Тёмный

50ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በብዙ ወጣቶች የገጠመኝ ታሪክ የተሞላ መርሀግብር 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 158 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 669   
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Год назад
ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አደራ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
ስለመንፈስ ውጊያ በደንብ እንድናውቅ እንድንነቃ በትምህርታችሁ ድግሪ ብቻ ሳይሆን ማስትሬታችንን ጭነናል😍 አባታችን ይኑሩልን ፈርሐ እግዚአብሔር በልባችሁ ኖሮ ህዝቡን ሳትታክቱ የምታገለግሉ አባቶች😇
@ytrea7942
@ytrea7942 Год назад
በጣምምምምም እህቴ
@akexmalse27
@akexmalse27 Год назад
Nñb n
@mihert7035
@mihert7035 Год назад
እደኔ እያዩ ለማይገባቸው ፀልዩልን
@world12384
@world12384 Год назад
@@mihert7035 ሱባኤ ግቢ አእምሮሽን እንዲከፍትልሽ ሌላም በህይወትሽ ውስጥ የተበላሸ አልያም የሚያስቸግርሽ ነገር ካለ ይፈታልሻል ሱባኤ መያዝ ለስጋ ለነፍስ ህይወት ፍቱን መድሐኒት ነው።
@mihert7035
@mihert7035 Год назад
@@world12384 እዴት ነው ሡባኤ መያዝ የምችለው ኤኔ አረብ ሀገር በሠውበት ነኝ?!?!???
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
መሳለም ነበርኩ አኔም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ክርሰቲያን ሆኛለሁ በፀሎት አስበኝ ውለታ ማርያም በላችሁ
@jastavms2119
@jastavms2119 Месяц назад
❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
ሰላም መምህሬ እስኪ ቁጪ ብየ ልማር የኛ እንቁ መምህር ። አንድ ቀንም ወንቅሸት ገብርኤል ሂደህ አንድቀን እደምታስጎበኝንም ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ያግዝህ አሜን
@selam801
@selam801 Год назад
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ባእታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 Год назад
የሚጠብንን ባይሆንም ያለንን ትንሽም ቢሆን አንርዳ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነው __#መምህራችን_ቀሲስ__ ይኖርልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እመብርሃን ከፍ ያለ ማማ ላይ ታደርስልን ያሰባችሁን ነገር እመቤቴ ታሳካላችሁ የክርስቶስ አገልጋዮች በሙሉ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሁ ይደርብን በእውነት🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏_
@HD202v
@HD202v Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው እህቶቻችን እግዚአብሔር ለዚህ ቦታ በረከት ያብቃችሁ መጥታችሁ ስትመሰክሩ ለመስማት ያብቃን።
@ማርዬየእናቷብቻማዬ
@@HD202v አሜን
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Год назад
Ehita Yekesis henokn silk kuter yemitawku ebakachun situgn Kebrktu lemkafel neber acunt Becha Nw yetkmtew????
@aberashtesfayeyoutube319
@aberashtesfayeyoutube319 Год назад
Ebakish yeti new bota yemagelagilut?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
"ንግስተ ሠማያት ወ ምድር ፣ ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ ፣...." እንኩዋን ለማህሌተ ፅጌ ፍፃሜ አደረሳችሁ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ለምን👏 አባቶቻችን እንዲሁም መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ ከፍ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
አሜን አሜን አሜን
@tsageneshalemu5748
@tsageneshalemu5748 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫ ሐናዬ የኔ መልካም እህት
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን፫
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_በአንድ ቀን 10 ሰዎችን __#ክርስቲያን__ ሆኖ ስባል ድንቅ አለኝ ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወይኔ በጣም ደስ አለኝ ማርያምን __#እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል__🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Год назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጠዎት የእኛ አባት ወለላይቱ እመቤት እመብርሃን ወላዲት አምላክ እንደናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን የኔ አባት
@azebhaile9718
@azebhaile9718 Год назад
ወይንአንባ ማርያም ደስ የሚል አገልግሎት የሚሰጥበት ጸበል ፃዲቁ፣ ጸበሉ፣ ቅባ ቅዱሱ ሁሉም ነገር የሚገርም ድህነት የሚገኝበት በረከቱ ብዙ የሆነበት ቦታ ለመሆኑ እኔም ምስክር ነኝ ለአንድ ሳምንት ብዬ ሄጄ ከሁለት ሳምንት በላይ ቆይቼ ነው የተመለስኩት፡፡ የአባታችንን፣ የአገልጋዮችን በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልን፡፡ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቂን
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 Год назад
ለደጆ ያብቃን ስደት ክፉ እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችንን በፀሎት አስቡኝ ጨንቆኛል
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 Год назад
Enam demrg amen Amen 🙏 egzhbher yetbkilne abatchn ena mhemher tesfay,betem bezu temrnale telwetenal abzetu seghun yestachu!!!
