Тёмный

3 ቀላል ለማዶች በሂደት ትልቅ ለውጥ ህይወታችሁ ላይ የሚያመጡ | 3 simple habits to gradually change your life 

Kirubel Ahadu
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

This video is about 3 simple habits for a start that you need to build to gradually grow and change your life
music used
• ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች ||...

Опубликовано:

 

1 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@fgty4821
@fgty4821 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ጠዋት መነሳት ምርጫችን ብቻ ሳይሆን ግዴታችንም ነዉ ለሊት ዊትር ሰግደን ከዚያም የጠዋት ሰላት ሰግደን ከዚያ በሃላ ያለዉ ሰላምና መረጋጋትኮ
@AishaIdrisMedia
@AishaIdrisMedia 3 месяца назад
ልክ ነሽ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ ሁሌም አስተማሪ ናቸው እውነታም አላቸው በይበልጥ ከመፀሐፍ ቅዱስ እየጠቀስ ብታስተምረን😊❤
@user-ku5lc6ni5d
@user-ku5lc6ni5d 3 месяца назад
Wow እስኪ ሁሌ ሰማህ ነበር ኮምቼ ግን አላቅም ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤በጣም ምርጥ ትምህርት ነበር ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-dp8pk4pp6v
@user-dp8pk4pp6v 3 месяца назад
ልዩ ነህ ምክሮችህ ሁሉ ደስስስስ ነው የሚሉኝ በረታልን ወድማችን
@user-gy6jr6vl1z
@user-gy6jr6vl1z 3 месяца назад
ብዙ ሰው ቢያዳምጥህ ይጠቅማቸዉ ይሆናል ❤ ለእኔ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 😊
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 3 месяца назад
በጣም ልክ ነዉ ጧት መነሳት እኔም ሞክሬዉ ጠቅሞኛል ለምሰጠን ጠቃሚና ገቢ ምክር ከልብ እናመሰግናለን !!🙏
@eldanasview6926
@eldanasview6926 3 месяца назад
ልዩ ነህ ምክሮችህ ሁሉ ደስስስስ ነው የሚሉኝ በርታልን ወንድማችን
@ge5967
@ge5967 3 месяца назад
ምክሮችህ በጣም ነው ደሥሥ ሚለው በርታ
@victoriatadesse5727
@victoriatadesse5727 3 месяца назад
ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ሰጸፍ የእውነት የምትናገራቸው ቃላቶች ለተጠቀመበት ያንጸል በርታ ወንድማችን
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 3 месяца назад
ኪሩቤል፡የመልአክ፡ስም፡ይዞ፡መጀገን፡ያስፈልጋል፡የወጣት፡አስተዋይ፡ነህ፡በጣም፡አነጋገርህ፡ጥሩነው፡፡ከማኔ፡ጋር፡የነበረህ፡ገራሚ፡ነው፡ገና፡ብዙ፡መስራት፡ይጠበቅብሃል፡
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 3 месяца назад
ዋውውው በእውነት ትችላለህ ትክክለኛውን ነው ቁጭ የምታደርገው ኑርልን በርታ ወንድማችን ❤❤
@lemlemtazao8988
@lemlemtazao8988 3 месяца назад
በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@Tgs542
@Tgs542 3 месяца назад
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ምክሮችህ ምድር ለይ ያሉ እውነት ነው ♥️♥️♥️እንዎዳሃለን 🙏
@sebleyic7667
@sebleyic7667 3 месяца назад
Kiru endet endenafekegn fetari yibbrkh❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v 2 месяца назад
በእምነት የምታስደግፋቸው ንግግሩች👌❤🙏
@Amina__Seid
@Amina__Seid 2 месяца назад
እናመሠግናለን ወንድሜ እኔሥ ጠዋት መነሳት ስጠላ ማታ ቶሎ ስለማይወስደኚ
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 3 месяца назад
ኪሩ ቪዲዮህን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አየሁት እጅግ አስተማሪ ነው። የሞባይል አጠቃቀም ገደል ከቶናል። ጠዋት ላለመነሳት ዋነኛው ምክኒያት ቶሎ አለመተኛት ነው ይህም ባለተገባ የሞባይል አጠቃቀም ነው ልክ ነህ
