Тёмный

42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 390   
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጉ የተኛ ይንቃ ትውልድ ይዳን
@zbusiness8598
@zbusiness8598 Год назад
መምህር እናመሰግናለን እኮን አብሮ አደረሰን መምህር እባክህ ስልክህን ክፈተዉ ሲሰራ ደግሞ አንሳልን እባክህን በጣም ብዙ ጊዜ ኮሜት አድርጌ ግን አንተን ማግኜት አልቻልኩም በወላዲት አምላክ መልስልኝ በስልክ ላገኝህ እፈልጋለሁ ።
@asheredward2728
@asheredward2728 Год назад
e behilm lela sew lela Hager lihede nw photo tenesu malt menden nw sele dingel Maryam
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
አሜን አሜን አሜን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን
@myharet1221
@myharet1221 Год назад
Amennn
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
መምህር በእውነት አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ህይወታችን በትምህርትህ ተቀየረ አዲስ ሰው አዲስ ማንነት ተላበስን ክርስቲያን አደረክን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ማንም ምንም ቢል እኛ አንሸበርም አንዴ ጠላታችን አውቀን መሠረት ይዘናል እግዚአብሔር ይመስገን የፈራ ካለ ይመለስ
@tilahun4800
@tilahun4800 Год назад
እውነት ነው እህታችን።
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ አሜን ይሁንለት ይደረግለት ለመምህሬ የገለፅሽው ቃላት እግዚአብሔር ይስጥሽ እማዬ 😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ytrea7942
@ytrea7942 Год назад
እዉነት ነዉ እህታችን
@habutsehay7283
@habutsehay7283 Год назад
Be hilmi kos be iji mechaweti mindinew?be bechereshalayi demo sewechu be igirshi michimichi yilugnal imetewalew bye igiren anesawuti ina be sememen hogn igiren anseche imetawalehu biye ategebe yalewn beri metahutin behun keza bohala
@bere2532
@bere2532 Год назад
እውነት ነው የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ስለ እውነት ወደፊት ይጋፈጥ ምክንያቱም በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ አንድ አይነት አስተሳሰብ አይዝም ምክንያቱም መምህራችን በመለአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መፈወሱ እንዲሁም ሁሉም ምእመናን አንድ አይነት አስተሳሰብ ይዞ መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ብርቱ መሆን የተማረው ሁሉ መልሳቸውን መልሶላቸዋል ተመክሮ ሳይሆን በህይወት ከገጠመው አዝቅት ውስጥ ያለምንም ቅጠላ ቅጥል አጋዠነት ነው በእነኝህ መምህሮች አስተምህሮ አሁን ለደረስንበት ጠላት ለተነሳብን የደረስነው ስለዚህ የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ታሪኩ በተጋድሎ እናበረታቸው አለን የተደረገልንን የተለወጥነውን በመመስከር
@user-xq6nb6nr7w
@user-xq6nb6nr7w Год назад
ማርያምን ቀናሁ መምህር እኔም ንሰሀ ፆም ላይ ነኝ በቅርብ እቆርባለሁ ማርያምን እንደት እንደቀናሁ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz Год назад
እዉነት ነዉ መምህራችን እኛጋም ዝናብ ሲጠፋ አብዳር ተብሎ ዳቦ ቅቤ ቡና በግ ይዘዉ ሔደዉ ቂቤ ቀብተዉ ሲመለሱ ዝናብ ይዘብ ነበር በዚ ምክኒያት አድባር ድረስ የተባለ ይለመናል የስደት ስጦታችን ስንቱን ተማርን ቤተሰቦቼም ያደርጉ ነበር አሁን ግን ትተዉ ተመልሰዋል ለቅዱስ ቁርባን ዝግጅት ላይ ናቸዉ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም ብላቹሁ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን የኔናትም እድትድንልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑየል የናቴ ባድ አምልኮ ማምለኳ ያመኛል እፍ አለማወቋ መምህር እድሜ ይስጥልን ተመስጌን
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት አንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይድረሰው so ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት በሉኝ🥰
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
