Тёмный

4 የከብቶች ቤት ስትሰሩ ከግምት ማስገባት ያለባችሁ ነገሮች። 

Anan dairy farm's
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@mamush2245
@mamush2245 4 месяца назад
ሶሻል ሚድያውን ለቁም ነገር ሰው ሲጠቀም እንዲህ ነው ተባረክ
@KassahunDadi
@KassahunDadi 4 месяца назад
እግዜር ብርታቱን ይስጥህ ... ሌሎች አርብቶ አደሮች ይሄን እውቀትህን እንዲረዱ ለማድረግ ሁላችንም ጥረት ማድረግ አለብን ...❤❤❤❤
@MunaTube-pl7uh
@MunaTube-pl7uh 4 месяца назад
ንቃትህ ማሻ አላህ እንኳንለመስራት ለመገዘብ እንደገና መወለድ ይጠበቅብናል ከእውቀት ጋር ሁሉም ነገር ውጤታማይሆናል በርታ ታስፈልጋለህ ድንቅ ሰው ነክ በፊት ገበያ ሚዲያ አይቼሃለሁ 😮
@HTT6892
@HTT6892 4 месяца назад
ወንድም በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ? እቤት ውስጥ የነገርከንን ለስላሳ ማረፊያ ቤት ውስጥ በምን እንፈጥረዋለን?
@akalugetachew3038
@akalugetachew3038 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ገለጻ እና ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን። በአሁን ሰዓት የአንድ የወተት ላም መሸጫ ዋጋ እና ጥሩ ላም የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ
@legessedana9214
@legessedana9214 3 месяца назад
Good job! Liked how you give attention to little details that are detrimental to the milk production and overall health of the cows. Thank you!
@mesalih8063
@mesalih8063 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ትምህርት ነው😊😊😊
@MerihunZewde
@MerihunZewde 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ኢትዮጵያ ልክ እንዳአንት ጀግኖች ትፈልጋለች ።
@AbaynehBahiru
@AbaynehBahiru 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን
@gifawosenlemma2746
@gifawosenlemma2746 4 месяца назад
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ተባረክ
@danieltalu3288
@danieltalu3288 4 месяца назад
I really Apperciate the way U exploit nature around u. And I am really interested and want to get your brotherhood advice regarding Poultry. I need to start up
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 3 месяца назад
u're a wonderful farmer with a great knowledge brother
@simamedia6601
@simamedia6601 3 месяца назад
❤❤❤❤❤wow ላመሰግንህ ቃል አጣሁ🙏
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 4 месяца назад
Arif info now. knowledge / training always first before Capital. good job. keep training surrounding Communities
@WisDom-hu1mo
@WisDom-hu1mo 4 месяца назад
አንተ ድንቅ ሰው ጌታ ይጠብቅሕ በርታልን
@bronicaadis878
@bronicaadis878 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ምስጋና ይገባሀል. ጥያቄ አለኝ ማረፊያቸው እንዳይረጥብ እንዴት መከላከል እንችላለን? ሽንታቸውን ሊሸኑበት ስለሚችሉ መልስህን እጠብቃለሁ.
