Тёмный

3 ሰወች ለአድ አላማ በዶክተር ዛኪር ናይክ 

Um hawlet  Tube ወሎየዋ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

3 ሰወች ለአድ አላማ በዶክተር ዛኪክ ናይክ #um_hawlet_tube

Развлечения

Опубликовано:

 

21 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@user-gh8dg1ww3k
@user-gh8dg1ww3k 2 года назад
በጣም አስተማር ነው አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያርገን ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ይጨምራልሽ ውዴ
@user-le4eg8pl6c
@user-le4eg8pl6c 4 месяца назад
እሥልምናን ለሠጠኝጌታ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምመሆን ምንኛመታደልነዉ يارب🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-sb6ix8dy3k
@user-sb6ix8dy3k 2 года назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ እናመሰግናለን በርችልኝ እህቴ አሪፍ ትምህርት ነው ዶክተር ዛኪር እርጂም ከጤና ጋር
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 2 года назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዴ አላህ ይጨምራል ውዴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው እናመግናለን
@FikerBahelaL
@FikerBahelaL 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ማሻ አለህ ኡሙዬ አለህ ይጫምርልሽ ምርጥ ትምርህት ነው ቀጥይበት 👍👍👍
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 года назад
ማሻአላህ እሙዬ ማማ ዶክተር ዛኪር ብዙወቻችን እንማርበታለንና ቀጥይበት ✅
@zeynebanegnkemika69
@zeynebanegnkemika69 2 года назад
አሰላም ወአለይኩም አሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ኡሙ ጀዞኩላ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ የና ጀግና
@makeya2128
@makeya2128 2 года назад
አሰለሙ አለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሸላህ በጣም አሪፍ አስተማሪ የሆነ ትምርትነዉ አላህ ጀዘህን ዪክፈልህ ተሰምቶ የመዪጠገብ ንፅፅርነዉ
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ አረገን አላህ ሆይ ያረብ
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb 6 месяцев назад
አሰለም አለይኩም ረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላ እኔ እክታተላለሁ አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛውን መንገዱ ምረቱኛል 👍👍👍🎉🎉🎉
@HaveedHaveed
@HaveedHaveed 4 месяца назад
ሸይኽ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቀዉ የሙስሊም ምሰሶ
@moussaadan
@moussaadan Месяц назад
adan.moussa😮😢❤
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እሙዬ ማሻላህ ጎበዝ ቀጥይበት ውዴ እግዚአብሄር ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@user-yv3ke3ys9u
@user-yv3ke3ys9u 2 года назад
አሰላሙአሌኩም እሙዬ ጀዛኪ አላህከይርጀዛ አላህሰምተን እምነጠቀምያርገን ያርብ አገራችነን ሰላምያርግልን
@hikma5
@hikma5 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ኡስታዞች በየአላቹበት አላህ ይጠብቃቹ
@zeyibaadem9944
@zeyibaadem9944 2 года назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ አላህ ይጠብቀኝ
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze 2 года назад
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርክቱ እንዴት ነሽ በጣም ያምራል ድስ የሚል ትምህርት ነው በርቺ በቀጣይም ሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን በስማነው ተጠቃሚዎች ያድገን ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን ያአርብ
@user-wm4xq3lr5t
@user-wm4xq3lr5t 4 месяца назад
በጣም አሰተማሪ ፖሮክራም ነዉ ማንሻላ
@jemila602
@jemila602 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኡማውጀግና ጥያቄ እና መልሥ ከነማብራሪያው ዶክተር ዛኪር እናኡሥታዝ አቡ ሀይዴር የሁለቱንም እምነት ጠቅቀው በዝርዝር የሚያሥረዱን የኛ ምርጥ እንቁ የአላህ ሥጦታዎች ሀፊዝኩም አላህ
@zoozawwal4616
@zoozawwal4616 2 года назад
Aslmualekum subahan alah alah qetitenyawun minged yasizen yarabi lailahailalah
@foziakram9858
@foziakram9858 2 года назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶ/ር ዛኪር ጀዛኩምላኸይር እድሜና ጠና አላህ አብዝቶ ይስጥህ
