Тёмный

4ቱ ታዋቂ ሰዎች ከእስልምና ለምን ወጡ | ኤል ቃል tube | wongel tube | faithline | Muslim | ሙስሊም | Islam | eyu chufa 

el ቃል tube 1
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #islam
ኤል ቃል tube
4ቱ ታዋቂ ሰዎች ከእስልምና ለምን ወጡ | ኤል ቃል tube | wongel tube | faithline | Muslim | ሙስሊም | Islam | eyu chufa

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 11 месяцев назад
በእየሱስ ስም የመሀመድን ታሪክ ለመስማት እንዴት በይዘገንናል Sad በህይወት ያላችሁ ሙስሊሞች እባካችሁን ጌታ እየሱስን በማመን ነብሳችሁን ከዘላለም ሞት አድኑ !! እየሱስ ዛሬም በፍቅር እጆቹን ዘርግቶ እየጠበቃችሁ ነው እየሱስ ይወዳችኋል
@MMohmmed-t7o
@MMohmmed-t7o Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@tewodrossemungus3556
@tewodrossemungus3556 11 месяцев назад
አሜን ኢየሱስ ይባረክ ! ያዳነን ጌታይክበር።
@fantahunareda894
@fantahunareda894 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ሰዎች ሁሉ ወደ መንግሥቱ ይመጣሉ
@genettakel7722
@genettakel7722 Месяц назад
የወደዳቸውን አሰከመጨረሻ ወደዳቸው ይኤ ነው ጌታ ኢየሱሰ እርሱ ያድናል
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Месяц назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣችሁ እኳን ደህና መጣችሁልን የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ፈጣሪ ልብ ይስጥልን በውነት ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ማርያምን 😢❤እዲመለሱልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው❤
@maramarya2235
@maramarya2235 11 месяцев назад
ኧዎ ሁስታዝ የጂኒ እህት ና ወንድም አለን ሲል ሰምቻለዉ ሆ በእየሱስ ስም ጌታዬ እንኳንም ያንተ ሆንኩ
@MagdishAyala
@MagdishAyala 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@iamfree347
@iamfree347 11 месяцев назад
ሀሌ ፡ ሉያ ፡ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ አይዞህ ፡ ወንድሜ ፡ አምልጠሀል ፡ ❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 11 месяцев назад
በርቱ! ሰይጣን የሰው ልጆች ፈጣሪያቸውን እግዚአብሔርና ወንጌልን እንዳያውቁ እውነቱን ሲሰውርባቸው ኖሯል! አሁን ግን! ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እውነቱን በልጆቹ ሊገልጥ ዘመን ስላመጣ ፣ ጌታን አከብረዋለሁ!!
@ketemademeke2856
@ketemademeke2856 4 месяца назад
WOW an amazing teaching am proud to be his son and am lucky Lucy Glory to GOD
@MehretabTsege
@MehretabTsege 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@asterkorcho8934
@asterkorcho8934 11 месяцев назад
ወንድሞቼ ያገኛችሁ ደግሞም ላይጥላችሁ የያዛችሁ ጌታ ይባረክ ለብዞዎች መውጣት ምክንያት ያድርጋችሁ!!