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 Год назад
አይዛሼ እግዜያብሄር ከጨንከት ያድንሽ እምብረሀን በምልጃዎ ታድንሼ አይዛሼ እህታቼን
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
ሀገር ቤት በነበርኩ ሰዓት በእንጦጦ ማርያም በእመቤታችን ፀበል በአባታችን ቀሲስ ሄኖክ እጅ መንፈስ ተሸኝቶልኝ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዝክሮች ላይ የመገኘት እድል አግኝቼ፣ እንዴት ጠግበን፣ ረክተን እና የመንፈስ ደስታ አግኝተን እንደተመለሰን መቼም አረሳውም። ከመላከ መንክራት መምህር ግርማ በመቀጠል ለህይወቴ መቀየር ምክንያት የሆኑኝ ሁለገብ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያትረፍርፍሎት አሁንም!!!
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
እንዃን ለባእታለ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ ወይ ፈተና ብለን ጀምረና
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Год назад
አልገባኝም ኤፍታህ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
ደስ ስል በእውነት እኔ ክርስትና እሁን ነው የገባኝ በእውነት ቀናሁ ❤✝️🙏
@የንጉስክርስቶስልጅነኝ
ጥሩ ነዉ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
😘😘😘
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Год назад
እዉነት ነዉ
@HaileGiwergisKerebh
@HaileGiwergisKerebh Год назад
❤❤❤
@አዱየገብርኤልልጅ
አጥማቂዎቹ ናፈቁኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እንዲህ ነው የበረከት ስራ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እማ ፍቅር ምን ይሳንሻል
@አምላኬሆይማረንይቅርበለን
መምህር ሰላም ነው መምህር እኔ የናተን ትምህርት ወይም ገጠመኝ መስማት አልችልም እንደምንም ስሰማ እበሳጫለሁ እራሴን ይመኛል ከዛ አጥፊው አጥፊው ይለኛል እና መምህር የአተን እና የመምህር ግርማን እና የመምህር ቅዱስን ሄኖክ ስሰማ በጣም ነው የምረበሸው ሌላ ነገር በዩቱዩ ሳይ ስሰማ ምንም አይመስለኝም መምህር እኔ በጠምነው የከፋኝ በስደት ነው ያለሁት የአ 3 አመት ደሞዝ አልተሰጠኝም ግን ምንም አይመስለኝም ለምን አላውቅም እግዚአብሔር ይወቅ
@genetgenet6609
@genetgenet6609 Год назад
እግዝኣብሄር ይመስገን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ወደሃገራችን በሰላም ይመልሰን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@aebeba1637
@aebeba1637 Год назад
አሜን በእውነት
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@ተክልዬአባቴ
@ተክልዬአባቴ Год назад
ድንቅ ነው!! እንደዚህ ያለ ዝክር አይቼም አላውቅ ም ... በጣምምም ደስ ይላል በዘመኔ ይህንን ስላየሁ በእውነት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ :: መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ... ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልዎት...
