Тёмный

4 ወንድማማቾች ተጋደልን 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 211 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@eyobeltube
@eyobeltube Год назад
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ
@ኡሙለይሌ
@ኡሙለይሌ Год назад
መሻ አላህ ቀልዬ ዬት ነሽ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
ወላሂ ስርአት እናተ ቤት አለ እዩቤ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Год назад
ከ አይን ያዉላችሁ masha Allah byalehu በራሴ
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
ከዚህ ቤተሰብ መፈሳዊ ቅናት አለብኝ ስወዳችሁ❤ ወድሞቼ ይናፍቁኛ ሳያቼው ሳቅ ጭዋታ ነበር ከኛቤትም አይ ስደት💔😥በሰው ሀገር የምትኖሩት በሰላም አገራችን ገብተን እንደዚህ ለመሳቅ ለመጫወት ያብቃን❤🙏እሽ አመት አኖር😥
@abebech842
@abebech842 Год назад
በእውነት. ደስ የምትሉ. ወንድማማቾች. ናችሁ. እግዚአበሔር. ፍቅራችሁን. ያብዛላችሁ.
@heriefi3178
@heriefi3178 Год назад
Me too 😢
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ኢዮቤል 😂😁ኧረ እንዴት እንደሳቅሁ 😂😁መሬት ላይ ዘረጋችሁት እኮ 😂😁4 ት ወንድማማቾች 😍👍የፍቅሩ ጥግ ልክ የለውም ደስ የሚል የወንድማማች ጨዋታ ነው አንድ አይነት ናችሁ 😍😁*
@ማርማርማር-ዐ7ቘ
@ማርማርማር-ዐ7ቘ Год назад
በጣም 😀♥️♥️
@መሰረትዩቱቡ
@መሰረትዩቱቡ Год назад
በጣምነው ደስ የሚሉት በእውነት ከናን እስቲ ዩቱብ ክፈትለኝ እኔ ሞከርኩ ሞከርኩ አልቻልኩም ያለሁት ሳውድ ነው
@አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ
እኔ በጣምነው የእህቶችን የምወዳችው
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Год назад
እዮባዬ መደሀኒአለም ከሰው አይን ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ግርማ ሞገሳችሁ በራሱ ልዩነው እናንተን የመሳሰለ አስተዋይ እና ውቦች የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት💚💛❤️
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Год назад
ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ምርጥ ወንድማሞች የናንተ ባህሪ የሚገልጸው አስተዳደጋችሁ ነው እናትና አባቶቻችሁ እሱ ይባርካቸው
@tebabe
@tebabe Год назад
ወላሂ እደነዝህ ቤተሰብ እሚመቸኝ የለም ከይቱብ😂 ማነው እደኔ እሚወዳቸው👍አያቦ ሰላማችኩ ይብዛ🌹 ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ግቡ
@fedliamahomedfedliamahomed3710
እኔ በጣም ነው እምወዳቸው👈👈🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 3 месяца назад
ደምሪኝ
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatimaethio1267
@fatimaethio1267 Год назад
ሶስታችሁ አደናችሁ
@tjggbbbgg6260
@tjggbbbgg6260 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😝😝😝😝😜😜😂😂👈
@hanaseyife6660
@hanaseyife6660 Год назад
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Год назад
ትልቁ ወንድማችሁ ጋ የሚመሳሰለው አድስ ነው ፊታቸው ሰፊ ነው
@kokebgezahgni2469
@kokebgezahgni2469 Год назад
bka wedddd
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ Год назад
ታላቅ ወንድማቸው ሁሌ ይቅረብ የምትሉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ባለሰራኩንወ።ሁለይእዳይቀርብ
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
ቤታቸው ይሳቅ አይለያየቹ በጣም ደስ ትላላቹ ❤️❤️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 Год назад
*እንኳን ደህና መጣችሁ 😍👍👍👍ኧረ ጨዋታ የሚገርም ነው ደስ የሚል ቤተሰብ ነው 4 ወንድማማች 😂😍በሳቅ ነው ፈታ ደስ ይላል ቤተሰብ ከቤተሰብ ጋር ሲጫወት የተመቻችሁ 🙋*
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ 👍👍👍👍😂😂😂
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Год назад
ወላሂ በጣም ደስ ምትሉ ውንድማሞች ናቹ አላህ ከነ ቤተሰቦቻችሁም ይጠብቃቹ
@emebetburusu7914
@emebetburusu7914 Год назад
ወይኔ ግን በማርያም ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ሁሌም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ መድሃኒያለም አይለያችሁ ቃል የለኝም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 Год назад