@SaadaMouassaHoussein
@SaadaMouassaHoussein 6 месяцев назад
አሁን እራሱ ገሀነብ ዉጥ ነህ አባቴ አትሞኝ በሰይጣን ተወረሃል አስተሳሰብህን ካልቀየር በድን ነህ አስተዉል አልረፈደም
@eleni311
@eleni311 11 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏 መሀመድዬ በጌታ ኢየሱስ ወንድሜ አንድ የተናገርካት ነገር ልቤን ነካችኝ ሙሰሊም የማልሆነው ገሀነብ መግባት ሰለማልልግ ነው አልክ ከጬለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያመጣህ እግዚአብሄር ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ መሰክሩ ህዝባችን ይዳን ተባረኩ🙏❤
@el-kal-tube1
@el-kal-tube1 11 месяцев назад
😍🙏
@kalebmesfin7241
@kalebmesfin7241 11 месяцев назад
ሁሉን ቻይ እየሱስ ወዳጄ ፍቅሬ መሐሪዬ ኤልሻዳይ አባቴ አምላኬ ቅድስ ቅድስ
@rahelte
@rahelte 4 месяца назад
በአማርኛ ቁርሀን ተፅፎ ቢሆን ኖሮ ማንም ሙስሊም አይሆንም ነበር መሀመድ የስራህን ይስጥህ
@fetiyahassen3721
@fetiyahassen3721 11 месяцев назад
ክብር፣ለእየሱስይሁን
@samuelfiga
@samuelfiga 11 месяцев назад
ማሜ ከድሪ ጆይ ሳህኢማን ሁላችሁም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ
@ksaksa6313
@ksaksa6313 3 месяца назад
የሙሀመድ ጉድ አይልቅም😂😂😂
@Shewaalem
@Shewaalem 11 месяцев назад
የአምላኬ የእግዚአብሔር ሰራዊት ክፉውን በፍቅር የሚያንበረክክ ገና ምርኮ ይበዘብዛል
@UaeFlag-j8v
@UaeFlag-j8v Месяц назад
ከእስልምና ውጭ ትክክለኛ ሀይማኖት የለም ዝምብላችሁ ውሸት አትቀጣጥፉ እንዴናተ እግራችንሰረ አይዴለም የምናስበው ህሊና አለን
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 11 месяцев назад
ውድ ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁ ጌታ የተባረከ ይሁን ተባረኩ። የእኛ ሠላም አምነው ለሚቀበሉት በውስጣቸው ስለሚያውቁት ይኸውላችሁ ሠላማችን ይህንን ይመስላል ተብሎ በቁስ ነገር ሊገለፅ ስለማይቻል ወደ ኢየሱስ ስንመጣ አረፍንበት ክፉ ነገሮችን ሁሉ አስጣለን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት እርሱ አስቀድሞ በመስቀል ላይ ፍቅርን ስላሳየን እንወደዋለን ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤
@SewanetMengesha
@SewanetMengesha 11 дней назад
ጨዋ አምላክ እኮ ነው የምናመልከው ክብር ለስሙ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
@MiftahMiftah-jt1wr
@MiftahMiftah-jt1wr 2 месяца назад
ሰውንም ሆነ ጂኒን አልፈጠርንም እኔን ለገዙ ቢሆን እንጂ የአላህን ትህዛዝ ካልተከተልክ ጃህነም አይቀርልህም
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 Месяц назад
ወይ ቁራን ሙስሊሞች ተዉን ተዉን ምንላቹህ አውቀን አይደለም የራሳቹሁን ጉድ እዛው ይዛቹ ተቀመጡ እኛን ክርስቲያን ተዉን እባካቹሁ።
@SewanetMengesha
@SewanetMengesha 11 дней назад
Wow Wow wow yemigerm agelalets new tsega yibzalih abbo!!!
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 11 месяцев назад
አዎ ቁርአን የሰው ፍልስፍና ነው አላምነውም።
@tigistworku6959
@tigistworku6959 6 месяцев назад
Beseytan menfese yetemeru. Sewoch.
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ይገርማል መሀመድ አድርጎት እናንተ ማድረግ ያቃታችሁ ነገር ማሜ ተባረክ 😮😮😮
@seidkebede4116
@seidkebede4116 2 месяца назад
በጀት ተለቋል ማለት ነው?ከርሳም፣ምድረ ከርሳም፣ፈጣሪ የለህም!ጌታም የለህም፣ሙስሊም መሆን አትችልም፣አንተ ሄድክ መጣህ ከእስልምና ላይ የምትጨምረው፣የምትቀንሰው የለም?