@fanostube15
@fanostube15 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀያሉ ጌታችን በስልምናች የምንኮራና የምንመፃደቅ አድርጎ ሰለፈጠረን አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ላለማቱ የመሬት የሰማይ ፈጣሪ ለሆነው ሀያሉ ጌታችን ይሁን ያረብ አገራችነንም ሰላም በሀያልነትህ አተው መልስልን ካተበላይ ማነም የለምና የአላህ
@Nureaddis-qm8jb
@Nureaddis-qm8jb 4 месяца назад
allah wekber westaz allah ytebkachw hulam nurulen
@seadatube8438
@seadatube8438 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ የመራው ሰው ይህ መልክት ብዙዎችን ቀጥተኛውን መገድ ይመራል አላህ ሳለምነው እስልምናን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱ ሊላህ
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 2 года назад
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እልፍ አልሀምዱሊላ ወሺኩር ሙስሊም ላደረግኝ አምላክ በአንድ አላህ ያመነች ልብ ምንጊዜም አሸናፊናት ያረቢ በሰማንበት የምንጠቀም ያድርገን ያድርጋችሁ ያረብ🙏🙏🙏
@hamdyak6614
@hamdyak6614 2 года назад
አስላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 года назад
አሰላም አለይኩም
@AfriBrandTube
@AfriBrandTube 4 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበርካታሁ አላህ ይጠበቅ ዶክተር ዛክሪ ናይክ
@masytube16
@masytube16 2 года назад
ሰላም ላች ይሁን እህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከመጥፎ ነገር ታርመን ወደመልካም መገድ እግዚአብሔር ይርዳን መገዳቸውን ለሚስቱ ወደመገዳቸው እዲመለሱ ፈጣሪ ይርዳቸው
@UmhawletTube
@UmhawletTube 2 года назад
አሚንንን ወደ ትክክለኛዉ መገድ ይምራን እህቴ
@Niema12
@Niema12 2 года назад
አሰለ አለይኩም ወሪህመቱላሂወበረካቱላ ማሻ አላህ ኡሰታዝ ዶክተር ዛኪር አላህይጠብቀክ እንደዚህ አይተቶችን የብዛልን ያረብ 👌
@AhmadAhmad-ph1uq
@AhmadAhmad-ph1uq 3 месяца назад
ኣሚን
@mahamedKebir
@mahamedKebir 2 месяца назад
Rabin sifanaa haajiratuu Abshir
@HaveedHaveed
@HaveedHaveed 4 месяца назад
8:35
@user-yy2hg5mr3m
@user-yy2hg5mr3m 5 месяцев назад
S❤
@user-kd1km8mb7v
@user-kd1km8mb7v 4 месяца назад
❤❤❤
@HussenYimer-ni6un
@HussenYimer-ni6un 4 месяца назад
ሸሃ ይማም ቆቦ 1:42
@user-lh4jr3lq7p
@user-lh4jr3lq7p 4 месяца назад
አላህበሰማችሁበትተጠቃሚያርጋቸሁአላህይጠብቅህ❤ሽይኽዛኪር❤❤አልሀምዱሊላህሙስሊምላረገንጌታ
@HussenYimer-ni6un
@HussenYimer-ni6un 4 месяца назад
ሸህጫሊ
@elsadaniel3173
@elsadaniel3173 4 месяца назад
ያበደ ነው እነኝህ ጋር ቀርቦ ጥያቄ የሚጠይቅ ምን ሳቁ ነው ስለመዐሀፍ ቅዱስ እንደፈለጉ እየተረጎሙ ይቀልዳሉ መጀመሪያ የራሳቸውን እምነት በደንብ ይወቁት ከዛ ስለሌላ እምነት ማወቅ ጊታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እጂ አማላጅ እዳሎነ ብዙ ተናግሮዋል እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትያን ያደረከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edrisreshad
@edrisreshad Месяц назад
መጀመሪያ እምነትህን አንተ በደምብ አጥንተህ እወቅ ዛኪርማስ የራሱን ጨርሶ የሌሎችንም ጠቅቆ የሚያውቅ ነው።
@edrisreshad
@edrisreshad Месяц назад
በሱ እምነት ብቻ ቢነገር በንተ እምነት እኛ አናምንም ስለሚባል ነው የሌሎችንም መወቅ ያስፈለገው
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 3 месяца назад
በመስቀሉ ስራ ልዩነት ተሽሯል ኢየሱስ ወደ ገዛ ወገኖቹ እንደመጣ ተፅፏል ዮሐንስ ሲመሰክር የዓለምን ሁሉ ሀጥያት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ በማለት መስክሯል ይህ ምስክርነት ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት ነው። በአይሁድና በአህዛብ መካከል የነበረው ልዩነት ሙሉ በሙሉ በመስቀሉ ስራ ተሽሯል በሰው ልጆችና በእግዚአብሔር መካከል በአዳም አለመታዘዝ ምክኒያት የነበረው የጥል ግድግዳ ፈርሷል ዶክተር ዛኪር ኢየሱስ ለአይሁድ እንደ ተላከ የጠቀሰው ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት የተናገረውን ነው። ከትንሳኤ በኋላ የተናገረውን ዶ/ር ዛኪር አያምንም። ኢየሱስ ትዕዛዝን ሰጥቷቸዋል ከተነሳኤ በኋላም ትዕዛዝን ለደቀ መዛሙርቱ ሰጥቷቸዋል።
Далее
This Stop Motion is Insane
00:39
Просмотров 5 млн
What is the Source of Quran? || Dr. Jeffery Lang
14:22
Просмотров 1,2 тыс.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Приятного аппетита 🤣
0:15
Просмотров 9 млн