Тёмный

40/60 ቤት ይህው ለጎጎችሁ እንደ እኔ /More Details on 40/60 Condominium Houses 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 312 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 676   
@huzeyfaedrise7209
@huzeyfaedrise7209 6 лет назад
አሏህዬ የጀነት ህንጻዎችክ እንድንወርስ ከኣማኝ ባሪያዎችክ ኣድርገን ። ከዱንያ ጭንቀትና ድህነት ባንተ እነጠበቃለን ያረሂም
@smnooretio4331
@smnooretio4331 6 лет назад
አሚንን ለሁላችንም
@sefiynalj6927
@sefiynalj6927 6 лет назад
Ammen ehet
@umuabduslam4901
@umuabduslam4901 6 лет назад
አሚን ዱአድርጉልን እስቲ የአዲሳባ ነዋሪዮች ሆነን ዝቅተኛ ኑሮ ያለን በቤት እጦት አበሳችን አየን
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 лет назад
አሜን
@amirramzi1191
@amirramzi1191 6 лет назад
Huzeyfa Edrise amiiiiiiiin yaaa rabbii
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 лет назад
መልካም እድል እግዚአብሔር ብሉ ሁላችንም የወፍ ጉጆ የምታህል ቤት ይስጥን
@margmareg3529
@margmareg3529 6 лет назад
Ameeen
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
በእውነት አሜን
@dgdsddf6884
@dgdsddf6884 6 лет назад
እዴትነው መመዝገብ የምንችለው?
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
አሜን ግን ከተመኙ ሰፋ አርጉ መመኘት ነው ሰፋ ያለውን ያድለን
@jesuslord7644
@jesuslord7644 6 лет назад
አይ እኔ እንኳን የወፍ ጎጆ የሚያህል አልፈልግም። አምላኬ ሆይ ከሰጠሀኝ አይቀር በልጆቼ ልክ መኝታ ክፍልና ባዝሩምን ጨምረህ ስለምትሰጠኝ አመሰግንሀለው። አሜን!
@blenyegeta2979
@blenyegeta2979 6 лет назад
ኤርሚዬ ቸር ወሬ ያሰማህ!!! አሁንማ ከስደት መልስ እንግዳ መሆን ቀርቶ ቤቴ ብዬ ልገባ ነዋ በቃ ufffffff ተመስገን ጌታ ሆይ !!! ደሞ እንደሚደርሰኝ እንዲሁ እርግጠኛ ሆኛለው አላቅም። እስኪ ይቅናሽ በሉኝ !!!
@nesheayele4790
@nesheayele4790 6 лет назад
Er ermi seleande megetabet bedeneba aserdan
@የማሪያምነኝ
@የማሪያምነኝ 6 лет назад
ይቅናሽ
@zulfaawol853
@zulfaawol853 6 лет назад
Blen Ye Geta ይቅናሽ እሺ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 лет назад
Blen Ye Geta አሜን ይቅናሽ
@sawsansawsan1188
@sawsansawsan1188 6 лет назад
Eski wndme ye 2 0/80 merjaw kale kfyaws snt derese?
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 6 лет назад
እኔማ ከተመኝሁ አይቀር እደ መዳም ቤት ዝንጥ ያለ ቤት ነው የምፈልገው ግቢው በጣም ሰፊ መዝናኛ ወክ ማደርግበት ቤቱ ዝንጥ ያለእስከ 4 ፎቅ ቤት ለግሌ ነው የምፈልገው እጅ እንደዚህ እካን አልመኝም አላህ ይስጥሽ በሉኝ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 лет назад
Seada Alebachew ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 6 лет назад
@@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ አሚሚሚንን ለሁላችንም
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 6 лет назад
Seada Alebachew Kkkkkkkk lik bikeshal ketemegnu aykerm indi new
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 6 лет назад
ክክክክክ የኔ ማር የተመኘሺው ይስጥሽ ግን እድማችን😆
@jtube3698
@jtube3698 6 лет назад
😙
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 6 лет назад
ስለ ሰጠኸን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ከስንት በላይ የከፈለ ነው እጣ ውስጥ የሚገባው 40/60 ባለ ሶስት መኝታ ክፍል ?