መልካም ልደት 🥰🥰እኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🥰🥰
@getetachane2286
@getetachane2286 Год назад
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Год назад
መልካም ልድት እንኳዕ ተወልድኪ ክብርቲ ሓፍተይ ናተይ🥰❤️🎈🎊🎉🎀🎁🕊
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽ እህታችን
@elsayemariam
@elsayemariam Год назад
እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ እግዘብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 Год назад
መህበረ ቅዱሳን የሚባሉት ባቀረቡት ቃለ መጠይቅ አዝነናል ያንተ ትምህርት ማስተማር ብቻ ነው ወይ ትምህርትህ ምሰሶ ሆኖኛል ስለዚህ ይህን ትምርት የማትቀበሉ ሰዎች ተምበርካችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ ልባችንን ክፈትልን ብላችሁ መምህራችን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ትጠብቅህ ቃልህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏#ወንድሞቻችን_እናተ_እደለኛ_ናቹሁ ግዜ ሳትወስዱ መቁረብ አለባቹሁ ለእኛ ቅዱስ ቁርባን በስደት ላይ ስለሆንን እዴት እንደናፈቀን እንደ ውሀ ጠምቱናል😌 እና እናተ ቅርብ ሁናቹሁ ግዜያቹሁ ባታባክኑና ቅዱስ ቁርባኑ ብትቀበሉ እግዚአብሔርም ይረዳቹኋል🙏
@user-xq6nb6nr7w
@user-xq6nb6nr7w Год назад
ደስስ ሲል አቤቱ ሁላችን ነፆ ያውጣን አቤቱ ከሁላችንም ጋር ሁን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ማርን
@user-tg9qw1lu7n
@user-tg9qw1lu7n Год назад
እን ኻንለአቡነ እሰትንፍ ስክርስቶ ስወር ሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ም ምእመናን ገባገባበሉ አብረት እናዳምጥ ሼር አርጉየተኛ ይንቃ ትዉልድይዳን
@dudududu4815
@dudududu4815 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው አምላክ ለሁላችንም ልባችን ይከፈት
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
🥀እንኳን ደህና መጣህ🥀 ዛሬ ደግሞ በህልሜ አየውህ አረብ ሀገር ሄደህ ስታጠምቅ ጸጋ ሲጨመር እንድህነው በአንድቀን አዳር ከፍ አልክ
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia Год назад
ከነዓን 😳ታዳምጣለህ እንዴ መምህራችን የሚያቀርበዉ ገጠመኝ ደስ ሲል ጎሽ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Год назад
አንተም ቡዙ ተከታይ ያለህ ስለሆነ ሼር በማረግ ተባበረው ለቡዙ ሰዎች ሂዎት መለወጥ ነው እኔም አረብ ሃጋር ነው ያለውት ከሞት እግዚአብሔር ያስተረፈኝ እድኖር ምክናት ሆነኝ ይሄንን ትምርት ባልሰማ ዛሬ ህዎቴ አልፎ ንብር እግዚአብሔር ስለ ምወደኝ ከሞት ዳንኩኝ እራሴን አገኘዉ ጣላተን አዋኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
@@_rahelethiopia እንደት አላደምጥ እናንተ የምታውቁት አሁን እኔ የማቀው ዱሮ በ2007 የተፈወሰበት ቪድዮ ሲለቀቅ ያኔ ነው ማውቀው መንፈሱ መምህርነው ብሎ ሲለፈልፍ ያኔ ሰርች ሳደርግ ዩቱዩብ የለውም ነበር ቢሆንም ዩቱዩብ ሲከፍት ደሞ መጣልኝ ገና ገጠመኝ 15 ላይ አገኘውት
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia Год назад
@@FasikaAragaw ዋው ደስ ይላል ታድያ ግን ወንድምየ ለምን እንደ አቤኔዘር መምህራችንን አታግዘውም ሼር በማድረግ ብዙ ተከታይ አለክ እኮ 🥰
@skwt8566
@skwt8566 Год назад
እንዴ ከኒ ትሰማልህ እንዴ እኔ አላምንም
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ልቦና እና ህሊናችንን ክፈትልን ሣምተን እንለወጥበት ዘንድ ✝️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት የሰው ልጅ መጥፋት የማይፈልግ አምላክ ቅዱስ ስሙ ይከበረ ይመሰገነ ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንደምን አለህ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ የአንድነት ባለቤት በቅዱስ መንፈሱ ህብረታችሁን ፍጻሜ ያሳምርላችሁ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Год назад
