam2754 10 месяцев назад
በጣም አሜን 🤲
@fafitube2448
@fafitube2448 10 месяцев назад
እዚ ቤት ፍቅር ሞልቶ ፈሠሠ😂😂😂 ፈጣሪ አይለያችሁ ተዉ ፋጣሪ እኛንም ሹፈን😂😂😂😂😂😂😊
@ሀያት-ዸ9ሠ
@ሀያት-ዸ9ሠ 10 месяцев назад
አሚንንንንንን❤❤❤❤ አይቀርም አድ ቀን ይሾፈነል😂😂😂😂 ዋናው ሦብር ነው
@selamtube7440
@selamtube7440 10 месяцев назад
😂😂😂😂 ተው ፈጣሪ እኛንም. ሹፈን 😂
@rediatmekonnen8732
@rediatmekonnen8732 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አንድ ቀን ለሁሉም ኪዜ አለው🙏
@ሜሪtube
@ሜሪtube 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 10 месяцев назад
አሜን በእዉነት ስያስቀኑ የኔዉዶች
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy 10 месяцев назад
ውብ ጥንዶች ቅዱሴ ይቺ ምስት ከእግዚአብሔር ነችና ተከባከባት በጣም ቅመም የሆነች ሚስት ተሰቶሐል አንተም ጀግና ሰከን ያለ ወንድ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck 10 месяцев назад
ልዩ እና ቅዱስ ቆያችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እንጂ ኡፍ ስወዳችሁ እኮ
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 10 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ያደረጋቹት ለትዳር ወሳኝ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው ደግሞ ስነምግባራቹ ትህትና እምነታቹ በጣም ጥሩ አስተማሪናቹ ጌታ ልጅም ይስጣቹ ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 10 месяцев назад
ባሌ እንዴት እንደናፈቀኝ የኔ መልካም 🥺ግን ሳኡዲ እስር ቤት 10ወር ሆነው ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 4 месяца назад
Ema ayezoshe betselote asebiwe yekeresetena semen hule eyeterashr betselote asebiw dengele mariyame tasefetaleshe huluneme yasefetache gen nega teba betselote asebe egzihaber ayale new satetakechi
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 10 месяцев назад
ጌታን እኔ ለባሌ አስቸጋሪ ሚስት ነበርኩኝ አሁን ግን የእናንተን ቪዲዮ እያየው ተስተካከልኩ ጡሩ ሚስት ሆኑኩኝ 😄🥰🥰
@samsunga2182
@samsunga2182 10 месяцев назад
በይ ሁሌ እያቹው😂😂😂
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@mdet1837
@mdet1837 10 месяцев назад
ልክ እደኔ ማርያምን እኔ በጣም አስቸጋሪነኝ
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 10 месяцев назад
@@mdet1837 ዉደ ባሎቻችን መቸገር የለብንም😄
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 10 месяцев назад
እኔስ አምልጡኛል😅😅😅😂😂😂😂😂
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 месяцев назад
ስታስቀኑ ድግል ማርያም መታ ልጅ ትስጣችሁ መጥቼ ነው የምጠይቅሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 10 месяцев назад
እንዴት ጎበዝ ነሽ? የሻማዉና የእቃዎችሽ ማማር እራሱ ልዩ ነዉ👍...... ትዳራቹህ ይባረክ🙏
@ayacell1360
@ayacell1360 10 месяцев назад
እንዳማረባችው ኑሩ❤አብራችው ጃጁ❤በፍቅር ያኑራችው❤❤በሀይማኖት ያፅናችው❤ውድድድድ❤❤❤
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 10 месяцев назад
አባቴ😂😂ባሌበያ😊😊:ማሻአላህ
@ayacell1360
@ayacell1360 10 месяцев назад
@@sofiamuhammad4484 ማለት?
