Тёмный

39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@saniatube2360
@saniatube2360 Месяц назад
ነገ ልደትዬ ነች እናታችንመመኪያችን አማላጂጃችን እምዓዱናይ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም ሆይ ማሰታውል የጉደላቸውን እንደነዚህ አባቶችን ልቦናቸውን ትመልሺልን ዘንድ,,,,,እኛ ቦሪያዎችሸ እንማፀንሻለን። የዛሬ ቆይታ በጣምቆንጆ ነበር የቴያሽ እኔም ገብቼ ነበር 8600 ብር ተበልቼ የአጋንንት ካፕኒ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Месяц назад
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ታስታርቀን አሜን ተስፋ ሥላሴ እስከ ቤተሰቦቹህ ትጠብቅልን ከዚህ በላይ እንዲያገለግል እድሜና ጤና ትስጥልን ልጆቹን በእውቀት በጥበብ በሞጎስ ታሳድግልን አሜን
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p Месяц назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Enkan Teweledshln Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹😇😍🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@RomanRoman-nk9vu
@RomanRoman-nk9vu Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-my6ow7dt5u
@user-my6ow7dt5u Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@sikosolo3276
@sikosolo3276 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን❤
@moktad6722
@moktad6722 Месяц назад
አንደበትህ እንዴት ጣፋጭ ነው መምህር በቃ ቀኑን ሙሉ ብሰማህ ብሰማህ አትሰለቸኝም ። ምንም እንኳ አጋንንት የተመለከበት ቤተሰብ ውስጥ ባድግ እኔም ብዙ ሐጢያት ብሰራም ፈተና ውስጥ ብሆንም ልቤ ግን የአምላኬን ውለት የአጋንንትንም ጭካኔ አይረሳም ። አምላክ በትምህርታቹ ይቀይረኝ አሜን።
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Месяц назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ከደብተራ እና ከቅብአትና ፀጋ ያጥራልን ይጠብቅልን አባቶቻችን አንድ ያድርግልን ምእመናን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የእሁድ ሰው ይበለን ❤️
@genetabebe2937
@genetabebe2937 Месяц назад
መምህር እየውልህ እኔም ጥሩ ድምፅና መጨፈር በጣም እወድ ነበርና በእናንተ ትምህርት ንስሃ ገብቼ ትግል ላይ ሳለው ምን አቃተኝ መሰለህ ዘፈን ስሰማ በጣም ደስ ያኛል የሁሉንም ሃገራት ጭፈራ እችላለሁም እጨፍራለሁም። ከዛ ለንሰሃ አባቴ ዘፈንና መጨፈር ማቆም እንቢ አለኝ ብላቸው ምን አሉኝ መሰለህ ይህ ደስታ ነው ሃጢያት አይደለም አሉኝ ። ግን እኔ ንስሃ በመግባት ነው መሰለኝ አሁን ግን ጭፈራም ዘፈንም አስጠልቶኛ እግዚአብሔር ይመድገን።
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Месяц назад
እኒየም ምቅ ያለየ ዘፈን ደግሜየ ደግሜየ እሰማአ ነበረየ ቲንሽ ካዳመጥኩው ያሰሰጠላኝ ነበረየ አሁን ምንም አይነት ዘፈን አልሰማአም ስልኬላይም የለኝም ዘፈን የሚባል
@enatasrate576
@enatasrate576 Месяц назад
እሰይይይ ተመስገን!!! ሁሌ ነበር ጥያቄ የሚሆንብኝ። ቁጭ ተብሎ አይፀለይም እኮ ብዬ መጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ልፅፍ ብዬ ዛሬ ገና መጥቼ ከንደገና ከርሱ በምንም ሳልሻል ብዬ ተውኩት!!! ዛሬ እርሱን በሚመጥኑ እና እርሱም በሚሰማቸው አባቶች መሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል።❤
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 Месяц назад
ሰላም የመምህ ተማሪዎች በፀሎታቹሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹሁ
@fevenmathewos914
@fevenmathewos914 Месяц назад
ድንግል ማርያም በጥላዋ ከነ ሙሉ በቴሰቦችክ በጥላዋ ሸፍና ትጠብቅህ መምህርዬ የአገለግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@AmeHaAlemu-nf2gu
@AmeHaAlemu-nf2gu Месяц назад