@sifu44
@sifu44 Год назад
እውነት ነው መምህር እኔ እሄን አገልግሎት መከታተል ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኝ እንድያውም አባ ከዚበላይ ናቸው ሚሰሩትን ስራ ሳይ ገድላቸውን ያነበብኳቸው ቅዱሳን አባቶቻችንን ናቸው ፊቴ የሚመጡት ዝክሩ አይቋረጥ በዛላይ እንዲ ደክመው እስከ 9ሰዓት ፈጠነ ከተባለ 7:30 ድረስ አጥምቀው ነገር ግን ህዝቡን ካበሉ በኋላ ነው እነሱ ምግብ የሚቀምሱት በእውነት በዚ ዘመን እንደ ቀሲስ ሄኖክ ያሉ አባት የሰጠን አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው። 😭😭አሁን እነዚም አባቶች ይሰደባሉ የሚገርምህ እንኳን እነሱ እኛ እነሱጋ ሄደን ስንፈወስ ሚደርሰን ስድብ ሌላ ነው ብቻ እግዚአብሄር ለ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@liya7521
@liya7521 Год назад
እኔ ፈርቼ አንድ ቀን ብቻ ነው የተጠመኩት ገና ሳያቸው ምሞት ነው የመሰለኝ አቤት ሲያስፈራ አሁን ግን ይቆጨኛል ድጋሜ እመቤቴ ለቤታ ታድርሰኝ ደሞ እኮ ለክ እንጦጦ ማርያም በር ላይ ስደርስ ነው ልቅሶዬን የለቀኩትምልክትን አይቼ ነበር ግን እኔ ደካማ ሆንኩ እህት ወንዶሞቼ ጠንክራችሁ ተጠመቁ ደሞ እኮ ብርዱ እያልኩ ነው ማሳብበው አይ ሴጠን እመ ብርሀን ታዋርድህ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Год назад
አቤት የኛ ክፋት 😭እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@zd5125
@zd5125 Год назад
😭😭😭😭
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
የድሬዴዋ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር እስከነሞላበተሰብህ ከጨለማው አወጣህ አሜን መምህሬም እንኳን ለሰራተኝኛህ እግዚአብሔር ደረሰላት ግሩም ድንቅ እኮ ነው አባየ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አሜን
@ብስራተገብረኤል
ውይ ታድላችሁ. እህት ወንድሞቼ. አባቶቼ እናቶቼ. ምን ልሁን በእመቤቴ ፍቅር ውስጤ ተቃጠለ ❤️‍🔥 እናቴ እመቤቴ ምናለ ከሰው ሀገር በቃ ብለሽኝ ለደጂሽ አብቅተሽኝ ባገለገልኩሽ እማ እናቴ የእውነት. በፀሎታችሁ ብስራተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ 🥺🥺😢😢😢😢
@asde301
@asde301 Год назад
አይ ሠው😓😓😓😓የኔ አባት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንዲሁም መምህራችን እረጅም እድሜና አና ጤናይሥጣችሁ🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
ወጣቶቹ ሰው ሲገባ ወንበር ይዘው እሚያስቀምጡ , ንብረታችን ተቀብለው ስንረከብም አረጋግጠው ነው እሚሰጡን ፍቅር ናቸው። እመቤታችን ትባርካቸው።
@tinamengsha5544
@tinamengsha5544 11 месяцев назад
Yet new botaw bmebete aserdugn😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን እንደቸርነቱ ውይይይ ደስ ስትሉ 😒😍😍😍ክብር ላንተ የኔ ጌታ የኔ መድኃንያለም ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@tsige121
@tsige121 Год назад
የዛሬ ደሞ ይለያል በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ለደጇ ታብቃን ከስደት መልሴ ወደ ቤትሽ አብቂኝ እናቴ። በየ አቅማችንም ለበረከት እንላክ አባታችን ቀሺስ ሔኖክ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልንተም ውድ መምህራችን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Год назад
በጣም የሚገርም ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት በረከት እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@embeteem5939
@embeteem5939 Год назад
እባዎ እኔም በሰዉ ሀገር ቤተሰቤም በሀገር ዉስጥ በመንፈስ እየሰቃየን ነዉ እባካቹሁ በፀሎት አስቡን