እግዚአብሔር እንደ እናንተ ቤተሰብ ይስጠኝ🙏😍 እዉነት ደስታ አይለያችሁ።
@selam801
@selam801 Год назад
welcome ውዶቼ እንዴት ደሰ የምትሉ familliy ናቹ🥰ዛሬ የአባታችን ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ወርሀዊ መታሰብያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታድላችሁ የኔ ቤተሰቦች ዝብርቅርቅ ብለዋል እስቲ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭💔🥰
@rbikashanqo5499
@rbikashanqo5499 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@rbikashanqo5499 በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@ህይወትወርቁአድማሴ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ በደስታ በፍቅር በመተሳሰብ ያኑሪችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት እወዳችሃለሁ
@meserettefera2572
@meserettefera2572 Год назад
እዮባ እግዚያብሄር ይባርክህ ምርጥ የዘመኑ ወጣት አርያ ነህ በርታ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
አዲስና ትልቅ ወደማችሁ ይመሳሰላሉ ሁላችሁም የፍቅሪ ተምሳሌ ናችሁ ሠላም ለሐገራችን 😂😂😂😂😂💚💚💛💛❤❤👌👌👌👌👌👌
@devan8265
@devan8265 Год назад
ወይኔ ስታምሩ ወንድማማቾች የፍቅር ቤተሰቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@kadooo7143
@kadooo7143 Год назад
ስታምሩ💖💖 ሆዴ ቆሰለ😃😃😃 አቤል ቀለበት አስሯል ፍቅረኛክን አስተዋዉቀን ሰርጉን ብቻህን እዳበላወ አቤል እኛንም ጥራን
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
እግዚአብሔር እደናተ ፍቅር ለሁላችን ይስጠን 😘😘😘😘😘😘😘
@tigisttigro1941
@tigisttigro1941 Год назад
Tigii🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mariyetube7118
@mariyetube7118 Год назад
አቤት መታደል አቤት ማማር አቤት መሰባሰብ አቤት መባርክ ወንድም ተማማቾች እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ እንዴት እንደምያምሩ ከአይን ያውጣችሁ
@merongm5989
@merongm5989 Год назад
ቤተሰብ ከመሆን የተነሳ 75%ከናንተ እኩል መልሻለው እውነት ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ደስ ስትሉ ባለ ብዙ ራዕይ ቤተሰብ ፍቅር አክብሮት ትእግስት ትህትና ብዙ ነገር ከናንተ መማር ይቻላል አይቀንስባችሁ ይጨምርላችሁ
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 Год назад
አቤላ ቀለበት አርጎ አየሁ ልበል እንኳን ደስ አለህ አንተ ያለህበት ቪድዪ ሁሌም አዝናኝ ነው
@dasashsabure8111
@dasashsabure8111 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከክፊ ጠብቆ ያቆያችሁ............ደሞ የአቤልን ቀለበት ዛሬ አየነው ምነው ሰርጉ ሳንጠራ?. ሚስቱን አስተዋውቁና
@ትዕግሥትሰሎሞን
ያስተዋውቀን ደስይላል
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Год назад
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች
@miherettube8288
@miherettube8288 Год назад
መድኃኒአለም ክርስቶስ እንዲህ ለሀጋራችን እንደ እናንተ መተሰሳብ ,ሠላም ,አንድነት,ፍቅር ይስጠን የፍቅር አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛለችሁ እመቤቴን በጣም ታስቀነላችሁ ታስተምረላችሁም ድንግል ማርያም ትጠብቀችሁ።❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@miherettube8288
@miherettube8288 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እሽ ነይ አንቺም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@miherettube8288 እሺ እህቴ ነኝ እመጣለሁ
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Год назад
እቤትት ስታስቀኑ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤
@kal7566
@kal7566 Год назад
እንደት ኣይነት መታደል ነዉ እንደዝ ኣይነት ወንድማማቾት እግዝኣብሄር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ
@masigirma5030
@masigirma5030 Год назад
አንኩን ደና መጣችሁ ድሲ የምትሉ ቤተስቦች ናቸው እግዚእብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@quite701