ዛሬ ትንሸ ድምፁ በመሃል ረበሸን እንጂ በጣም ትምህረት ያገኝንበት ላይቭ ነበር መምህራችን እናመሰግናለን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር እርሜና ጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ የቴዋሂዶ ሁንቆች ሁንከን አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰
@sarahabach2121
@sarahabach2121 Месяц назад
በጸሎት አስቡኝ ሀጢያተኛ እህታችሁን የመምህሬ ተማሪወች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Месяц назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Месяц назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Месяц назад
እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Месяц назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Месяц назад
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ክበርልን ብዙ ተማሪን እንኳን ለሰኔ 1 ለእመቤታችን ልደትዬ አደረሳችሁ ለደብተራዎችም ለአስማተኞችም ፈጣሪ ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን❤❤
@-opensecret9775
@-opensecret9775 Месяц назад
ሐይማኖት እስከ ሞት የሚፀኑበት እንጅ ከዚህ ሰወች ስላስከፉኝ እዛኛው እሄዳለሁ የሚሉበት የስራ ቦታ ወይም የክራይ ቤት አይደለም:: የከበሮ ተብሎ የሚሰራ ድግምት አለ: ከበሮውን እንደ ጨርቅ ነው የሚያውለበልቡት:: ተሎ ካላቆሙ ወይም ሰው ካልተቀበላቸው : ይወድቃሉ ወይም ከበሮውን ወርውረው ሰው ሊጎዱ ይችላሉ::
@dq244
@dq244 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን የአገልሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር አወ ይስማል እግዛብሔር ከክፎ ነገር እስከቤተስቦችህ ይጠብቅልን እኔ ስራ እየስራው በስደት ሆኝ ነው የምከታተልህ ሲያልፍኝ እየመለስኩ ነው የማዳምጠው እና እናቴ ልደታ ማሪያም በለተ ቀኗ ትጠብቅልን አሜን 👏አሜን👏አሜን 👏👏👏👏👏
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 Месяц назад
እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም አደርሳችሁ ውድ የመምህራን ተማሪዎች በጭንቀት ያለንውን ከጭንቀት አውጥታ ስላም ላጣንውም ስላም ሰታ ወደ መልካም ነገር ሁሉንም ቀይራልን ለንሰሀ ታብቃን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles Месяц назад
እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በትምህርትህ ይህን ያህል ሠው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመልሷልና የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሁንም የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ እግዚአብሔር ያስረዝምልን ከነቤተሠቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ከመላ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r Месяц назад
እንካን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰበያ በዓል አደረሳቹሁ አደረስን አሜን መምህራችን ዕድመ እና ጠና ይስልጠልን ከነ ቤት ሰብት❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 Месяц назад
መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የመምህር ፍሬዎች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️❤️🤲🤲🤲💖
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Месяц назад
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@asedMariyame
@asedMariyame Месяц назад
በእውነት ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህርዬ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስመላ ቤተሰብህ እናቴ ቅድስ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከጠላት ትጋርድህ ቃላት ያጥረኛል ላንተ መምህርዬ ❤❤❤ የነፍሴ መጋቢ ነው ስንቱን አሳወቅኸን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን❤❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Месяц назад