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Год назад
አቤት የኛ ክፋት እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ. ከእስልምና የመጣህ ወንድማችን ከነመላ በተሰቦችህ. ድንግል ምርያም ትጠብቃቹሁ መታደል ነው የድንግል ማርያም ልጅ መሆን
@አባሰልነውቤት
@አባሰልነውቤት Год назад
በመናፍስት ጉዳይ ላይ ልባችሁ የደነደነ የመሃበረ ቅዱሳን አባላት ኑ እስኪ ይሄን ያባቶቻችንን ድካም ትንሽ እኳ ተመልከቱ የማይረባ ዶክመተሪ እየሰራችሁ ህዝቡን አታደናግሩ በመብረሃን 😭😭 አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋየ እመብረሃን ትጠብቅልን እፍፍፍ የመጀመሪያው ያቀረብከው ልጅ በጣም አስለቀሰኝ እመቤቴ ጠላትህን ከእግርህ ስር ትጣልልህ😭😭😭
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏እኔም ወይን አንባ ማርያም ተጠምቄ ና ዝክሩን በልቼ እርኩስ መንፈስ ተጋልጦልኛል ህይወቴ ተቀይሩዋል በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን🕊 እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ለ ቀሲስም እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ያኑርልን አባታችንን አሜን። እንደናንተ እንቁ መምህራንን ፈጣሪ ያብዛልን ። ለሁላችንም ማስተዋሉን እና አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።ሁላችንም ይህን የእመቤታችን ቤት ለማሰራት ያብቃን 🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@Welde21_kidan16
@Welde21_kidan16 Год назад
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ቪድዮ አይቼ በረከት ለማግኘት ስሄድ ያየሁት ተአምር ነው የሆነብኝ ምክንያቱም የሰዉ ብዛት የጥምቀት ስርአቱ ዝክሩ ንስሐ የሚገባው ሰው ብዛት ፣ቄደሩ ፣የቅባ ቅዱስ ስርአቱ ፣ የገረመኝ በገባው ቀን በንጋታው ከ መቶ ሃምሳ ሰው በላይ ነበር ለጥምቀት የገባው ፣ ሁሌ ቅዳሴ ነበር የንስሐ አባት ብዛት ይገርማል ። ግን ይህ ሁሉ በነፃ ያለምንም ክፍያ ነው የሚሰጠው ። ትልቁ ችግር የቦታ ጥበት ነው ። ሌላ ምንም ችግር የለም ። ከሰው ከምትሰሙት በቦታው ሄዳችሁ ስታዩት የበለጠ ነብስን ይማርካል ። ስለ እውነት ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔ ራሱ አንድ ወር ያክል በቦታው ተቀምጬ ያየሁትን ነው ያካፈልኳችሁ አመሰግናለሁ ።🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_#መጀመሪያ__ ላይ ያየሁት ወንድማችን በጣም አሳዘነኝ በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት💔😭የኔ አባት እንኳንስ ለዚህ ቀን በቃህልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያ ግዜ ሁሉ አልፎ ለምስክርነት ስለ በቃህ ደስ ብሎኛል ያውም በእመቤታችን ቀን እንደት ደስ ይላል በማርያም እፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን ድንግል ማርያም በህይወትህ ዘመን በሙሉ አትለይህ ሁሌም አለኝታ መከታ ትሁንልህ በእውነት ታሪኩ ብያሳዝንም ግን ዋናው መዳንህ ነውና ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን በጣም ደስ አለኝ መዳኑን ስሰማ እማ ፍቅር ሆይ ምስጋናሽ ይብዛ ለዚህ ቀን ያብቃሽው አንቺ ነሽና ፍቅርሽ በልባችን ጣዕምሽ በአፋችን። ነው ድንግል ሆይ ባርክን ባርክን ልጆችሽን ከክፉ ፈተና ሰውርን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲_
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@samerawt
@samerawt Год назад
እስኪ በእባ የጀመረው ላይክ አርጉ ደስ ደስ የሚል በጣም ቃል ያጥረኛል
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Год назад
ለእመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባ ለኛም ባለንበት ትድረስልን ችግራችንን ቃጠሮአችንን ትፍታልን አማምላክ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት በረከታቸዉ ይደርብን እህት ወንድሞቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን እውነት ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልችሁ እግዚአብሔር አመላክ አሜን አሜን አሜን እዳላኛ ናቹ ሃገር ላይ የላችሁ እኛም ውደ ቅድስት ሃገራችንንን ይብቃን አሜን እህቴቼ በፆልታቹ እስበኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ🤲🤲😥
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 Год назад
እግዚአብሔር ይሓስብኪ መዓረይ
@aster7876
@aster7876 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም መጣሁልን መምህራን እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Год назад
ቢያንስ የጅል ሀሳብ ቢመስልም 2000ሰው 6000ቢሰጥ 12000000 ብር መክፈል ይቻላል::እኔ የራሴን ድርሻ ሰኞ አስገባለሁ ሌሎቻችሁም የቻላችሁትን አስገቡላት የምናወጣው ሳይሆን የሚድነው ህዝብ የሚሰቃየው ህዝባችንን ምእመናችንን እህት ወንድሞቻችንን አስበን የሀይማኖታችንን ግዴታ እንወጣ አመብርሀን ልቦናችንን ታራራልን እናንተም በሀገርም በውጪም ያላችሁ አስቡበትና 1999 ሰው ይቀራል በረከቱ እንዳያመልጣችሁ እኔ የራሴን አስገብቼ ያስገባሁበትን አሳያለሁ
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
ሰላም. መምህር. እንዴት. ዋልክ. የአስራት. ብር. ለወናባ. ማራም. ብዬ. ልኬ. አልሰጡልኝም. ቦታውን. አናውቅ. አሉኝ. ለመጀመራ. ግዜ. ነበሪ. አስራት. ሳወጣ. ሰይጣን. ደሞ. እነሱን. እንዳሄድ. ከለከላቸው
@saraT22
@saraT22 Год назад
ቦታውን ካላወቁ የባንክ አካውንቱ ተፅፏል በዛ ያስገቡልሽ እህቴ የልብሽን አይቶ ዲያቢሎስን ያሳፍርልሽ የድንግል ማርያም ልጅ❤️
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
@@saraT22 አካንቱ. እንዳለ. አውቃለው. ግን. ልጄ. ደጃን. እንድርግጥ. ብዬ. ነው. በመፍስ. ተይዘብኛል. ግራ. ግብት. ብሎኛል. አገሪቤት. ያለ. ሰው. እዬን. አይርዳም
@saraT22
@saraT22 Год назад
@@reethareetha2319 እውነት ነው አይዞን የኔ እህት እኛ ባቀድነው ሳይሆን ድንግል በፈቀደችው ቀን ለደጇ ታበቃልሻለች እኛም በስደት ያለነውን የመዳን ቀናችንን ታቅርብልን 🤲
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
የሱ. ፍቃድ. ይሁን. ብያለው. እኔም
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አባይይይይዬ:በፀሎትአስቡኝ:አምናለሁ:በጀዎትተባርኬ:እምድን:ወለተኪዳንብለው:አስቡኝ:ትንሽወራትቀረኝ:ከስደትልመለስ:አባይዬ
@lidyaashebir
@lidyaashebir Год назад
ከእመቤታችን በላይ ሙሽራ የለምእውነት ነው። ወይኔ ታድለው🥰
@tseganeshassefa1911
@tseganeshassefa1911 Год назад
መምህር በዚህ አይደነቅህ አቤቶቻችን ብ ዙ ያደርጋሉ ወንቅእሸትን ብታይ ከአስራአምስት በሬ በላይ ይታረዳል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
መምህርት:እናመሰግናለን:እማምላክ:ከስደት መልስ:ደጇንለመርገጥ:አብቃሽበለኝ:10ወርቀረኝ:ወለተኪዳንብለህ:ፀልይልኝ:አደራ:በሰላም:እድመለስ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Год назад
የዝክር ወይም የአባቶች ቡራኬ መብላት እጅግ ፈውስ ነው እኔ ከጡት ካንሰር የዳነች እህት አውቄለው
@ተመሰጌንአምላኬ
እግዚአብሐር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ውላዲት አምላክ ከብር ምሰጋና ይድረሳት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
እደነኝህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@zinp1234