@ZeroOrange-h9j
@ZeroOrange-h9j 10 месяцев назад
እኔ እስዋም አንተንም ♥️ግን የእስዋ የእይታ ጥግና ብልህ ሴት ትመስለኛለች አንተ ደሞ እርጋታው እና አይቶ ነገሮችን የሚረዳ ይመስላል ግን ፍቅር ናት ብዙ እል ነበር ፈጣሪ ያስባችውትን ያሳካላችው 🙏♥️
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 месяцев назад
ሠላም ለዚ ቤት ግን ለምድነው ስጅምሩ ለኛ ለማዳም ቅማሞች ሠላም ማትሉን ሉዩ እና ቅዱስ ሠላም በሉ ቅድምያ 😮😂
@mekdmw3918
@mekdmw3918 10 месяцев назад
ቅዱሴ 3mi. ቢኖርክ መኪናም ምንም ለናትክ ቅድሚያ አድርግላት አንተን አንተ አድርጋ እዚጋ ያቆመችክ እሷ ናት ሁሌም ለራሳቸው ሳይበሉ እኛን ለማጉረስ ለሚሮጡ እናቶቻችን ትዳርክን ብዙ ዘመን ትኖረዋለክ love u liyuya
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 месяцев назад
እግዚአብሔር የቀረውን ሁሉ ይሙላላችሁ በሚያስፈልጋችሁ ስአት ❤
@fdhgvvbj250
@fdhgvvbj250 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢እኛን ሹፈን ተመልካች አታርግን ፈጣሪ😢😢❤❤❤❤
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 10 месяцев назад
ክክክክክክ እረ ይሹፈን ኡኡኡ በቅናት ተቃጠልን እኮ
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 10 месяцев назад
የበይ ተመልካች አታርገን😂😂😂😂
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 10 месяцев назад
ክክክክ እረ በሳቅ
@yjhvjkhuhhh3516
@yjhvjkhuhhh3516 10 месяцев назад
@@JamanishMohammad አሜንንን🥺🙄😂
@mhmoh6727
@mhmoh6727 10 месяцев назад
እረዳ ያገባውም ወፍ የለም🥺
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 10 месяцев назад
እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው ለናንተ ክብር ያለኝ የልዮ ቤቷን ባሏን መውደድ ባለሙያነቷ የቅዱሥ ትግሥት ሣቂተኝነት መረጋጋት ያሥደምመኛል እንደ አሥተያየት ግን ልዮ ይኸ አባቴ የምትይው ነገር ግን በጣም ነው የሚደብረው ባል የራሡ ቦታ አለው እሡን ለማቆላመጥ ሽ ቃላቶች አሉ እነሡን ተጠቀሚ !!!!
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 10 месяцев назад
ስትጀምሩ ሰላም በሉ ሲቀጥል በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@benyametekle499
@benyametekle499 10 месяцев назад
This is the only channel that I intentionally watch adds to support you. I never skip adds. GOD bless you guys.
@Liyuandkidus-07
@Liyuandkidus-07 10 месяцев назад
Thank u so much egziabher yakbrlgn 🙏🙏😍😍
@benyametekle499
@benyametekle499 10 месяцев назад
@Liyuandkidus-07 my wife and I had almost the same love story as you. Specially the reason why we got married and the challenges during our relationship. Specially we use to use her cost sharing money for date nights lol. But now we have two kids, and we're living our dream in the USA.