እድሜና. ጤና ይስጥህ መምህራችን በርታ በተለይ ከበሮ ይዘው የምጨፍሩ አባቶች አጋልጥልን ሌላም ደሞ. በተክልል. ስያገቡ ሴቶች አርተፍሻል. ጥፍር. አርተፍሻል ፀጉርና ማክአፑ. ልፕስኩ. አምጣልን እና እንማማርበት በመናፍስት አይን እንዴት ይታያል የምለውን እንማርበት ❤❤❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ዘመኑ ከፍቷል😢😢😢 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Месяц назад
በፍጹም ለነዚህ ሆዳሞች ቦታ ባንሰጥ የሚያለቅሰዉ ለሆዱ ነዉ ካልሆነ ግን የቤተክርስቲያን ፍቅር ካለበት እዉነት ቤተክርስቲያንን በድያለሁ ከለ እግዚአብሔርን እየተራበም ቢሆን ይቅርታ ይጠይቅ የምድሩን ሰዉ ይረዳዋል የሰማዩን እሳት ማን ይረዳል ይሄንን እንባ ለአምላኩ ያንባ ስንት ነብስ ከመንገድ አዉጥቷል
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi Месяц назад
መምህር ተስፍዬ የመድኅኒዓለም ድርሳን ላይ የግንቦት ወር የአባታችን የመባጺሆ ንባብ ምን ይላል መሰለህ መድኅኒዓለም አና አናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አባታችንን ለመባረክ ሲመጡ አፋቸው እንደሳማቸው ይገልጻልና። ስላልገባኝ በዚህ ጉዳይ በውስጥ ብታስረዳኝ።
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd Месяц назад
እግዚአብሔር ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት አያርቀን ከቤቱ አያውጣን
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Месяц назад
መምህር በጣም እናመስግናለን እግዜአብሔር ይጠብቅህ የምትናገርው ሁሉ እውነትየሆነምክር በጣም የሚጠቅም ነው
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Месяц назад
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ከበርልን ብዘ ተማርን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፀጋወን ያበዘላክ
@hayuw7597
@hayuw7597 Месяц назад
ሳይገባ ስለወጣ ኦርቶዶክስ ምን አጣች አንተ ህይወት የሆነው❤❤❤አማናዊት የሆነች አጣህ አሁን ብታለቃቅስ ማንም አይሰማህም ብትመለስ እንኳን አትተማመንም አሁንም የፈለከው ነገር አለ ማለት ነው
@hhhvj
@hhhvj Месяц назад
መምህሬ የቱን ነግሬህ የቱን ልተወው ከስአት ቅዳሴ ካላቸው እስኪወጡ ጀበና እሳት ላይ ተጠልጥሎ ይጠብቃቸዋል የጧት ቅዳሴ ከሆነ በስአቱ ይደርሳሉ በዛላይ ልጅ ያላቸው ቄሶች መፈሳዊ እዲማሩ አይፈቅዱም ለኛም አልጠቀመን ነው የሚሉት 😢 ሁል ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ከሙስሊሞች አይሻሉም አስተሳሰባቸው ቄሶች ሁሉም ማለቴ ግን አይደለም😢 በተለይ ጠቋር አሁን ሲገባኝ ደፋር ነው ከሴቶቹ ላይ ሁኖ ሲያጓራ ጧሚ ቆራቢው ይላል ወዶች ላይ ደግሞ ጀበና እያቃረረ ይውላል😢
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ብዙ ትምህርቶች እየተማርን ነው በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሰማነውን መልካም ነገሮችን በአእሞሮአችን ያስቀምጥልን አሜን
@gro7699
@gro7699 Месяц назад
መምህር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ተግተህ በምሚገባን ልክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎትህን ይባርክልህ እድሜና ፀጋን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እኛም የሰማነዉን ለፍሬ ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤
@BezawerkLakew
@BezawerkLakew Месяц назад
እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ቤት የምንናፍቅው የስጋ ጉዳይ ስግልብን ነው 😢😢😢😢
@user-fj4rk5xk8u
@user-fj4rk5xk8u Месяц назад
የሰማነዉን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@memohmo4116
@memohmo4116 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን እንኳን ለእናታችን ለለደታ ማርያም ወራዊ በዓል አደርሳቹሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሰን 👐👐⛪ የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን👐✅✅✅