@zinp1234 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኔ ወለተ ስንበትን በፀሎትህ አስበኝ አትርሳኝ በመንፍስ አርኩስ እየተስቃየሁ ነው የአግዚአብሔር ቤተቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@አርአያ
@አርአያ Год назад
መ መምህር እንኳን ደህና መጣክ የኛ እቁ ኑርልን በወቅቱ ተራራው ላይ ሆኜ አላሳልፍ ብለውኝ ሳላገኝህ አመለጥከኝ በህልሜ ደሞ ዝብየ አይካለሁ ልድን ነው መሰለኝ አላውቅም ለምን ይሆን
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ Год назад
ለአባታች እድሜንናጤና ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
እረ ጐድ ነው መምህር የዛሪው ደሞ ልዮ ነው ምን መታደል ነው እዚ ቦታ መገኘት በጣም ነው የሚያሰቀናው እማ እመቢቴ ለደጀ እንድታበቃኘ ወገኑቺ በፀሉታችሁ አስቡኘ
@merry3355
@merry3355 Год назад
ene miskir negn Aba kesis Henok dekemegn saylu hulunm sew atmkew lehulum sew zikir abltew atetitew new yemishegnut abye degme lemayet yabakagn regim edme yistilgn 1 yelige himem tefewusalech
@አቤቱማረንይቅርበለን
ስለ ሁሉም መልካም ስራው ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Год назад
Abatechegni Erejam Edma yedelote bewunet bexam dese yelel ema amlka weldite amlka ema fker enate dengele marima lidejeshe abeqegn 🙏 Memere tesefeye enemelelselgni hulum sew ejochenen benzeraga boton megezeta enchelalegn ya bereketu tekefeye yedergnia bewunet
@ephiratayenewshiferaw7527
@ephiratayenewshiferaw7527 Год назад
ወንድማችን ጊሺ ቅድስት ስርስቶስ ሠምራ እና አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገዳም ሂደህ ደርሰህ ና ወንድሜ መተት የሚባል ነገር ቢደረግብህ ወደ አደረገው ሰው ነው የሚሄድ ነገዳሙ ቃል ኪዳን ነው እባካችሁ እረግጣችሁት ተመለሱ እኔን የልቤን ስብራት የጠገነች እማ አምላክ ለናንተም ትድረስላችሁ።
@መክሊት21
@መክሊት21 Год назад
መምህር እሁድ እሁድ ወይም በወር አዴ 21 የማርያም ለት ቪዶ ስራልን ምስክርነት የዳኑ የሚሰጡ ካሉ አገልግሎት ይሰፋል
@netsihailu4846
@netsihailu4846 Год назад
አቤት ደስ ሲል የምህሮቻችንን እግዚአብሔር እድሜ እጥፍ ድርብ ያድርግልን
@hirutbekele
@hirutbekele Год назад
አንድም ሰው ሳይቀምስ አይወጣም እኔ ምስክር ነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም የለም
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
መምህር ይህን እቦታው ብንሄድም እንኳ የማንሰማውን በሰው ሀገር ባተ ምክንያት ሰማን አወቅን እግዚአብሔር ይስጥህ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@እናትchanal
@እናትchanal 10 месяцев назад
የጌታዬ የመዳሀኒቴ የእየሱስ ክርስቶስየእናቱ የቅድስት ድግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከነልጆ ምልጃዎ አይለይን በረከቱ ይደርብን❤❤❤
@abelayele6404
@abelayele6404 Год назад
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር እናመሰግናለን
@saradhd3166
@saradhd3166 Год назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሜን አሜን አሜን አቢታችንም እድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛሎት
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
መምህር ያስራትም ብር መላክ ይቻላል ችግር የለዉም መምህርዬ በማርያም መልስልኝ?