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 10 месяцев назад
ዋው የእናንተ ፍቅር ያስቀኛል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን🙏ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባረክ ❤🎉
@medinaMohammed-hn5pd
@medinaMohammed-hn5pd 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች. የት ናችሁ. ለኛም ሣይርቅ በቅርቡ. የምን ወደውን. የሚወደንን. ይወፍቀን. እናተም ደሥ የምትሉ ናችሁ. ይጨምር ላችሁ. እሡ በጥበቡ ❤❤❤
@fatimaamina9747
@fatimaamina9747 10 месяцев назад
ኢሻ አሏህ❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 10 месяцев назад
ኢንሻአላህአሚንንንእኔምይሄቀንይናፍቀኛልከሰደትመልስ የሳኡዲወንዶችልብያሣምማሉ
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ 10 месяцев назад
ይሄ እኔ አለሁ እህታችሁ በሚዲያ ባይታይም በጣም የሚያከብረኝ የሚወደኝ ለቤቱ ለእኔ መሆን ካለበት በላይ የሚኖር መልካም ባል ኪዳነ ምህረት ከስደት በተመለስኩ በ6ወሬ አገባሁ ቢኖረኝ ብዬ የምመኘዉ ባል ነገር ግን በህይወቴ ዉስጥ ያልነበር ከላይ ታዘዘልኝ ይሄዉ 3አመት ሆነን ዉድ እህቶቼ መልካሙን ያድላችሁ
@YordiAlemu
@YordiAlemu 10 месяцев назад
አሜን 🙏
@jmedia4639
@jmedia4639 10 месяцев назад
አሚንን ከምንም በላይ የሚወደንን ማግባት ነው እኔ የምወደውን የሚወደኝን ስላገባው በጣም ደስተኛ ሁነን ነው የምንኖረው አልሀምድሊላህ የስደት ድካሜን ክሶኛል
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 месяцев назад
እኔ የማሳስባችሁ ነገር በዚህ ፍቅር ላይ በመፈሳዊ ነገር ላይ ጠንክሩ በተረፈ ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ በፀሎት በርቱ
@tigist6595
@tigist6595 10 месяцев назад
BEtkekle wede fetari bekrbene kutre yeyazenwe yemnargwe hulu yebarkale zemnune mewajete gede yelale chrerame hezbe selbeza
@YordiAlemu
@YordiAlemu 10 месяцев назад
ስወዳችሁ የፃድቃኔዋ ንግስት በልጅ ትባርካችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💞
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 месяцев назад
እናተን ሳይ ኢትዮጵያ ግቢ እና አግቤ አግቤ የሚለኘ ነገርስ ❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 10 месяцев назад
በስመአብ ዋው የናንተ ፍቅር ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርክ ከአይን ያውጣችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ ሽምግልና ዘመናችሁ ያድርግላችሁ በእውነቱ😍 ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ😍
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም ባልና ሚስት ልዩ በጣም ታድለሻል አምላክ አስተዋይ እና ትሁት ባል ነዉ የሰጠሽ አንችም እንደዛዉ የሴቶች በላይ ነሽ ልክ እንደናንተ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለዉ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berebelete362
@berebelete362 10 месяцев назад
የተባረከ ትዳር ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤
@ቤቲ-ዐ4ዘ
@ቤቲ-ዐ4ዘ 10 месяцев назад
እዴት ደስ እደምትሉ ❤ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ❤
@yelutilahun5974
@yelutilahun5974 10 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳችሁ እኔም አግብቻለሁ እንደ አጋጣሚ ሆኖ አብረን መኖር አልጀመርንም ለትምህርት ከ ሀገር ውጪ ነው ያለው አሁን አንድላይ ለመሆን አየጣርን ነው አንቺን ሳይ ጥሩ ሚስት መሆን ያምረኛል ደግሞም እሆናለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ውድድድድ ነው ማረጋችሁ
@bareehadesta2162
@bareehadesta2162 10 месяцев назад
በጣም ደስስስስ ትላላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ ❤❤❤❤ቀጥሉበት ብዙ ነገር ነው የተማርንበት እናመሰግናለን❤
@rahamauae2283
@rahamauae2283 10 месяцев назад
ዋውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 10 месяцев назад