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
መምህር ደግሞ ቤተክርሥቲያናችን አዱቄሥ ካጎቴጋ ተጣልቶ እዘዉ ቤተክርሥቲያን ሣንዎጣ መክለፍት እየበላን ሣለ በአይኑ ዎዴዉን ደገመበትና የድጋይናዳ ሲያዎርድምን ዎዴዉ እባክህ ይቅር አርግለት ብለዉ ካሀኑ ለምነዉት ሲያቆመዉ አይቻለዉ ባይኔ ግን እኔም ሥለማይገባኝ እዉቀት ይመሥለኝ ነበር እና ቡዳራሱ የተምሮ ቡዳይማራሉ ዲያቆን ተብየዎቹማለቴ ነዉ እና በጣም ከባድ ነዉ መምህር ያሣዝናል በጣም በዉነት ከባድ ነዉ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 Месяц назад
❤Memehrachen zemara melakten yasmalen ❤ Enkune ❤❤❤lmebatachen leldeta mariym adersachu ymemher tamarewc hulachum ymtasbut mlkame megte hulnme embrhan tasklen❤ ❤❤betslote asbg
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
መምህር እኔራሱ አሁን አተሥታሥተምር ነዉ ሥተት እደሆነ የገባኝ እኛገርእራሱ በጣም ነዉ የሚ ጨፍሩት አጎቴቄሥ ነዉ ሲያገባ ቅዉጥ ባለጭፈራ ሲያገባ አሥታዉሣለዉ እኛደግሞ ጥምቀት ሲሆን ከበሮ ተሠቶን በጣም እጨፍር ነበር በተክርሥቲያን ማለቴ ነዉ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Месяц назад
ቅድማየቴ መጫኛ ያቆማል ይላሉ እና ይህው የዘርያው ሂወት ተዘባርቃል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በናተ ንምህርት እየተቀየርን ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Amen ye abatoch bereket yideribin Amen
@FitsumFete-xg3nh
@FitsumFete-xg3nh Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ያወዛገበኝ ዬቲብ ነበር በጣም ይገርማል።
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ws7yh8jq8e
@user-ws7yh8jq8e Месяц назад
ስላም እዴት ናቹ የድግል ያስራት ልጆች እኳን አደረሳቹ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ተጨንቂያለው መምርን ለማግኘት ፈልጌ ቁጥራቸው አሎጣ አለኝ እና ደሞ በወስጥ ላናግራቸው ፈልጌ ነበር እባካቹ እርዱኝ በማርያም😢❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@alain647
@alain647 Месяц назад
Yene abeti mamiriye egizabehri yibarkik be unate kaliwoten yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Месяц назад
በስመአብ ወወልደ በጣም ድምፁ ይረብሻል መምህር ምደነው ማዳምጠ አልቻልኩም
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h Месяц назад
Amen memhir edmen tenan yhabkia, fetrie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ndsams4234
@ndsams4234 5 дней назад
እዴት ናቹዉ እህት ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹዉ በረከታቹዉ ይደርብኝ የመምህር ተስፋይ ተከታዮች መምህርዬ እማ ምላክ ትጠብቅህ እስከ ልጆችህ ወለተ ኪዳን እያላቹዉ አስቡኝ ሁላቹሁም እባኳቹዉ ስቧኤ ግቡልኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Месяц назад
ይመለስ ግን እውነት ገብቶታል ? ሚሊዮን ግዜ ቢሄዱም ቢመለሱም የመናፍስት ሴራ ያልገባው ክርስቲያን ለኔ ክርስቲያን አደለም ከመዋዠቅም አይድንም
@BrtukanKasaw-fp7im
@BrtukanKasaw-fp7im 24 дня назад
አሜን
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Месяц назад
እኔ በበኩሌ ሰውየውሲናገር የእውነት አይመስልም እግዚአብሔር ቤ/ክርስቲያናን ይጠብቅልን
@savannasav2609
@savannasav2609 Месяц назад
መምህር አሁን የተጀመረው ክርስትና በባንድ በዘፈን ሆቴል ተከራይተው ጭፈራው መጠጡ ካህናቶቹ ጭራሽ መጠጡንም በፆም ወቅት የፍስክ ምግቡንም ባርከው ከሰው ጋር ቢራ ጨብጠው ምነው ተው ቢሏቸው ስንል ችግር የለውም በሚል ያልፉታል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@EteneshAmera