የእግዚአብሔረ ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መምህረ ያንተን ትምህረት ሰምቶ ያልተቀየረ አለ አንተን ያወኩብ ቀን የተባረከች ቀናት ከብዙ ነገረ ህይወቴን የታደክልኝ እማ ፋቅረ እቅፋ ድግፋ አድረጋ በጤና ትጠብቅልን... እኛ ሰፈራችን ውስጥ መምህረ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ለሊት የሚገናኘበት ዛፋ አለ እስካሁን ድረስ ይገብራሉ ጥዋት ደም በደም ነው የሚሆነው ዛፋ በጣም ያስፈራል ዛፋ ማንም አያልፋ በዛ አካባቢ ከቤታችን አጠገብ አለች የቡዳ መንፈስ ያለባት ሴትዮ የሰፈሩን ሰው ይዘዋለች ግን ማንም አይለፈልፋም እና እናቶቻችን ያድፋን ይዛነው የማትለፈልፋ ይሉ ነበረ እኔንማ በማስደንገጥ ጨረሳኝ ነው የኖረችው እነሱቤት ነው ያደኩት አሁን ለልጃ ሸረ ሳደረግላት ትምህረቱን አይታ ዝም ትለኛለች አየሽው ስላት እሽ እያለች ዝም አለችኝ እግዚአብሔረ ልቦናዋን ከፋቶላት ብታዳምጠው ደስ ይለኛል
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Год назад
እግዚ አብሔርስም የተመሰገን ይሁን በእውነት በጣምደስ
@bere2532
@bere2532 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤ስትገቡ👍👍👍👍አድርጉ አዳምጨ እመለሳለሁ 👉😳አንዳንዶቻችሁ አስተውሉ ምን ጊዜ አዳምጣችሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሉ👈በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተቃዋሚዎችን ልቦና ይስጣቸው 🌿የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ 🌿የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ 🌿ሩፋኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የእኔ ዋስ ጠበቃ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤️የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ የእግዚአብሔር አርበኛ መጀመሪያው በጣም ከባድና ፈታኝ አሳዛኝ ቢሆንም እግዚአብሔር በመታዘዝ መጨረሻቸው በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናቸው
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 Год назад
መምህር እንኮን ደና መጣህልን የኝ እንቁ እድሜና ይስጥህ
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Год назад
መምህራችን ያልከዉ ሁሉ ልክ ነዉ እኔ ተወልጄ ያደኩት ናዝሬት የተማርኩርኩት ቁጥር ሶስት የሚባል የመንግስት ትምህርት ቤት ነዉና አብዛኛዉ ተማሪ የሚወጣበት የሚገባበት መንገድ ላይ ትልቅ የቱሩማንትሪ ዛፍ ስር ቅቤ ብዙ ነገር ይደፋ ነበር ሳንቲሞች ይጥሉ ነበር እኛም እዛ ዛፍ ስር ሳንቲም እንለቅም ነበር በእዉነት እግዚአብሔር ባለማወቅ ስንቱ በመንፈስ ተጠቃ መምህሬ አንድ ቀን እግዛአብሔር ሲፈቅድ ሐገሬ ገብቼ በሒወቴ ገጠመኝን መከራና ፈተና የምነግርህ ለሌሎች ያስተምራል ብዬ የምነግርህ ብዙ ታሪክ አለኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን 👏
@mulugetaasmamaw9004
@mulugetaasmamaw9004 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነዉ በልቦናችን ያሳድርልን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር ተክልነበር ስሙን እዛ ጋ በአመት ሁለቴ ብር እየተዋጣ ታርዶ ዳቦ ተጋግሮ ተስብስበው እዛው ታርዶ ተጠብሶ ይበላል ይጠጣል ይጨፈራል እኛም ልጆች ተስብስብን እንካፈልን ነበር አለማውቅ የኖርኩበት ስንት ጉድ ህይውቴ የተመሰቃቀለው እሄጉድነው ቅዱስገብርኤል አባቴ ሁሌም እምትለየኝ ከጎኔ ሁንልኝ ደካማነኝ ስንት ጉድ ሰማው መምህር አመስግናለሁ ክበርልኝ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በእዉነት አንተን አባቶቻችን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ✝️🤲
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_ጌታ ሆይ ይህንን የሰማሁትን ቃል በልቤ ላይ አኑረው የእማ ፍቅር ወዳጅ ተመሰጨ ነው የሰማሁት በእውነት ይገርማል የቡዳ ነገር እንደዚህ ስብራራ ማ በጣም ይገርማል መደመጥ ያለበት ገጠመኝ ነው እኔ ማ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠር አከባቢ ላይ ያሉትን ሰዎችን አሰማለሁ በጌታ ስም የልጅ ነገር ስሰማ በጣም ደነቀኝ እስፖርት ሰርቶ ሰዎችን ለማጥቃት ብሎ ለካ መንፈሱ ነው ዞሮ ዞሮ ወደ እግዚአብሔር መመለሳቸው ለንስሀ መብቃታቸው ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ ድንግል እናቴ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያጎናፅፋችሁ ከዚህም በላይ በእውነት በጣም ደስ ይላል ስታስተምሩን ለኔ መታደል ነው ይህንን መስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን_
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