@habdulfetahassen2896
@habdulfetahassen2896 4 месяца назад
ለጊዜዉ ቻይ የሆነዉ አምላክ ይታገስካል አንተ አመለከውም ካድኪም የምትጨምርለትም የምትቀንሰዉም የለም እሱ ያዉ በራሱ የተብቃቃ የአለማት ፈጣሪ ነዉ
@habdulfetahassen2896
@habdulfetahassen2896 4 месяца назад
አሆ ጋነምን ይሞላታል ቃል ገብታል ያላመኑትንና ያልተከተሉትን ወንድሜ ዓለም ላይ ምን ያህል ህምነት ምን ያህል ሰዉ እንዳለ ጠፋቶክ ነዉ አንተም ተዉበት አድርገክ ካልተመለስክ ትገባበታለክ
@ousmanahmed812
@ousmanahmed812 4 месяца назад
ለዛም ነው እኮ ተፈንጥረህ የወጣሃው ያንተ መስለም ስልጣኑን ከፍ ዝቅ አይልም የታዘዝከውን ትተህ እየተንዘላዘልክ በሱ ላይ ባላንጣ እያደረክ ገነትን ታስባለህን
@fetuali-f2f
@fetuali-f2f 7 месяцев назад
ሰውዬ በቀን እኮ ከ1000 በላይ ነን ሙስሊሞች እየሰለሙ ነው።እኛ የሙስሊም ችግር የለብንም።ሚዲያ ላይ ስላንተቦቀቦቅን እንዳይመሥልህ።
@johnnygebeyehu9400
@johnnygebeyehu9400 5 месяцев назад
hundred thousands leave islam with in a year in ethiopia this is fact!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@KSD-s1y
@KSD-s1y 2 месяца назад
ሶሻል ሚድያ ስዳስስ ነው channel ኦቻችሁን ሁሉ ቴለግራሙን ሳይቀር የደረስሁበት ። በአንተ አለዋወጥ በጣም ነው የተመሰጥሁት ። እኛ ከልጅነት እስከ ሽምግልና ክርስቲያን ሆነን moslem ወገኖቻችን ሲጠፉ ለራሳችን ብቻ እየተሟሟቅን ሞት ፈርደንባቸው ፣ እንደሚገባ ሳናገለግላቸው ፣ ችላ ማለታችን ሁልጊዜ ይቆጠቆጠኛል ። እነርሱን እንዴት እንደምንቀርብ እንኳን ጥበብ ጎድሎን ሳለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ moslem evangelism ሰሚናር ወስደን ነበር ፣ ግን እንቅስቃሴአችን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ፣ ድፍረትም ያንሰናል ። በግሌ ግን የሚቀርቡኝን ከመንገር አልቦዝንም ፣ በውስጤ 'መስክር' የሚል ይነድብኛልና ። የአንተን አገልግሎት ሳይ ደግሞ ይበልጥ ጋምሁ ። እንኳን ወደ መቃብሬ ሳልወርድ እናንተን የመሰለ የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔር አሳየኝ ። ለእናንተም ጸጋ ይብዛላችሁ እያልሁ ለኔም ያተረፋችሁልኝ ደስታ ወደር የለውምና እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋ ፣ ምድሪቷንም ውረሱ ።
@KassaKawisso
@KassaKawisso Месяц назад
የዚህ ሰውዬ ተረት የዋሻው አጋንንት ቅጥፈት ነበር::
@yemachaltube
@yemachaltube 11 месяцев назад
የምገርም እኮ ነዉ የመሀመድ ነገር
@AlmatAlmatt
@AlmatAlmatt 24 дня назад
በጣም ማርያምን
@hanahana445
@hanahana445 11 месяцев назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ ከክፉ የጠብቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ያድናል!!!