@quite701 Год назад
መታደል ነው እኔም 4ወንድም 4እህቶች አሉኝ ግን የተልያየ ቦታ ነው እምንኖርው ግን ፍቅር 0 ነን 😢 እስኪ ፍቅር ያድላቹህ ብሉኝ እኔ በጣም እወዳችው አለሁ
@astuethi9020
@astuethi9020 Год назад
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹❤👈
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Год назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ለዘላለም ያድርግ እና እዮባዬ አንተም ቶሎ በል ሶስቱም ባለ ትዳር ናቸው
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@user-kt4uz3xq4n
@user-kt4uz3xq4n Год назад
ቃል የለኝም ለእናንተ በአጭሩ እናትና አባተችሁ እድለኛ ናቸው
@user-uq1lt9gn6h
@user-uq1lt9gn6h Год назад
እደናተ አይነት ወድም አማቾች አይቸ አላቅም ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ እናተን አለመውደድ አይቻልም ፍቅር እኮናችሁ በከርስቶስ ፍቅር ውድድድድደ እግዚአብሔር ይተብቃችሁ ክፉ አይካችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@selamenda9588
@selamenda9588 Год назад
ምርጥ ቤተሰቦች ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ጤና እድሜ ጨማምሮ ያኑራቹ ቆይ ቆይ አቤል በስዉር ተሞሸረ ወይ ጣቱ ላይ የሆነ ነገር ይታየኛል
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ሄ ደሥ ሥትሉ ከአይን ያውጣችሁ ፍቅር ናችሁ ሄኖክ ና አዲስ አቤል በጣም ትመሳሰእላላችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አገረአችንን ሠላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🌹🌷♥️♥️
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅራችሁን ታፅናላቹ😘😘😘😘😘
@woyneshetabate2843
@woyneshetabate2843 Год назад
ዋዉ ደሰ ሲትሉ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ ገና ከወንድሞቹ እና ከእሂቶቸ ገአስ መጫወት ናፈቀኝ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂❤😂😂😂❤
@እስኬየማርያምልጅ
የኔ መቅናትስ እፍፍፍፍ የኔ ውዶች ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ ❤
@dibabshgirma9432
@dibabshgirma9432 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛለቹሁ በጣም ደስ ትላለቹሁ ተባረኩ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад
የተባረከ ደስ የሚሉ ወንድማማቾች እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ነው ደስስስ የምትሉት እኔ ግን አሳዝናለሁ ወንድም የለኝ አባት የለኘ እናት የለኝ አይይይይይ አሰቀናችሁኝ ግን የናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ስለሆናችሁ ወንድሞቸ ናችሁ የናቴ ልጆች❤❤❤
@user-lm8wk4xu9u
@user-lm8wk4xu9u Год назад
እሣሣ እላችሁ አለሁ እንደ እናቴ ልጆች ከሠው አይን ይጠብቃችሁ። እናንተሣይ የናቴ ልጆች ይና ፍቁኛል። ይመቻችሁ ወንድሞቸ💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@habtamuayenew5683
@habtamuayenew5683 Год назад
ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ በመላዉ አለም የምትገኙ ኢትዮ ኤርት ሁላችሁንም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ቀን እሯጭ ነዉ ሁሉም ይደርሳል
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Год назад
My king family ዴቂቃው. ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Год назад
ፍቅር የሆነው አምላክ ፍቀሩን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ ጥሩ ት/ት ዓዘል ነገር የያዘ ነው።በርቱ አድስ&ቃል እወዳችኋለሁ😍"✝️"🙏"
@user-vw5et3ds7x
@user-vw5et3ds7x Год назад
ስታምሩ ወይኔ ታስቀናለቹ መች ይሁን ከስደት ተላቅቄ እኔም ከቤተሰቦቼ ምሆነው
@seve3476
@seve3476 Год назад
እግዚዓብሄር አምላክ ይባርካችሁ ቤተሠቦቻችሁ የተባረኩ ናቸው በዛሬው ጊዜ እደዚህ የሚተሣሠብ ወድማማች በመውለዳቸው ዘራችሁ ይባረክ
@ተስፋህይወትተሠሃ
እንደ ምድር አሸዋ ብዙ ❤️❤️❤️
@لبابهالحبشه
@لبابهالحبشه Год назад
ስታምሩ ማሻአላህ. ፍቅር ብቻ. ውቦች. እኔም ወድሞቸ 4ናቸው. አድላይ የምንሆንበት ቀን ናፍቆኛል ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ.