ይከን ተቃዋሚ አጋንት ቅዱስ እሩፋኤል ያሳድልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ለመምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
በዉነት እግዚያብሔር እኩዋን ገላገላችሁ ተመስገን መምህር እኛም አገር 2 አድባር አለ የዛሬ 20 አመት ያገሩ ሰዉ የባልትና ስራ የሚሰሩት እዛፉ ስር ተሰብስበዉ ነዉ ከግዜ ቡሔላ ህዝቡ ተዉት እና እዛፉ ስር ያሉት ሰዎች ልጃቸዉን ምን የመሰለ ልጅ አግብቶ የ1 ልጅ አባት ሲሆን አይኑን አሳወረዉ ከዛን አኪም ላኪም ጠቋይ ለጠቋይ ተከራቶ ሃብታም ነበሩ ለማኝ አረጋቸዉ አይ ይከ እደ ቀልድ የሚመስል ነገር ጨረሰን እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን !!!✝️
@medina2419
@medina2419 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አክስቴ በፊት አድና ነው ምትበላው ስንት የተራበ እያለ ዛፍ ስር ያስቀምጣሉ ትላለች ጨሌውስጥ እራሱ ሚቀመጠውን ብር ልቅም አድርጋ ትወስዳለች ትዘንጥበታለች አላምንበትም ትላለች ግን ደና አድርጎ ተበቀላት ተበቀለችው ፊልም ነው ሚመስለው ጭለማውስጥ ለ 4 ወር በገመድ ታስራ ተቀመጠች በቤተክርስቲያ ውስጥ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድሞቻችን በርቱ የወንድማቹን መንገድ ተከተሉ ፈጣሪ ይርዳቹ
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 3 месяца назад
እውነት ነው የቡዳ መንፈስ አስመሳይ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን ይክበር ይመሥገን ❤እንኳንም ተለወጡልን ደስይላል ወጣቶች በዚህመልኩ ሲለወጡ ማየት በርታ ቅዱስ ገብረኤል ይቁምልህ አሜን🙏❤
@pokiipokii6501
@pokiipokii6501 Год назад
ማምራቺን ኡንካን ባሳላም ማታክልን እግዛቤር ፋቅዶ ዋዳ አጋሬ ስጋባ ቡዙ ታሪክ አለ ባ ሳፋረም ባበታሳቦቸም የሚታዮ ቡዙ ነገር አለ እስካዛ ፍቃዳ እግዛቤር ካሆነ ላጋንይቅ እፋልጋሎው 😭
@asnakumekonenasnakumekonen5725
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Год назад
በጣም ደስስ ያሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን መምህራችን እኔም ሁለት እህቶቸንና አንድ ወንድሜን በቡዳ መንፈስ አጥቻቸዋለሁ አንድኛዋማ አመድ ነበር የሚያስበላት ዛሬ ግን ይህን ማወቄ እድለኛ ነኝ በስፈራችንም ብዙ ዛፎች አሉ ቡና እየተፈላ ቅቤ ይቀባሉ የቡና አስርም እዛው አካባቢ ይደፋል እባብም ይመጣል ብቻ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር እረድቶኝ ከስደት መልስ ቤተስቦቸ ጋር ከመፆም ለመስገድ ስጋ ደሙን ለመቀበል እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን እህተ ገብረኤል ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ ስንበት ወለተ መስቀል ብላችሁ
@user-qn2fm8fv8f
@user-qn2fm8fv8f Год назад
ሰላም መምህር በላይክም በኮሜንትም በማዳመጥ አንደኛ ነኝ ቀደምካችሁ ሰላም ቤተሰቦቸ
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
ሰላም ለሁላችንም እናትየ🌺
@user-wf3iz4jf6v
@user-wf3iz4jf6v Год назад
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ዕደመን ጥዕና ይሃብካ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
እልልልልልልልልልል የአንድ ብሩክ በጣም ጎበዝ ። እናትህን በመውደድህ እግዚአብሔር እረዳህ ! መደባደብህ ለእናትህ የከፈልከው ዋጋ ነው። እናቴ የወለዱት ይወልዳል እንኳን ለክብር አበቃወት ❤❤❤
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን በእውነት ስለ ሂሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
እንኳ ደህና መጣህ መምህር መጀመሪያው ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ኤፍታህ ገብረ ማርያም ብያለሁ፡፡
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g Год назад
ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን በእዉነት እግዚአብሔር እነርሱን እንደ ረደ እኛንም የረዳን
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia Год назад
ስራ ቀይሬ ምንም ማዳመጥ የማልችልበት ሁኔታ ዉስጥ ገብቻለው ይናፍቀኛል እኮ መምህራችን የሚያቀርበው እስኪ ዱባይ ስራ ጠፍቷል ፀሎት አድርጉ በማርያም እኔ በስንት መከራ ገባው ብዙ እህቶቼ ግን ቁጭ ብለዋል 6 ወር ሙሉ😥
@meron7563
@meron7563 Год назад