@Kalkidanmela
@Kalkidanmela 7 месяцев назад
እውነት ያሳርፋል RU-vid ተቀላቀሉ ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ
@SaadaMouassaHoussein
@SaadaMouassaHoussein 6 месяцев назад
እሄንን አልፈቅድልህ ብምት ይሻለኛልአረረፍ ረሱልን ባንተ አፍ ሲሰደቡ ከመሰየት ሞቴን እመርጣለሁ በቃህህ
@MastewalTeferi-n4n
@MastewalTeferi-n4n 4 месяца назад
Menm moteshen betmerchi ewenet hulem ewent nw eyesus yadenal geta yeberalesh
@abbaanana9598
@abbaanana9598 4 месяца назад
ሸረሙጣው ሙሀመደ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 2 месяца назад
አንተ ነቢይ ብለህ ለምትከተለው እንኳን ነቢይ አንድ ተራ ሰው እንኳ ሊሠራው የማይችለውን ነውርና ግሳንግስ ሲሠራ ለኖረ ሥርዓት አልባ ዓረብ ነፍስህን ለመሥጠት ፍቃደኛ ሆንህ ማለት አምላክህ ነው ማለት ነው። ለአምላክ ብቻ ነው ይህ አይነቱ መቆርቆርና ራስን አሳልፎ መሥጠት ደረጃ የሚደረሰው። ነፍሳችንን በእጁ ለሠራትና አሁንም በእጁ ላለች በሥጋም ለተገለጠ አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነፍሳችንን የምንሠጠው። ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁን። 🙏🙏🙏
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 2 месяца назад
አረፍ ኖው ingidawus lagahanm tazagaji ዋናው እውናታዉን awiqashal እኛ ላይ ፍርድ የላም እንቢ ብላሽ nachifna ሞሃማድን ikatalalo kalish ingid gahanam tigabalesh yemayiraba yemohamad tamag mahonshn teyiwna iwnatawun falig
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 2 месяца назад
በጣም ጌታን😢😢😢😢 ​@@ሸገርየሁሉሀገር
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 11 месяцев назад
Iyesus iyesus iyesus geta new ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum iyesus kiristos yadinal wangel yashanifal ❤❤❤❤❤❤❤
@Ada-b5l
@Ada-b5l 4 месяца назад
አፍሕንአትክፈት።ከጥላቻሕየተነሳ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 11 месяцев назад
Bless you in the name of Jesus brother
@alemtewelde123
@alemtewelde123 11 месяцев назад
Eyesus Geta New❤❤❤
@Eman-f7l
@Eman-f7l Месяц назад
ከተናገር ከ ው አንድየለም ደንባራ 😅😅
@HidejaAbrahim
@HidejaAbrahim Месяц назад
አይ አለመታደል የተፈጥሮ ሃይማኖታችሁን ትታችሁ የጃህነብ እሳትማ ናፍቆህ ነው የወጣኸው አላህ ይዘንልህ፡፡
@SisayGirma-r7p
@SisayGirma-r7p Месяц назад
አለመታደልስ ለገሃነም መፈጠር ነው (ሱረቱ አል-አዕራፍ 7:179)። ወንድሜ በራስህ አትቀልድ፥ ወደ ሚወድህ ነገር ግን ወደ ምትጠላው ኢየሱስ እንድት መጣ እርሱ ራሱ ይርዳህ!!!
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 11 месяцев назад
YUSUF Ali quran 22-52 Allah said: "we never sent an apostle or a prophet. This book as a whole is fake.
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 11 месяцев назад
Mame geta bedemu yishefiniki
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 10 месяцев назад
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን ያወጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
@AlmasAl-h9p
@AlmasAl-h9p 11 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@rahemetoahmef8634
@rahemetoahmef8634 5 месяцев назад
wedaje yante meslem mitekmew lante bcha new endegena ante ke islam yewetakewko bebahrik fertek new kfatik mrchaken awekew wetak
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 11 месяцев назад
Aman.haliluyyyy.eyasuise.gat.nawe
@semirakemal3483
@semirakemal3483 4 месяца назад
ሰካራም ሁላ ግሞች
@semirakemal3483
@semirakemal3483 4 месяца назад
ሰካራም ሁላ ግሞች
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤ወንድሞቼ ተባረኩ❤❤❤❤
@jesuswillcome
@jesuswillcome 3 месяца назад
OMG nabiyi Damsash(SAW) ga andi nachaw iko mammad
@ramatekadire384
@ramatekadire384 11 месяцев назад
ሰሂኢማን መፅሐፍ እንዴት መግኛት እችላላሁ❤❤ታባራክ❤
@FadluKadir-qp6ou
@FadluKadir-qp6ou 2 месяца назад
ፓፓፓፓፓ ያኛ አወቂ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SenaitTeferi-dm2bq
@SenaitTeferi-dm2bq 4 месяца назад
የዘመኑ. ሀዎርያ. ነህ. እግዚአብሔር. ከዚ. ቦታ. ስለአመጣህ. ፍትህ. ለሙስሌም. እናቶቼ. በጣም. ነው. ያዘንኩት. ቁራን. እሄን. ሁሉ. ጉድ. ይዛል. እግዚው. እግዚው. እግዚው. ማለት. እግዚአብሔር. የተመሰገን ይሁን. ክርስቴን. በመሆኔ. በጣም. ነው. ያዘንኩት. ለሙስሌም. ወገኖቼ.