አላህ ከሠዉ አይን ይጠብቃችሁ ማሻአላ ብያለዉ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 месяцев назад
በዚ ፍቅራቹላይ ፈጣሪ ልጅ ይስጣቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ🙏🙏❤
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 10 месяцев назад
እሷንም ጠይቃት አቤት ደስ ስትሉ አላህ እኔንም ከባሌ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ😢
@biredegu9306
@biredegu9306 10 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የጓኛዬ ሚስት ስለናተ ነግራኝ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳቹሁ ተመችታችሁኛል አቦ ይመቻችሁ።
@man-dh6kj
@man-dh6kj 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃቹ ሂዳያም ይስጣቹ ❤
@YordiAlemu
@YordiAlemu 10 месяцев назад
ቅዱሴ እመብርሃንን ስጠራት በጣም ነው ደስ የምትለው ድንግል ማርያም በቤታችሁ በረከትን ትሙላላችሁ 🙏
@eyerusayele6710
@eyerusayele6710 10 месяцев назад
Emamlk Belij Tibarkchu Yene Mirxoch Astemari Koyita Nber❤❤❤❤❤
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ይች እቁ ባለሞያ የሆነች ቆጂዬ ልጂ ስወዳት አዳሚ አርቲፊሻል ጠፍሯን አቀፍራ እሪስቶራት እሩጫ ጧት ማታ ሺኩርት እኳ እደት እደሚከተፍ አያቁም 😂😂እስኪ ከዝች ቆጂዬ ልጂ ተማሩ ትክክለኛ ሴት የቤትሺ የባለቤትሺ ንግስት ነሺኮ ወላሂ ያረብ ዘላቂ ትዳር ያድርግላችሁ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 10 месяцев назад
አሏህ እኛም ሀላሉ ይወፍቀን ለሀላላችን ታዛዥ ያድርገን ከነዋሪ አኗኗሪ ይገላግለን
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 10 месяцев назад
​@@jamiendris9454አሚን ያረብ ዉዷ እህቴ😘😘
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 10 месяцев назад
ቅዱስ ግን ጨዋታ ጨምሯል በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ
@Kiyalor
@Kiyalor 10 месяцев назад
ልዬ ና ቅዱስ ❤ጌታ በሁሉ ይባሪካቹ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ 10 месяцев назад
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን እስኪ ደበቅ በሉ ትንሽ ለሀሜትም እንዲመቸን ችግር እንኳን ቢፈጠር በማሀላችሁ ምክኒያቱም በጣም ተራቀቃችሁ ፍቅርን እናተ ለመጀመሪያ የፈጠራችሁት ያህል አደረጋችሁት እውነታውን ሂወታችሁን ደበቅ ብላችሁ ኑሩ ሚዲያ ማስመሰል ቀላል ነው 🤔
@romanbetew9232
@romanbetew9232 10 месяцев назад
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጉበዝ በርቱ ብዙ ሰው ይማርባችዋል ተባረኩ🙏🏽
@fasikaDesale-z7o
@fasikaDesale-z7o 10 месяцев назад
ማርያምን ፍቅር እኮናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለትዳሬ መምህሮቸ ናችሁ በእውነት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!በጣም እወዳችኋለው
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 месяцев назад
በጣም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ትመቹኛላችሁ ግን ለልዩ ጥያቄ አለኝ አባት ባትሉ አባትሽን በባልሽ መተካት አትችይም ባልን ሚገልፁ ቃላቶች በሽ ናቸው አባቴ ሚሉ ሴቶች በጣም ያስጠሉኛል የአባትን ቦታ አይተካም የራሱ የሆነ ቦታ አለ
@bestbuy9242
@bestbuy9242 10 месяцев назад
እየበላችሁ እሽ ውዶች ፈጣሪ ለትዳር ካበቃኝ ልክ እደልዩ አይነት ሚስት መሆን እመኛለሁ ትለያላችሁ እኮ እማምላክ ሁሌም ፍቅር በረክት ታብዛላችሁ በቤታችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 10 месяцев назад
ፈጣሪ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ የቤታችሁ ንፅህና ሳላደቅ አላልፍም 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 እነዛ ጎፋፋ ቃልና አድስ ተለማጠጡብን እጅ እደናተኳ ፏ ብለዉ በኖሩ
@teddy6326
@teddy6326 10 месяцев назад
I adore how you take care of your husband. I desire to have a wife as amazing and compassionate as you. May God bless all of you!