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 6 лет назад
ኤርሚየ በጣም ስፈልገው ማቀቅ በጣም የምሻውን ነው ያስተላለፍክልን ተባረክ ወድማችን እድሜ ከከጤና ጋር ይስጥልን
@ዜድወሎየዋእናቷንመሳ
እናመሰግናለን ኤልሚ ያገሬ ልጆች በተለይ ወሎ ኮቦልቻእና ደሴ ባለ ሶስት ምኝታ ክፍል ኮዶሚኔምቤት እስከሰንት ይገኞል ከስዴት ሰመለስ እፎይ የምልበት ለመግዛት አስቤነበር የምታቁ ካለችሁ ሃሳባችሁን አካፍሉኝ
@addismersha2904
@addismersha2904 Год назад
ሰላም ነው ኤርሚ ሰለመረጃው እና አመሰግናለን ለእኔ ግን አልደርስኝም በዶላር እየቁጠብን አረብ ሀገረ ያለን ሴቶች እና አሳዝናለን ስንት አመት ልንሰራነው አረብ ሀገረ ኤርሚ ግፍ ነው በጣም ከሚባለው በላይ በእውነት በጣም
@gentapk1620
@gentapk1620 6 лет назад
በጣም እናመስግናለን ባይደርሰንም እንየሆ ከተመዘገብን 5 አመት አልፎናል እግዚአብሔር እንግዲ ሁላችንንም ያአስበን ከስደት መልስ ማረፊያ ይስጠን ፈጣሪ ግን መቻ ነው የሚደርስው
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ ሆነብኝ የ40/60 ቤት ለማንኛውም መልካም እድል 👌💪
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 6 лет назад
የDr abiye ደጋፊ Zaynba kkkkkkkkk ayzon geta yerdan , we cannot build the house just support our lazy family for many many years 😭😭😭😭😭
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@@MimiMimi-ei6mu OK thanks
@meseretayenew1440
@meseretayenew1440 6 лет назад
Mendenew yemyakakelew betam tenenish new keflu beteley kitchenu yegermal alga yazeregal wey?
@ff-sb4bu
@ff-sb4bu 2 года назад
Me to
@samerisweet2818
@samerisweet2818 6 лет назад
መልካም እድል ነገር ግን ቢደርሰን ቅድሚያ ክፍያ ስንት ነው??? አጠቃላይ የቤቱ ዋጋስ ስንት ነው?? ቢደርሰንስ በምን ያህል ጊዜ ከፍለን እንድንጨርስ ነው እድሉ የሚሰጠን???? አመሰግናለው
@መዲናየአላህባረያነኛ
በጣምአመሰግናሉሁ አድነገር።ላስቸግርህ. ኤርሚ. ለመግዛት በግልየሚሸጥ ዋጋው ብትነግረኛ
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 6 лет назад
ኤርሜ እስቲ በነካ እጅክ መመዝገብ የምንችልበትን ሁኔታ የሚኖር ከሆነ ኢንፎርሜሽኑን አድርሰን ለምታደርሰን ትምርት ሁሉ ከልቤ ነው የማመሰግነው በርታልን ያገሬ ልጅ ♥♥♥♥
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
ኤሪሚዬ በጣም ነው ምናመሰግነው አሜን ፈጣሪ ሁላችንም እድለኛ ያርገን አሜን!!!
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 6 лет назад
ኤርምዬ በጣም በጣም እናመሠግንካለን ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን
@mulutube1713
@mulutube1713 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን በጉጉት እንጠብቃለን ኤርሚ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@samiraahmed7609
@samiraahmed7609 6 лет назад
እዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው ቆይ
@መታገስመልካምነው
እናመሰግናለን ኤርሚዬ በጣም መልካም እድል ለሁላችን ተመኝሁ
@saradaniel803
@saradaniel803 5 лет назад
ባለ ሶስት የስም ዝርዝር ከቻልክ ልቅልን ስማችን እንፈልገው ምናልባት እግዚአብሔር ፈቅዶ እድለኞች ብንሆን
@Yetm113
@Yetm113 6 лет назад
እኔምለው ይህን ይምያህል ትልቅ እፖርታማ እንዴት የእሳት አደጋ ምልክት ይሚሰጥ ሆነ ማጥፋያ የልውም እሳት እድጋ ቢነሳ እንዴት ማምለጥ ሄነ ማወቅ ይቻላል
@feneetbadhasaa3845
@feneetbadhasaa3845 6 лет назад
ጥራቱ አስተማማኝ ነው ሄርሚ ወይስ ለብ ለብ ነው የሲሚኒቶውና የቦለኬቱ ነገር አያሰጋም .