Yene konjo subae gbi .betshi wst segno kenun mulu mesom maksegno tbeyaleshi erob kenun mullu eskinega mallet new mtsomiw hamus tbeyaleshi arb mesom sle hywetshi sle srashi slewedefitm hywetshi gltse bilo ytayshal behlm..eyeseleyshi eyesgedshi malet new
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
እግዚአብሔር ያስባቹ ከባድ ነው ስደት ስራ መፍታት አይዞሽ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ውድ መምህራችን ሰላምህዛልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@haymitube8198
@haymitube8198 Год назад
መምህር እኳን ደህና ናጣህ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ገጠመኝህን በጣም እናመሠግናለን በጣም ቡዙዎቻችን ተለውጠናል ባተ ትምህርቶች እግዚአብሄር አምላክ ከነ እናቱ ይጠብቁህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድሬደዋ እኛ ሰፈር የሚያመልኩት ዛፍ አለ የሚገርም ሁላችንም የሰፈር ልጆች ህይወታችን ጥሩ አደለም አብዛኛው እስላም ይበዛሉ ክርስታን ጥቂት ነው ያሉት ደስ የሚለው ህብረታቸው አንድ ነው ብቻ ከባድ ነው ዛፍሁ እስካሁን አለ አልተቁረጠም
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Год назад
እልልል እልል እልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ነቅተን እንዲህ ስንበረታ እና ስንተጋ እንዴት ደስ ይላል መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Год назад
እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አድባር የምትባል እኛም ሰፈር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ፅላትና የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ፅላት አጠጉቡ ተሰርቶ ማንም አያማልክበትም
@hxhhd989
@hxhhd989 Год назад
የምያስተምህር ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን🕊👏
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰ ሩፍኤል ልቀ መላክት ለሁላችንም ይጠብቀን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አይን እያላቸው የማያዩ ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ አገልጋይ የሚል ስም የተሸከሙትን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባላል።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
@m.g5295
@m.g5295 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ሀሳብህን ፍላጎትህ ምኝትህን ይፈስምልሕ ለምታረገው የሐዋርያ ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስንቱ የጠፉን በጎች ትመልሳለህ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ
@fasiqa470
@fasiqa470 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ክብር ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን የጠፋው ተገኘ
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Год назад
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ ባንተ ትምህርት ቡዙ ሰው እየተቀረ ሉኡል እግዚኣብሔር ስለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
አሜን አሜን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እውነት በጣም ደስ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው ወላቸወንም ለሰጋ ደሞ ያብቃቸው
@salme4126
@salme4126 Год назад
መምህር እንደወዝ አይነት ታርክ እኔም የተወለድኩት ቦታ አለ ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ የሀገረን ሰው ለውጭ ለገጠመኝ ያብቃኝ ፀልይልኝ
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Hornland
@Hornland 5 месяцев назад
አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i Год назад
እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣ መምህር 🤲🙏🤲🙏
@Embete-
@Embete- Год назад
አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን ።
@bemnetgizachew3251