@bitybity4949
@bitybity4949 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ልዩዬ እንም ሳገባ በትዳሬ እንዳንቺ አይነት ሚስት መሆን እፈልጋለው ያው ባልዬው እንደቅዱሴ የተረጋጋ እና አፍቃሪ ከሆነ
@blueblue8966
@blueblue8966 10 месяцев назад
እግዚአብሔርን የመሳይ እና የደረጄን ዜና ብቻ ነው ሳላሳልፍ የማዳምጠው እናተን ተመስጬ ሳላልፍ ነበር ያዳመጥኳችሁ ልክ ሚስትየው ተመስጣ ባሏን እንደምታየው 😅እኔ ግን አንድ ጥያቄ ሚስትየው በባልሽ ዙርያ የምትፈሪው /የሚጨንቅሽ ነገር አለ ማለቴ ባጣው ወይም በዚህ ባህሪዬ/ከኔ ይሄንን ስለማያገኝ በርግጥ ሙሉ ሴት ነሽ❤ ሊጠላኝ ይችላል ብለሽ ታስቢያለሽ ባልየው ጠይቅልን😅❤ እና ባልየው ምን ስታደርግ ነው ሚስትየው በጣም የምትበሳጨው እና jabadha tollee😂akam akam በዝቷል ነገሩ😂
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶችዬ በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 10 месяцев назад
ሰታምሩ ረጅም አመት በፍቅር ኑሩልን ❤❤❤❤
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 10 месяцев назад
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላችሁ የምታወሩት ነገር በጣም ቁምነገር አለ እውነትም ነው እኔም እንደናተ ምትጥ ትዳር አለኝ የምር የትዳር ምርጥ ነት ስላሳያችሁ በዝሁ ቀጥልበት
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 10 месяцев назад
ኸረ በስመአብ ቅዱስ እንደዚህ ማውራት ይችላል እንዴ ዝም ብሎ ስለሚስቅ እንደዚህ በበሰለ ሁኔታ ያወራል ብዬ አልጠበኩም ነበር ❤❤❤
@Rወሎየዋ-p8v
@Rወሎየዋ-p8v 10 месяцев назад
አላህ በፍቅር ያስረጃችሁ ከምቀኛ ከሸረኛ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ በልጅ ይባርካችሁ
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 10 месяцев назад
የምር ፈጣሪ ፍቅራችሁን እሥከሞት ያርግላችሁ❤❤
@SaraKassahun
@SaraKassahun 10 месяцев назад
ደስ ትላለቹ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ድንግል ማርያም ትባርካቹ
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 10 месяцев назад
ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ ዉዶች ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤ለኛ ፍቅር ለማናቀዉ ለመዳም ቅመሞች እዳንሸቅልበት እያስቀኑን ነዉ ፈጣሪ ሆይ አትርሳን እዲሀለ ፍቅር አድለን😂😂😂😂😂😂
@fanatube196
@fanatube196 10 месяцев назад
ደስ የምትሉ ጥንዶቸ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ብዝዝዝዝት ያድርግላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 10 месяцев назад
ሥታምሩ የልጅ አዋቂዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannadaniel1383
@hannadaniel1383 10 месяцев назад
ቅዱስ ልዩዬን ጠይቃት እማምላክ ትዳራቹን ትባርክ አብራቹ አርጁ
@mahderyismaw2682
@mahderyismaw2682 10 месяцев назад
ልዩ በአንድ ቃል ልንገርሽ *ታድለሽ* እንደዚ ስል ደሞ እሱ አልታደለም ማለቴ ሳይሆን ወንድ ልጅ ትዳር ላይ ሁኖ እንደዚ ሲሆንልሽ መታደል ነው ሴቶች regardless ትዳር ብለን ከገባን ባልን ብንወድም ባንወድም ትዳር ብለን ከገባን ለትዳር መስዋትነት እንከፍላለን ወንድ ግን ከልቡ ሲወድ ነው እንደዚ የሚሆነው ለዛ ነው ታድለሽ ያልኩት
@waskan-id3wo
@waskan-id3wo 10 месяцев назад
Abrchu areju zerachu yebark huim destan agegu tebarku bezet ❤❤❤❤❤belu ❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 месяцев назад
❤❤❤❤ስወዳቹ ውዶቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አይለያቹ❤❤❤❤
@GenetTesema-h6r