@EteneshAmera Месяц назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Месяц назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን አለን
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Месяц назад
እግዚኦ እኛን የቻልክ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Месяц назад
አሜን
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 Месяц назад
እኛም አከባቢ አንድ ጠንቁዋይ ነበር ብልጋርያ ጋር እናም የቅዱስ ሚካኤል ቀን አመታዊው ቀን ላይ በሬ ያርድ ነበር ጠንቁዋዩ እናም እዛ አከባቢ የነበሩት ካህን ይበሉ ነበር እናም በልጅነት አይምሮዬ ይገርመኝ ነበር ቄሱ ጠንቁዋዩ ቤት ሄደው መብላታቸው
@zafomola43
@zafomola43 Месяц назад
ስወድህ ኮ መምህርየ❤❤❤
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Месяц назад
ኣሜን (3)ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-tw4rj4cm3d
@user-tw4rj4cm3d Месяц назад
እናመሰግናለን መምህር።
@TeheshMahari
@TeheshMahari Месяц назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ወደ ልባችን ይመልሰን መምህርየ 😢ያሳዝናል አውነት
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
መምህርችን በእውነት እንደ አንቴ ያአሉት ስውች ሺ ጊዜ ይወለድልን አንቴን የወለደች መህፀን ትባርክ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Месяц назад
እናታችን ቅድስት ልደታ ለማርያም በምልጃዋ አትለየን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
እኳን ደህና መጣህልን❤❤❤ ክበርልን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Месяц назад
መምህር ቃለሂወት በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x Месяц назад
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ እኔ እራሴ እማቀዉ ለአቴቴ ጨሌ የሚገብር መምሬ እገሌ እራሱ ያመልክ የለ የሚባሉ አባት እንደገና ልጅ አመመብኝ ብየ ላማክር በፀሎት እስቡኝ ብዬ ስጠይቅ የሆነ መድሀኒት አለ ብሎኝ ቤተ ክርስትያን ብየ ስጠይቅ አይደለም አዋቅ አለ መርጌታ ብሎኝ ግን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋዮች ነበሩ ከቤቱ ጠራርጎ ሸኛቸዉ ግን ብዙ ሰዉ አስተዋል እኔ. እራሴ ምስክር ነኝ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@TeheshMahari
@TeheshMahari Месяц назад
መምህርየ በትግራይ ክልል ድያቆነት ይጨፍራሉ በቁም ነገር አኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ኣሁን ግን በጣም ነው የሚገርመኝ ዘፈን እና ጭፈራ በእኛ በኦርቶዶክስ ኽልክል መሆኑ ሳውቅ
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 Месяц назад
Memhrachn bzu sew eyadank neh edmana tana ystln amen amen 🙏
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏
@NEEMASeydi
@NEEMASeydi Месяц назад
መምህርዬ የኔ እንቁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@Goguf-dd4jl
@Goguf-dd4jl Месяц назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነበር ❤
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 Месяц назад
እጉዛብሔር ይገፀፀህ
@user-up4ti8jk3w
@user-up4ti8jk3w Месяц назад
የሚገርም ነገር ነው ያሳዝናል በእውነት መምህሬ በትግራይ ክልል እንኳን ቄሶቹ የቄስ ሚስት እንኳን እንደፈለገች አትሆንም እንኳን ልትደንስ ቄሶቹ የራሳቸው ጉድለት ነው እንጂ እኔ ባደኩበት አከባቢ ነውር ነው አያቴም ቄስ ሚስት ናት እና እንዲህ ትለኝ ነበር የቄስ ሚስት አትደንስም እግዚአብሔር አይወደውም ትለኝ ነበር አለማወቅ እና የኣብሾ መንፈስ ነው እንዲህ በብዛት ሲደኑሱ የሚታየው ።
@hiruttufalemu1722
@hiruttufalemu1722 Месяц назад
ቲያንሺ ብዙዎቻችን ተሸውደን ነበር .... ብዙ ሳልዘልቅ በማቆሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ....