@bemnetgizachew3251 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@sashadasashu5133
@sashadasashu5133 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@elsayemariam
@elsayemariam Год назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል መሪያም አማላጂነት የቅዱሳን መላይክት ጥበቃ የፃድቃን የቅዱሳን የአባቶቻችን እናቶቻችን ፀሎታቼው አይለይህ ህወቴ እንዲቀየር ምክንያት ሰለሆንህ በሀያሉ መድሐኒአለም ስም አመሰግናለሁ ክበርልይ
@yesfhabeb1885
@yesfhabeb1885 Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@user-rb3cn1ow8u
@user-rb3cn1ow8u Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mikialhagos4148
@mikialhagos4148 Год назад
ተባረክ መምህረ ❤️💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️።
@netsanetmulugeta244
@netsanetmulugeta244 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@netsolo8225
@netsolo8225 Год назад
እውነትህን ነው መምህርዬ
@user-be2cd5gn6y
@user-be2cd5gn6y Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@banamet5409
@banamet5409 Год назад
ዬስስስስስስ መምህር መቶ ሽ ገባ እሰይ ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋እኳን ደስ አለን ወቶ ሽ ገባን💚💚💚💙💙
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 9 месяцев назад
ተባረክ
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰናልን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይትን ያሰማልን የተማርን ነወ በልቦችን ይሳድረብን አሜን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን ብሰላም መጣህልን
@user-xe8dx1kt6l
@user-xe8dx1kt6l Год назад
ሰላመ እግዚአብሔር ያብዛልኝ ዉድ መምህራችን🙏❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
_እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ለሁላችንም ይጠብቀን_
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@mite6960
@mite6960 Год назад
አሜን አሜን አሜ ቃለሂወት ያሰማልን 🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Год назад
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያተ ትምህርት መስፋፋት በጣም በጣም ያስፈልጋል
@user-gv4ug5qv9y
@user-gv4ug5qv9y Год назад
መምህር ኢንካን በሰላም መጡ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህረ
@devan8265
@devan8265 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሠላምህ ይድረሰን አሜን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 Год назад
በእውነት ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይባርካቸው ያኑራቸው በፍቅር በሰላም በጤና በእግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያኑራቸው እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሁሉንም ያልብስልን ነጭ
@asilphone9368
@asilphone9368 Год назад
Kale hiyote Yasmlen Mahmerachin Amen
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@rahelzegya7389
@rahelzegya7389 Год назад
ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Год назад
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በጣም እና መስጋናልን እግዚአበሔር አመላክ ፀጋውን ይብዛልህን አሜን ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን🤲🤲
@abebechetesakaabebechetesa4695
Egziabharb ymesgen memihrye kalehiwet yasemalin
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Год назад
እንኳን ደና መጣህልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
Далее
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50