ማየት የምንፈልገውን ህይወት እነዚህን መንገዶች በመከተል ማየት እንችላለን፡፡ አንድ ቀን አያለሁ የሚል ተስፋ ብቻውን አስተማማኝ አይደለም፡፡ መርሆችን መከተል ግን ውጤትህ የተረጋገጠ እንዲሆን ያደርጋል፡፡
28 сен 2024