@GenetTesema-h6r 10 месяцев назад
Bazi wubi fikir layi lij chamirubet betam betam yebase wub yihonal👨‍👩‍👦❤
@galzamgal7940
@galzamgal7940 10 месяцев назад
ስጀምሩ ሰላም በሉ በተረፈ ምርጥ ውይይት ነበር ዋው 👌👌👌👌
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 10 месяцев назад
ሴት እኮ ብልህ ናት እሚባለው በምክንያት ነው ልዩ እኮ ትልያለሽ ስለፍቅር ያለሽ ነገር ❤❤❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለያም ፍቅሩን ያድለን እግዚአብሔር
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 месяцев назад
My favorite youtubers liyuye and kiduse love you guys bertu kegonachou nene all the time ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
@mimijenana7830
@mimijenana7830 10 месяцев назад
Ohhh leyu betam new yemwodesh le balesh yaleshi kberi it's sooo amazing 🥰🥰
@yedidiyahhaddis4965
@yedidiyahhaddis4965 10 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ወድጄዋለሁ ጥያቄ እና መልሱ እባክህ ቅዱስ ጠይቃት በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች እንወዳችኋለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር በፍቅር ሁኑ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asmeretgebremedhin1538
@asmeretgebremedhin1538 10 месяцев назад
You guys have an amazing mindset, ability, I tell you that everything will be successful with knowledge. I wish you all the best.
@HhHh-qu5go
@HhHh-qu5go 10 месяцев назад
ቅዱስ እና ልዪዬ በጣም ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@demekechtadege9438
@demekechtadege9438 10 месяцев назад
I like all your questions very strong women
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 10 месяцев назад
እዚ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል 😘🥰❤️❤️
@MihretDesalgn
@MihretDesalgn 10 месяцев назад
Enem endenante destegna nuro ystegn des stelu lyu & kdus forever
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 10 месяцев назад
በጣም ነው የምታጨናንቂው በቃ አንዴ እደሚወድሽ ነግሮሻል አይደል በአደባባይ እደዚይ አይነት ጥያቄ አትጠይቂው ሰው እዲሠማልሽ አትፈልጊ ፍቅራችሁን በውስጣችሁ እያወጣሽ አታስጭው ምስኪን ሰው ነው በርቱ
@hayath5331
@hayath5331 10 месяцев назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክላቹ❤❤❤❤
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስስስስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@blientube5738
@blientube5738 10 месяцев назад
የተባረከ ቤተሠብ ልዪ የኔ መልካም ሴት እኔ ሳድግና ሳገባ እንደ ልዩየ አይነት ሚስት ነው መሆን የምፈልገው ያርግልሽ በሉኝ❤😂😂😂😂😂
@mimigech9585
@mimigech9585 10 месяцев назад
She is so in love with you 😊
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 10 месяцев назад
ብዙ ብዙ አመት ኑሩ እናተ የፍቅር ተምሳሌቶች🥰🥰🥰
@hannannaqamte8497
@hannannaqamte8497 10 месяцев назад
This is only RU-vid channel that I follow and watch keep going