@TsigewoiniAsmelash
@TsigewoiniAsmelash 10 месяцев назад
አቤት መዳን አቤት 24:33 መገለጥ አቤት የልብ መብራት ታድለሀል ጳ
@رقيهمولا
@رقيهمولا 5 месяцев назад
ኧረየድግልማረያምልጅእግዚአብሄርማሥተዋሉምይሥጥልንለህቶቻችንለወድሞቻችን
@Emanu1532
@Emanu1532 11 месяцев назад
ወደ አራት የክርስትያን ሀይማኖት አለ ከዛም በላይ የፈለገ አማኝ መልቀቅ ወይ ይማኖቱን ቢቀይር ማንም አይነካውም ምክንያም መፆፉ ቅዱስ ሰው የፈራጅነት ስልጣን አልተሰጠውም ክርስቲያን ሊገደል ይችላል መግደል አይፈቀድም ፉቅር ብቻ ስጋ ፈራሽ ነቾ ነፉሳችን በክርስቶስ ይጠበቃል እስካልከዳነው
@selamayele6907
@selamayele6907 11 месяцев назад
እየሱስ ይድናል❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@RedwanMohammed-jl8mm
@RedwanMohammed-jl8mm 6 месяцев назад
ሰይጣን ስይጣን
@jesuswillcome
@jesuswillcome 3 месяца назад
ene iko yamigermagn Mamme ke ina Muse ga nabiyi mabalu
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 3 месяца назад
ማሜ እውነት ነው የእየሱስን ህይወት መምሰል ብቻ እረፍት አለው።ጽድቅናኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም!!!!!
@AnNaas-eo8im
@AnNaas-eo8im 11 месяцев назад
አይ አለማወቅ ሱቄ ውስጥ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ቁራን 3:185 የሚለው በመለጠፌ ነፍስ እኮ ነው የሚለው?
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 4 месяца назад
ኧረ ኡኡኡኡ አምነህም ሰርተህም ማትድንበትን ሃይማኖት ቶሎ ለቀህ ውጣ ጎብዝ !!!!!!!
@TigistGetachew-yk9ti
@TigistGetachew-yk9ti 7 месяцев назад
ወድጃችሇለሁ የለም ይገርማል በተቃራኒው ወደሲኦል እከታችሇለሁ እኔ በጣም ተገርሜያለሁ እባካችሁ በአማርኛ እናገኘዋለን ?