@user-yt3en1gr6c
@user-yt3en1gr6c 5 лет назад
አባዱላ ይዤልገባ ነበር ኤርሚ ቀረጥ አለው
@jemilaoumer7938
@jemilaoumer7938 6 лет назад
እናመሰግናለን ክፍለሀገር ያለን አ/አበባ መመዝገብ እንችላለን ወይስ ግዴታእዛው መኖር አለብን
@eyesusgaitanew2948
@eyesusgaitanew2948 6 лет назад
ይሁን ብለናል ብቻ እዳይጫነን አዳዶች ተሰርተው ሳያልቁ እየወደቁ ነው። አድጥያቄ ልተይቅህ ስለ ክፍያው የምታውቀው ካለ ብትነግረን አጠቃላይ ክፍያ ስትነው አሁንስ የሚሰጠው ስት የከፈለ ነው ፡ ?
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
እናመሰግናለን ኤርሚ ባለ 2 መኝታ ሙሉ ክፍያው ስንት ነው ? ሙሉውን በአንዴ መክፈል አይቻልም ወይ ? እባክህን ወንድም የምታውቀው ነገር ካለ አስረዳኝ
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 6 лет назад
የተመዘገበ ሻረ እናመሰግናለን ኤርምዬ አዲስ ምዝገባ ካለ አደራ
@merrycross4634
@merrycross4634 6 лет назад
Dinesha Dinesh u
@merrycross4634
@merrycross4634 6 лет назад
ኤርሚ ምዝገባ እንዴት እንደሆ ግልፅልን ውንድም እናመስግናለን
@hayugh1573
@hayugh1573 6 лет назад
Ermeye ades mezgeba kale plis negeren
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
እናመሰግናለን ኤርሚ ፈጣሪ የድሉ ተካፍይ ያድርገን
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 6 лет назад
ስላስጎበኘከን እናመሰግናለን መልካም እድል ለሁላችንም
@hshhshahgag8737
@hshhshahgag8737 6 лет назад
አመሰግናለሁ ።
@hdjxhdjdjdjd7564
@hdjxhdjdjdjd7564 6 лет назад
ተባረክ በጣም እናመሰግናለን ቤት ቤት ውውውው ቤት የመሰለ ነገር የለም እኮ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
ኤርምዬ በጣም እናመሰግናለን ሙሉ ክፍያው ስንት ነው ካውክ ተባበረን 2መኝታ ቤቱ ወይስ ዋጋ ጨምሩል
@hayatomar3407
@hayatomar3407 5 лет назад
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ይምትሰጠን መርጃ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 лет назад
ኤርሚ .በጣም.እናመሰግናለን
@mojomojo8046
@mojomojo8046 5 лет назад
ወንድማችን ሁሉ መረጃህ ጥሩ ነበር ነገር ግን ይህ ሙሉ ለሙሉ ያላለቀ በመሆኑ ብዙም አይስብም ምክንያቱም የኢንተረር ስራው ደግሞ እንደገና የገዛው ሰው ሌላ ከግዢው ወጪ ይጠበቅባቸዋል እና ለማለት የፈለግሁት ለምን ኮምፕሊት አድርገው አያቀርቡትም ነው
@eifubintkedir2571
@eifubintkedir2571 6 лет назад
ያረቢ እኛም አላህ ይወፋቀን ከሰደት መልስ የራሳችን ቤት እዲኖረን አዲስ ነገር ሹክ በሉን እስቲ
@jtube3698
@jtube3698 6 лет назад
ሲያምር ኮንዶሚንየም አይመሰልም የምር wow
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 6 лет назад
እናመስግናለን ኤሬሚ ወጋውንም ብተበረረልን
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 лет назад
ኢረሚዬ መልካም እድል እኔስ ተስፋ ልቆረጥ ሲል ልቤን አማለልከዉ ቀኔ ደረሶ ካላሸለብኩ በተስፋ እጠብቃለሁ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 года назад
እሺ ማቼ ነዉ የምዉጠ እኝ ስኒሞት ነዉ እኔ 7 አመት ሆኝ እረ ፈጣሪ ቤት ሠጠን ዉድ ፊጣሪ ስኒሄድ ለነሳሞት ሀቢቀኝ ፊጣሪ ሆይ👐👐
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 лет назад
ኤርሜ አንተን እናመሰግናለን የማግኘቱን ነገር ተከድኖ ይብሰል 385ሺ ንግድ ባንክ ዋጥ አድርገው መፀሀፉም ዝም ቄሷም ዝም ሆኗል 385ሺ አይደለም እሕፍም ከፍለን አይሰጡንም ኤርሜ እስኪ አዲስ አበባ ለመኖርያ ቤት ቦታ በሊዝ ጠይቅና አሳውቀኝ አንደኛ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ሶስተኛ ደረጃ ባዶ ቦታ ለመኖርያ ቤት መስርያ ስንት ይሆናል???