@shibeshibahru1885
@shibeshibahru1885 4 месяца назад
yenem tiyakee new
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
​@@shibeshibahru1885 እና በሮኒካ እሱ እሰከሚመልሰላቹህ ድረሰ እኔ በባህላዊ እወቀቴ ልመልሰላቹህ። ልብ ብላቹህ ካያቹህ ሁለት የብረት አጥር ዉሰጥ ነዉ ላሞ የምተቆመዉ ሰለዚህ ምንጣፉ አንድ ላም የሚያሰተኛ ነዉ ግን ላሞች ሲፀዳዱ ሰዉነታቸዉን አርቀዉ ከአልጋቸዉ ራቅ ሰለሚያረጉት አልጋቸዉ ፍራሻቸዉን አያቆሸሹትም ካቆሸሹትም ቀላል ነዉ ጥርጎ በሌላ ጉዝጎዠ ለመሸፈን
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
​@@shibeshibahru1885 ፍቅር ቨሮኒካ መልሱን እኳ መልሶልሀል ላሞቹ አግድም 1.75 ሜትር ከሆነ 1.75 ሜትር አልጋ ይሰራላቸዋል ለዚህ ሸንታቸዉን ሲሸኑ አልጋወን አያኘዉም ለምን ሸንቱ የሚያርወ ከአልጋዉ ዉጭ ሰለሆነ አልጋ ሰልህ ከወለል 20 ሳንቲ ሜትር ከፍታ ያሉዉ የደረቅ ኩበት ፍራሸ ማለቴ ነዉ ሲያወራ ካየኸዉ አንዲት ላም ተኝታ ታያለህ የወኃላ ክፍላ ከአልጋዉ እኩል ነዉ ሰለዚህ እነሱም ሲሸኑ ራቅ አርገዉ ዉ የሚሸኑተ ዉነታቸወ ላይ እንዳይጠባብ ይህ ሁሉ ሆኖ ከረጠበ ጠርገህ አንሰተህ በአዲሰ የኩበት ፍራሸ ትቀይርላቸዋለህ
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 4 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ቀጥሉበት
@Kidist19
@Kidist19 3 месяца назад
ክበርልን እናመሰግናለን ከስደት በቅርቡ እመለሳለሁ ስራውን እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ እንደሚታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ🙏
@rahmetmohamed4407
@rahmetmohamed4407 Месяц назад
Betam betam betam astemary ena tekamy melt new enamesegnaln
@KahsayAtsbha-gx1uy
@KahsayAtsbha-gx1uy 4 месяца назад
ጥሩ ችግር ፈቺ ነው እናመሰግናለን።
@goitomgech
@goitomgech 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ነዉ
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 2 месяца назад
ወንድሜ!! ሰው ሥራ ሠርቶ ማደግ እንደሚችል እያሳየኸን ነው።ያውም ከበቂ እውቀት ጋር።አመሠግንህአለሁ።
@semuafar6364
@semuafar6364 4 месяца назад
ላወራህ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ?
@kassahunabera9234
@kassahunabera9234 27 дней назад
ሰላም ወንድሜ bedding and feeding area and bota madreg yichalal kebota tibet antsar
@nahom2815
@nahom2815 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ።
@userH78765
@userH78765 4 месяца назад
Hi Aman, Can it be possible to tour your dairy farm ? Planning to come summer time. ❤
@Tekle-dp2ov
@Tekle-dp2ov 4 месяца назад
woooow betam nice new, masredat endh new tebarek
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 4 месяца назад
ደስ ይላል የላሞች አያያዝህ
@girmatadesse3447
@girmatadesse3447 4 месяца назад
እሳት የላስክ ገበሬ ነህ። እሱ ነዉ የሚፈለገው አባቴ በርታ።
@mubarekkedir3340
@mubarekkedir3340 4 месяца назад
Why they dont teach this on tv, bro you are awsome. Send this to local tvs let them show, almost 80 percent of ethiopians are cattle keepers (farmers) but they have no idea about what they are doing. Thank you for your knowledge
@MN-yy7lp
@MN-yy7lp 3 месяца назад
እናመሠግናለን ንግግርህ በተቻለመጠን በአማርኛ ቢሆን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 3 месяца назад
እናመስግናለን
@wogenehzerihun1808
@wogenehzerihun1808 4 месяца назад
እናመሰግናለን bro ❤❤❤❤
@walleasmare8642
@walleasmare8642 Месяц назад
እናመሰግናለን
@tilayesahile9709
@tilayesahile9709 Месяц назад
አመሠግናለሁ!
@ThomasAboye-gl5fg
@ThomasAboye-gl5fg 4 месяца назад
Thanks for your information ❤❤❤
@Horizondye
@Horizondye 4 месяца назад
ስለ ፍየል እና በግ እርባታም ብታማክረን 🙏
@MisganaTeka-t4r
@MisganaTeka-t4r 4 месяца назад
Hey brother the first thing i love what u do i repect and I appreciate you .... Mand then I want to start farming . but I have only 1 million birr so what advice you going to give me for that pleas tell if i can start with this money ont ethiopia now I scared maybe the my money is not enough for me so just give some motivations
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
መጀመርያ እርባታ ያላቸዉ ጋ ሄደህ ተቀጠርና ሰራ ቢገኝ ሻል ያለበት ቦታ ከልሆነም ያገኘኸዉ ቦታ ሰርተህ በሁለት ላሞች ተነሰ ወይም ሰራዉ ይመርሃል የባህላዊ ምክሬ ነዉ
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 3 месяца назад
ብሩክ ነህ!