@KasimSifa-t4m
@KasimSifa-t4m 5 дней назад
Doma
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 11 месяцев назад
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 3 месяца назад
ሳሂ ኦኦ ተባረክ እጅግ የበዛ ፍቅር አሳይተህናል ይሄ ልናስተምረው ሚገባ ነው
@fetuali-f2f
@fetuali-f2f 7 месяцев назад
ዞሮ ዞሮ እኮ ወደ አላህ መምጣት ኣይቀርም።እንደውም እኮ የበለጠ ወደ ጋሃነም ተቃርበሃል።ትክክል ጋሃነምም ጀነትም ትሞላለች።እግዚኣቤሄር ልጅ የለውም።ኢሣም ሞሃመድም መህሉቅ ናቸው።ግን የሰማሀው ጋሃነም ስለሚገቡት ሰዎች ብቻ ነው?ስለ ጀነት ሚገቡትስ ኣልሰማህም?መሀመድ እኮ ያገባው የተቸገሩ ሴቶችን ነው።ያውም ለማፅናናት።እንደውም እኮ ኣልገባህም።በነገራችን ላይ መሀመድ ኣምላካችን እኮ ኣይደለም።ኣምላካችን ኣላህ ነው።ያንተው ኢሣ ነው ኣምልከው
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
የመሀመድ አባት አብደላ ግመል የምርድለት ሁቤል ጣኦት አላህ ማነው ? ለምንድነው ይሄንን ቀፋፊ ሀዲሳት ፂፈው ያስተላለፉት
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 6 месяцев назад
ነብይህ ያሳፍራል 😂😂😂
@EOTChristianity
@EOTChristianity 6 месяцев назад
" እግዚአብሔር " ነው የሚባለው በመጀመሪያ ሲቀጥል እግዚአብሔር ልጅ የለውም የምትለው ለምን በሰው አስተሳሰብ እንደምታስቡ አይገባኝም።
@hirutabate7655
@hirutabate7655 5 месяцев назад
ኢሳ አናውቀውም እሱ የናንተ ነው
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዝህ ጨለማ ያዉጣቸዉ ወገኖች ተባረኩ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 11 месяцев назад
GOD bless you all 🙏❤️
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 11 месяцев назад
Dear brother, you are blessed Mame to choose and follow the Truth, THE Life, THE Way to the Father! Everlasting life is all that matters to all of us!!!
@jesuslove8714
@jesuslove8714 10 месяцев назад
Hallelujah hallelujah amen amen 🙏 🙏🙏
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 8 месяцев назад
እንደው በምን ልግለፃቹ እግዚአብሔር ማስተዋሉ ጨምሮ ይስጣቹ
@dinkutasew
@dinkutasew 8 месяцев назад
እግዛብሄር ይወድሀል በርታ እግዚአብሔር የያዘ አይፈራም እስከመጨረሻ።
@AnalamEshtu
@AnalamEshtu 7 месяцев назад
gene wdemi ande teyake leteykeha alega keyerje ezam tegnito nebr enedayehonebeha lengeru tetgagethale yekresetose feker kegebaha wde ewntgnawa hayemanot meshigagerha ayekerm behedet enam feker yehonchiw enatachenew degelemaram semoa endemar yemtafetw eee ekersetosen meselechiw yelale kalu egedeha esunm semoan terana tamaledalechi bele esti dabilose yekatele እልልልልልልልልልልልልል semoan setra endet dese yelgnale yamelake enat yalem mdaniten yewledechi netseye netsewan yetbalechi wladet amelake keber yebat tewlede hulu betset yelugnale keber yegebat lemuselemochi turu ewnt amtethale lebe yale yedan enam ande ewnet legerachu wdedachum telachuw bemder batesegedlat besemaye gulebetachu yebererkale ledegele mareye lefekrowa !!!!!!! emenugn yeha yeniy kale sayehon yelegewa yewdagewa yemdahenalem eyesuse kerstose kame new !!!!!!!!!!
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 11 месяцев назад
Amen bemotu yezelalem hiwotin seten kibir le geta yihun.