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Год назад
እመ ብርሃን ልጄን ለደጅሽ አብቂልኝ እባክሽ ማሪልኝ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
ይገርማል:እመብረሀን:ለደጅሽ:አብቂኝ:ቀናሁ:መፈሳዊነት:እዴት:ደስስስስስስስይላል:እልልልልልልል:
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አይ ሰው:አይ ዞን:ቅድም:ከዚህኅላ:እመብረሀን:ካተም:ከቤተሰህምጋር:ናት:ምንምአይነካህም
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@babys7570
@babys7570 Год назад
አንዴት ደስ ይላል የቅዱሳን ዝክር ወንድማችን ፍጻሜህን ያሳምርልህ አሁንም አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ደስ ይላል አስተማሪ ገጠመኝ ነው በዘመናቸው አቡነ መባአ ጽዮን የቸሩ መድሃኒአለም ዝክር ይዘክሩ ነበር ብዙ ዋጋ ያሰጣል ከአግዚአብሔር ዘንድ ማቲ፡10፥40 አኔም አናታችን ሙስሊም ነች አመቤታችን አኔንም አራት አህቶቼ ተጠምቀን ክርስትያን ሆነናል "ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን"!!!
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
መምህርት:ሺአመትኑርልን:እኛም ከስደት መልስ:የበረከቱተካፋይ:እንድንሆን:በፀሎት:አስቡኝ:ወለተኪዳንነኝ
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 Год назад
እኛሰፈር አብነት ነበር ያባዝዬው ሆቴል ባለቤት ነበር አቤት የሰው ልጅእግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ መብቃት🙏🙏🙏አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን 🙇🙇
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
ጥላሁን አሰፋን ነው እንዴ ?
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Год назад
ያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁ።እመብርሀንለደጆታብቃንበጣምደስእሚልአገልግሎትነው💒💒💒💒❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏💐🌷🌷💐💐🌷🌹🌹🌹
@zinaaenyew1920
@zinaaenyew1920 Год назад
መምህር አበባው ማለደ መቼ ነው ሚፈተት የዘንዶ አስራ ባአታለ ማርያም መስራች መምህርዬ ከቻልክ???
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
የዛሬው ደሞ ይለያል ክብር ለ እመ ብርሐን ይሁን ደስ ሲል ምንም ቢባል ቃል ያንሳል ተመስገን ብቻ የኔ መድሐኒያለም 🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለሀምሳ ሰው ግን ገጡ ነው ። እመቤቴን ይዘን እንፋለማለን ልጇም በእናቱ ምልጃ ይረዳናል ።
@Hapy457
@Hapy457 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቢኒ "" እንደዉ በኪዳነ ምህረት ይህን ገጠመኝ በጉጉት የምጠብቀዉ ነገር
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@procell803
@procell803 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን እና ሰዓት ላደረሰን እያልሁ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በዉጭም የምትኖሩ የኢትዮጵያ አምላክ ከገባንበት መከራ ችግር ስቃይ ይፈዉሰን 🙏🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኑር 🙏🙏🙏ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይድረሰንእመቤቴ ደጅሽን እድረግጥ ፍቀጅልኝ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Год назад
አባቴ ኑሩልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት እንዲሁም መምራችን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💒💒💒
@hailus7714
@hailus7714 Год назад
መምህር ተስፋዬ ዛሬ እግዚአብሔር ቅዱስ ናችሁ ሳይላቸው: ራሳቸውን ቅዱስ ያሉ በትቢት የተወጠሩ የዘመናችን ነጋዴ ፈሪሳውያን: ማህበር ይናደዳሉ:: ቤተክርስቲያንን ተጠግተው የሚነግዱ የቅድስና ስራ የሚሰሩትን ፈዋሾች በሰይጣን አፋቸው ይሳዳባሉ: ነቅተናል የገበያ መሳቢያ መተት ሰሪ ክፉ ደብተራ ራሳቸውን ቅዱስ ባሉ የፈሪሳውያን ማህበር: ቀርቦ ሰይጣን ሰይጣንን ያስወጣል ብሎ ሲዋሽ: አልተቃወሙም ምክንይቱም እነሱ የሚቀበሉትን ሀሰት ነው የተናገረው::
@ተመሰጌንአምላኬ
አቤት መታደልልልልልልልል እኛንም በሰላም ለቅድሰት አገራችን አብቅቶን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እኔስ በራሴ እምነት እቀናለሁ 🥰🙏🏿 በጉጉት ነው ምንሰማው መምህር አታስብ 🙏🏿