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ ትዳራችሁን ይባረክላችሁ ከናተ ቡዙ እንማራለን❤❤❤❤❤❤❤
@fahimaakterbangladesh8375
@fahimaakterbangladesh8375 10 месяцев назад
መታደል ነው ፈጣሪ አይለያቹ
@taricakne1
@taricakne1 10 месяцев назад
👫❤❤❤ይመቻችሁ ምርጦች
@EmushTamrat
@EmushTamrat 10 месяцев назад
ውይ ስታስቀኑ ሁሌም በፍቅር በደስታ ኑሩ❤❤❤❤
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ይኑራችሁ በእውነት በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 10 месяцев назад
የኔ ምርጥ ልዩየ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
@tene3788
@tene3788 10 месяцев назад
ምሪጥ እና ልበ ቀና አፍቃሪው ምስት ነሽ ❤ ግን በጣም እፈራለው ለልብሽ እህቴ ልብሽን እደራ እግዚአብሔት እብዝቶ ይባርክላቺው❤❤❤
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 10 месяцев назад
አቤት መታደል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን የእናተ በረከታችሁ ይደርብን እኛ ስደተኞች ግን ተረገምን እንዴ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 месяцев назад
እውነት ነው መጥፎ ወይም አንዳዴ የምናገረው ቃናት ይሰብራሉ እኔም ንግግር ላይ ጥንቃቄ ጥሩ ነው በጣም እፈራለሁ ባጭሩ እኔ የማልወደው ወይም ቢሆን የማልወደውን ማንም ላይ ማድረግ አልፈልግም በጣም ቁጥብም ነኝ።
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
ስታምሩ ❤❤🎉🎉 አይለያችሁ ፈጣሪ🥰🥰🥰
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 10 месяцев назад
ከሚገርመው መልስ ልብሽ እና ጭቅላትሽ ያልከው ነገር ገራሚ ነው❤❤❤❤ይመቻችሁ ውለዱ ክበዱ እኔ እሚገርመኝ የባል እና የሚስት ካንድ ውሀ ይቀዳል እሚባለው በኔም አይቸዋለሁ በናተም አየሁት እርግት ያላችሁ ፍቅር ነገር ናችሁ የተመኛችሁትን ቤት ልጅ ከጤና ጋ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@lubabalubaba3156
@lubabalubaba3156 10 месяцев назад
እኔ ለናተ ልጅ እዲሰጣችሁ የየሁሌም ዱአየ ነው በጣም እወዳችኃለሁ❤
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 10 месяцев назад
ሉዩ እዉነትም ልዩነሽ እኔጃ ወላሂ እደት ልግለፅሽ ማሻአላህ የቤትሽ ማማር የቃዎችሽ ያለባበስሽ ወይኔ ብቻ ሁልጊዜ በማያችሁ ሰአት የቤቱ ፅዳት ሳልገልፅ አልወጣም አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሜሪየኗቷልጅ
@ሜሪየኗቷልጅ 10 месяцев назад
ልዩዬ ተባረኪ ስወድሽ መልካምሴት።
@memevlog586
@memevlog586 10 месяцев назад
Ketgabu ayiker endazi eske tig dirs mewadad new , lemen new habesha endzi fikr seyay surprise mehonew ? Ere wgnoche ategbachu yalewn sew tig dirs wededu , enzi tindochi betam des yilalu , egzaber kezi belayi fikracun yichmrlachu yibarakchu ♥️♥️
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 10 месяцев назад
አረ ተው አታስቀኑን ❤ ብዙ ካፕሎች አይተናል የናንተው ደግሞ ፍቅራችሁ ልዩ ነው በጣም ነው እምንወዳችሁ ወሬችሁ አይጠገብም ❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 10 месяцев назад
የምታምሩት ነገርስ❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
አዲስ አዋረደኝ
20:36
Просмотров 254 тыс.
Mcdonalds cups and ball trick 🤯🥤 #shorts
00:25
Просмотров 231 тыс.
በፈጣሪ ፍቃድ
14:51
Просмотров 179 тыс.
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Просмотров 396 тыс.
የኦፊስ ሮማንስ😉
30:59
Просмотров 40 тыс.