Тёмный

4 ልጆችዋን በላዳ ስራ ያሳደገችው ጠንካራ ሴት | የኔ ቅዳሜ 

AddisWalta ENTERTAINMENT
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

4 ልጆችዋን በላዳ ስራ ያሳደገችው ጠንካራ ሴት
#addiswaltaentertainment #የኔ_ቅዳሜ #ላዳ | Lada_taxi | ታክሲ | እናት
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@eliasibrahem4246
@eliasibrahem4246 26 дней назад
የመልካም እናትነት ምሳሌ እና የእናቶቻችን ማሳያ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል! እድሜ ጤና ሰጥቶሽ የልፋትሽን ፍሬ የምታጣጥሚ ያድርግሽ! ጀግኒት!!! ዋልታ መዝናኛ ጥሩ ስራ ነው! ይበል እላለው!
@TedyTeklu
@TedyTeklu 26 дней назад
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው፣ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 27 дней назад
ጀግና እናት ነሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁንልሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nigusbirhan8077
@nigusbirhan8077 29 дней назад
እግዚአብሔር ከአቺ ጋር ይሁን ጣንካራ እናት
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m 29 дней назад
የአመቱ ምርጥ እናት ልክ እንደኔ እናት ማለት ነው በርቺ ጀግኒት
@aneshamood6033
@aneshamood6033 29 дней назад
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ጀግና እናት ነሸ በርቺ እሱን አላህ የያዘ ሁሌም አይወድቅም እናት አባት ምንም ቢያደርጎን ማን እንደነሱ አይሆንሞ ወይ እናት አበባዋ ልጆች አያችሁ እናትም ለፍታ አሳድጋ ደክማ ጥሩ ቦታ አድርሳ አባትም ጀግና ሆኖ አሳድጎ የት ነህ የታለ የማይሉ ሰንት በአሜሪካም አሉ ሁሉ ድህነትን ረሰተው የታለሸ የማይባልበት ዘመን የእውነት ልጆችዋ የሆናችሁ ይህን ካነበባችሁ ምንም ባታደርጎላት አይዞሸ አለንልሸ ብሎ ማገዝ ነው እዚህ ድረሰ አድርሳ መረሳት የለባትም ይህች የመሰለች የጀግና ጀግና ልጅ እናት ነችና በርትታችሁ ከሁሉ በፊት በሂወት እያለች እናትችሁን በደንብ ተንከባከብዋት ኢንሸአላህ አንድ ቀን አላህ ከፈቀደልኝ እቺን ጀግና እናት ከአሜሪካ ሰመጣ እኔ ነኝ የምሸልማት አላህ ከፈቀደልኝ ልጆች ይህን ታሪክ አደራ የምላችሁ ነገር ለልጅ ልጆቻችሁ ትልቁን የእናታችሁ ታሪክ ይሄ ተከብሮ ማስታወሻ በደንብ መቀመጥ አለበት አሰታውሱ እኔ በፌዝ ቡኬ ላይ ተከብሮ ይቀመጣል ሁሉ ኢትዮጵያን ይህን ታሪክ ለትውልድ ትውልድ መማሪያ ይሆናል የእናታችሁ ታሪክ ጎበዝ ነሸ በርቺ ሁሌም አላህን የያዘ ምንም ቢደርሰብሸ አሸናፊ ነሸ አላህ ለሚወደው ሰው ይፈትናል ፈተናውን ሰታልፊ ነገ እንደዚህ ይወራል ጀግና እናት ቆንጆ ነሸ ሁሌም ትልቅ ክብር አላችሁ ሴቶች ለፍታችሁ ተሰቃይታቼሁ ላሳደጋችሁ በሙሉ እናትም አባትም ትልቅ ክብር አለን ጀግኖች ናችሁ አይዞሸ በርቺ ግን እንደዚህ አይነት ባለታሪኮች ሰልካችሁን አሰቀምጡልን አድራሻችሁን ካለ እቃ ለምትሸጡትም እኛም መተን አይተን እንረዳለን በአቅማችን የሰጠንን ሰው ልጅ ካለ ዳቦ ተካፍሎ መብላት ያሰደሰታል ደሃ ሁሌም ኩሩ ዜጋ ነው በጣም ጀግንነትሸን ሰላየሁ አመሰግንሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 27 дней назад
የኔ እናት ጀግና ልጆችሽን አሳደግሽ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ ❤
@kapitessema1824
@kapitessema1824 26 дней назад
የኔ፡ጌታ፡ጌታ፡ይባርክህ፡አንተ፡ጎበዝ፡ሁንላት፡ብትምህርት፡ትክሣታለህ፡
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 29 дней назад
ዘመናን ለኛ ነው የሰጠችን እለ እስተዋይ ልጅ መልካምን ተመኘሁ
@ሜና
@ሜና 29 дней назад
ጀግና ነሽ የባልትና ሱቅሽን ስልክ ብታስቀምጭ ጥሩ ነው እዴት እንግዛ
@Davidm127
@Davidm127 29 дней назад
ዋው ልዩ set ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሸ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 27 дней назад
አግኝቼ ባዋራሁሽ! ምርጥ!!!
