Тёмный

48 የስልጣን ወይም የሀይል ህጎች| 48 Laws of Power by Robert Greene | tibebsilas inspire ethiopia 

tibebsilas
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

48 የስልጣን ወይም የሀይል ህጎች| 48 Laws of Power | tibebsilas inspire ethiopia
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official RU-vid channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ ሰለምትሰጠን ያይምሮ ምግብ አደኛነክ
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
❤👍
@youngbling2317
@youngbling2317 Год назад
Ketayun kifil likekilin bro
@haymihaymi4630
@haymihaymi4630 Год назад
Alamahn lemanm Atawera yalkehun wededekute tnx u
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Год назад
These is dables work
@Meaza882
@Meaza882 Год назад
እኔ ኣረብ ኣገር ነው ምነረው በኣንድ ቤት ውስጥ ያላ ሽፊሮቹ 6 ነን ሰራተኛ 5ሴቶች 1 ወንድ ምግብ ኣብሳይ መዳሜን ሁሌም ይሄ ይሄ ሂደሽ ሰውሪ ኣርስልሊ( ቀርጸሽ ላክልኝ ትለኛለች😥 እኔም እሺ ብየ እልካለው ከዛ ትናገራችዋለች ከትናንትና ወድያ ግን ኣዩኝ ስቀርፅ ከዛ ተጣሉኝ ሁላቸው በእድሜ እኔ ነኝ ታናሽ ሁላቸው ትላልቅ ናቸው ስሜቱ ስያስጠላ ብርድ ብርድ ይላል ሁላቸው ዘጉኝ😥🙇 የእውነት በፊት እንስቅ እንጫወት ነበርን ኣሁን ግን የለም እራሴ በጸጸት ልገድል ነው ትናንትና ምግብ መብላት ኣቃተኝ ኣልቅሼ ኣልቅሼ ተኘሁኝ ዛሬም ያው ነው በቃ ግን ምን ማድረድ ኣለብኝ ስሜቴን ሁለት ሆነ ብኣንድ ልክ ነው ያዘዘችሽ ኣደረግሺ ይለኛል ባንዱም ጓዶኞችሽ ኣሳልፈሽ ሰጠሽ ይለኛል ብቻ የእውነት በጣም ተረብሻለው እባካቹ ምክር ስጡኝ ለመዳሜስ ምን ልበላት ምንስ ላድርግ እኔ ውሸታም እያሉኝ ነው ሴትየዋም በቃ ሁሉ ለኔ ነውይሄ ይሄ እያለች😥💔 እፍፍፍ እባካቹ ኣንድ በሉ ምን ላድርግ🙇
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
አንድን ነገር ከማድረጋችን በፊት ቆም ብለን ብናስብ ምን ያህል ከፀፀት እንድናለን ነገር ግን አንቺ ጓደኞችሽን ማስቀየም አስበሽ ስላልሆነ ያደረግሺው ከዚህም በኋላ ተመሳሳይ ነገሮች ሊያጋጥሙሽ ይችላሉ !እና መቼ እምቢ ማለት እንዳለብሽ ማወቅና መወሰን እንድትችይ ትምህርት ይሆንሻል ።ይቅርታ መጠየቅና እንደበፊቱ ለመመለስ ሞክሪ! ይከብዳል ግን ያልፋል አይዞሽ ሁልጊዜ የፈጠረሽን ጌታሽን ብቻ ተመኪ !!ስዎችን አክባሪ ና ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ !!!
@Meaza882
@Meaza882 Год назад
@@yassminnajumma1065 እሺ ኣመሰግናለው👏🙇
@sancho959
@sancho959 Год назад
አንድ ነገር ልንገርሽ እኔ እንደ አንቺ ችግር ገጥሞኝ ያውቃል ግን ያኔ እኔም ስህተት ሰራሁ ።አንቺም እነሱን ይቅርታ ጠይቂ ይህ ከባድ ነው ይገባኛል ።አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ይህን ደሞ አትርሺ
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
አይዞሽ ራስሽን በማስጨነቅ ፤ ራስሺን አትጉጂ። እንዳተፋሽ ከልብሽ ንገሪያቸው። መናደዳቸውን ማኩረፋቸው ባንቺ ማዘናቸው ባንቺ እምነት ስለነበራቸው ስለሚወዱሽ አሁን በተፈጠረው ነገር ስለተጎዱ የተከሰተ ነው። በተቻለሽ መጠን እንሱን የምትክሺበትን ወይም የምትጠቅሚበትን ነገር ፈልጊ። እና ሁሉም መልካም ይሆናል ፤ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ❤
@sancho959
@sancho959 Год назад
@@tibebsilas yimechih bro
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Год назад
በስመአብ የሰይጣን ሀሳብ
@meaza2509
@meaza2509 Год назад
ስለ ዝምታ የሰራሀው ቪዲዮ በጣም እረድቶኛል በጣም አመሰግናለሁ 🤴🤍
@usermyname3880
@usermyname3880 Год назад
❤❤❤❤❤
@genazed8950
@genazed8950 8 месяцев назад
ግን ሀሳቡ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የለውም ሰይጣናዊ ምክሮችም አሉት
@lenelante9360
@lenelante9360 Год назад
heg 1 lay yalen hasab alsemamabetem mekgnatum ahun balenbet techebach ayseram norebet aychewalehu
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Год назад
🙏👌👍❤️❤️
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
Thanks a lot Bro
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Год назад
ስንት አመት ለመኖር
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 4 месяца назад
Thanks ✅
@PomiSolsolomon-co7hn
@PomiSolsolomon-co7hn Год назад
አረ bro telegram lay በ አማርኛ pdf ካለ pls
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
Pdf yelegnm👍
@nabig704
@nabig704 Год назад
ትርጉ አለው ግን
@youngbling2317
@youngbling2317 Год назад
Begugut eyetebekin new
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
Nege lekalew❤
@aytenewudenberu-lo3ir
@aytenewudenberu-lo3ir Год назад
Waw desyemil newu
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
Thanks❤
@grmawit1664
@grmawit1664 Год назад
8des aylm
@ሄኖንዓወትገብረኪዳን
❤❤❤❤❤
Далее
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 6 млн
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 6 млн