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እዮባዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@senaitteferra9488
@senaitteferra9488 Год назад
ተባረኩ እኔ ሁሌም እናትና አባታችሁ ምን ያህል የታደሉ ናቸው ነው የምለው። ያማረ ፍሬዎች ናችሁ። ቃልዬ እድለኛ ነሽ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አይለያችው በጣም ነው ፍቅራችው የሚያስቀናው በጣም ነው ዘና ያረጋችውኝ
@ቅድስትእራያ
@ቅድስትእራያ Год назад
ወይኔ በሳቅ ልሞት ነው የምር መጣም ደስ ትላላችሁ እዉነት ትልቅ ቁም ነገር አለው
@mistahage989
@mistahage989 Год назад
እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ♥️♥️♥️
@atitegebatitegeb-g7h
@atitegebatitegeb-g7h 4 месяца назад
በጣም ነው የምታምሩት እናተን ሣይ በጣም ነው የምታሥቀኑኝ በባ እየታጠብኩኝ ነው የሣኩት መዳኒያለም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Год назад
ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@zofnazof
@zofnazof Год назад
ታላቅ ሁል ግዜም መሪ ነው። እንዲህ እንድሆኑ የረዳችሁ ታላቅ ወንድማቹ እንደሆነ በደምብ ያስታውቃል። መጥፎ ቢሆን ኖሮ መጥፎ ትሆኑ ነበር። እንዲህ አይነት በሳል ታላቅ ስላላቹ እድለኞች ናቹ። እመቤተ ከጎናቹ ትሁን።
@ትግስትዩቱብ
@ትግስትዩቱብ Год назад
ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እዮቤና አቤሌ እናታችሁን ትመስላላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@alamserkalem6175
@alamserkalem6175 Год назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@hnanhano3504
@hnanhano3504 Год назад
እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ውይ ደስ ስትሉ አቦ ሁሌ ሳቁ ክፉ አያግኛችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@abc12452
@abc12452 Год назад
ሄኖክን የሚመስል ቲኒሽ አዲስ ይመስለኛል😄
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 Год назад
ወይኔ ደስስ ስትሉ በጣም ትመሳስላላችሁ በተለይ በንግግራችሁ እና ትንሽ ፊቱ አነስ ያለችው አድስ ነው እጅ ሌሎቹ አንድ ናችሁ
@user-zl4ui3uk4o
@user-zl4ui3uk4o Год назад
ታምራላችሁ 🥰እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Год назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ እሚል የወድንድማማችነት ፍቅር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Год назад
ድምቀቶቻችን ደስ ስትሉ
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Год назад
ይሄን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቹ ፍቅራችሁን ያብዛው
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 Год назад
ወላሂ ስወዳቸው እነዚህን ቤተሠቦች❤
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ተጠበቃችሁ🙏🙏🙏🙏
@SadiaSadia-tm1fv
@SadiaSadia-tm1fv Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወይኔደስስትሉ❤❤❤🙏
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ በእውነትሰላምና ፍቅር ያጡ ቤተሰብ ቤት ይቁጠረው እናንተ ትልቅ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ። እናንተንየወለደች እናት እንዴት የተባረከች ነች። ተባረኩ እረጅምን እድሜን ያጥግባችሁ ቃልዬ ብሩክ ነሽ በጣም እወድሻለሁ።
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Год назад
ማሻአላ ደስ ስትሉ ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn Год назад
የዛሬዉ ወድማማቺ አድላይ ያስተላለፋችሁትን. ሳይ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ እዮባ ስታምሩ ወላሂ ቀናሁ ❤️❤️❤️❤️ኑሩበት አቦ 👍👍👍👍👍👍
@fekratf4274
@fekratf4274 Год назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ
@Ayall12
@Ayall12 Год назад
በፍቅር ያሳደጓችሁ ቤተሰቦቻችሁ ክብር ይገባቸዋል ደስ ስትሉ
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Год назад
እኳን በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ሰላም እና ፍቅር ብዝት ያርግላችሁ ታምራላችሁ ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🙏
@mulusetzemn4752
@mulusetzemn4752 Год назад
ዋው እዩብየ በጣምደስየምትሉቤተሰብ ናችሁና .ፈጣሪአይለያችሁ .ፍቅራችሁበጣምያስቀናል በጣምነው ያሳቃችሁኝ የምር