@kemalgizaw
@kemalgizaw 29 дней назад
በጣም ብርቱ እናት ነሽ በርችይ
@bethelabate3611
@bethelabate3611 19 дней назад
ጀግና እናት አይዞሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 28 дней назад
🤲🏿ምኝትሽን አምላክ 🤲🏿ያሳካልሽ 😍
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 25 дней назад
ጀግና እናት እግዚአብሔር አምላክ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 21 день назад
ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽም የተባረኩ ናቸውና ያሰብሽው እንደምትደርሺ ጥረትሽ ያመላክታልና በርቺ የኔ እህት።
@fatumaomer3872
@fatumaomer3872 29 дней назад
Serkye yene jegna respect ❤❤❤
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 18 дней назад
You are Hero GOD bless your family you are amazing woman!
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 29 дней назад
የኔ ጀግና በርቺ
@AbelAbdelwahab
@AbelAbdelwahab 26 дней назад
በጣምጎበዝ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 23 дня назад
በርታ የኔ ልጅ ጀግና እናታችሁን የምትክሱት ተግታችሁ በመማር ነወረ ለናታችሁ እድሜና ጤና ይሰረጠሰት ❤️❤️❤️❤️❤️
@wendmudagnwe2916
@wendmudagnwe2916 21 день назад
በርቺ እህቴ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 17 дней назад
የሴት ጀግና በርቺ
@awetbeletse5420
@awetbeletse5420 26 дней назад
ስርክየ ጅግና እናት ናት
@menafissha38
@menafissha38 17 дней назад
አድራሻዋን ስጪኝ
@user-nz4sj2xd5e
@user-nz4sj2xd5e 25 дней назад
ሰርክየ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካምነትሽን ፈጣሪ ይክፈለዉ
@ambayehadera4083
@ambayehadera4083 24 дня назад
God bless you to u and ur Children U ar very strong woman glory to God may God bless u abundantly
@yewbdaraligax3001
@yewbdaraligax3001 29 дней назад
ጉበዝ
@ermiyasgetahun965
@ermiyasgetahun965 25 дней назад
እንኳን ወደሜዴያው መጣሽ ፈጣሬ ላንቼ ያሰበው ይኖራል ይቅናሸ
@menafissha38
@menafissha38 17 дней назад
አድራሻዋን ስጪኝ?