@merondamesa9793
@merondamesa9793 Год назад
አባን እጦጦ ነው ማቃቸው በጣም ነው ማከብራቸው
@Mነኝየተዋህዶልጅ
በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጣም ደሢ ይላል
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Год назад
እመብርሀን ትመስገን ምድረ ደብተራ ሁሉ ይቃጠል ዳቢሉስ አባታችንን ያኑርልን ተመስጌን
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 Год назад
Berketacho yedarbin
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
እመቤታችን ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን እኛንም በበረከቱ እንድንድን ጥሪን አሜን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@ወለተኢየሱስ-የ9ኘ
ይሔን ሁሉ እያየሁ ልቤ ድንጋይ ሆናል እማምላክ የልቤን ድንጋይ ናጂልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ምዕመናን ወለተ እየሱስ ብላቹ
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Год назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ለድካማቹ እመ ብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ትክፈላቹ የኛ እንቁ ኣባቶቻችን በሰላም ከስደት ተመልሰን ለደጁ ያብቃን በእውነት በፀሎታችሁ ኣስቡን
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Год назад
እንጦጦ ማርያም እያሉ ከነ ልጄ በእጃቸው ተጠምቄ ህይወቴን ሲበጠብጥ የኖረ አይነጥላ ታስሮልኛል አሁንም ለደጃ ያብቃኝ የቻልኩትንም እረዳለሁ ::
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 Год назад
የወይን አባዋ ንግስት እናቴ ገበናዬን ሸፋኝ ክብር ምስጋና ለቺ ይሁን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@asde301
@asde301 Год назад
አባ በረከትዎ ይደርብን ይፍቱኝ ይባርኩኝ😥😥😥 እኛም በሰደት ያለነው እህት ወንድሞቼ ለደጅዋ ያብቃን🙏🙏🙏
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ታርክ ይቃይራል እኮ 😭 መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ⛪️🙏❤️❤️❤️
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ እኛም ወላዲት አምላክ እናቴ እመቤት ለደጂሽ አብቂኝ የስደት ኑሮየን በቃሽ ብለሽ አቺ ጠብቂኝ እናቴ እመቤት
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
አሜን!!!
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Год назад
እመቤቴ እንደው በበረከት በሀብት ብትባርኪኝ ና ፈቃድሽ ቢሆን ብናሰራትና እዳዋን ብንከፍልላት ደስ ይለኛል ያብቃን ለበረከቷ
@bettydamasaa
@bettydamasaa Год назад
Amen qalayiwati yasamalin mamihir hinem tuten yamagni nabara Kazan yaboon barakati kimashi tidignaleshi yamili hilim ayiche Abo yamati nabaran dabewi Baluchi dankugni
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
እህ ወይኔ አልቅስው አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኤፍተህ በለን
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 Год назад
ይሄ ቦታ ናፈቀኝ እኮ። ወለላይቲ ማርያም ኣደይ ከኔ ኣይትለዪ በረከቱ ባይኔ ሲያዮው በረከት ይሁንብኝ
@tsigemoges667
@tsigemoges667 Год назад
እዉነት ነዉ ዝክር ምስክር ነዉ እኔም በልቸ ሆዴ ውስጥ ብዙ ነገር ወቶልኛል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Год назад
ወይኔ ወገኔ ድህነታችን ሳያንሰን የዲያቢሎስ መጫወቻ ሆነን 😢😢😢
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Год назад
ለባቶቻችን እድሜናጤና ይስጥልን ላንተም እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Год назад
መምህር የመሥከረም የማርያም ቃጥላማርያም ነበርኩ መኖርህን ባቅ እመጣነበር የህዳርማርያምን ትመጣለህ መምህር እመጣለሁ ላባታችን ቀሲሥሄኖክ እድሜ ይሥጥልን ሥንወዳቸው ኑሩልን
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18