@GenetTarekegn-ec1oc
@GenetTarekegn-ec1oc Месяц назад
መምህር ተስፋዬ ሰላም ነህ ከነቤተሰቦችህ ? ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ አልቻልኩም ትምህርትህ እከታተላለሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት አይፈልጉም ባለቤቴም ልጆችም እና አንዱ ልጄ ሂወት በጣም የተመሰቃቀለ ነው በስስ ተጠምደዋል እየለመንኩ መስራቤት ፍቃድ ሳገኝ እሱን በየገዳሙ ጸበል አስጠምቀዋለሁ ግን በእምነት እለማይቀርብ ተመልሶ ያው ነው እና እባክህ አስተምረህ ቀይርልኝ ከእግዚአብሔር ያገኘዋለህ።
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi Месяц назад
ቲያንሽ እኔም ነበርኩ። በፀሎት ስጠይቅ በጭብጨባው ነቃሁ ጭብጨባው ስቆጥር 666 ነበር። እኔ ግን ጭብጨባውን ቀይሬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስዓት ላደረሰኝ።በልቤ እል ነበር።
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n Месяц назад
እንካን አደረሳችሁ ለእመቤታችን በአል የእግዚአብሔር ቤተሰብች❤❤❤❤❤❤
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Месяц назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi Месяц назад
አንዳንድ የሉም አልልም ።ብዙዎቹ መናፍቃን አባቶች ሳይሆኑ መስለው ቆብ እያደረጉ ምዕመኑን እያሳሳቱ ነው።
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Месяц назад
በጣም ነው የሚያሳፍረው መወገዝ ያለበት ነው
@zafomola43
@zafomola43 Месяц назад
መንፍስዊ አባት እወዳሎው ❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Месяц назад
❤❤❤
@zafomola43
@zafomola43 Месяц назад
❤❤❤❤❤ቅድስ ጊወርግስ አባቴቴቴ ይጠብቅህ መምህርያ የኔ መካር❤
@fesehabayu
@fesehabayu Месяц назад
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Месяц назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v Месяц назад
የዛሬው ቪዶ እሚረብሽ ድምጽ አለው ትንሽ ቢስተካከል ስለትምህርቱ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን መምህራችን❤❤❤❤❤
@yoditabera9643
@yoditabera9643 Месяц назад
እግዚኦ የመሽከርከር ያለህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
እግዝአብሔር ሰም የተመሰግን የተመሰገን የሁን❤❤❤
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q Месяц назад
Kale hiyot yasmalen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Месяц назад
በጣም ጥሩ ት/ት ነው ድምፁ ይረብሻል ግን
@user-jg4lv8zi4z
@user-jg4lv8zi4z Месяц назад
Edme matusala ke Tena gar ysth memhrachn anten yemmesluh abatochachn yeseten egzabher ymesgen
@eyobbeamlak1609
@eyobbeamlak1609 Месяц назад
Love too seen you memher tesfesh
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Месяц назад
ያቀረብካቸው ቪዲዮዎች እስከማብራሪያቸው ደስ ይላሉ ወደ መሀል ብዙም ባይሰማም ተመስገን ነው መስተካከሉ
@user-hk1un4hf2g
@user-hk1un4hf2g Месяц назад
ይሰማል
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Месяц назад
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያለችሁ
Далее
Штаны легионера
00:44
Просмотров 372 тыс.