@Rozi199
@Rozi199 3 месяца назад
ክበርልን ። በጣም ልክ ነህ እኔ ጧት ከአልጋየ ሳልወርድ ቀጥታ ቲክቶክ ወይም fb. ነው ምገባው በዛው ሳላውቀው ስዓቱ ይሄዳል። ከዛሬ ጀምሮ ቀኔን በንባብ እጀምራለሁ በግዜ ተኝቸ በጧት እነሳለሁ። ውጤቱን ማዚያ 30 አሳውቅሃለሁ😊
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 3 месяца назад
Kira my dear brother, I wanna say 10Q for your recommendation to Vinh giang, God bless you ❤❤❤❤
@MaramawitDelelegn
@MaramawitDelelegn 3 месяца назад
በጣም ነዉ ምከታተልህ እና ገንቢ ናቸው ንግግሮችህ በቃ የኖርከዉን ስለምታወራ የይቻላል መንፈስ ነዉ ባንተ ማየው በርታልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏
@rrtt4781
@rrtt4781 3 месяца назад
ልዩ ልጅ ትክክል ናው
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p 3 месяца назад
ዋው የምገርም ምክርነው እውነት እኔእቅልፌንአጥቸ አድራለሁ ሳለቅሱ አለቅሳለሁ ለፆለት ሲሆንያዛጋኛል 😢 እናመሰግናለን ወድማችን🙏🙏
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 месяца назад
baxame leyu naw temeherteke baxame amasgenalawo bezu nagare tamerabatalawo baretalen egzaber rageme edema na xana yesxek❤
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 3 месяца назад
እናመሰግናለን በርታልን ውዶቸ ላይክ አንርሳ
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 3 месяца назад
Salmey. Wadmchiney. ❤️😍bwanety. Tkkile. Balikeley. Wadmchiney ❤️😍. Enamsghnalney ❤️😍🙏
@NahomLakew
@NahomLakew 3 месяца назад
Bxam thanks kira esti le tinager ymihon video seralen
@user-kw9ht2xt5b
@user-kw9ht2xt5b 3 месяца назад
Big respect broye🙏🙏🙏
@tsega5507
@tsega5507 3 месяца назад
ኪራዬ ከአንተ በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለው ክበርልኝ🙏🙏🙏
@masratbh5310
@masratbh5310 3 месяца назад
መልክቶችህን እከታተላለው በጣም ብዙ ትምርት ወስጄበታለው አመሰግናለው አድናቂህነኝ በርታ ጎበዝነህ
@DeribeHagirso-yk9tz
@DeribeHagirso-yk9tz 3 месяца назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እዉነትም ስታወራ ከውስጥህ ሰለምታወራ ከአንተ በዙ ተምራለሁ።በርታ
@user-wm9lj5oz6f
@user-wm9lj5oz6f 3 месяца назад
ኪራ ምርጥ ወጣት በርታልን ።የምታነሳቸው ሃሳቦች ወሳኝ እና አስተማሪ ናቸው በግሌ ብሱ ት/ት ቀስሚያለው።
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 3 месяца назад
ጡሩነው
@masetewal6914
@masetewal6914 3 месяца назад
እናመሰግናለን ኪራ ❤️🥰
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ኪራዬ
@tesfaneshhailesilasie
@tesfaneshhailesilasie 3 месяца назад
ኪራ በጣም እናመሠግናለን!!
@user-ye4ps7ui1p
@user-ye4ps7ui1p 2 месяца назад
የልጅ አዋቂ!
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 3 месяца назад
As usual, it was so useful
@yemkumatty9409
@yemkumatty9409 3 месяца назад
Exactly me what I feel right now I’m desperate bro
@mygallery9531
@mygallery9531 3 месяца назад
Thank you bro
@yenamelaku2571
@yenamelaku2571 2 месяца назад
Tnx 🙏🙏
@user-ks3hs2jq1f
@user-ks3hs2jq1f 3 месяца назад
እናመሰግናለን በጣም
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 3 месяца назад
Thank you.
