Тёмный

44 | የትንሣኤው አራት ምስክሮች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 24 ፥ 1 - 12 

Ayat Mekane Yesus Church
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

ሉቃስ 24 ፥ 1 - 12 | የትንሣኤው አራት ምስክሮች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ |

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 4 месяца назад
wow kes tebarek yabezaleh
@GetachewNure
@GetachewNure 4 месяца назад
ቄስ ትጌ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ
@zebibateklay5926
@zebibateklay5926 4 месяца назад
LJBU ❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@zufanghershen1153
@zufanghershen1153 4 месяца назад
God bless you pastor 🙏
@AzebBekele-c3z
@AzebBekele-c3z 4 месяца назад
God bless you 🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 месяца назад
የትንሳኤው አራት ምስክሮች። የነገር ሁሉ መቋጫው የክርስቶስ ከሞት የመነሳት ሀይል ነው። # ክርስቶስን ከሞት ሲያስነሳው የእግዚአብሔር ሃይል ያን ጊዜ ነው የታየው። ፩_ ታሪክ ሁሉን ይናገራል እሁድ ወደ ሰንበትነት የተቀየረበት አንዱ ምሳሌ ነው ፣ እየሱስ ከሞት የተነሳበትን ቀን ሰንበት ብለው ይጠሩታል። ታሪክ አስተማሪ ነው ። ሌላው ምሳሌ ዳንኤል ከታሪክ ነገር ነበር የሚማረው ። ገማሊያ በታሪክ ከሚያውቀው ትልልቅ ሽምቅ ይዘው የተነሱ ወንበዴዎች እንዴት እንደጠፉ ካለፈ ታሪክ እየጠቀሰ ያስተምራቸው ነበር። ሃማ አዝኖ ወደቤቱ ሲገባ ሚስቱ ጠየቀችው ይህ ልትወድቅለት የጀመርከው ሰው አይሁዳዊ ነውን ? ስለአይሁድ ከታሪክ የምታውቀውን አይሁዳዊ እንደማይጠፋ ነው እና በል አሁን እርሱ ያጠፋሃል ብላ ነገረችዉ። የክርስትና ታሪክን ሳይንቲስት የማይክደው ነው የኤርትራ ባህር መከፈሉ....ስራኤል ከግብፅ መውጣት.... የመሳሰሉት ታሪኮች ምስክር ናቸው ፪- ሰዎች የትንሳኤው ምስክር ናቸው፣ ወንጌል የሚሰበከው በሰው ነው ። አራት ሰዎች ነው መቃብሩ ባዶ እንደነበር የተነገረው በሰው ነው ። እግዚአብሔር ሰውን ለሰው ወንጌል አስይዞ ይልካል። ለማሪያም ያረገዘችው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አዳኝ ለመንግስቱ ፍፃሜ የለውም እያለ ገብርኤል ብቻ ሳይሆን ኤልሳቤትና ስምኦን ናቸው። የሰው ልብ በጣም ሲጠጥር በሌላ መንገድ በመላእክት በታምራት ሊሆን ይችላል ይናገራል እንጂ የወንጌል የትንሳኤው ምስክር ሰዎች ናቸው። ጳውሎስ በሰዎች ወንጌልን ሲላክለት እምቢ ስላለ በደማስቆ ሌላ መገለጥ ተከሰተለት። ፫_ ተፈጥሮ ለምሳሌ ድንጋዩ ሲመሰክር ከመቃብሩ ተንከባሎ ብቻውን ቁጭ አለ፣ እናንተ ባታምኑም ከነዚህ ድንጋዮች.....የተባለው ፣ ማንም ሳይነካው መንከባለሉ ምስክር መሆኑ ነው። አህያዋ አፍ አውጥታ የነብዩን እብደት ና ከሞት ስትታደገው እናያለን እግዚአብሔር በተፈጥሮ ይናገራል ህዝብ ንስሃ እንዲገባ መሬት በመንቀጥቀጥ በጎርፍ የፀሃይ ግርዶሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ድምፅ ናቸው፣ እግዚአብሔር በባህር በምድር በከዋክብት ምልክት ይናገራል። ፍጥረት እግዚአብሔርን ሲቀኝ አስገራሚ ድምፅ ነው። ኢያሪኮ በድምፅ ብቻ ሊወድቅ አይችልም ተፈጥሮ ድምፅን ተጠቅሞ እንጂ። ፈርኦን ጎጉንቸር አንበጣ ሁሉ ሲመሰክሩለት ነበር ። ኮከቦች የጌታን መወለድ ሲያበስስሩ አይተናል። ኢዮብን ...