@maranatha1308
@maranatha1308 11 месяцев назад
Hallelujah geta yibarek eyesus geta new tebareku miyawaxawn merxachualna❤❤❤❤
@jesuswillcome
@jesuswillcome 3 месяца назад
mn ayinet magelet nw begeta Halelujha
@MimiLove-f8j
@MimiLove-f8j 7 месяцев назад
አኔ ግን የመአመድን ታሪክ አላነበብኩም ግን ሙስሊሞች በጣም ነው ሚወዱት ስላልልገባቹ ይመስለኛል ቀርአን በአማርኛ ሲነበብ የበለጠ ያውቁታል ታሪኩን አኡን አወኩት ሆሆሆ ከ9ሴት ጋር የ9ዓመት ልጅ እሱ ስንት አመት ቢኦነው ነው ግን ሳስበው ደሞ ግዙፍ ይመሰለኛለ ታድያ ያቺ ዕፃን ማርያምን አንጀቴን በላችኝ ሁፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት አውሬነት ነው ቆይ በዚ ዘመን ቢሆን እሱ ያደረገው ነገር ምን ያክል ያስቀጣል ለነገሩ አሁንም በዘላለም እሳት ገሃነም ውስጥ ነው ደሞ ፈጣሪ ፈቅዶለት ነው የሚያገባው ይላሉ እሱም ተፈቅዶልኛል ይላል ፈጣሪ እዲ ብሎ ፈቅዶለት ከእነ ፈጣሪ እራሱ ትክክል አደለም የሱ ፈጣሪ ማለቴ ነው ::
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 6 месяцев назад
እሱ የ 54 ኣመት ሽማግሌ ነበር
@SomsangAckount
@SomsangAckount Месяц назад
@Halesa4142Halesa
@Halesa4142Halesa 6 месяцев назад
S aw demo yemegedu alibeqa bilowachu bemidiya mexachu zim bilachu chefiru kemecheferi wichi min taqalachu
@tewodrossemungus3556
@tewodrossemungus3556 7 месяцев назад
ኦርቶዶክሶች ጣዖቶቻቸውን ቢተው ትንሽ ተስፋ አላቸው ፤ ሙስሊሞች እኮ ከመሪያቸው ጀምሮ ሀሳባቸውም መጽሐፋቸውም የሌለ እምነት የማይባል የልጅ ምኞት እና ሥራ የሚናገሩ ይመስላል ።
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 6 месяцев назад
😂😂ከስላሴ በቀር የሚመለክ የለም ወረኛ
@Zarehunabba
@Zarehunabba 10 месяцев назад
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው❤
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 8 месяцев назад
ኣይዛቹ ሃኪም ኮ ኣድምቶ ነው የምፈውስ እናንተም እንዲሁ እንዳትፈሩዋቸው ❤❤❤
@JimmaAgaro-n9l
@JimmaAgaro-n9l 11 месяцев назад
Uuuufffaa mame kirstosi bedemuu yishefini ewneti dessi tilaleki❤❤❤❤❤❤ ameen hallelujah hallelujah hallelujah Jesus is lord ❤❤
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 11 месяцев назад
Hallelujah, Amen!!😢😢🎉❤🎉❤
@abebebeso6430
@abebebeso6430 6 месяцев назад
ነብዮ መሀመድ ግራኝ መሀመድ አብይ አህመድ በግድ መሪ ነኝ አሉ , ሆ
@dinad359
@dinad359 4 месяца назад
Hallelujah Jesus is king of ❤❤❤❤iyesusi ❤iyesusi ❤simi yibarek ❤❤❤
@yirgalemweldeslassie2301
@yirgalemweldeslassie2301 10 месяцев назад
selomon had many wives but God was not happy about him
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 6 месяцев назад
My Lord Jesus 🙏
@monanajash1007
@monanajash1007 7 месяцев назад
ጌጃ ነህ ጥርግበል😂😂😂
@KedirKedir-c8v
@KedirKedir-c8v 6 месяцев назад
yesetan menfase yelebachu eko enanta nachu egn enkwan setan ayifetatananem enanta lenagaru emnat betm fetarin kemetamalkubat selasetan yemetawarubat gize yibeltal anta menm ewukat yelelak arhn teshakemak yemetzor fera nah
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 11 месяцев назад
Islamic haymanotiko mot 😢😢😢😢
@JamalHussain-x1p
@JamalHussain-x1p 8 месяцев назад
እ ነብዩ መሀመድ እንዳንተ አይኑ እስከሚወጣ ድረስ ነውዴ ሴት የሚመለከተው
@temesgendaniel-xc5bd
@temesgendaniel-xc5bd 5 месяцев назад
የወስብ ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል በአጋንንት የሚመራ ሰው ነው ሞሃመድ !
@JamalHussain-x1p
@JamalHussain-x1p 5 месяцев назад
@@temesgendaniel-xc5bd 😀😀😀😀 ቄሶቹ ያስተማሩህን ውሸት ነዉዴ ምታወራው ኧረ ተረጋጋ እንዳንተ ሰይጣን የሚጫወትበት ሰው ያለ ይመስልሃል ግን
@bogalechgabore2228
@bogalechgabore2228 11 месяцев назад
Zamnih ulu yedil yihnlh!!
Далее
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23