@MimiMimi-lq9do
@MimiMimi-lq9do 5 лет назад
እናመሰግናለን መልካም እድል ይሁንልን
@liyukebedecell5784
@liyukebedecell5784 6 лет назад
ኤርሚዬ በጣም በጣም እናመሰግናለን መልካም እድል ዘንድሮስ በደረሰኝ በጉጉት ጨረሱን እኮ
@shitayegashaw5551
@shitayegashaw5551 6 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጊዜህ ገንዘብህን መሰዋእት አርገህ ስላሳየህን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችንም መልካም እድል ኤርሚ
@meazitube2843
@meazitube2843 5 лет назад
እናመሰግናለን እኔ ሶስት መቶ ሰባ ሺ ደብረዘይት ገዝቻለው የዛሬ ሶስት አመት አሁን አምስት መቶ ሺህ ገብትዋል እዛም በለአንድ መኝታ ቤት
@መልካምማረገለራስነው
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድሜ
@mmm1873
@mmm1873 6 лет назад
ሙሉ ክፍያውን ለመክፈል ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ይደርስኛል የሚል ግምት የለኝም አምና ምንም በማናውቀው ምክኒያት ባለ አንድ መንታ አልሰራንም ብለውናል ምንም ተማምኜ እድሌን ልጠብቅ ?
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 6 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ምዝገባ ካለ ንገረን የቤት ኪራይ አንገበገበኝ ሁሌም ጨምሩ ነው እኛ እየተቸገርን ሁሌም ጨምሩ ነው የሚያውቁት እኛስ ምን እንሁን ምዝገባ ሲጀመር ንገረን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ኤርሚ
@mesayasert6703
@mesayasert6703 3 года назад
ኤርሚ አረባክክ 40 /60 ቦሌ ሐያት ቂጥር ሁለት ሳይት 2 /2 ፕሎክ 41 እጣው የወጣው ሁለትሺ አስረሐድላይነው እኔ ሙሉ ክፍያ ከፍዬ ካርታ ተሰቶኝ ቁልፍ አልተሰጠኝም ምድነው መላው
@meseretsheferaw3600
@meseretsheferaw3600 2 года назад
እኔ 40 60 ባለአንድ መኝታ ተመዝግቤ አለሁ ከተባለው አንንድ እጥፍ ከፍያለሁ እና ይደርሰኝ ይሁን ጠንቆኛል
@asdfghjkasdfghjk7594
@asdfghjkasdfghjk7594 6 лет назад
ለሁላችንም መልካም ዕድል ተመኘሁላቸው እናመሰግናለን ወንድም
@eliaskindeya1528
@eliaskindeya1528 5 лет назад
ኤርሚ 40/60 ከተላለፋት ውጭ አሁን በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶች አሉ? ካሉም ምን ያህል ቤት እና መቼ እንደሚተላለፋ ከቻልክ አሳውቅን _thank u bro
@ወለተሚካኤል-ፀ9ዀ
@ወለተሚካኤል-ፀ9ዀ 6 лет назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ♥♥♥
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ
@ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ 6 лет назад
እባክህ ምዝገባ ካለዉ አሳዉቀን ብዙ አለን መመዝገብ የመንፈልገዉ እንደዉ ከስደት መልስ የቤት ክራይ አሳሰበኝ የኔ ምለዉ እንዲኖረኝ ምዝገባ ካለ
@عايشهاثيوبي-ف6ض
@عايشهاثيوبي-ف6ض 6 лет назад
እናመሠግናለን ኤሪሚ
@awet2507
@awet2507 5 лет назад
በጣም፡ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ መረጃ ነው
@helensamira1194
@helensamira1194 6 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን !!!!!!