@sheepofgod765
@sheepofgod765 4 месяца назад
Thank you! Do you have heifer or calf for sale?
@mubajr3501
@mubajr3501 3 месяца назад
Bro.. Animl science student negn...goz a👌✊️👍
@Mየመርሳዋ
@Mየመርሳዋ Месяц назад
ግን❤ወድምዬ ሥልክህን❤የትላግኘው ሥራውን መጀመር እፈልጋለሁ ትብብርህ ያሥፈልገኛል
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 4 месяца назад
ተባረክ አቦ!
@EfrataBelachew-c9c
@EfrataBelachew-c9c 4 месяца назад
Wow በታም አደነኩህ ታዲያ የጉብኝት ቀን የለህም ኤክስፒሪያንስ ሼር አድርገን የስልጠና ጊዜ ቢኖርህ
@Everyone326
@Everyone326 4 месяца назад
ውድ የዴሪ ፈርም በለቤት፡ ሰለምና ጢና ከሙሉ ንብረታችሁ ጋር ስማኝ በደስታ ነዉ ፡ በመቀጠል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም በተለይም ለስጋ ለምዘገጁ እንሰሰና እንድሁም በበዬገዝ አዘገጀጀት ዙሪያ ያሚተዉቀው ነገር ካሌ ብተካፍል በጣም ጥሩ ነበረ ?
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
የግብርና ሚኒሰተሮች ጋ ብትሄድ በተግባር ያሳዩሀል በአቅራቢያህ
@DanielDagnachew-ly9de
@DanielDagnachew-ly9de 4 месяца назад
አንበሳ የኔ ጌታ
@tekalgndawit9361
@tekalgndawit9361 22 дня назад
ጀግና ጀግና በርታ የተማረ ገበረ አንተን ገና ሳይህ
@MiftaMosisa
@MiftaMosisa 4 месяца назад
Allah yibarkek
@nsamuelag
@nsamuelag 4 месяца назад
Great!!!!!!!!!!!!!!!!
@YeabsiraEnu
@YeabsiraEnu 4 месяца назад
siletna msitet bjmr like le poultryfarm edmistew pless
@GashoSaeda
@GashoSaeda 4 месяца назад
እኔ አገሬ ገብቸ መሥራት እፈለጋለሁ ግን ለመጀመር ፋንሥ ሥንት ያሥፈለጋል?
@DereseDadi
@DereseDadi 4 месяца назад
ለአራት ከብቶች ምን ያህል ካሬ ይሆናል
@alexdemeke8649
@alexdemeke8649 2 месяца назад
Jegna berta ahunim wedfit
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 4 месяца назад
የምኖረው ውጭ ሀገር ነው እንደአንተ ለመስራት ፈልገለሁ farmhn ለመጎብኘት ፈልገለሁ ስልጣና የምትሰጥ ከሆነ እባክህ ልበ ቅን ሰዉ አመሰግናለሁ
@rahmetmohamed4407
@rahmetmohamed4407 Месяц назад
Plz ye gider waga bahun seat sint yigegnal
@tahanur8136
@tahanur8136 4 месяца назад
በ10 ከብቶች ብጀምር ምን ምክር ትሰጠኛለህ
@susuki4693
@susuki4693 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ great guy
@WendaFelke
@WendaFelke 8 дней назад
ካንተ ብዙ ተምሬአለው አድራሻህን እፈልጋለው
@AberaNiguse-q4x
@AberaNiguse-q4x 3 месяца назад
👏👏👏👏👏👌
@mengistumolla8323
@mengistumolla8323 25 дней назад
❤❤❤
@sefimedi