@user-hq8un5vn9h
@user-hq8un5vn9h 3 месяца назад
thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faryfary4445
@faryfary4445 3 месяца назад
thanks you bro 🙏
@zinashzinabu3993
@zinashzinabu3993 3 месяца назад
Erasen bante timihirt wist silagegnehu Thanks Kira.
@birhanetsegaye8425
@birhanetsegaye8425 3 месяца назад
Thanks
@meazabekele5767
@meazabekele5767 3 месяца назад
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m Месяц назад
waw kira really!
@AbityMac
@AbityMac 3 месяца назад
ኪሩ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው የተናገርከው ሁሉ ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ነው
@Error_Mode1219
@Error_Mode1219 3 месяца назад
i really needed this God bless you bro🙏
@fikirtetamerat4289
@fikirtetamerat4289 3 месяца назад
Ur videos always woww ❤
@MeronYonas-vm6gf
@MeronYonas-vm6gf 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ kenk yebark
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 месяца назад
ልጅ ኪሩ ንግግርህን ከማንያዘዋል ቤት ሰምቼህ ነው ወደ ቤትህ የመጣሁት በጣም አድንቄሃለሁ 💯 የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክልኝ 🙏❤😂✌️
@iyubaba
@iyubaba 3 месяца назад
Mnm altenzazam wedejewalew berta...👍👏
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 3 месяца назад
ኪራ ከእግዚአብሔር በታች በአንተ በብዙ ተለውጫለሁ በርታልኝ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Betam astemeri new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@judyshewa7995
@judyshewa7995 3 месяца назад
My new addiction ❤❤
@tesfahunteshome2819
@tesfahunteshome2819 2 месяца назад
Arif Mirte Newe Wendime.....
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 3 месяца назад
የምሰጣቸው ምክሮች በጣም ጥሩነው እና በርታ 🙏🙏🙏
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 3 месяца назад
በጣም እናመሰግን አለን ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ❤❤
@alemneshyirga6325
@alemneshyirga6325 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን🥰🙏
@helinasolomon4661
@helinasolomon4661 3 месяца назад
Amesgenalwe bezu geza nw yemketatlke 🥰🥰
@davemerid7925
@davemerid7925 3 месяца назад
አመሰግንሃለሁ ብዙ እየተማርኩብህ ነው በርታልኝ❤
@habibagatahun559
@habibagatahun559 3 месяца назад
Takes bro 💯
@fistumyifter2198
@fistumyifter2198 3 месяца назад
👌
@Abas11770
@Abas11770 2 месяца назад
አቢኒ❤
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Месяц назад
ኪራዬ ያንተ ቪዲዮ ራሱ ሱስ ሆኖብኛል❤😂
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 3 месяца назад
ዋው ከማኔ ጋር ያረከው ኢተርቪው ምርጥና አስተማሪ ነው ግን እውነተኛ ፍቅር ማገኘት አሁላይ ይቻል ይሆን?❤❤❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@chalabekabil6728
@chalabekabil6728 3 месяца назад
@@kirubelahadu betam. 2:30 salawk kuch biye ayiche chereskut.
@user-ck8gy6uk2i
@user-ck8gy6uk2i 3 месяца назад
kiraye bertaln
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 3 месяца назад
በርታልን ❤
@Masi654
@Masi654 3 месяца назад
👍👍👍
@OppoCell-xx6lr
@OppoCell-xx6lr 3 месяца назад
@princess4698
@princess4698 3 месяца назад
Yene kira ❤️‍🔥
@Abebaw.111
@Abebaw.111 3 месяца назад
kira eskiy minim sayinoren tidar minimegiy sewchn min tilenaleh
@seraye9862
@seraye9862 3 месяца назад
ኪራ ሀሳቦች ችቦ ናቸው በርታልን🙏
@user-yu8uq9ic6r
@user-yu8uq9ic6r 3 месяца назад
❤❤❤❤
@linamia53
@linamia53 3 месяца назад
❤😊
@user-dp8pk4pp6v
@user-dp8pk4pp6v 3 месяца назад
❤❤❤
@aster8918
@aster8918 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mulumache7261
@mulumache7261 3 месяца назад
Yenye smart u r right eneyega yenebere nw ahun gn hulum ngr gizyaw mehonu terediche selamawu hiwot nw yalegn enaa lelela sew Experience share madreg efeligalehugn
@user-gw3ux1lg6n
@user-gw3ux1lg6n 3 месяца назад
lene share adrgilgn
@NaodMulugeta-tj9fs
@NaodMulugeta-tj9fs 3 месяца назад
When i listening to your speech,i feel like i am looking my self in the mirror and it reflect the exact of my self.😢
@iyubaba
@iyubaba 3 месяца назад
first comment😜 ... kiraye yanten meker seguagua nw mixebeqew... berta..🙌👏✔✔
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 месяца назад
ሳልሰማህ የማላድረው ነገርስ 😔ኣተ ብቻ ተናገር kiraye
@alamudinfikadu3362
@alamudinfikadu3362 3 месяца назад
Ishi tamari be gize metagnat ayidebirim?