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጀ9ፐ
መልካም እድል እባክህ ንቅሳት የሚያጠፍውን ዶክተር አድራሻ ፈልገህ ላክልኝ።
@ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ
አረ አያምርም በጣም ጠብቡ ያለ ምንም ቅርፅ የሊለዉ ደስ አይልም ኤርሚ ግን እናመሰግናለን
@የድንግልልጅነኝለያውምያማ
እናመሰግናለን መልካም እድል
@zarahzarah4454
@zarahzarah4454 6 лет назад
ጠሩ ነውነገር ግን በጣም በሚያሣዝን ሁኔታ የሽንትቤትና የባኞ ቤቶች ፍሣሽ ሁሉም ኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ ከፍተኛ ችግርና ጎረቤት ከጎረቤት እያጋጨ ያለውና ሰአሣሣቢ ጉዳዩ በጥራት ስላልተሠራ ፍሣሹ የ 5 ፎቅ ወደ 4 የአራተኛው ወደ 3 አያለ --------- እየፈሠሠ እያስቸገረ ነው ብዙም የሚያጓጓ አይደለም ወሃ ወደላይ አይመጣም ብዙ ጣጣ ያለውና ችግሩ በቀላሉ የሚቀረፍ አይደለም
@lulalula7120
@lulalula7120 6 лет назад
Zarah Zarah 😱😱😱😱
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 лет назад
እናመሰግናለን ኤርሚ ግን እኔስ አልተመዘገብኩም አዲስ መዝገባ ካለ አስውቀን ለእናተ መልካም እድል ተመኝሁላቹ
@እናቴአባቴሁሌምትናፉቁኝአ
እናመሰግናለን ኤርሚየ እጣ ሊወጣ የተባለው እውነት ነው
@eidaalkaabi2190
@eidaalkaabi2190 6 лет назад
ምዝገባ ሢጀመር አሣውቀን እባክህ 👏👏
@selamawittadesse2435
@selamawittadesse2435 5 лет назад
ኤርሚ እናመሰግናለን በውስጣችን ተስፋ ጭረህብናል ጥሩ ምኞት ጥሩነው
@coxsbazar6921
@coxsbazar6921 6 лет назад
ሀይ አርሚ በጣም እናመሰግናለን 20/80 ን በተመለከተ ምን አድስ ነገር አለ? በቀጣይ በዚህ ላይ ቪድዮ ብትሰራልን?