@sefimedi 3 месяца назад
የላም እርባታ ለመጀመር በጣም ከባድ ሁኗል ምክንያቲም የአንዲቱ ዋጋ ከ 100k አልፏል።
@ahmdinLeramo-wp8ek
@ahmdinLeramo-wp8ek 4 месяца назад
ሰወየ በአማርኛ አውራ😅😅😅
@yonasali6365
@yonasali6365 3 месяца назад
እራት ኪሎ ያሉት የፓርላማ ቁራወች የምን ከብት ዝርያውች ናቼው😢
@gebremeskelberhe9985
@gebremeskelberhe9985 4 месяца назад
ረጋ በል እንድንረዳህ ተንጣጣህ እኮ ፣
@filmonziry8700
@filmonziry8700 3 месяца назад
Anan endat naw i need you're number
@Only1Gosple
@Only1Gosple 4 месяца назад
አቤት ከልብ ስር ወርቅ እንዲ አንጥሮ : በቃል የሚለግስ እንደ ስዕል ስሎ ተባረክ አንተዬ በብዙ በብዙ ፀጋ ተደምሮ❤❤❤❤❤❤❤
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 4 месяца назад
በእውነት የት ሄደህ ነው እስከዛሬ በእውነት በትክክል ትክክለኛ ቦታ አገኘሁ ትምህርት እውቀት የስራ ፈጠራ ሁሉንም ❤❤🎉🎉🎉
@aminushiferaw9928
@aminushiferaw9928 4 месяца назад
ለትምርትህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትምርትህ ያነቃቃል በርታልን
@abuhanifawalid
@abuhanifawalid 4 месяца назад
Holstein ምርጥ ዝርያ ካሉህ ወይም የማገኝበት ቦታ ጠቁመኝ የተወሰኑ አሉኝ ግን መጨመር እፈልጋለው ጊደሮችን
@smedia4175
@smedia4175 4 месяца назад
የግልን አድራሻ ማግኘት አልቻልኩም በሚድያ በተለቀቀው ቁጥር ብደውል በኤሜል አናገር ተብዩ በኤሜል መልስ አላገኘሁም በግል አንተን ማናገር ሰለፈለኩ ነው ከተቻለ አንተን የማገኝበት አድራሻ ብታሰቀምጠ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 месяца назад
መስራት እፈልጋለው ጥያቄ 1.ሲወልዱ ምጥ አያስቸግራቸውም ወይ 2. የሜተኙበት አፈር ነው ወይስ አሽዋ ችቡድ አይበሰብስም ወይ እበታቸውንስ እንዲት ታስወግዱታላችሁ 3. በሽታ እንዳይዛቸው ምን ታደርጋላችሁ 4. በኮርማ ነው የሜሰረሩ ወይስ በመርፊ 5. ወተቱ ካልተሸጠ ምን ታደርጉታላችሁ 6 ምግብ የት ነው እምታመርቱት ነው እየገዛችሁ ከገዛችሁ የአንድ ላም ወራዋ ወጭ ስንት ንው እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ በተረፍ አደቅሀለው ሰርተህ እምታሰራ ሞራል አለህ በርታ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 4 дня назад
በጣም አመሰግናለው። በመካከለኛ ግቢ ውስጥ ይህን የከብት ትባታ ስራ እሞክራለው። ይሁንና ግን ያልገባኝ ነገር ከብቶች የሚተኙበትን ቦታ በደረቀ ፍግ ምቹ ማድረግ እንደሚቻል ገልፀሃል። ሲሸኑበት እንዴት ይሆናል?
@hannaatube
@hannaatube 4 месяца назад
Galatomii barumsaa garii dha ittii fufii
@ይዘ
@ይዘ 3 месяца назад
ወንድማችን በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ማብራሪያ ስለሰጠኸን እያመሰገንኩ ፡የምጠይቅህ ጉዳይ የከብቶቹ ማንዩር ለመተኛ በ 20 ሳሜ. depth ስናስቀምጥ ፡፩ኛ/ሌላ የምንቀላቅልበት ማቴሪያል አለ ወይስ ብቻውን ነው ፪/ሽንት በሚሸኑስ ጊዜ እንዴት ይሆናል?