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 месяца назад
❤❤❤🙏
@cell8316
@cell8316 3 месяца назад
እንካን ደና መጣክ❤❤❤
@zdhabeshaali1552
@zdhabeshaali1552 3 месяца назад
ሰላም ወንድም እንደት ነህ ታውቃለህ ለ6 አመት ሰላም እየኖርኩ ነበር አሁን ድንገት አንድ ሰው መቶ ትርምስምሴን አውጥቶታል ለምን የሚለው ጥያቄ ጭንቅላቴን ሊያፍነዳው ነው እስኪ ምከረኝ
@tgmokenen4833
@tgmokenen4833 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ቀን ሙሉ ፍልም ባይ ኣይሰለቸኝም ኣንዲ ገፅ መፃፍ ሳነብ ግን እንቅልፌ ይመጣል ኣሁን ግን እየተሻሻልኩ ነዉ
@user-vk3be9rs2m
@user-vk3be9rs2m 3 месяца назад
❤🎉
@ElsaElsa-ey5py
@ElsaElsa-ey5py 3 месяца назад
ከሦስት ዓመት ወዲህ በቂ እንቅልፍ ወስዶኝ አላውቅም ብተኛ ሦስት ሰዓት ብቻ ነው እና ራሴን በጣም አማኝ ነው የመውለው ምንም አማራጭ የለኝም የስራ ጉዳይ ስለ ሆነ 😞😞
@amanialmtku
@amanialmtku 3 месяца назад
10q kiraye አረ በስደት ያለነዉ ምንም ሳይጎድለን በጭንቀት ምናረገዉ ጠፋን ኣገራችን መግባት እንፈልጋለን ግንደሞ የትኛዉ ኣገራችን😭ፀሎት ኣርጉልን ኣገራችን ሰላም እንድትሆንልን ዉሃም ጠጥተን ብናድር ማን እንዳገራችን
@Ahmednurhussenboltnutsupplier
@Ahmednurhussenboltnutsupplier 3 месяца назад
Betam befelegew gize nw yawekuh eko
@edlawitmesfin2522
@edlawitmesfin2522 3 месяца назад
Kiraye betam nw miwedh bertaln I'm 16 ena le teenager mihon advice please le highschool temari mihon ngr
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 месяца назад
Sure thanks
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 25 дней назад
አዎ በጠዋት ተነሱ ከሰላትመልስ በምድር ተበታተኑ ርስቅ ፈልጉ😮
@EdenDesta21
@EdenDesta21 3 месяца назад
Leka subscribe saladerg neber mesemah eskahun ahun new yastewalkut..... Thanks betam arif tip new!
@Yichalaltube
@Yichalaltube 3 месяца назад
እኔ በሁሉም ተወጥሬለሁ እባካችኩ ደምሩኝ ፆመኞች ታዛዥ ሁኑ😂
@kiyasemr6373
@kiyasemr6373 3 месяца назад
ኪሩዬ ሱስ ኦነብኚ ያንተ ንጎግረ
@iyubaba
@iyubaba 3 месяца назад
VPN bemarbat Endegefew guys... VPN
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 месяца назад
Thanks man
@evacell1380
@evacell1380 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 8 млн
Еду за гитарой…
01:00
Просмотров 112 тыс.
Ha noqon Hablaha Walaalkood !
16:15
Просмотров 34 тыс.
የወንዶች ምክር ለሴቶች
31:57
Просмотров 40 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 8 млн