@እናቴሂወቶዩቱብ
@እናቴሂወቶዩቱብ 6 лет назад
እሺ ስንት ብር ነው የሚገዛው ንገሩኝ የምታውቁ እንድመዘገብ
@خالدالقحطاني-ض8ن
እኔ ደሞ ወጣ ልትለኝ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@melakumerene61
@melakumerene61 6 лет назад
Thanks for your kindness
@nardosnardos2877
@nardosnardos2877 6 лет назад
ለመግዛት ስንት ይሆን በለ 2 መኝታ
@saida5678
@saida5678 6 лет назад
ሀይ ኤርሜ ሰላሙን ያብዛልህ ግን ምንያደርጋል ከተመዘገበኩ 5 አመት አለፈኝ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ሆነ ነገሩ
@turuo7039
@turuo7039 6 лет назад
ፈጣሪ ይረዳናል እኔም እዳቺው ነኝ ላም አለኝ በሰማይ ፈጣሪ ይርዳን ተስፋ አንቆርጥም
@coreprime1251
@coreprime1251 6 лет назад
Tu Ruo ግን እህቶቼ እደት ተመዘገባችሁ አስረዱኝ በፈጣሪ
@semirakemal3537
@semirakemal3537 6 лет назад
Saida 567 ክክክክ
@ለአላህብለንእንዋደድ
እንደት ነው መመዘገብ የሚቻለው እስኪ ንገሩኝ መቸም እድሌ ጠማማ ነው
@cy7594
@cy7594 6 лет назад
@@ለአላህብለንእንዋደድ ahunmas mizhigeba alikewal lewedefit kemezegebu eji yetemezegebinewum michi deresen6amet limola new Betesfa eyetebekin new
@tigisttigist5191
@tigisttigist5191 6 лет назад
ኤርሚ እናመሠግናልን ግን ባለአንድ ምኝታ ቤት በደብ አያታይም ሥፋቷን ለማየት ጉጉት ብየ ነበር ምኝታቤቱን እና ክችኑን በረዳዉን ነዉ ለማት የቻልሁት
@katal33katala23
@katal33katala23 6 лет назад
ባለ ሁለት መኝታ ቤት ስንት ነው ብሩ ካውቃቹሁ ንገሩኝ
@salmali1997
@salmali1997 6 лет назад
ኤርሚ። እኔ ስዘገብ በ2 አመት ይሰጣል ስላኝ በሰአቱ አቅሙስላልነበረኝ ባለአንድ ነው የተመዘገብኩት እንደድል ሆኖ ከደረሰኝ መቀያየር የሚፈልግ ካለ ጠቁመኝ ሂሉንም ከፍያለሁ በ2 ወይም በ3 በትለይ ባለ2 ቢሆን እመርጣለሁ አንተመልካም ሰው ነህ። አደራ ጠቁመኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
ሰላም አሊ ባለ አንድ መኝታ ቤቱ ሰንት ነው ዋጋው ያኔ እንደትሰ ነው የምንመዘገበው እኔ እፈልጋለሁ መመዝገብ
@salmali1997
@salmali1997 6 лет назад
Sofya Oumar ይሄ ከ5አመት በፊት። የተመዘገ ብን ነው እኮ አዲስ ምዝገባ ከጀመሩ በይፋ ይናገራሉ ለማንኛውም። ዜና። አልፎ አልፎም ተመልከች ምዝገባ ሲጀምሩ እንድታውቂ። የዲያስፓራ ቤት መስራት ምናምን ሲሉ ነበር ባለፍበባንክ ይፋሲሄን ታይና ባቅምሽ ትሞክርያለሽ
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
@@salmali1997 አቃለሁ የበፊት ምዝገባ መሆኑን ግን ለሚመጣው መመዝገብ ሰለምፈልግ ዋጋውን ማወቅ ፈልጌ ነበር የባለ አንድ መኝታ ቤቱ
@sofyaoumar2071
@sofyaoumar2071 6 лет назад
@@salmali1997 ዜና በምንድን ነው የሚደርሰን በዚሁ ሰብሰክራይብ ካደረግን አድሰ ምዝገባ ሲመጣ ያሳውቁናል?
@salmali1997
@salmali1997 6 лет назад
እንደሱ ሳይሆን መጀመሪያ።ምዝገባ ሲኖር ትመዘገቢያለሽ ያኔ በይፋ ስለሚነገር ትሰሚያለሽ ዜና መከታተሉ የሚጠቅምሽ ለዚህነው
@rosamitike4768
@rosamitike4768 6 лет назад
በጣም እናመሰግናልን ይሁሉም ዋጋ በትመዚገብነው ነው ውይሰ የውጣልት ዋጋ አል እሰቴ ወነድሜ ነገረነ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 лет назад
እሬ መቼ ነው እጣው የሚወጣው? የመጀመሪያው ተመስጋብ ነኝ እኸው እስከ ዛሬ አለሁን በተስፋ
@rosabeba1
@rosabeba1 6 лет назад
እንዲደር ሰኝ ፀልይልኝ በተረፈ ለሁልም መልካም እድል
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 6 лет назад
ኤርሚ በናትህ ብዙ ጊዜ እመኛለው ምዝገባው እንዴት ነውማለቴ በቅድሚያ ምንድነው ሚያስፈልገው?
@ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
እናመሰግናለን ወንድማችን
@santheyabe2302
@santheyabe2302 6 лет назад
እናመሰገን አለን ኢርሚ እግዚአብሔር ይርዳን
@tareefalmansoori655
@tareefalmansoori655 6 лет назад
ز
@sahra.2005
@sahra.2005 6 лет назад
አላህ።ያግዘን
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 6 лет назад
ቆንጆ ነው ይቅናቹ የተመዘገባቹ
@wondyetariku
@wondyetariku Год назад
ክፍት የለውም ማለት ነው እንዴት ነው ታድያ ህፃናት ሽማግሌ አካል ጉዳተኞች በህንፃው የሚኖሩት
@ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ
እስከስንት የሚከፍል ነው መመዝገብ እሚችለው
@iamalwaysinthelineofethiop2770
እርምጃ ስወድህ መልካም ሰው ግን ጥያቄ ነበረኝ እስከ ስንት የከፈለ ነው እጣ ውስጥ የሚገባው አጣራልኝ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
ኤርምዬ #ሰላምህን ያብዛው እናመሰግናለን
@dgdsddf6884
@dgdsddf6884 6 лет назад
እዴትነው መመዝገብ የምንችለው ?
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 лет назад
ኤርሚ መልካም እድል ከደረስክ 1 ዱን ክፍል እከራይክ አለው እናመሰግናለን
@ganet-ganet7625
@ganet-ganet7625 6 лет назад
20 /80 2005 የተመዘገብነው መች ይሆን የሚወጣው ???
@hananhanan3299
@hananhanan3299 6 лет назад
መልካም እድል ይህንልን
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 6 лет назад
እንደው በስደት ያለነውን ያስቡን ሌላው ቢቀር ቤት ይስጡን በዘመድ አዝማድ ይብቃ
@addisnone163
@addisnone163 6 лет назад
እኔ በለ 1 መኚታ ቤት ነው የተመዘገብኩት እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@ለአላህብለንእንዋደድ
እንደት ነው መመዘገብ የምንችለው
@ለከልሀምዱዚድ
@ለከልሀምዱዚድ 6 лет назад
በ97 የተመዘገበው ይደርሰናል ውይስስስ ምንድነው? የት ሰፈር ነው??
@kamliatemustafa5312
@kamliatemustafa5312 6 лет назад
ኤርሚ ለክፍለ አገር ይሆቸለል ወይ በሚቀጥለው plce ንገረን ከጀመረ እነመሰግነለን ወንድመችን
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 лет назад
እናመሰግናለን ግን መቼ ይሆን አልቆ የሚሰጠን እኛ እሱን ጥበቃ ሰለቸን
@mekdesgetachew8890
@mekdesgetachew8890 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን ደርሶኛል የት አካባቢ ነው
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 5 лет назад
ጨረቃ መከመግዛት ይሻላል አልወደውም ግን ምንም ማድርገ አልችልም እባክህ ካለ መዝገባ አለ
@zekariascherkos1861
@zekariascherkos1861 5 лет назад
ባለ 3መኝታው የሰራተኛ መኝታ ቤት የለውም?
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
አድስ መዝገባ ካለ ንገረ ኤርሚ ለጊዜው ደግሞ እስቴድዮም ስት እደሚሸጥ ጠይቅልን
@ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
እግዚአብሔር ሁላችንም ያስበን ማረፍያ ይስጠን ማለት ነው
@እየሱስየረዳውየዘላለምአም
ኤርሚ ፍቅር እናመሰግናለን
@ሀሎምያልፍል
@ሀሎምያልፍል 6 лет назад
እናመሰግናለን ስለመርጃህ መልካም እድል
@aaa-xo3ud
@aaa-xo3ud 6 лет назад
እናመሰግናለን ውንድም ዋጋው እስከ ስንት
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 лет назад
ኤርሚ እናመሠግናለን ኣሪፍ ነው የምድር ቤቴን ሽጬ ልምጣ። ግን ማድቤቱ እንጀራ ምጣድ ፍሪጅ ሲሊንደር ከገባ የቱ ጋር መንቀሳቀስ ይቻለል
Далее
Always Help the Needy
00:28
Просмотров 10 млн