ሰማይን ስፈጥር፣ አዞውን ቆዳ ሳለብስ፣ ከአዞጋ ትጫወታለህ፣ ሰጎንን አይተሃታል በሩጫ የሚያህላት እንደሌለ ፣ይሄኔ ነው ኢዮብ እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ አለ። ተፈጥሮን የካዱ ወንድና ወንድ የሚጋቡ ሴት ለሴት ሰዎች ለማይረባ አእምሮ ታልፈው የተሰጡት.... ይህ ሁሉ ምስክር ናቸው። የአይናችን ብሌን ያለደጋፊ ነው ያለችው ግና ሁሉን ታያለች ያለደጋፊ ናት ግን ሰው ቢወድቅ ቢዘቀዘቅ ወይ ፍንክች መውደቅ የለም። ተፈጥሮ እነፀሃይ ጨረቃና ምድር ወቅታቸውን ጠብቀው ሲወጡ ሲጓዙ ማየት...ምስክሮች ናቸው። ፬_ መላእክት ምስክር ናቸው ታላቅ የምስራች ያበሰሩት ጌታ እንደሚነሳ የተናገሩ እነርሱ ናቸው ። በአራቱም ወንጌላት ላይ ተገልጠዋል። ለቆርኔሊዎስ በዘጠኝ ሰአት ተገልጦ ወደ ጴጥሮስ መራው ለበለአም ለሳምሶን ለጴጥሮስ ለዳዊት ለአጋር ለጳውሎስ ብዙ ጊዜ ተገልጠዋል ሰው መስው ይገለጣሉ። ለዚህ ነው እንግዳን ለመቀበል አትታክቱ። በብሉይ በጦርነት ጊዜ መላእክት እንደተገለጠላቸውና እንዳገዛችሁ ታይታል። ፪፬ሰአት ይጠብቁናል ስንት በራሪ እባብ እያለ ተጠብቀን መኖራችን የእነርሱ ጥበቃ ነው። የመቃብሩ ባዶ መሆን የመላእክቱ፣ የሰው ልጆች ፣ የተፈጥሮ ምስክርነት አለበት ። አለማመን በጣም ከባድ ነው ለ400አመት ጭቃ በጭድ እያቦኩ በግብፅ እንዲገዙ መዘዝን አምጥታል አለማመን። የህዝቅያስ ባለማመን በልጁ ዘመን ዝርክርክህ ይወጣል የአለማመን ጦስ፣ ዘካርያስ ልጅ እሰጥሃለሁ ሲለው የራሱን አቅም አይቶ የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት ባለማመኑ መልአኩ ተናደደብት ይላል ዲዳ ትሆናለህ አለው፣ አብርሃም ፃድቅ ትሆናለ የተባለለት የሙታን ትንሳኤን ስላመነ ነው። ባለማመን ብዙዎች ቢያሳዝኑትም ብዙዎች ደግሞ አምነው አስደስተውታል ። በሶስተኛው ቀን እነሳለሁ ብሎ ተነስቷል፣ እንዲሁ እመጣለሁ ያለው ኢየሱስ ይመጣል። እንደተናገረ ይመጣል። ጦርነት የተፈጥሮ ድንገተኛ አደጋ የንፋስ ፣ ጎርፉና የእሳቱን አደጋ ስታዩ አትፍሩ ይፈፀማል ያለውን የሚያበስሩ ምስክሮች ናቸው። 2:31
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 4 месяца назад
Wow hule yasegermegnal. Tsiga yebezaleh kese tigstu
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 4 месяца назад
ቄስ በጣም ነው ትምህርትህ የሚባርከኝ እስራኤል ስለምኖር ኢራን የተኮሰች ቀን ሰማዬ እርችት የተተኮሰ እንጂሚሳኤል አይመስልም ነበር
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 3 месяца назад
ቄስ በእውነት ተባረክ; መንፈስ ቅዱስ ቃሉን የሚገልጥበት መንገድ ሳይ ሁሌ ይደንቀኛል
@alematbenard419
@alematbenard419 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወደው ትምህርቱን በጣም ነው የሚያንፀኝ ተባረክ ቀስዬ
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 4 месяца назад
Qesi get Eyesus zamanin yibark
@almazane2645
@almazane2645 4 месяца назад
❤❤❤❤
@asterbekele7751
@asterbekele7751 4 месяца назад
ቄስ ትግስቱ ፀጋውን ያብዛልህ
@ShetayeWoldegiorgis
@ShetayeWoldegiorgis 4 месяца назад
ገታ እየሱስ ይባርክህ ቄሰ
@TsehayGehana
@TsehayGehana 4 месяца назад
ቄስ,ተባረክ,ጌታ,ይክበር
@mogosz3620
@mogosz3620 4 месяца назад
ተባረክ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
አሜን አሜን!!!
@hailuersino3843
@hailuersino3843 4 месяца назад
Kes Tebarek. Eg.r Betarik yinageral. Amen !! Sebetin gin kekidame wede ehud endet endetekyere tarik yeminagerewina anite yastemarikew tikikil ayidelem. Silezih guday bedenib bitatena tiru new..
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 123 тыс.