@KidaneMared
@KidaneMared 2 месяца назад
አጅግ ትልቅ ሙያዊ ትምህርት ነው የሰጠሀው ሌላው እንዳተ እንዲሆን በመምከርህ ክብር ይገባሃል ግን መሬቱ ላይ ምን ይደረጋል
@hailaywgebriel8962
@hailaywgebriel8962 4 месяца назад
ለከብቶች የሳር መኖ ለመዝራትና ለማብቀል ምርጡ ዘርና እንዴት productive መሆን እንደምንችል ብትነግረን
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 3 месяца назад
ባአካል አግቼ ካተ ትምህርት መውሰድ ፈልጋለው ፍቃድህ ከሆነ እኔም አንዳተ ሰሜን ሸዎ ሰላሌ ላይ መስራት ህልም አለኝ አውን አረብ ሀገር ነኝ
@LawofGod
@LawofGod 4 месяца назад
I will be a 🧑‍🌾 farmer soon 🔜! I can’t wait to have my own cattle 🐄 and food 🥘
@Ymercato
@Ymercato 4 месяца назад
ከተራው ሰው እስከ ባለሙያ እና አገር መሪ እንዳንተ ቀና ቢሆኑ አገራችን የት በደረሰች::
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 4 месяца назад
እኔ አድራሻክን እፈልጋለሁ የከብት ማደለብ ሰራ መስራት ስለምፈልግ
@JewarMohammed-l5y
@JewarMohammed-l5y 4 месяца назад
መግዛት ፈልገን ነበር አድራሻ ብትነግረን አመሰግናለሁ
@Red-ys7sv
@Red-ys7sv 4 месяца назад
አማረኛውን ወይ እንግሊዘኛውን ምረጥ ደበላለቀከው
@Fatiya983
@Fatiya983 4 месяца назад
በርታ ወንድም የሰራ ይከበራል
@bewketuamare4759
@bewketuamare4759 4 месяца назад
ሶሻል ሚድያውን ለቁም ነገር ሰው ሲጠቀም እንዲህ ነው ተባረክ
@radicalmathestube
@radicalmathestube 3 месяца назад
ስራዉን ለመጀመር እስከስንት ካፒታል የሰፈልጋል
@sisiyamregn7517
@sisiyamregn7517 4 месяца назад
በትንሹ ለመጀመር ምን የህልካፒታል ያስፈልጋል
@Shalthu123-zn7bm
@Shalthu123-zn7bm Месяц назад
Egzibher kale fiqda Egzibher kale wadafi masira talaqi filaogoti aley
@BmW-bh3tc
@BmW-bh3tc 4 месяца назад
ከብትማርባትስለምፈልግየውጭዝርያ 3ጥጆችወይምጊደሮችሽጥልኝብዬከዚሕበፊትበሰራሐቸውቪዲዎችስርአስተያየትላይአስቀምጬምንምምላሽአልሰጠሕኝምምነውግንአስተያየትፃፋመልስይዤእመጣለውትላለሕ
@ashekebede1981
@ashekebede1981 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@abelgetachew6682
@abelgetachew6682 3 месяца назад
Keep on z good work But z editing its disturbing except from zat ur making a well organized and prepared video thanks😊
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 4 месяца назад
ብዙነገር መኮረጅ አለብኝ ካንተ በረታ
@ZenebeShunke
@ZenebeShunke 2 месяца назад
ኧረ ባክህ እርዳታህን ፈለጋለሁ።
@WondimuAbera-r1h
@WondimuAbera-r1h 4 месяца назад
GEGINA NEH BRO
@biki3498
@biki3498 Месяц назад
በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@kingsdamite
@kingsdamite 4 месяца назад
ሠላም እስኬው? በመጅመሪያ ስለስራው ያለህ "ፓሽን "ሁሌም በጣም ይደንቀኛል ትልቅ አክብሮት አለኝ!!! ዛሬም እኔ የምፈልገውን ጥያቄዎች በዚህ መልኩ ስላነሳህ አመሰገናለሁ:: ነገር ግን የፋርሙን ሌይ አውት" layout" ከትንሹ እስከ ትልቁ "dimensions"እና ፖዘሽኑን ብጽገልጽልኝ፡፡ ዘመንህ ይባርክ ! እድሜ ይስጥህ ! እናመሰግናለን፡፡
@eyobamulugeta1616
@eyobamulugeta1616 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን !!!❤❤❤
@erdachewyitagesu8206
@erdachewyitagesu8206 4 месяца назад
ምርጥ ሰው
@negusubiruk3811
@negusubiruk3811 2 месяца назад
Benath antega siltena felgalehu wendme
@AbitiAhmed338
@AbitiAhmed338 4 месяца назад
በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩት ሁሉ ጥሩ ሮል ሞዴል ነክ ስለዚህ በርታልን እያልኩ....... የከብቶችን ኩበት በምን አይነት መንገድ ነው ምናደርቀው??
@abenezerabebe7250
@abenezerabebe7250 4 месяца назад
Excellent explanation,promised to follow you seriously ❤ Thank you so much brother!እንዲህ ከልብ የሚያብራራ ሰዉ ተቸግሬ ነበር።
@robelgeremew8343
@robelgeremew8343 4 месяца назад
what is the name of the milk is it available in stores near me I live in addis
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 391 тыс.