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Год назад
ወላሂ ደስትላላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ💘💘💘🙏🙏🙏
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 3 месяца назад
ደምሪኝ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር የሚጀምረው ከቤት ነው ዋው ይብዛላችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከእናንተ ይማር ክርስቲያን ወንድሙን እየጠላ እግዚአብሔር መውድድ አይደለም ። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ሀሰተኛ ነው ያየውን ወንድሙን የጠላ ያላየውን እግዚአብሔርን እንዴት ይወዳል ? ይላል ቃሉ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Год назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅርችን ይብዛላች
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
እፉ እዴትነው ምታምሩት እግዛብሔር በፋቅርላይ ፋቅርን ያብዛላቹ
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 Год назад
አዲስ እና ታላቅ ወድሙ ይመሳሰላሉ
@hareggebre
@hareggebre Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ታስቀናላችሁ ደስታችሁ ብዝት ይበል ፣🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@hdnd8210
@hdnd8210 Год назад
ውይ ደስስትሉ ሀገር ገብቸ ቤተሠብጋ እደዚህ የምጫወትበት ቀን ናፈቀኝ አስቀናችሁኝ💔
@ebrahimadem8089
@ebrahimadem8089 11 месяцев назад
ደስ ትላላች ደስም እሚል ወላጆች አሏችሁ በመዝናናት ያላችሁት ግን ደስ የሚሉ ወላጆች ስላሏችሁ በቤት ስብ ብላችሁ በወላጆቻችሁ ፊት አተዝናኑ የበለት ያስደስታል ከሙሉ ፋሚሊወቻችሁ ጋር
@najahalrosan2766
@najahalrosan2766 Год назад
አቤላዬ ቀለበት ነው ጣትህ ላይ ያየውት ከመር አይሆንም
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y Год назад
ክክክክ የጨነቀእለት
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 Год назад
🙈🙈🙈😂😂😂
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
😂😂🤣🤣🤣
@hadayaadaya8537
@hadayaadaya8537 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናችሁ ማሻአላ በጣም አከብራችሁ አለሁ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
wawww ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ብዝትትት ይበል ❤❤❤❤
@alem3614
@alem3614 Год назад
ሳቅልፈነዳነውአረስታስቀኑበጣምነውየምወዳችሁ
@nebyatw
@nebyatw Год назад
O my God wonderful family God bless all ❤️❤️❤️❤️
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j Год назад
የምር የሌሎች ተምሳሌት ናችሁ😍😍😍😍😍😍😍
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Год назад
ብዙ ፍቅሩን ያብዛላችው የበለጠ ተባረኩ ከገንዘብ በላይ እውነት ነው በህይወት እያሉ መተሳሰብና መዋደድ ይበልጣል ከአይን ያውጣችው እመቤቴ ትጠብቃችው በጣም ደስ ትላላችው
@mistermessele514
@mistermessele514 Год назад
የዘመኔ ወርቆች ብያችሀለሁ እድሜና ጤና አምላክ ይስጣችሁ ከመላዉ ቤተሠባችሁ ጋር 🙏🥰
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
በጣም ነው የምታስቀኑት🥰🥰🥰ሄኖክን የሚመስለው አቤል ነው እዮባ ሁላችህንም ይበልጣችኋል ግን እንዳታኮረፉ😂😂
@alemmeshtarikou611
@alemmeshtarikou611 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ይምትሉ ቤትሰብ ታስቃናላችሁ በጣም 😍😍😍😍😍😍
@እሙኢምራንወሎየዋ
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ እኔም 3ወንድሞች አሉኝ ግን በየቦታው ናቸው
@አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጂዋች ስታምሩ እኮ እመቴ ትጠብቃችሁ
@አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ
አደ የፈርንጅ ዘርናች ክልስ እኮነው የምትመስሉት
@አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ
ሄናክ የትዳር አጋሩን እንዴት እዳገኛት ያገባው በቤተክርስቲያን ነው. ትምህርት እስከስንትነው የተማርው አስተዳደጉ. በአሁኑ ሰአት የሴት ልጅ አለባብስ የወንዶች ሎትን እያርጉ የምሄዱት ምን ሀሳብ አለው በእነርሱ ግዜ የሴት ልጅ አለባብስ የአሁኑ ሴቶች እርቃን የምሄዱት ላይ ምን አይነት ልዩነት አለ ቴቶ እየተነቀሱ የምሄዱትስ እግዚአብሔር አትወደም የሰው ከእግዚአብሔር ቃል መውጣት እና ከቻል ብመልስልኝ ካልቻለም ችግር የለውም
Далее
እንደዛሬ ቃል ስቃ አታቅም
21:52
Просмотров 173 тыс.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21