@ddesiy6325
@ddesiy6325 14 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤ ጀግና ❤
@asegedechalemu6255
@asegedechalemu6255 29 дней назад
ሰርክዬ የኔ ጀግና ጎበዝ በርቺ!❤
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 17 дней назад
አሜን ድነግል ማሪያም ሸፍን ክልል አርጋልሸ ለቁም ነገር በቅተው አንቺንም የደከሙትንም አሳራፊ ይሁኑ
@fasilkidane4366
@fasilkidane4366 29 дней назад
Wow thanks...❤❤❤ 👌
@BeyeneAsrie
@BeyeneAsrie 15 дней назад
ጀግና ያንስሻል
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 23 дня назад
ጀግናዬ ነገ በልጆችሽ ትከብሪያለሽ የኔ ምርጥ እናት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 28 дней назад
ነግ ትልቅ ቦታ ስትደርሽ 🤣ሽማግሌ ይልካል 🤣ሽማግሌም 🤣ለ ልጆች ስትይ 🤣ይላል የ ኢትዮጵያ ፍርድ ግምድል
@SomeOne-l1z
@SomeOne-l1z 7 дней назад
Enat malate endazi nw ❤❤❤❤
@Etech1616
@Etech1616 29 дней назад
አስለቀሽኝ ❤❤❤
@Dibekulu27
@Dibekulu27 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን የልፋትሽን ዋጋ ይክፈልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ ጎበዝ፣ ድንቅ፣ የጀግና ሴት ተምሳሌት ነሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 28 дней назад
💪🏿💪🏿ጀግና የጀግኖች ነግ ለ ኢትዮጵያ የሚረከቡ መልካም ዚጎች 😍💪🏿💪🏿ፍጥረሽል አይ አባት አጣክ እንጂ አላጡ ክም 😔ነግ ሲአረጀ ልጅቼ ብሎ ይመጣል የ አብሽ ወንድ እንዲ ነወ 💪🏿
@netsolo8225
@netsolo8225 23 дня назад
የኢትዮጵያ እናቶችስ እሳ ሁሌ ለምስክር ነጭሴት ነው የምታሳዩት እሷእኮ ኢትዮጵያዊናት
@klm9872
@klm9872 23 дня назад
Wawwwww❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb8be1sw1f
@user-eb8be1sw1f 19 дней назад
❤❤❤❤❤
@klm9872
@klm9872 23 дня назад
Atmsgan Fatari❤❤❤❤❤❤❤❤
@YfghGyji-ei9uf
@YfghGyji-ei9uf 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tofikhamid3401
@tofikhamid3401 28 дней назад
ba ewnet lazi enat adis makina awataan bingazaa
@user-nz4sj2xd5e
@user-nz4sj2xd5e 26 дней назад
Lek naw abate
@tofikhamid3401
@tofikhamid3401 25 дней назад
@@user-nz4sj2xd5e ENE 1000 dollar awxalaw yehe hasabe kalae ba hulum zande
@konjittilahun0
@konjittilahun0 22 дня назад
Betam gobez enat neash
@onelove9263
@onelove9263 29 дней назад
jegna enat
@filominahawle
@filominahawle 19 дней назад
enantem agzat sra sru
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 22 дня назад
Mekinaw Mazda mehone alebet Lada aydelem.
@user-yq7xh4mo5z
@user-yq7xh4mo5z 29 дней назад
Aweqatalhu Ena Yen Tenkara Serka
@menafissha38
@menafissha38 17 дней назад
አድራሻዋ ምነው ቢቀመጥ እንዴት እናግኛት?
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 26 дней назад
Edlga Ente nash
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 27 дней назад
dekamshen kotro egzabhar yemata engra yestshe gegna neshe yest temsalt.
@zelt6082
@zelt6082 11 дней назад
ለምንድነው የላዳ ሹፌር ያላችኋት የያዘችው መኪና ቶዮታ ነው። ላዳ የሚባለውን መኪና የሚይዙ ናቸው የላዳ ሹፌር የሚባሱት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 28 дней назад
ነግ የ ራይድ አላፍ ትኦኝለሽ 💪🏿💪🏿💪🏿
@Dibekulu27
@Dibekulu27 26 дней назад
የባልትና መደብር ስልክ ቁጥር ካለው ላኩልን እናመሰግናለን
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 16 дней назад
ሳሪስ አዲስ ሰፈር ገብሪኤል ቤተክርስትያን አጠገብ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 18 дней назад
ሱሪከተለበሰፅጉርከተገለጠምንሴትይባላልወንዲበሉጂ
@user-yq7xh4mo5z
@user-yq7xh4mo5z 28 дней назад
Bitame Bezu Yetgefache Nate lijochau Yederesulatale
@awetbeletse5420
@awetbeletse5420 26 дней назад
ebs mekreb alebat
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 28 дней назад
I don't understand why you need to show other countries' images.. Don't you know that.. we're Africans ..
@SomeOne-l1z
@SomeOne-l1z 7 дней назад
Enat malate endazi nw ❤❤❤❤
Далее
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1,8 млн